Ethiopia - ፒያሳን ለምን? | ከውሳኔው ጀርባ - የዶሮ ማነቅያ ጉዶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 457

  • @ERMIYASALU
    @ERMIYASALU 10 місяців тому +17

    ታሪክ ያለንን ሁሉ ኮረኮርከን ምርጥ ዝግጅት ነው። እንደ ታሪክ አስቀምጠዋለሁ ይህንን ዝግጅት።

  • @shimelistesfaye4560
    @shimelistesfaye4560 10 місяців тому +46

    ስለ ፒያሳ ማንም አንደዚህ ሲያወራ ሰምቼ አላውቅም ደስ የሚል ትረካ ::
    አይ ፒያሳ አይ ፒያሳ piyasayaaaaaa!!

  • @teferiestifanos225
    @teferiestifanos225 10 місяців тому +24

    ይሄ ስለ ፒያሳ ያቀረብከው ትረካ በአንድ ስነ-ጥበብ የውድድር ዝግጅት ላይ ቢቀርብ ደስ ይለኛል። እንደሚያሸነፍም አልጠራጠርም!

    • @Tedatheastu
      @Tedatheastu 10 місяців тому +1

      ke metsaf ley eko wesdo new

    • @teferiestifanos225
      @teferiestifanos225 10 місяців тому

      @@Tedatheastu በእርግጥ እንዳልከው ከመጽሐፍ ላይ ወስዶ ከሆነ አግባብ አይደለም። በዚህ ላይ የጽሑፉን ባለቤት ሳይጠቅስ ሰለሆነ ያቀረበው::

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 10 місяців тому +33

    ጥሩ ነው ግን ለውጥ ያስፈልጋል ቤቱ አርጅቶል ለሕይወትም አስጊ ነው በድሮ በሬ ያረሰ የለም ቁጥራች እየጨመረ ነው መተፋፈን ይሆናል በሸታው እየከፋ የመጣበት ዘመን እንደልብ እንኳን መራመድ አሁን አይቻልም እርግጥ ትዝታ የላቸው ቦታወችን ቢተው ጥሩ ነው እንደ
    ሲኒማ ኢትዬጽያ አምፔር፣ሆቴል ጣህቱ፣ወዘተ………የመስሳሰሉት

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 9 місяців тому

      Yes please the government should rent condominium houses to yekebele bet holders and illegal residents ..with affordable price ..not more than 2000birr a month
      and for LEGAL residents that hold legal documents(karta) for the house give them condominium replacement houses

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 9 місяців тому

      They should also preserve some houses like the first cinema the first bank so on historical houses as a museum

    • @ad1187
      @ad1187 9 місяців тому

      በጣም ያሳዝና ለራሱ በያ ቦሌ ቡልላ ፣አሸዋ ቅንጡ ዘመናዊ ቤት እየደሩ እየኖሮ ሀገር ይልማ ሲባል ቅርስ ፣ትውስታ ይላል ።የሰለጠነ ሀገር ተቀምጦ የማይሰለጥን ። ብቻ መንግስት የፀዳ መጸዳጃ እጦት በሽታላ የነበሩ ማተፊያ ይስጣቸው ወሬኛው ያውራ ።ወይ ትውስታ አሜሪካ ጸድቶ እየኖረ ለምን መንገድ ተደራ እያሉ ቀረርቶ ይገርማል

  • @selammengste988
    @selammengste988 10 місяців тому +29

    ፒያሳ ስንቱን ያየሁብሽ ምርጥ ትውስታዬ

  • @MelosyiskMelos
    @MelosyiskMelos 10 місяців тому +7

    አባቴ አቀራረብህ ግሩም ድንቅነው ።ምናለበት በመፅሀፍ ጀባ ብትለን በዚህ ጣፋጭጣም ያለው አቀራረብህ በናትህ

  • @G.MichaelW.Selassie-l9m
    @G.MichaelW.Selassie-l9m 10 місяців тому +8

    በጣም ደሰ አለኝ ሁሉም ሰለነሮኩባቸው Exciting and fantastic narration. In fact superb narration to say

  • @ermiasgetachew3777
    @ermiasgetachew3777 10 місяців тому +35

    እንደፒያሳ የገማ የገለማ ሰፈር የለም ለምን ፈረሰ ጸዳ የምትሉ ነገን አስባችሁ አስተውሉ አሮጌ ያረጁ ያፈጁ ለድሀው ምትክ እየሰጡ ቢፈርስ ተቃውሞ የለኝም ህሊና ያለው ይህን ታሪካዊ ውበት እና ለውጥ መቃወም አይችልም።

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 10 місяців тому +5

      ለውጥ ምንግዜም ያደናግራል።መሳደብ አያስፈልግም።

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 10 місяців тому +2

      ሰርቶ እዛው ከመለሰን ጥሩ ነው ግን ሌላ ሰፈር ከተሰጠ ጥሩ አይደለም እኔ አሁን ሰፈሬ ሌላነው ግን እዛ የዘመድ ቤት አለ

    • @selamadinew945
      @selamadinew945 10 місяців тому +4

      የሞትክ አስቃባጭ ሲገባህ እኮ ነው አራድነት ገገማ

    • @raheltadess7773
      @raheltadess7773 9 місяців тому +2

      chegru meteke aysetachwem
      ena demo krse yehonute bayfersu teru nwe

    • @ablakatyablak6445
      @ablakatyablak6445 9 місяців тому +3

      ወቅቱን ያልጠበቀ ልማት ነው በዚህ ኑሮ ውድነት ልማት ምናችን ነው። ከነገ ዶሮ የዛሬ እንቁላል። ይሻላል ሲባል አልሰማህም ያውም ተጀምሮ ለማያልቅ መጪው ትውልድ ይጨርሰዋል ቅብብሎሽ ነው ብሏልኮ ጠቅላዩ ።

  • @azitiauh541
    @azitiauh541 10 місяців тому +15

    እኔ የተክልዬ ልጅ ነኝ ብዙ ጊዜን በመዝናናት የማሳልፈው ፒያሳ ነው
    ፒያሳ ሙድ አለው የአራዳ ልጆች መገናኛ ነው
    24 ሰአት የምትፈልገውን ሁሉ የምትሸምትበት ነው ፒያሳ
    ግን በቃ ፒያሳ ያሉት የግል መኖርያዎች ጊዜውን አይመጥኑም መፀዳጃ እንኳን ችግር ነው ለነዋሪው .. ይልቅ ለአ.አ ሕዝብ የሚያስቡ ፖለቲከኞ ህዝቡ እዛው ባለበት ቦታ በዘመናዊ ቤት እንዲሰፍር ማረግና ለአ.አ ልጅ የስራ የቤት እድል ቅድሚያ እንዲሰጠው የሚከራከርለት ያስፈልገዋል እኛም ከጎኑ እንቆማለን

    • @girumamha2151
      @girumamha2151 10 місяців тому

      ምቀኛ ስለሆኑ ነው እንጂ በኮንቴነር ማድረግ ይቻል ነበር😊

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 10 місяців тому

      @@girumamha2151ኮንቴይነር እስከመቼ ድረስ ? እንዴ አለም የትና የት ደርሳለች አሁንም አዲስ አበባ ላይ ኮንቴይነር።

    • @davied999
      @davied999 10 місяців тому

      Thankyou. This is what i thought.

    • @Recoder_live
      @Recoder_live 9 місяців тому

      😊 15:50 15:50

  • @samuelteshome3650
    @samuelteshome3650 10 місяців тому +25

    እድሜ ይስጥክ ቆንጆ ገለጻ

  • @AicCommission
    @AicCommission 9 місяців тому +1

    እውነት ፒያሳላይ እድገቴን ሁሉ አስታወስከኝ ትዝታዬን አመጣህብኝ ምርጥ የታሪክ ዝግጅት ነው። እንደ ታሪክ አስቀምጠዋለሁ ይህንን ዝግጅት።

  • @raheldemissie3484
    @raheldemissie3484 10 місяців тому +7

    አስለቀስከኝ ወይኔ ትዝታዬ የት ይገኛል😢😢😢😢❤

    • @ERMIYASALU
      @ERMIYASALU 10 місяців тому

      ትክክል !! እኔንም እንባዬን አመጣው በትዝታ ይዞኝ ሄደ ። ምርጥ አቀራረብ ነው

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa 10 місяців тому +5

    የድሮ፡ትዝታ፡አይረሳም፡ትዝታችንም፡ከእድሜያችን፡ጋር፡ቡዙ፡ትውስታ፡አለው፡ፒያሳ፡ነገር፡ግን፡እድገት፡እና፡ለውጥም፡ወሳኝ፡ነው፡አገር፡ስትገነባ፡ትውልድ፡ያድግበታል፡መገንባቱ፡ጥሩ፡ነው፡አቀራረብህ፡ጥሩ፡ነው፡የሚሰሩትንም፡እያመሰገንን፡መልካሙን፡ሁሉ፡ለአገራችን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 10 місяців тому +8

    የአራዳ ልጆች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነን
    💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗

    • @HannoulaTadesse
      @HannoulaTadesse 10 місяців тому +1

      Waysafaraazanku😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @michael12t
    @michael12t 10 місяців тому +5

    ያራድዩ ልጅ በሚገባ ገልፀኸዋል , 😊 አሜን ደጉን ያምጣልን , " አራዳ መሆንና ,የአራዳ ሰዉ መሆን ይለያያል" ,በልልን

  • @Mohammedhabashi-io6dq
    @Mohammedhabashi-io6dq 10 місяців тому +15

    ይመችህ

  • @beki620
    @beki620 10 місяців тому +16

    ግሩም አቀራረብ 👏👏

  • @getsolomon
    @getsolomon 10 місяців тому +7

    ዋው የሚገርመው ፈታ ዴይሊ በወፍ በረር ሰለ ፒያሳ አስቃኘህን

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 10 місяців тому +37

    በጣም ትልቅ ትዝታ ፈታ ዴሊ ባቅላባ እና ፊልም ለማየት እንሄድ ነበረ

  • @beneyamdaniel9391
    @beneyamdaniel9391 10 місяців тому +12

    እንዴት አባቴ አድርጌ ስለአቀራረብህ ልቀትና የጥንት የጠዋቷ ዉቧና የአረዳዎች መንደሯን ፒያሳን የገለፀሰክበትን መንገድ አድናቆቴን ልግለፅ ፣ ዋዉ ብያለዉ አቦ። wow WOW❕Piazza ❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @almazmamo5869
    @almazmamo5869 9 місяців тому +1

    በጥሩ ሁኔታ ገልፀኸዋለ እ/አብሔር ይስሰጥህ።

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 10 місяців тому +21

    ምኑ ነው ክፉ ቀን??
    ልማት ስለታሰበ??
    ይሄኮ የትም ያለ ነው!!
    የኢትዮጵያ መንግስት ግን ካሳ እየሰጠ!!!
    ደሳሳ ጎጆ ይዘህ በመሀል ከተማ ግንብ ስር እየሸናህ ስትኖር መነሳትህ አይቀሬ ነው!!
    ለተሻለ ልማት ስለሆነ እሰየው ይባላል!!

    • @tigia4734
      @tigia4734 9 місяців тому

      You are absolutely right, but there are certain things you do not touch as an icon. They supposed to leave some of the icons.

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 10 місяців тому +5

    ገብረ ትንሣኤ ኬክ ቤት እና ህብስተ መናና ዳቦ ቤት ዘለልካቸው 😶💛💚❤️❗❗❗

  • @ElisabethShibru
    @ElisabethShibru 9 місяців тому +1

    አገላለጽ 1 ኛ ❤❤❤ ግን ለውጥም ያስፈልገናል

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 10 місяців тому +15

    መዘመኑን አትጥላው ያለ ነገር ነው አገር ሲያድግ እነዚህ ነገሮች ግድ ናቸው ሁሉም ነገር በነበረበት አይቆይም የድሮ ታሪክ ስላለው በነበረበት ይቀመጥ ማለትም አጉል አስተሳሰብ ነው ፈጣሪ አገራችንን ይባርክ

    • @biniyamkalayu2670
      @biniyamkalayu2670 10 місяців тому +5

      ሀገርህን ደውለህ ንገራት ሰው እያፈናቀልክ መዘመን ውሃን በሹካ!

    • @girumamha2151
      @girumamha2151 10 місяців тому +1

      ተነፋ ባክህ 😂😂ፍናፍንት

    • @ethiotube6965
      @ethiotube6965 10 місяців тому +2

      @@girumamha2151 ድንጋይ ራስ መሀይም ደነዝ ለነገሩ ካንተ አይነት ድንጋይ እራስ ምን ይጠበቃል ደነዝ

    • @romanayenew3235
      @romanayenew3235 10 місяців тому +4

      ሽንትቤት የሌለበትን ሰፈሪ ለምን ይነሳል ማለት እራስ በሽታ ነው አንተ የምታወራው እራሱሰፈሩን አታቀውም መንገድን እንጂ::

  • @hanihasen
    @hanihasen 10 місяців тому +3

    ቴረካህ ነብስ ነው ሀገሪቷን በጠባቡ አትገለፅብን ሰፋ አድርጉል ዛጋን በደረጃ አታርጉብን ❤❤❤❤❤❤

  • @sabatesfay9779
    @sabatesfay9779 10 місяців тому +1

    ኣንተ ማለት ተወዳዳሪ የሌለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ❤❤❤

  • @mulugetatadesse929
    @mulugetatadesse929 10 місяців тому +6

    መልካም ወሬ አውሩ ለገንዘብ ብላችሁ አትለፍልፉ።የልማትና የዕድገት ጠላት ንሰሐ ግቡ።

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 10 місяців тому +1

      ለምን ቤታችንን ያፈርሳሉ

  • @solteshe
    @solteshe 10 місяців тому +1

    ታሪክ ይለወጣል የአዲስ አበባ እዝብ ፅናቱን ይስጠው

  • @getenttadess3182
    @getenttadess3182 10 місяців тому +15

    ሰገራ በፖፖ የሚደፋበት ሰፈር ለምን ተነሳ በድሮ በሬ የሚየርስ የለም አዲስ ኣበባ እንደ ስሟ ኣበባ ትመስላለች ቀን ከሌት ለሚያሳምሯት ረዥም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልኝ ተቺዎችን ልቦና ይስጣቸዉ

    • @yoyosinu
      @yoyosinu 9 місяців тому

      ግም የታሪክ አተላ ነህ የትኛውም አገር ታሪካዊ ቦታ አፍርሶ አገር የገነባ የለም የእኛው አተላ የሆነ መንግሥት እንጂ

    • @getenttadess3182
      @getenttadess3182 9 місяців тому

      @@yoyosinu በጥብጠህ ጠጣ

  • @Topgoals2345
    @Topgoals2345 10 місяців тому +6

    ፒያሳ ከነትዝታዋ ወደ ፍርስራሽነት መቀያርዋ ያሳዝናል ። በሀገር ላይ ስደት ሆኗል የኛ ኑሮ 😢

  • @see12334
    @see12334 9 місяців тому

    ፓያሳ ምን አይነት ድንቅ ሰፈር ምን አይነት ድንቅ ትዝታ ዘመናዊነት ጥንቅር ይበል ሰው ሰው ሚሸት ሰፈር ፎቅ ቢደረደር ፍቅር አይሆን 😢

  • @anisaseid3941
    @anisaseid3941 9 місяців тому +1

    መውደድ ጥሩ ነገር ነው የተሻለ ከተማ ልናገኝ ንው ስውም ደህና ቤት ያገኛል ሌላ በኒን ይገነባል ወሬ አትተርክ አገር ትልም ኢትዬጺያ ፓሪስ ልትሆን ነው እርፍ በል።

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 10 місяців тому +8

    እና ምንፈልገህ ነው አሁን ስለፒያሳ ይሄ ሁሉ ዲስኩር አድዋ ስለተሰራ ዶሮማነቂያ ስለሚፈርስ ቅር አለህ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 10 місяців тому +12

    Gen eko piazza really needs massive renovation. Newari ena tarik bemaygoda melk bitades melkam new

  • @abdayuabaygm2394
    @abdayuabaygm2394 10 місяців тому +2

    አቡነ ጴጥሮስ! ኢትዮጵያ ረድዮ :

  • @birukbayou8965
    @birukbayou8965 10 місяців тому +5

    This is my first time to appreciate any one
    But I can't today's
    Keep it up please ❤

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 9 місяців тому

    እናመሰግናለን እምዬ ፒያሳዬ ሰፈሬ ያደኩብሽ ስንቱን ያሳለፍንብሽ ጉርብትናው መተጋገዙ መዋደዱ በደስታም በሀዘኑም ያለን ህብረት አፈረሱሽ ጨክነው ኡፍ ከፍቶኛል 😭😭😭😭

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 10 місяців тому +5

    የጣሊያን ማስታወሻ ከኻላው ስታያው የአውሬ መንጋ መሻሻል አለበት

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 10 місяців тому +1

    "ፒያሳ" ከመባሏ በፊት ያለውንም ታሪኳን ንገረን !!! ሙሉ እንዲሆን ፣

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 10 місяців тому +9

    I had my second daughter in front of Hagar fikir theatre while living for 4 yrs. I worked also around Cathedral school in Rehabilitation Agency for Disabled. Drank coffee at kaldis coffee 3 times a day I have all you stated memories as student and civil servant

  • @hanihasen
    @hanihasen 10 місяців тому +2

    አዲስ አበባ የሁሉም ናቴ ከተባለ አማራነት ብቻ ምነው ሸዋ አሮጌዋ አ።ዱገነት ሁሉንም መምሰል አለባት አትጫጩብን አማራነት ብቻውን ኢትዮጵያን አዮክልም አዱዪ ኢትጵያን ትምሰልልን እሽሽ ጫጫታ ቀንሱ❤❤❤❤❤

  • @MojaTdnj
    @MojaTdnj 10 місяців тому +4

    ፒያሳን ስላስቃኘኸን እናመሰግናለን፣ በአዲስ ገፅታ አምሮባት እንደምናያት ተስፋ አለኝ።

  • @bayetube2156
    @bayetube2156 10 місяців тому

    በቃ ትችላለህ እውነት በ መፀሀፍ ብትመጣ ደግሞ የበለጠ ምርጥ ነው 👍👍👍

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 10 місяців тому +2

    እናቃለን ብንናገር እናልቃለን አለች የአዲስ አበባን ልጂ ከከተማ አውጥተው ዳር ዳር አያሰፈሩት ነው ልማት ሳይሆን የሴራ ፓለቲካ

  • @ABVIEW665
    @ABVIEW665 10 місяців тому +1

    ትረካ🙏🙏🙏 አንደኛ ነህ

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 10 місяців тому +16

    Thank you Feta News. That was a wonderful nostalgic assessment of piazza and its surroundings. With all those numerous things going on around that neighborhood don’t you think it would have been much better to preserve it as a historical site, instead of demolishing it , as if it has become an eyesore? Sorry , piazza for missing you, and unable to see you again.

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 9 місяців тому

    ስለ ፒያሳ ደስ የሚል ትረካ :ነው

  • @mariadawit
    @mariadawit 10 місяців тому +9

    Well said but sad to hear

  • @MohammedZakaria-h8i
    @MohammedZakaria-h8i 10 місяців тому +1

    I really appreciate ur presentation about Piassa thank u brother

  • @melketadesse3656
    @melketadesse3656 9 місяців тому +2

    ሠፈሬ ያደግሁበት

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 10 місяців тому +11

    ፒያሣ አይቀየር ማለት የኔሮ ዘመንን ሮም እንደመመኘት ነው። ሁሉን መንቀፍ? ቆሞ ቀር!

  • @عبداحعحمد
    @عبداحعحمد 9 місяців тому

    Exactly, my brother keep it up ❤❤❤

  • @teferiestifanos225
    @teferiestifanos225 10 місяців тому +2

    ፒያሳን የገለጻችሁበት መንገድ ተመችቶኛል!

  • @ChalewyohannesCj
    @ChalewyohannesCj 10 місяців тому +5

    ያለፈዉ አልፉዋል ሁሌ በአሮጌ ነገር ለመኖር መመኘት ሞኝነት ነዉ! አሁን እኔ ከድሮዉ የአሁኑ አሪፍ ነዉ ምለዉ የሰፈሩም ሰዉ ቢሆን እድሜዉን ሙሉ አሮጌ ቤት ከመኖር ኮዬ ወጣ ብሎ ኮንዴሚነየም ቢኖር ምንድነዉ ችግሩ

  • @AlyasSersa
    @AlyasSersa 10 місяців тому +1

    ሚገርም አቀራረብ ዋው

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 10 місяців тому

    በጣም ድንቅ የሆነ አገላለፅ ነው

  • @fantasennay
    @fantasennay 9 місяців тому +1

    ስለ ፒያሳ ትዝታ ማውራት ሌላ ስለ ከተማ ማሻሻል ማውራት ሌላ ። ለምን ከማይገናኝ ነገር ጋር እንደምታገናኙት አይገባኝም ። ከጥላቻ ውጣ ።

  • @dawitbeyenemuse1015
    @dawitbeyenemuse1015 10 місяців тому +1

    ዋውስ የራቀ ዘመን ትውስታ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 10 місяців тому +1

    የትም ተወለድ አራዳ ፒያሳ አካባቢ እደግ
    አይ ዶሮ ማነቂያ ያማል የታሪክ አተላ ብልፅግና
    💛💚❤️❗❗❗

  • @መስከረም-ቐ9ነ
    @መስከረም-ቐ9ነ 9 місяців тому

    🙋‍♀️ፒያሳዬ የፍቅር መንደር 🥺😭

  • @fikiruagelgile2783
    @fikiruagelgile2783 10 місяців тому +4

    ምረጥ ጋዜጠኛ ጥሩ አደረገህ ገልፀካቸው።

  • @Mohammedhabashi-io6dq
    @Mohammedhabashi-io6dq 10 місяців тому +15

    ትክክለኛ ገለፃ

  • @polargraphic
    @polargraphic 9 місяців тому

    የፒያሳ ልጅ አይደለሁም ግን ስወዳቸው❤

  • @neimayesuf6102
    @neimayesuf6102 10 місяців тому

    ዋው በጣም ሚገርም ነው ወይ አዲስ

  • @azalechabebe5343
    @azalechabebe5343 10 місяців тому

    ድንቅ አቀራረብ ይመችህ።

  • @sebleseblezewde5277
    @sebleseblezewde5277 9 місяців тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ እኔ እመመኝ ጌታን ሰፈሬ ስንት ላይፍ ያየሁበት ወይኔ ከስደት ስመለስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እንዴት እንደሚናፍቀኝ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 10 місяців тому

    ልክ፡ነህ፡በደብ፡ገልጸሀታል፡ፓሳን፡🤗🤗🤗🤗👋👋👋👋👍👍👍👍👍

  • @ra4230
    @ra4230 10 місяців тому +1

    Wow 😮
    You have no idea how i like Piazza over all. I use to come to piazza from Bole for years and i was so happy to walk on the streets of piazza.

  • @dollzlife9155
    @dollzlife9155 10 місяців тому +3

    ፖያሳ ዋው ስንታች በትዝታውስጥ እለን የቤተስቡቼ ንግድ ቤቶች ቤያሳ ከትምህርት ቤት መልስ ወደቤት እስኪሄድ ፖያሳ ነበር በየቀኑ ውሉዬ ማታ ማታ ሕዝቡው ዋክ ሲያረግ በጣም ደስ ይል ነበር ወንድሜ እውነት እየ ሆነ የነበረውን ነው የገለጥከው ብዙ ትዝታወች በእንባ መልክቶችህን ስማውት የድሮ ፓስታ ቤት ፌት ለፌት ፓስታ መድሀኒት ቤት አንድም ትዝታወቻችን ነበር ሆት ሚኒ ኬክ ቤት ካቴትራል ክኒልክ ሌሉችም ትዝታወች ፓቴኩች ኬክ ቤቱች እረ ስንቱን ወንድሜ ሆሉን ገለፀከው ኒዬራ ትምህርትቤት ካቴትራል ትምህርት ትቤት እረ ስንቱን ልበል ወንድሜ ትዝታወችን መልክቶችን እየስማው በእንባ ጨረስኩ ወይ ዘመን ግዜ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 9 місяців тому +1

    በየግንቡ ጥግ የሸናህው ያገማህው ነው ትዝታህ

  • @ArsemaYusuf-z5d
    @ArsemaYusuf-z5d 10 місяців тому +3

    ኤርኒኮ ኬክቤት መኮንን ቤቅለባ ትዝታዎችነበሩ

  • @beleteyeshidinberjiru518
    @beleteyeshidinberjiru518 10 місяців тому

    ድንቅ አቀራረብ በርታ

  • @abebaalemneh9308
    @abebaalemneh9308 10 місяців тому

    ፒያሳዬ♥❤♥

  • @fekaduhybano2390
    @fekaduhybano2390 10 місяців тому +4

    ሰማ ፈታ ደሊ ሀገርህን ልማት እና እድገት እንዴትና ወደት ጉዞ እንደሆነ ካልለየህ ከመተቼት አርፎ መቀመጥ የማንም ደንቆሮ አያሰኝም የዘረ ዘርከው ሁሉ ድርጅትና ሌላ ሥፍራ በተሻለ ህንፃዎች ይተካል የተሻለ ኑሮ ሥልጣነና ከዓለም ከተማዎች ጋር እኩል ተጎዥና የወቅቱ የአገልግሎት ምርቶች ተጠቃም ያደርጋል ወገንን ከኩራዝና ከማገደው ጭሰ ያወጣል በዶሳሳ ጎጆ ምትክና ቦታ በመቶ ሺህ ለምቆጠሩ ግለሰቦች ቅንጡ መኖርና መነገጃ ያመጣል አየለ ድርጅቾ ይወልደል ብዙ ሥራ ዕድል ይከፍታል ጭፍን ዪቱበሮች የዕድገት ጠንቅ ትችት ይቀንሳል የግንባታ ዘርፍ ኢኮኖም ያሳድጋል ለዘርፍ ባለሚያዎች የሥራና የኑሮ ዕድል ብሎም ሠርቶ የማደግ ሠፍ መንገድና መሥመር ይከፍታል ገንብና ጠቃም ዜናና አሰታያየት ለሀገራችሁና ለህባችሁ ብትመግቡ ለአንድነታቸወና ለብልጸግናቼው ተመራጭ ነው አመሰግናለሁ

    • @ashenafimulugetadesta6217
      @ashenafimulugetadesta6217 10 місяців тому

      ወደል ካድሬ

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 10 місяців тому

      "ከበሻሻ የጫት ጫካ የመጣ አራዳ. ሲያረጅበት ሲያዘምን !? ይልቅ የመንደሩን የኦሮሞ ህዝብ ንፁህ ውሃ አያጠጣም? ቂቂቂ
      ★ ሕዝብ" መኖሪያ ስጡኝና ልልቀቅ፣ ወዳጅ ጎረቤቴን አትበታትኑ፣ ታሪካዊ ትዝታና ዕድሜ ጠገብ ቤቶችን ጠብቁ ማለት በየት ሀገር ሕግ ስህተት ነው? ይህ ትውልድ ደስተኛ ካልሆነ ለመጪው ትውልድ የሚባል ቱማታ፣ ዝርፊያና ውድመመት እንጂ ቅርስ አይሆንም ማለት እንዴት በመጥፎ ሀሳብነነት ይታያል?
      *ሰው ክቡር ነው በተለይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቅን፣ አማኝ፣ ፈርሃ እግዝሐብሔር ያለው ነው፣ የመጣ የሄደው አላግባብ ይጫነዋል፣ ይረግጠዋል፣ 'ይሁን ያልፋል ይላል" አላፊ አግዳሚው ይገፋዋል
      " ቻለው ሆድ ከሀገር ይሰፋል" ይላል አሁን በማንነቱ መጡ፣ ሌላኛው ሄዶ ይህም ቢመጣ ይሻል ይሆናል ብሎ ያለፈውን አማሮ፣ የመጣውን አክብሮ ለመኖር ቢመቻችም፣ ጭራሽ ሰው መሆኑ ተዘነጋ፣ መሃሉ ዳር ሆነ፣ መሐሉ ወንፊት ሆነ፣ ኢኮኖሚውም ዕንቁላል ዕንቁ፣ እንጀራ ብርቁ ሆነ፣ ጤናውም በባዶ ሆዱ፣ የጎን ማሳረፊያው እየፈረሰ፣ ማነህ? ከየት ነህ? ወዴት ነህ? እየተባለ ለሀገሩ ባዕድ፣ ተሳዳጅ፣ ተፈናቃይ፣ ተባራሪ ሆነ፣ ክብሩም ዝና ሞገሱ ተገፎ፣ የፈለገውን አይበላም የመረጠውን አይለብስም፣ ዜጋ ነኝ ብሎ እንደልቡ አይንቀሳቀስም፣ ሠላሙ በደሳሳ ጎጆው፣ በሥራ ቦታ፣ በማምለኪያ ቦታ፣ ተነፈገ፣ የሀገር ሉዓላዊነቱም፣ መሬቱን ሳይሆን ሕዝቡን እያፈኑ የሚወሰዱበት፣ ጎረቤት ሀገር የናቀው አይዞህ ባይ የሌለው መንጋ ሆነ።
      የመጨረሻ ምሽጉ ሃይማኖትና ቤተእምነቱ ተደፈረ፣
      " እያመመው መጣ"
      ★ ታዲያ ሕዝብ ጦርነት ቢያስነሳ ምን እንዳይቀርበት ነው? ከሞቱት በላይ ከቆሙት በታች፣ ለቁጥር እንጂ ለሕልውናው ዋስትና የሌለው ጥንታዊ ታሪካዊ ሕዝብ ፩፻ ኪሎ በገዛበት ዋጋ አንድ እንጀራ እየገዛ በሕይወት ቆሟል ማለት ሕዝብን መናቅና ይበልጥ መስደብ ነው።
      * ሽንኩርት ከሱዳን አስመጥቶ ሽሮ የሚሰራ ትውልድ ብልፅግና እንዳይቀርብህ ዝም በል ቆሞ ቀር ማለት የድንቁርና ጥግ ነው።
      * ፴ሚሊየን ርሀብተኛ ይዞ ገበታ ለሀገር ማለት፣ የትኛዋ? የማን ሀገር? ማለት ያሻል፣ አንድነት አብርሆት ወንድማማችነት ከልቡ አውጥቶ ፓርክ ላይ ለጥፎ ለሰርግህ ፎቶ ተነሳ ማለትን የሚይክል ስድብና ሹፈት የለም፣ አቃፊነት አናቂነት መሆኑን አለመረዳት የጭንቅላት ድርቀት ነው፣
      * ከተማ አይዘምን ሕዝብ ደህና ነገር አይኑረው ማለትም ዕብደት ነው፣ በጭፍን ህዝብ ያላለውን ማለትም ድድብና ነው። ሳትበታትኑ አስፍሩን፣ በአቅማችን ገቢና የኑሮ ሁኔታውን ያመዛዘነ ልማት ይሁን የሚል ዜጋ ሀሳቡ በቅንነት መታየት አለበት። ጥያቄውና ችግር የሚሆነው ህዝብ ያለቀሰበት፣ ትውልድ ያዘነበት፣ ሽማግሌ አዛውንት የረገመው እንኳንም ችግኝ ሰው ይደርቃል፣ ሕዝብን የሚመጥን ክብሩን ሳይፈፈጥጡ ማንነቱን ሳያራክሱ፣ ሁሉን በምክር ማድረግ ይቻላል።
      * አሁን ሀገሪቱን የሚያፈርሰው ጋጠ ወጥ፣ ሥርዓተአልበኝነት ሌብነት ምዝበራና ዝርፊያ፣ እልህ፣ ጉራ፣ ማንአህሎኝነት ጋጠወጥነት ግን የውስጥ አንድነትን ሲያጠፋ የውጭ ጠላት ያበረክታል፣ በእየተራ ለአምጭው ይከፈላል።
      " የማን ቤት ጠፍቶ የማ ሊበጅ
      የአውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጅ
      * ይህ ጥፋት እንጂ ልማት አይጋብዝም! ቂመኛ፣ በቀለኛ፣ ትውልድ ይተክላል። ★ ይህንን አለማወቅ ግን ትዕቢት እና ትምኪት እንቢኝ ባይ ሞት የናቀ ጃቡሳ ማደለብ እና የሀገር ማፍረሻ ጥቁር ክላሽ ማቀበል ከዚያ በአንድ ዓይን ማልቀስ ነው ግን አይመከርም።
      * የሕዝብን ብሶት ማድመጥ ቀዳሚ ችግርና ጥያቄውን ማወቅ፣ መከባበርና መተባበር እንጂ መጎፍላት ጥሩ አደለም!።
      ይኼው ነው!

    • @super__star6823
      @super__star6823 10 місяців тому +1

      People who came from Beshaha and Arusi can't understand the memories of most who love cities . All they care about higher rise building!

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 10 місяців тому +1

      የኢትዮጵያ ክዝብ ታሪክ እያፈረሱ ህዝብን አየገደሉ እያፈናቀሉ ነው እንዴ ስልጣኔ ? ዝባችን እኮ ልኑር ነው ያለው በደንቆሮዎች እጅ ወድቀን ስቃይ😢

  • @YeneneshMekria
    @YeneneshMekria 10 місяців тому

    እኔ ግን የጎጃም ልጅ ነኝ ግን ዜናዊ ይለ ያ ል ያዉም ስለባሳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 9 місяців тому

    ከፒያሳና በአዲስ አበባ ከተማ ቤታቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቤታቸው እስከፈረሰ ድረስ ከሚገነባው ግኖንባታ በፐርሰንት እንዲያገኙ ማድረግ ይኖርባቸዋል ።በየመብት ይከበር ህግ ይጠይቁ ።ይታገሉ ።

  • @alemuhabte8018
    @alemuhabte8018 9 місяців тому +3

    Piasa is not dying but it is getting better Picasa. Do not talk as if it is dying forever. Think twice.

  • @tadwmichael
    @tadwmichael 10 місяців тому +2

    ትክክል ነው ፒያሳ ብዙ ታሪክ ያላት ብዙ ሂደቶች ያሳለፈች የመሀል አራዳ ውስጥ ያለች ናት
    በዶሮ ማነቂያ ጥብስ 2:50 , ክትፎ 5:00 ብር በልተህ ሲኔማ አምፔር አይተህ ገብረተንሳይ ባቅላባህን በልተህ ተንቀባረህ ትሄዳለህ
    ከሁሉም በላይ በዶሮ ማነቂያ ገባ ብሎ ከልካንዳ ቤቶች በታች የነበረው ሻይ ቤት በጊዜው የነበሩት የትማሪው ሃይል መስብስቢያና ብዙ ሂደቶች የተካሄደበት ቦታ ነበር ደርግ መጥቶ የመኤሶን ወጣቶችን መጨፍጨፍ እስከጀመረበት ድረስ
    የአዲስ አበባ ልጅ ዘር የሌለው ከሁሉም አቅጣጫ ከአዲስ ከተማ ከሽሮ ሜዳ ከካሳንችስ ከቀበና ከአራት ኪሎ ተስባብሶ የሚውልባት ሃሳብ የሚለዋወጥባት ነበረች
    ምን ያደርጋል ለዘመናት አብሮ የኖረውን ህዝብ በተኑት ልማት አይኑር ሳይሆን በዶሮ ማነቅያ አካቢ የሚኖሩት በሙሉ የቤት ምትክ ተስጥታቸው በእንድነት የመኖር መብትና ነፃነታቸው መከበር አለበት ይህ ካልሆነ አንድን ቤተስብ ጎዳና እና በየአለበት መበትን ህጋዊም ስብአዊም አይደለም !

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 10 місяців тому +2

    አሁን ዶሮ ማነቂያ ፈረሰ ብለህ ልታወራ እንዳይሆን

  • @mekdesmulugeta2260
    @mekdesmulugeta2260 10 місяців тому +1

    አሜን! አሜን! አሜን!!!

  • @wondenigatu140
    @wondenigatu140 10 місяців тому +1

    I Like Feta Daily #1 ❤

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 9 місяців тому

    Negegerehe Batame Yamerale❤

  • @YelemyelmeYelemersuyelem
    @YelemyelmeYelemersuyelem 10 місяців тому +1

    እባካችሁ ፒያሳን ተዋት🙏🙏🙏

  • @AddisCornerEthiopia
    @AddisCornerEthiopia 10 місяців тому +21

    ፒያሳ እና ዶሮ ማነቂያ ብቻ 1ሚሊየን አማራ ና ጉራጌዎች ይኖሩበታል !

    • @aregashmollawa7819
      @aregashmollawa7819 10 місяців тому +2

      Ena Meni yetabasi

    • @fekaduhybano2390
      @fekaduhybano2390 10 місяців тому +5

      እረ ዕድገት ተመኙ ዘርና ሃይማኖት መቁጠር ይቅርብን አልጠቀመንም አሰተያየታችን አመልከታችን የ21 ክፍለዜመን ይሁን

    • @aregashmollawa7819
      @aregashmollawa7819 10 місяців тому

      @@fekaduhybano2390 Meni tenagon hezibe ala eda bazare bahayemanote tatabetebaw Meni edigateni testahenani yewadale belashe naw koshasha ena walakarenate yewadale habsha bawunate effffffffff nani

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 10 місяців тому +1

      እረ እንበልጣለን👍👍👍

    • @abdah1425
      @abdah1425 10 місяців тому +2

      ብሮ ሙሉ አዲሳባኮ 5 ሚልየን ህዝብ ነው እኛም የፒያሳ ልጅ ነን አትሰክስ

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 10 місяців тому

    ምርጥ እገላለጥ

  • @hailua174
    @hailua174 10 місяців тому

    ዋው ምርጥ አገላለፅ ፒያሳ

  • @gedaberi
    @gedaberi 10 місяців тому +3

    ይዬ ቆሞ ቀር አስተሳሰብ

  • @selamadinew945
    @selamadinew945 10 місяців тому +1

    ገለጻ ይልሀል እንዲህ ነው እድሜህ ይርዝም

  • @fetenegebrewold9270
    @fetenegebrewold9270 10 місяців тому +1

    EXcellent coverage.

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 10 місяців тому

    ሰፈሬ ፒያሳ ❤❤❤❤

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 10 місяців тому +2

    I lived in Piassa,in front of Hager Fikir Theatre, I love tearoom cakes MOSVOLD shoping store for kitchen utensils, SINGER, house hold materials etc

  • @amendegu9084
    @amendegu9084 10 місяців тому +2

    ደስቡሎኛል አስታወስከኝ
    በቀለ ስጋቤትስ የትጣልከው

  • @TopTop-s8b
    @TopTop-s8b 9 місяців тому

    Me yes miss you ❤️❤️😍😍😍😍💯💯💯

  • @woinshetmenjiga8610
    @woinshetmenjiga8610 10 місяців тому +2

    ፒያሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳ🤭😍😍😍

  • @SADABB-dd3je
    @SADABB-dd3je 10 місяців тому

    የፓያሳልጅ ነኝ ግን ምን ይደግ መቻሉን ይስጠን

  • @ephremmuntaz6551
    @ephremmuntaz6551 10 місяців тому +1

    ኑሮና ፖለትካ ላሰከረን ጥሩ ነው! አንዳንዴ እንደዚህ አዋዝተህ አቅርብልን፤ ዜና አደረከኝ አመሰግናለሁ፡፡

  • @GetanheMelat
    @GetanheMelat 10 місяців тому

    Thank you

  • @AtnafuHh
    @AtnafuHh 9 місяців тому

    ነበርኩ

  • @Ethiopia4377
    @Ethiopia4377 10 місяців тому +13

    ለዉጥ ያስፈልጋል ግንለዉጡ ለማነዉ?

    • @Hana-cw6zg
      @Hana-cw6zg 9 місяців тому +1

      ለሁላችንም ለትውልድ ለኢትዮጵያውያን ለኗሪውም ለውጥ ነው