Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ነደደች አልሀምዱሊላህ የንፁህ ፍልስጤማዊያን እንባ ነው ገና ብዙ እናያለን ኢንሻ አላህ ድል ሁሌ ለተበዳዮች ይሁን
እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ ሀማስ አሸባሪ ነው
😢😢😢😢
ፍልስጤምን ያነደደ የሁዲ ክፍያው ከዚህም በላይ ነው።አላህ በጀሀነም ይቅጣቸው።እሰይ አንጀቴ ቅቤ ጠጣ
Yane Saudi anditen chrstian angetuan siqelu getam be gorf sicheresachew endezih tenagereh neber?
@@mikihoptem2882 የሰኡዲውን ከሆነ ስለ ሰኡዲአረቢያ ነቢያችን ሙሀመድ የአሏህ እዝነት በሳቸው ላይ ይሁንና ትንሳኤ አትቆምም የአረብ ግዛቶች ወደወንዞችና ወደአረንጓዴ የለሙ መሬቶች እስኪሆኑ ድረስ ትንሳኤ አትቆምም ብለውናል የጎርፍ መብዛት ደግሞ ጠንከር ያለ ዝናብ መብዛቱን ያሳያል ዝናብ ከበዛ ደግሞ ትንቢቱ መፈፀም መጀመሩን ነው የምንረዳው
ምንና ምኑን ነው የምታገናኙት 🤔
God Bless America
ሳህ ወላህ የህፃናቱ የሴቱ የስንት ወጣት ና አዛውንት ደም አላህ ይበቀላቸው
ያረቢ አላህኮ ያዘግይ እንጂ ፀጥ አይልም ይህ ሁሉ የፋልሱጢኖች እና የየመን ባጠቃላይ የሙስሊም ሀገራት የሙስሊሞች እንባና ዱአ ነዉ ምን አይታቹ ገና ትነዳላቹ በዱንያም ከሞታቹም ቡሀላ ማን አለብኝ ብለዉ ሰሞነኛ አሜሪካ ገዛን ሲኦል አረጋታለዉ ማለቱ አንረሳዉም አላህ ዱንያቹንንም አኼራቹንም ሲኦል ያርግባቹ 🤲🇯🇴🇯🇴🇯🇴
Melak
እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ
@AddisBaddis እስራኤልም አንተም በአላህ ጭብጥ ዉስጥናቹ የሙገባቹን አፀፋ አላህ ይሰጣቿል
ጋዛን ገሀነብ አረገዋለሁ ብሎ ከተማው ጀሀነብ ሆነበት
መቼም አይሁዲ ከሐዲ ሰለሆእንጂ ጋዛ ለየየተጨፈጨፉት ህጻናቶች መልሰ ነው ግን እናንተና መላው አሜሪካ ቢነዲ አታምኑም
ነጻነት ለፍልጤን
አላህ ልሳናቸውን ይዝጋው የእጃቸውን ነው ያገኙት ጨምሮ ይስጣቸው
@@babibabi4471 አሚን☝
nechubetemengst demo twkatlo yasayen ya ahlel muslimin@@babibabi4471
ሀጢያታችን በዝቷል ምድርም ቁጣዋን ገለፀች አቤቱ ለንሰሀ ሞት አብቃን ይቅርም በለን😭😭😭
ትክክል ሀጽያታችን ቅጥ አታል እግዚአብሔር በምረቱን ያውርድልን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ዝም ሲል የሌለ ለሚመስለን ሁሉ ማስተዋልን ይስጠን ማንም ከፈጣሪ የሆነን ሊያስቀር አይችልም
የሠዉን ሀገር ገሀነብ እናረጋለን ሲሉ እራሳቸዉ ገሀነብ ሆኑ አሁን ጋዛን ከዚህበላይ ምንሊያረጉትነዉ
የእውነት አላህ የመበቀል ባለቤት ነው
ከአላህ እርግማን አላህ ይጠብቀን
ክርስቲያን ነኘ ግን ግፈኞችን ፈጣሪ እንዲ ይቀጣል አይበቃም ገና ነው አረካውም ይቺ ጥጋበኛ ሀገር ምንም አልተነካችም እሰይ ደስታዬ ወደር የለውም የፍልስጤም ህጻናት ግፍ ነው
Endante aynet fethawiwoch alu ❤❤ Respect 🙏
አዎን ትክክል ነው ሀቅነው ገፍ እምነትን አይወክል
እሽ ክርስትያን😢 በአይንሽ ዉስጥ የለዉን ግንድ ትተሽ የአመረካን ጉድፍ እያየሽ ነዉን?
የኣግዚኣብሔር ቃል እንደዚህ ይላል፡ በምትጠፋ ነፍስ ደስ ኣይበልህ፡ ይላል፡ ይልቅስ ጸልይ ኣንተም ከሚጠፋው ኣትበልጥምና፡ በመጽሓፍ ቅዱስ በሮሜ ምዕራፍ 2 ፡ ኣንተ የምትፈርድ ሰው ሁሉ ሆይ የምታመካኘው የለህም ፡ በሌላው የምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኮንናለህና ፡ ኣንተው ፈራጁ እነዚያን ታደርጋለህና ፡ እንደዚሁም በሚያደርጉት ላይ የእግዚኣብሔር ፍርድ እውነተኛ እንደ ሆነ እንውቃለን። ኣንተም እንደዚ የሚያደርጉትን የምትፈርድ ፡ ያንም የምታደርግ ሰው ሆይ ኣንተ ከእግዚኣብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስሃልን? ወይስ የእግዚኣብሔር ቸርነት ወደ ንስሓ እንዲመራህ ሳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግስቱንም ብስለጠግነት ትንቃለህን? ነገር። ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሓ እንደማይገባ ልብህ የእግዚኣብሔርን ቅን ፈርድ በሚገለጥበት በቊጣ ቀን ቊጣህ በራስህ ላይ ታከማቻለህ፡ እያለ ይቀጥላል፡ ኣንቡቡትና ፡ የእግዚኣብሔርን ቃል ኣለማወቅ ደግሞ ፍርዱ ወደ እኛ እንዳይመለስ እንጠንቀቅ፡ የሆሊዉድ መንደዱ ግን የዲያብሎስ ስራ የሚሰራበት ቦታ የስንቶቹን ህይወት ያጠፋና ያበላሸ፡ የኢሊሙናቲ፡ የሰክረት ሶሳይቲ፡ የሁሉ ክፋት ምንጭ ነበርና እኔ በጣም እጸልይ ነበር እንኳን እንደ ሶዶምና ጎሞራ ሆነ፡ ኣምላኽ ትልቅ ነውና፡ እኛም ለራሳችን እንጠንቀቅ፡ ሃይማኖት ኣያድንምና፡ የሚያድነው ኣንድ እግዚኣብሔር ነው፡ እሱም መዳን በኣንዱ ልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፡ ሌላ በሰማይ ሆና በምድር ከእግዚኣብሔር የተሰጠን ኣዳኝ የለም። ነገ የእና ኣይደለምና፡ ይህንን ጌታ ተቀብለን ውደ ዕርፍቱ እንግባ፡ ሰላም ዕረፍት እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል ኣዳኛቹሁ ኣድርጋችሁ ብትቀበሉት እናንተም ቤተሰቦቻችሁም ትድናላችሁ፡ ጆሮ ያለው ይስማ፡ እግዚኣብሔርን በመስማት ተባረኩ።
የፍልስጤን ህፃናት እና የእናቶች እምባ ከዚህም በላይ ያመጣል በደል በምድር ላይ ከምንም በላይ ተስፋፍቷል 😔አሜሪካን እና አጋሮቷን አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋት ብዙዎች እያለቀሱ ጥቂቶች የሚስቁባት አለም
አሜን
በትክክል አላህአክበር
ሡብሀንአላሕ አላሁአክበር ያርብ
የምን ማሽቃበጥ ነው ወንድሞቻችን እርስበርስ እየተገዳደሉ አንተ/ች ስለ ፍልስጤም ታወራለህ/ሽ
@Angeloeshete ከአንተ በላይ የፍልስጤን ወንድሞቼ ጉዳይ ያሳስበኛል አረቄ ጠጥቶ ለሚጋደል ሰው ማንም አያዝንም የፍልስጤን ወንድሞቻችን ደማቸው ደማችን ስቃያቸው ስቃያችን ነው
ከሰዉ ሀያልነት የአሏህ ሀያልነት የበልጣል ለፍልስጤም ህፃናት እረሣብና ሠቆቃ እልቂት በነሡ ምክናየት ነዉ አላህ ሀዘንን በተለያየ ምክናየት ያመጣል አላህ በዳዮችን ይመነዳል በዳይም ተበዳይም ከመሆን አላል ይጠብቀን😢😢
የሆሊውዱ ተወናዋይ የሆነ የጋዛን ህዝቦች ጨፍጭፏቸው ቤታቸውን አቃጥሉ እያለ ይፎክር ነበር ዛሬ ቤቱ ሙሉ ወድሟል በቢሊየን የሚቆጠር ንብረቱ ጋር
ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ፈጣሪ አሏህ ! ለበዴለኞች የስራቸውን እየመናዳህ አሳየን !
ገና ለጌይና ለሊዝቢያን የሚመጣ በሽታ አለ አይግረማችው ፈጣሪ የኔ ክንደ ብርቱ እንደውም እንደስራቸው አላገኙም
😊😊😊😊😊😊❤
@@Sameira-k9lwhat is this
@@Sameira-k9lምን ያስቃል???
@@asterisayas8522 መቸ ሣኩ አዘኩጅ
በሉ አትፈላሰፉ
ገና ብዙ ተአምር ያሰየናል አላህ 😢
እስይ የፍልስጤም ሕፃነት እንባ ነው😢😢😢😢
ትክክል
በትክክክል
ትክክክክ😢
😂😂
Iwnet naw wallah😂
ተመስገን የፍልስጥኤማዉያንን ደም የአፍሪካዉያንደም ፈጣሪተበቀለልን አቦዱአአድርጉ ጨርሶእንዲያጠፋቸዉ
ትንደድ ያንዳት ይቺ ርኩስ ሰይጣን ይሮጣል እንጂ ፈጣሪን ማንም አይቀድምም ፈጣሪ ሲጥልም ሲመታም አይታይም ልቡ ላበጥ እንደዚህ ነው
አልሃምዱሊላህ ላ አላህ ምን የሳናል 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸.... ያዎንድሞቼ እንባ ነው 😢😢💔💔💔💔😢
ሁሉም ነገረ ተር አለወ በገዘ የፈፀሙት መለሰ ነወ🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
ፍትሃዊ የሆነው አላህ ፍርዱ ኢሀው ነው😊
አያቹህ ይህ ሁሉ የፈለስጢን እንባ ዱዓ ነው የሙስሊሞች ዱዓ ሁሌም ዋጋ አለው አላህ በዳይኞቺን ዝም አይልም ሱበሃን አላህ
በአሜሪካ ሰራሽ የጋዛ ህፃን የጋዛ ብልዲግ ስታወድም ሀያሉ ጌታ የጃን ሰጣት
☝☝☝☝☝😢😢😢
የራሷ አሮ የሰው ታማስላለች አቡዱላዚዝ ለሰው ከምትመኝ ስለ ራስህ ፀልይ
ሀይል የአላህ ብቻ ነው ማነው የሚያስቆመው ያላህን ቁጣ አልሀምዱሊላ ሀይላቸው የት አለ
እስይ እልል የአፈሪካን አገር እንባ ሂወት ፈጣሪ ቆጥሮ ቆጥሮ እጅን ሥለዘረጋባት በጣም ደስ ብሎኛል የአፍሪካዋን አረብ አገር ያፈረሱ ሂወት የቀጠፉ ሀብታቺን የመዘበሩ አገሮች ጠቅላላ ፈጣሪ ደግሞ እሣተ ገሞራዉን ያዝንባቸዉ ነቀርሶቺ እልልልልልልልልል
አልሃምዱሊሏሂ ይጨርሳቸዉ ያረብብብብ የዱር እሳት አይደለም ወዳጄ አላህ ሲበቃላቸዉ ነዉ ☝️☝️☝️
የተባቱ ይብላው
የኢስራኤልም ናፈቀኝ 🤔
ወደ ፈጣሪ መጸለይ ነው ሌላ ምንም ሊያድን የሚችል ነገር የለም ፈጣሪ ይድረስላችሁ ይቅር በለን ማረን እንተ ትችላለህ ህዝብን እድን እባክህ ወዳንተ መልስን
ለስራኤል ያሁሉ ዶላር ስጥተው ለራሳቸው ውሀ አለቀባቸው ገና መቸ. የ አላህን ስጦታ ይቅመሱት
ቅዋው (ሃይሉ) የአላህ ሱብሃነ ታአላ ብቻ ነው ለፍልስጤን ህዝብ ጂሃነብ እናስገባቸዋለን ሲሉ አላህ ደግሞ የጂሃነብን በር ከቤታቸው ጀምሬላቸዋል በ24 ስአት ውስጥ ገና ምን አይተው
አልሃምዱሊላህ ደስስስ ስል አላህ ምን እሰነዋል ሁሉም የይጁን ያገኛል ተክብር አላሁ ወክባር
አፈር ብይ ደግሞ የአላህን ስም መጥራትሽ
እሰይ እሰይ አሜሪካ ይሄ ያንሳታል ይሄ የአላህ ቅጣት በትንሹ ነው እንደነሱ ክፉት የሰይጣን ኖች ሀገር ትውደም ውድመት ለአሜሪካ ውድቀት ለአሜሪካ አሚን
ትራንፕ ስልጣን ከያዝኩኝ ፍልስጤምን ገሀነም አደርጋታለሁ ብሎ ፎክሮ ነበር ምን አለበት ትራፕ በተቃጠለ ይህ ፀር ስላም
አልሀምዱሊላህ ተመስገን ጌታዬ ለፍልስጤማውያን እምባ እሳት ሆነባቸው አላህ ዬ ቅጣትህን አበርታባቸው ጋዛን ስኦል እናረጋለን ሲሉ ስኦልን እላያቸው ላይ አቀጣጠልክባቸው ጥራት ይገባህ የፍልስጤም የሶሪያ የአፍጋኒስታን የሊቢያ የኢራቅ የየመን ህፃናት አምላክ ቅጣትህን አበርታባቸው በአይሁድ ላይ ይቀጥላል እኛም ወደ ፈጣሪያችን እያለቀስን እናመሰግነዋለን አልሃምዱሊላህ
አሜሪካ የንጵሀን ደም ገና ትወድማለች ለጋዛ ያሠብሽው ለራሥሽ አረገው መቸም ቢሆን መጥፎ ሥራ ለራሥ ነው😅😅😅😅😅😅😂
ሙሉ በሙሉ በበላው አገሩን ሙስሊምጠሎች አላሀምዱ ሊላ
ገናመቼ ወደገሀነም እንቀይራታለን ሲሉ አሏህ አይቼግረውም እነሱ ትንሽየዋን ገሀነም አሣያቼው ገና ኢንሻአሏህ የሰላምን የነካ እኮ ጠቡ ከሀያሉ አላህ ሱ.ዓ ጋር ነው ጠቡ
እሳቱን ለማጥፋት ውሃ ከሚደፋ ፍልስጤማውያንን ይቅርታ ይጠይቁ አልያ ግን ውሃው ቤንዚን እየሆነነው
ኧረ ያቃጥላት አለማችን ላይ ሰላም እዳሰፍን ከሚያደርጉቱ በዋነኝነት እስዋ አይደለች አሁንም ፈጣሪ የበለጠ ያሳያቸው ማን አለብኝ የሚል ሁሉ ያሠየው የሚማሩበትም ያድርግልን ሰላም ለሀገራችን እንዲሁም ለሠው ዘር ሁሉ አላህ ሰላም ያስፍንልን
ሚሊየን 1000000 % አሜሪካ ብትጠፋ ዓለም ሠለም ትኖር ነበር ቻሉት እንግዲህ !!!! እኛማ አቅም የለን ።አቅሙ የፈጣሪ ነው ያፈሠሣችሁት የዓለም ህዝብ ደም ገና በዚህ አይድነቃችሁ አሜሪካኖች ምድረ ጭራቅ ሠው በላ !!!አነዴት ያማል ወይ አሣቱ እስኪ ኢራቃውያንን ሶሪያውያንን አፍጋናውያንን የመናውያንን ፍልስጤማውያንን ብዙ የአፍሪካና የአለም ሀገራት እንዲሁም የእናንተን አሻንጉሊት ሀገር የይኩሬንን ንፁሀን ዜጎችና ህፃናት አስታውሱበት ።!!!!ህመም ምን ያህል እንደሚያም ።አሜሪካኖች ገና ምኑ ??? ይዘንባል ዝናቡ ምድረ ሠይጣኒዝም ጨለማ አምላኪ ገና???
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ይንሳሃ ሞትን ስጠን😢😢
ገዘን ገሀነም የረገለዉ የለዉ ጀሀናም አዬ ኤዉ ያተመኜዉ ደረሰለት ለረሱ
ጌታ ማረን አዎ አጥፍተናል ኀጣታችን እጅግ በዝቷል ይቅር በለን እኛ ከንቱ ሀጢያታችን በዝቷል ሆኖም ግን ታደገን ይቅር በለን!!!!!!
Esey
ቅጣት ማለት ይህ ነው ያጠፋ ሲቀጣ እንዲህ ነው // ሌላው እያጠፋ ያላጠፋው ሲቀጣ ሊያሳዝነን ይችል ያጠፋን ሁሉ ቅጣታችን ለመቀጠል መዘጋጀት አለብን
አያቹ እገዚያብሔር ይችላል በዮንሴን ታመልኳት የለ እሷ ታድናቹ
ሀብት እውቀት ጀግንነት ታዋቂነት ዘመናዊነት ላይ መመካት ፈጣሪን ያስረሳል እነሆ ፈጣሪ አቅሙ ከዚም የባሰነው....የዘመናዊነታቸው መገለጫ ውሻአቅፎ መተኛት ለውሻ መብት መሟገት ለሰውልጅ ክብር የሌላቸው....ንፁሀንን ፈጣሪ ይጠብቃቸው
ፍልስጤምን ምድራዊ ጀሀነም አራጋለሁ ያለው ትራፕ ሀገሩን ስነድ ማየቱ የአላህ ተአምር ነው እሳቱንም አይብረድላቸው ያረብ
Yes
@@Akremmahamadከአላህቅጣት. ትንሻናት
❤❤❤❤❤
አሚን
የጌታህም ቅጣት የከተሞችን ሰዎች እነሱ በዳዮች ሲሆኑ በቀጣቸው ጊዜ እንደዚህ ነው፡፡ ቅጣቱ በእርግጥ አሳማሚ ብርቱ ነው፡፡
ገና መንበረ ስልጣኑን ሳይዝ ፍልስጤምን አጠፋለሁ አለ ገና ምንአይቶ እምባ
@AddisBaddis ሂድና ጠብቃት
አምላክ ሁሉን ማድረግ ይችላል!!..... ሁሉም ሀገር ሰላም ይሁን!.... እናጠፋችሁአል አትበሉ እናንተንም ማጥፋት ሚችል ኃይል መኖሩን አስታውሱ!!
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
አላህ ፍትህ አያዛባም እሳቱ እንደኔ ፍላጎት ሙሉ አሜሪካ ቢያዳርስ ደስ ይለኛል ፣አገሬ እርስ በርስ አጋጭተው በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው እራሀብና ሰቆቃ የአሜሪካ ሴራ ነው በምራብ ወለጋም ያለው ቢሆን ፣ነገር ግን የኛም ባንዳዎች ጀሀነም ይግቡ
እነ ሁሉ ኬኛ እግዚአብሔር ያጥፋችሁ
የወለጋ ንፁሃን ህዝብ እንባና ደም በዱንያ ያሳዬን ኢንሻ አላህ ሁሉም ሀይል የአላህ ብቻ ነው ጥራት ይገባው
የት አባታቸው የፍልስጢን ህጻናት ደምነው። አላህ ይበቀላቸው ሰው ባይችላቸው አላህ ሁሉን ተመልካች ነው ሲያንሳቸው ነው።።።
ሚሊዮን ዶላሮች እያወጡ የፍልስጤምን ህፃናት ሴቶች አረጋውያን ሲያስደበድቡ ነበር ይቻሉት ከፈጣሪ ነዉ ከኢራን ወይም ከሰሜን ኮሪያን አይደለም
ጋዛን ገሀነብ አደረገዋለሁ ብሎ ነበር
በ እግዚአብሔር ላይ ማላገጥ ውጤቱ እህን መሰል አደጋ እንደሚያመጣብን ምን ያህላችን ነን እየተረዳን ያለነው እግዚአብሔር ድጋሚ የ ህቅርታ ዕድል እንድህ ሰጠን እንፀልይ 🙏
ልንጠፋ ነው መሰለኝ አሁንስ ያረቢ ከራህመትህ አታርቀኝ
ወንድሜ የሞተልህን እየሱስ ጌታ መሆኑን እመን!
አግዚአብሔር ያትርፍሽ
አልልልልልልልልልል😂😂😂😂😂
EEEEEEEEELLLLLLLLLLLL👨🍳💃💃💃💃💃
በንፁሀን ዴም የሚሳለቅ ሁሉ ተራው ይድረሳቸው
ኢትዬጰይ እጆቾን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች አመሰግናለሁ ሳትጨርሱ የሰይጣን ቀን ከዛም የእግዜር ቀን ይህ ሁሉ ነውጥ የባቢሎን ነው ማርይም የለችም ይለው ማነው😅😢🎉😂❤😊❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የሶሪያ የሊቢያ የፍልስጤም እንባ ግድያ ደም መፍሰስ ገና አሜሪካ ትጠፋለች ሃያል ነኝ ስትል አልነበር አላህ❤❤❤❤ወክበር❤
አሜሪካ ትንደድ የድሃ አምላክ አይተኛም የፋሊስጤም ህፆናት ነብስ አይተኛም ያ
ጌታሆይ በቃ በለን እባክህ ሐጥያታችን በዛ ማረን
አባት ሆይ ይቅር በለን ! የሃጥያታችን ብዛት እግዚአብሔርን አስቆጣን ይኸው ከላይና ከታች እየነደደብን ነው:: በቃ በለን::
እግዚአብሔር በምቾት እንድንኖር እውቀት ሰሰጠን እኛ እውቀታችን እርስ በረስ እንድንጨራረስ ተጠቀምንበት እግዚአብሔርም ተቆጣ: አቤቱ ማረን!
እሰይ የሰደት አስከፊነትን እስኪ ይቅመሱት
አላህ ሁክብር ያአልህ ውታድር ሚሳሂል አይፈልግም ታንክ አይፈልግም ያስውልጅ ተማር
ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልን🙏🙏🙏እስቲ የነሱ ሀያልነት ሲያስጥለቸው እናያለን....አሻፈረኝ ብሎ ዋጋውን እንዳገኘው ፈርኦን ለፈጣሪ ካልተንበረከኩ ገና ብዙ እናያለን
አልሀምዱሊላህ ገና መቸ ይነዳሉ የሚስኪኖች እባ ይፈርዳል
እስካሁንም የአላህ ችሎታ ነውጅ እደኛ ወንጀል ቢሆን በኢትዮ ምድር ያስፈራል የሚፈጠረው
ይክደውልነውአላህለተበዳይነውግንአደኛአይቸኩልም
ገና ብዙ ከአላህ በላ ይጠብቃታል የሙስሊሙ ድሮም ጠብ አይልም በተለይ የፍልፄም
ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ሊመለስ ነው
ሰላም ለአለም በሙሉ ያረብ
አላሁ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ ፍልስጤምን ገሀነብ አደርጋለሁ ሲሉ አላህ ለእነርሱ አደርገላቸው ።
አምላክሽ የሙስሊሞች አምላክ ብቻ ነው እንዳ 😂😂ጅል
የግፍብዛት ናከአላህማፈንገጥ ጥመትክፍያውይህነው እኛም ወደራሳችን ተመልሰን ከወንጀል ከጠነባው ዘረኝነት፣እኔብቻበልቼልኑርማለት ትተን ሰውነትንእንላበስ አውሬነትንመተውና፣አሊሞችን መናቅከመስጅዳቸውማፈናቀል መተው፣ስልጣንና ዘረኝነትጥንብናቸው የአፋሩምልክት ነው።
የስው እባ አለባቸው እየቀጣቸው ስው ግን አይሙት ለጋዛ እየጮው ነው
አለምን በሰቆቃ የምታባላዋ አሜሪካ ነደደች😁😁
ስሙ እስኪ ወንድሞች በሃይማኖት ተወክለን ማውራት ሳይሆ ስለ ፍጡር ብለን ብንፀልይና ብንራራ ነው ፍትሀዊና የእግዝአብሄር ትእዛዝ በሃይማኖት ተወክለን ካወራንማ የተኛዋ የዓረብ ዓለምናት ለክርስትያን ህዝብ በጥሩ አይን የምትመለከት ስንት ሴቶች የድሃ የገበሬ ልጆች ነው ስንት ዓመት ሰርተው ያለ ደሞዝ የተሸኙ ስንት እህቶች ከፎቅ የተወረወሩ ስንት ናቸው ያበዱ ምግባራቸው ይሄ ነው ተብሎ ሊነገር አይችልም ግን ለእግዝአቢሄር ከመንገር ውጪ ምንም ማረግ አይቻልምና እናንተም በሰው መከራና ሀዘን አትደሰቱ
አሜሪካ የእጃቸውን ነው ያገኙት ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈፅሙ እኛ የበላይ ነን እያሉ ሲያሳቸው ነው
ገና ምን አይታ ገና ትወድማለች
የጋዛ ውስጥ የሚሰራውን ግፍ ዝም ያለ አለም ዋጋ ይከፍላል
ጋዛን፣የጀሐነምእሣትአርምጋታለሑሢል፣በራሡ፣ሐገራይ፣አረገለት፣ትራፕ፣፣እኳን፣ይጨምርላቸው፣የሦሪያ፣የፍልሥጤም፣የአፋግሥታን፣የሊቢያ፣የየመን፣፣የሥቱን፣ሠውደም፣ነው፣ደውሓያፈሠሠችው፣አሜሪካ፣ይጨምርላቸው፣እሠይይይይ
እንዴት ታላቋ አሜሪካ እሳቱን መቆጣጠር ተሳናት ትራምፕ እንኳን በሰላም መጣህ ደሀውን ለማባረር ስትዝት ሌላ የቤት ሥራ
ታላቅ አላህ ብቻ ና ብቻ ነዉ
አይ የኔአአህት. ለትልቅም ትልቅአለዉ. አዉ
ገና ምን አየች አሜሪካ ይሄ ጅማሬው ነው አለ ገና ይቀጥላል የፍልስጤሞች እምባ
እግዚአብሔር ታግስዋል ያሰውን ደም ለሴጣን እያገበሩ እስከ መቸ እኔ ሀለኛነኝ ጉራውስ እስከመቸ ቤተመቅደሱ ዳኪራ ቤትስ እስከ መቼ አምላክ ከተነሳ ሚያሸንፈው ያለም የንፁህ ህፃናት ደም ሀጥያታችን ሞልቶ ፈስዋል
ይህ.የአላህ.ቁጣ.ነው.መች.ሆናቸው.ገና.ያያሉ.
ይሄ ሁሉ የምናየው ለማመን የሚያሰቸግር ሰቆቃ የሰው ልጅ የግፍና የክፋት ውጤት ነው ገና ብዙ መከራ ይጠብቀናል
አሽቃባጭ የሰሩት ግፍ ነው አትልም ?በጋዛ ያደረሱት የህፃናት እንባና ኡኡታ የንፁሃን እልቂት አላህ እያስከፈላቸው ነው አትልም ?
አላሁመ ዚድ
እግዚአብሄር እንዳለ አሳያቸዉ
ላላህ ምን ይሳነዋል አልሀምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
የአሜሪካን ግፍ መቼ ተነካ!
አረ ወንድሞች ሞስሊም በአህዛብ ጥፋት እንደዛ አይባል እርሱ ፈራጅ እያለ ምን አስፈረዳቹ ነገስ የኛ ዕጣ ምን እንደሚሆን አናወቀውምና አግዝአቤሄር ስለ ጠላታቹ ጸልዩ እንጂ በጥፋታቸው ተደሰቱ አላለም
እውነትህን ነው ! እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፡ ለሁላችንም ደግሞ ምህረቱን ይላክልን ይቅርም ይበለን።🙏🙏🙏
የገዘ.ደም.ነውየሚስኪኖች.
ግፍ ሲበዛ ዝሙት የሰው ደም አላግባም መፍሰስ ፈጣሪን ማመፅ ወዘተ ሲፈፀም አላህ ከቅጣቱ ትንሹን ያሳያል
ሳህ
እንኳን ነደደች አልሀምዱሊላህ የንፁህ ፍልስጤማዊያን እንባ ነው ገና ብዙ እናያለን ኢንሻ አላህ ድል ሁሌ ለተበዳዮች ይሁን
እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ ሀማስ አሸባሪ ነው
😢😢😢😢
ፍልስጤምን ያነደደ የሁዲ ክፍያው ከዚህም በላይ ነው።
አላህ በጀሀነም ይቅጣቸው።
እሰይ አንጀቴ ቅቤ ጠጣ
Yane Saudi anditen chrstian angetuan siqelu getam be gorf sicheresachew endezih tenagereh neber?
@@mikihoptem2882 የሰኡዲውን ከሆነ ስለ ሰኡዲአረቢያ ነቢያችን ሙሀመድ የአሏህ እዝነት በሳቸው ላይ ይሁንና ትንሳኤ አትቆምም የአረብ ግዛቶች ወደወንዞችና ወደአረንጓዴ የለሙ መሬቶች እስኪሆኑ ድረስ ትንሳኤ አትቆምም ብለውናል የጎርፍ መብዛት ደግሞ ጠንከር ያለ ዝናብ መብዛቱን ያሳያል ዝናብ ከበዛ ደግሞ ትንቢቱ መፈፀም መጀመሩን ነው የምንረዳው
ምንና ምኑን ነው የምታገናኙት 🤔
God Bless America
ሳህ ወላህ የህፃናቱ የሴቱ የስንት ወጣት ና አዛውንት ደም አላህ ይበቀላቸው
ያረቢ አላህኮ ያዘግይ እንጂ ፀጥ አይልም ይህ ሁሉ የፋልሱጢኖች እና የየመን ባጠቃላይ የሙስሊም ሀገራት የሙስሊሞች እንባና ዱአ ነዉ
ምን አይታቹ ገና ትነዳላቹ በዱንያም ከሞታቹም ቡሀላ
ማን አለብኝ ብለዉ ሰሞነኛ አሜሪካ ገዛን ሲኦል አረጋታለዉ ማለቱ አንረሳዉም አላህ ዱንያቹንንም አኼራቹንም ሲኦል ያርግባቹ 🤲🇯🇴🇯🇴🇯🇴
Melak
እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ
@AddisBaddis እስራኤልም አንተም በአላህ ጭብጥ ዉስጥናቹ የሙገባቹን አፀፋ አላህ ይሰጣቿል
ጋዛን ገሀነብ አረገዋለሁ ብሎ ከተማው ጀሀነብ ሆነበት
መቼም አይሁዲ ከሐዲ ሰለሆእንጂ ጋዛ ለየየተጨፈጨፉት ህጻናቶች መልሰ ነው ግን እናንተና መላው አሜሪካ ቢነዲ አታምኑም
ነጻነት ለፍልጤን
አላህ ልሳናቸውን ይዝጋው የእጃቸውን ነው ያገኙት ጨምሮ ይስጣቸው
@@babibabi4471 አሚን☝
nechubetemengst demo twkatlo yasayen ya ahlel muslimin@@babibabi4471
ሀጢያታችን በዝቷል ምድርም ቁጣዋን ገለፀች አቤቱ ለንሰሀ ሞት አብቃን ይቅርም በለን😭😭😭
ትክክል ሀጽያታችን ቅጥ አታል እግዚአብሔር በምረቱን ያውርድልን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ዝም ሲል የሌለ ለሚመስለን ሁሉ ማስተዋልን ይስጠን ማንም ከፈጣሪ የሆነን ሊያስቀር አይችልም
የሠዉን ሀገር ገሀነብ እናረጋለን ሲሉ እራሳቸዉ ገሀነብ ሆኑ አሁን ጋዛን ከዚህበላይ ምንሊያረጉትነዉ
የእውነት አላህ የመበቀል ባለቤት ነው
ከአላህ እርግማን አላህ ይጠብቀን
ክርስቲያን ነኘ ግን ግፈኞችን ፈጣሪ እንዲ ይቀጣል አይበቃም ገና ነው አረካውም ይቺ ጥጋበኛ ሀገር ምንም አልተነካችም እሰይ ደስታዬ ወደር የለውም የፍልስጤም ህጻናት ግፍ ነው
Endante aynet fethawiwoch alu ❤❤
Respect 🙏
አዎን ትክክል ነው ሀቅነው ገፍ እምነትን አይወክል
እሽ ክርስትያን😢 በአይንሽ ዉስጥ የለዉን ግንድ ትተሽ የአመረካን ጉድፍ እያየሽ ነዉን?
የኣግዚኣብሔር ቃል እንደዚህ ይላል፡ በምትጠፋ ነፍስ ደስ ኣይበልህ፡ ይላል፡ ይልቅስ ጸልይ ኣንተም ከሚጠፋው ኣትበልጥምና፡ በመጽሓፍ ቅዱስ በሮሜ ምዕራፍ 2 ፡ ኣንተ የምትፈርድ ሰው ሁሉ ሆይ የምታመካኘው የለህም ፡ በሌላው የምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኮንናለህና ፡ ኣንተው ፈራጁ እነዚያን ታደርጋለህና ፡ እንደዚሁም በሚያደርጉት ላይ የእግዚኣብሔር ፍርድ እውነተኛ እንደ ሆነ እንውቃለን። ኣንተም እንደዚ የሚያደርጉትን የምትፈርድ ፡ ያንም የምታደርግ ሰው ሆይ ኣንተ ከእግዚኣብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስሃልን? ወይስ የእግዚኣብሔር ቸርነት ወደ ንስሓ እንዲመራህ ሳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግስቱንም ብስለጠግነት ትንቃለህን? ነገር። ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሓ እንደማይገባ ልብህ የእግዚኣብሔርን ቅን ፈርድ በሚገለጥበት በቊጣ ቀን ቊጣህ በራስህ ላይ ታከማቻለህ፡ እያለ ይቀጥላል፡ ኣንቡቡትና ፡ የእግዚኣብሔርን ቃል ኣለማወቅ ደግሞ ፍርዱ ወደ እኛ እንዳይመለስ እንጠንቀቅ፡ የሆሊዉድ መንደዱ ግን የዲያብሎስ ስራ የሚሰራበት ቦታ የስንቶቹን ህይወት ያጠፋና ያበላሸ፡ የኢሊሙናቲ፡ የሰክረት ሶሳይቲ፡ የሁሉ ክፋት ምንጭ ነበርና እኔ በጣም እጸልይ ነበር እንኳን እንደ ሶዶምና ጎሞራ ሆነ፡ ኣምላኽ ትልቅ ነውና፡ እኛም ለራሳችን እንጠንቀቅ፡ ሃይማኖት ኣያድንምና፡ የሚያድነው ኣንድ እግዚኣብሔር ነው፡ እሱም መዳን በኣንዱ ልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፡ ሌላ በሰማይ ሆና በምድር ከእግዚኣብሔር የተሰጠን ኣዳኝ የለም። ነገ የእና ኣይደለምና፡ ይህንን ጌታ ተቀብለን ውደ ዕርፍቱ እንግባ፡ ሰላም ዕረፍት እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል ኣዳኛቹሁ ኣድርጋችሁ ብትቀበሉት እናንተም ቤተሰቦቻችሁም ትድናላችሁ፡ ጆሮ ያለው ይስማ፡ እግዚኣብሔርን በመስማት ተባረኩ።
የፍልስጤን ህፃናት እና የእናቶች እምባ ከዚህም በላይ ያመጣል በደል በምድር ላይ ከምንም በላይ ተስፋፍቷል 😔አሜሪካን እና አጋሮቷን አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋት ብዙዎች እያለቀሱ ጥቂቶች የሚስቁባት አለም
አሜን
በትክክል አላህአክበር
ሡብሀንአላሕ አላሁአክበር ያርብ
የምን ማሽቃበጥ ነው ወንድሞቻችን እርስበርስ እየተገዳደሉ አንተ/ች ስለ ፍልስጤም ታወራለህ/ሽ
@Angeloeshete ከአንተ በላይ የፍልስጤን ወንድሞቼ ጉዳይ ያሳስበኛል አረቄ ጠጥቶ ለሚጋደል ሰው ማንም አያዝንም የፍልስጤን ወንድሞቻችን ደማቸው ደማችን ስቃያቸው ስቃያችን ነው
ከሰዉ ሀያልነት የአሏህ ሀያልነት የበልጣል ለፍልስጤም ህፃናት እረሣብና ሠቆቃ እልቂት በነሡ ምክናየት ነዉ አላህ ሀዘንን በተለያየ ምክናየት ያመጣል አላህ በዳዮችን ይመነዳል በዳይም ተበዳይም ከመሆን አላል ይጠብቀን😢😢
እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ
የሆሊውዱ ተወናዋይ የሆነ የጋዛን ህዝቦች ጨፍጭፏቸው ቤታቸውን አቃጥሉ እያለ ይፎክር ነበር ዛሬ ቤቱ ሙሉ ወድሟል በቢሊየን የሚቆጠር ንብረቱ ጋር
ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ፈጣሪ አሏህ ! ለበዴለኞች የስራቸውን እየመናዳህ አሳየን !
ገና ለጌይና ለሊዝቢያን የሚመጣ በሽታ አለ አይግረማችው ፈጣሪ የኔ ክንደ ብርቱ እንደውም እንደስራቸው አላገኙም
😊😊😊😊😊😊❤
@@Sameira-k9lwhat is this
@@Sameira-k9lምን ያስቃል???
@@asterisayas8522 መቸ ሣኩ አዘኩጅ
በሉ አትፈላሰፉ
ገና ብዙ ተአምር ያሰየናል አላህ 😢
እስይ የፍልስጤም ሕፃነት እንባ ነው😢😢😢😢
ትክክል
በትክክክል
ትክክክክ😢
😂😂
Iwnet naw wallah😂
ተመስገን የፍልስጥኤማዉያንን ደም የአፍሪካዉያንደም ፈጣሪተበቀለልን አቦዱአአድርጉ ጨርሶእንዲያጠፋቸዉ
ትንደድ ያንዳት ይቺ ርኩስ ሰይጣን ይሮጣል እንጂ ፈጣሪን ማንም አይቀድምም ፈጣሪ ሲጥልም ሲመታም አይታይም ልቡ ላበጥ እንደዚህ ነው
አልሃምዱሊላህ ላ አላህ ምን የሳናል 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸.... ያዎንድሞቼ እንባ ነው 😢😢💔💔💔💔😢
ሁሉም ነገረ ተር አለወ በገዘ የፈፀሙት መለሰ ነወ🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
ፍትሃዊ የሆነው አላህ ፍርዱ ኢሀው ነው😊
አያቹህ ይህ ሁሉ የፈለስጢን እንባ ዱዓ ነው የሙስሊሞች ዱዓ ሁሌም ዋጋ አለው አላህ በዳይኞቺን ዝም አይልም ሱበሃን አላህ
በአሜሪካ ሰራሽ የጋዛ ህፃን የጋዛ ብልዲግ ስታወድም ሀያሉ ጌታ የጃን ሰጣት
☝☝☝☝☝😢😢😢
የራሷ አሮ የሰው ታማስላለች አቡዱላዚዝ ለሰው ከምትመኝ ስለ ራስህ ፀልይ
ሀይል የአላህ ብቻ ነው ማነው የሚያስቆመው ያላህን ቁጣ አልሀምዱሊላ ሀይላቸው የት አለ
እስይ እልል የአፈሪካን አገር እንባ ሂወት ፈጣሪ ቆጥሮ ቆጥሮ እጅን ሥለዘረጋባት በጣም ደስ ብሎኛል የአፍሪካዋን አረብ አገር ያፈረሱ ሂወት የቀጠፉ ሀብታቺን የመዘበሩ አገሮች ጠቅላላ ፈጣሪ ደግሞ እሣተ ገሞራዉን ያዝንባቸዉ ነቀርሶቺ እልልልልልልልልል
አልሃምዱሊሏሂ ይጨርሳቸዉ ያረብብብብ
የዱር እሳት አይደለም ወዳጄ አላህ ሲበቃላቸዉ ነዉ ☝️☝️☝️
የተባቱ ይብላው
የኢስራኤልም ናፈቀኝ 🤔
ወደ ፈጣሪ መጸለይ ነው ሌላ ምንም ሊያድን የሚችል ነገር የለም ፈጣሪ ይድረስላችሁ ይቅር በለን ማረን እንተ ትችላለህ ህዝብን እድን እባክህ ወዳንተ መልስን
ለስራኤል ያሁሉ ዶላር ስጥተው ለራሳቸው ውሀ አለቀባቸው ገና መቸ. የ አላህን ስጦታ ይቅመሱት
ቅዋው (ሃይሉ) የአላህ ሱብሃነ ታአላ ብቻ ነው ለፍልስጤን ህዝብ ጂሃነብ እናስገባቸዋለን ሲሉ አላህ ደግሞ የጂሃነብን በር ከቤታቸው ጀምሬላቸዋል በ24 ስአት ውስጥ ገና ምን አይተው
አልሃምዱሊላህ ደስስስ ስል አላህ ምን እሰነዋል ሁሉም የይጁን ያገኛል ተክብር አላሁ ወክባር
አፈር ብይ ደግሞ የአላህን ስም መጥራትሽ
እሰይ እሰይ አሜሪካ ይሄ ያንሳታል ይሄ የአላህ ቅጣት በትንሹ ነው እንደነሱ ክፉት የሰይጣን ኖች ሀገር ትውደም ውድመት ለአሜሪካ ውድቀት ለአሜሪካ አሚን
ትራንፕ ስልጣን ከያዝኩኝ ፍልስጤምን ገሀነም አደርጋታለሁ ብሎ ፎክሮ ነበር ምን አለበት ትራፕ በተቃጠለ ይህ ፀር ስላም
አልሀምዱሊላህ ተመስገን ጌታዬ ለፍልስጤማውያን እምባ እሳት ሆነባቸው አላህ ዬ ቅጣትህን አበርታባቸው ጋዛን ስኦል እናረጋለን ሲሉ ስኦልን እላያቸው ላይ አቀጣጠልክባቸው ጥራት ይገባህ የፍልስጤም የሶሪያ የአፍጋኒስታን የሊቢያ የኢራቅ የየመን ህፃናት አምላክ ቅጣትህን አበርታባቸው በአይሁድ ላይ ይቀጥላል እኛም ወደ ፈጣሪያችን እያለቀስን እናመሰግነዋለን አልሃምዱሊላህ
እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ
አሜሪካ የንጵሀን ደም ገና ትወድማለች ለጋዛ ያሠብሽው ለራሥሽ አረገው መቸም ቢሆን መጥፎ ሥራ ለራሥ ነው😅😅😅😅😅😅😂
ሙሉ በሙሉ በበላው አገሩን ሙስሊምጠሎች አላሀምዱ ሊላ
ገናመቼ ወደገሀነም እንቀይራታለን ሲሉ አሏህ አይቼግረውም እነሱ ትንሽየዋን ገሀነም አሣያቼው ገና ኢንሻአሏህ የሰላምን የነካ እኮ ጠቡ ከሀያሉ አላህ ሱ.ዓ ጋር ነው ጠቡ
እሳቱን ለማጥፋት ውሃ ከሚደፋ ፍልስጤማውያንን ይቅርታ ይጠይቁ አልያ ግን ውሃው ቤንዚን እየሆነነው
ኧረ ያቃጥላት አለማችን ላይ ሰላም እዳሰፍን ከሚያደርጉቱ በዋነኝነት እስዋ አይደለች አሁንም ፈጣሪ የበለጠ ያሳያቸው ማን አለብኝ የሚል ሁሉ ያሠየው የሚማሩበትም ያድርግልን ሰላም ለሀገራችን እንዲሁም ለሠው ዘር ሁሉ አላህ ሰላም ያስፍንልን
ሚሊየን 1000000 % አሜሪካ ብትጠፋ ዓለም ሠለም ትኖር ነበር ቻሉት እንግዲህ !!!! እኛማ አቅም የለን ።አቅሙ የፈጣሪ ነው ያፈሠሣችሁት የዓለም ህዝብ ደም ገና በዚህ አይድነቃችሁ አሜሪካኖች ምድረ ጭራቅ ሠው በላ !!!አነዴት ያማል ወይ አሣቱ እስኪ ኢራቃውያንን ሶሪያውያንን አፍጋናውያንን የመናውያንን ፍልስጤማውያንን ብዙ የአፍሪካና የአለም ሀገራት እንዲሁም የእናንተን አሻንጉሊት ሀገር የይኩሬንን ንፁሀን ዜጎችና ህፃናት አስታውሱበት ።!!!!ህመም ምን ያህል እንደሚያም ።አሜሪካኖች ገና ምኑ ??? ይዘንባል ዝናቡ ምድረ ሠይጣኒዝም ጨለማ አምላኪ ገና???
እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ይንሳሃ ሞትን ስጠን😢😢
ገዘን ገሀነም የረገለዉ የለዉ ጀሀናም አዬ ኤዉ ያተመኜዉ ደረሰለት ለረሱ
ጌታ ማረን አዎ አጥፍተናል ኀጣታችን እጅግ በዝቷል ይቅር በለን እኛ ከንቱ ሀጢያታችን በዝቷል ሆኖም ግን ታደገን ይቅር በለን!!!!!!
Esey
ቅጣት ማለት ይህ ነው ያጠፋ ሲቀጣ እንዲህ ነው // ሌላው እያጠፋ ያላጠፋው ሲቀጣ ሊያሳዝነን ይችል ያጠፋን ሁሉ ቅጣታችን ለመቀጠል መዘጋጀት አለብን
አያቹ እገዚያብሔር ይችላል በዮንሴን ታመልኳት የለ እሷ ታድናቹ
ሀብት እውቀት ጀግንነት ታዋቂነት ዘመናዊነት ላይ መመካት ፈጣሪን ያስረሳል እነሆ ፈጣሪ አቅሙ ከዚም የባሰነው....የዘመናዊነታቸው መገለጫ ውሻአቅፎ መተኛት ለውሻ መብት መሟገት ለሰውልጅ ክብር የሌላቸው....ንፁሀንን ፈጣሪ ይጠብቃቸው
ፍልስጤምን ምድራዊ ጀሀነም አራጋለሁ ያለው ትራፕ ሀገሩን ስነድ ማየቱ የአላህ ተአምር ነው እሳቱንም አይብረድላቸው ያረብ
Yes
@@Akremmahamadከአላህቅጣት. ትንሻናት
❤❤❤❤❤
አሚን
እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ
የጌታህም ቅጣት የከተሞችን ሰዎች እነሱ በዳዮች ሲሆኑ በቀጣቸው ጊዜ እንደዚህ ነው፡፡ ቅጣቱ በእርግጥ አሳማሚ ብርቱ ነው፡፡
ገና መንበረ ስልጣኑን ሳይዝ ፍልስጤምን አጠፋለሁ አለ ገና ምንአይቶ እምባ
እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ
@AddisBaddis ሂድና ጠብቃት
አምላክ ሁሉን ማድረግ ይችላል!!..... ሁሉም ሀገር ሰላም ይሁን!.... እናጠፋችሁአል አትበሉ እናንተንም ማጥፋት ሚችል ኃይል መኖሩን አስታውሱ!!
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
አላህ ፍትህ አያዛባም እሳቱ እንደኔ ፍላጎት ሙሉ አሜሪካ ቢያዳርስ ደስ ይለኛል ፣አገሬ እርስ በርስ አጋጭተው በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው እራሀብና ሰቆቃ የአሜሪካ ሴራ ነው በምራብ ወለጋም ያለው ቢሆን ፣ነገር ግን የኛም ባንዳዎች ጀሀነም ይግቡ
እነ ሁሉ ኬኛ እግዚአብሔር ያጥፋችሁ
የወለጋ ንፁሃን ህዝብ እንባና ደም በዱንያ ያሳዬን ኢንሻ አላህ ሁሉም ሀይል የአላህ ብቻ ነው ጥራት ይገባው
የት አባታቸው የፍልስጢን ህጻናት ደምነው።
አላህ ይበቀላቸው ሰው ባይችላቸው አላህ ሁሉን ተመልካች ነው ሲያንሳቸው ነው።።።
ሚሊዮን ዶላሮች እያወጡ የፍልስጤምን ህፃናት ሴቶች አረጋውያን ሲያስደበድቡ ነበር ይቻሉት ከፈጣሪ ነዉ ከኢራን ወይም ከሰሜን ኮሪያን አይደለም
ጋዛን ገሀነብ አደረገዋለሁ ብሎ ነበር
በ እግዚአብሔር ላይ ማላገጥ ውጤቱ እህን መሰል አደጋ እንደሚያመጣብን ምን ያህላችን ነን እየተረዳን ያለነው እግዚአብሔር ድጋሚ የ ህቅርታ ዕድል እንድህ ሰጠን እንፀልይ 🙏
ልንጠፋ ነው መሰለኝ አሁንስ ያረቢ ከራህመትህ አታርቀኝ
ወንድሜ የሞተልህን እየሱስ ጌታ መሆኑን እመን!
አግዚአብሔር ያትርፍሽ
አልልልልልልልልልል😂😂😂😂😂
EEEEEEEEELLLLLLLLLLLL👨🍳💃💃💃💃💃
በንፁሀን ዴም የሚሳለቅ ሁሉ ተራው ይድረሳቸው
ኢትዬጰይ እጆቾን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች አመሰግናለሁ ሳትጨርሱ የሰይጣን ቀን ከዛም የእግዜር ቀን ይህ ሁሉ ነውጥ የባቢሎን ነው ማርይም የለችም ይለው ማነው😅😢🎉😂❤😊❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የሶሪያ የሊቢያ የፍልስጤም እንባ ግድያ ደም መፍሰስ ገና አሜሪካ ትጠፋለች ሃያል ነኝ ስትል አልነበር አላህ❤❤❤❤ወክበር❤
አሜሪካ ትንደድ የድሃ አምላክ አይተኛም የፋሊስጤም ህፆናት ነብስ አይተኛም ያ
እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠብቅ
ጌታሆይ በቃ በለን እባክህ ሐጥያታችን በዛ ማረን
አባት ሆይ ይቅር በለን ! የሃጥያታችን ብዛት እግዚአብሔርን አስቆጣን ይኸው ከላይና ከታች እየነደደብን ነው:: በቃ በለን::
እግዚአብሔር በምቾት እንድንኖር እውቀት ሰሰጠን እኛ እውቀታችን እርስ በረስ እንድንጨራረስ ተጠቀምንበት እግዚአብሔርም ተቆጣ: አቤቱ ማረን!
እሰይ የሰደት አስከፊነትን እስኪ ይቅመሱት
አላህ ሁክብር ያአልህ ውታድር ሚሳሂል አይፈልግም ታንክ አይፈልግም ያስውልጅ ተማር
ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልን🙏🙏🙏እስቲ የነሱ ሀያልነት ሲያስጥለቸው እናያለን....አሻፈረኝ ብሎ ዋጋውን እንዳገኘው ፈርኦን ለፈጣሪ ካልተንበረከኩ ገና ብዙ እናያለን
አልሀምዱሊላህ ገና መቸ ይነዳሉ የሚስኪኖች እባ ይፈርዳል
እስካሁንም የአላህ ችሎታ ነውጅ እደኛ ወንጀል ቢሆን በኢትዮ ምድር ያስፈራል የሚፈጠረው
ይክደውልነውአላህለተበዳይነው
ግንአደኛአይቸኩልም
ገና ብዙ ከአላህ በላ ይጠብቃታል የሙስሊሙ ድሮም ጠብ አይልም በተለይ የፍልፄም
ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ሊመለስ ነው
ሰላም ለአለም በሙሉ ያረብ
አላሁ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ ፍልስጤምን ገሀነብ አደርጋለሁ ሲሉ አላህ ለእነርሱ አደርገላቸው ።
አምላክሽ የሙስሊሞች አምላክ ብቻ ነው እንዳ 😂😂ጅል
የግፍብዛት ናከአላህማፈንገጥ ጥመትክፍያውይህነው እኛም ወደራሳችን ተመልሰን ከወንጀል ከጠነባው ዘረኝነት፣እኔብቻበልቼልኑርማለት ትተን ሰውነትንእንላበስ አውሬነትንመተውና፣አሊሞችን መናቅከመስጅዳቸውማፈናቀል መተው፣ስልጣንና ዘረኝነትጥንብናቸው የአፋሩምልክት ነው።
የስው እባ አለባቸው እየቀጣቸው ስው ግን አይሙት ለጋዛ እየጮው ነው
አለምን በሰቆቃ የምታባላዋ አሜሪካ ነደደች😁😁
ስሙ እስኪ ወንድሞች በሃይማኖት ተወክለን ማውራት ሳይሆ ስለ ፍጡር ብለን ብንፀልይና ብንራራ ነው ፍትሀዊና የእግዝአብሄር ትእዛዝ በሃይማኖት ተወክለን ካወራንማ የተኛዋ የዓረብ ዓለምናት ለክርስትያን ህዝብ በጥሩ አይን የምትመለከት ስንት ሴቶች የድሃ የገበሬ ልጆች ነው ስንት ዓመት ሰርተው ያለ ደሞዝ የተሸኙ ስንት እህቶች ከፎቅ የተወረወሩ ስንት ናቸው ያበዱ ምግባራቸው ይሄ ነው ተብሎ ሊነገር አይችልም ግን ለእግዝአቢሄር ከመንገር ውጪ ምንም ማረግ አይቻልምና እናንተም በሰው መከራና ሀዘን አትደሰቱ
አሜሪካ የእጃቸውን ነው ያገኙት ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈፅሙ እኛ የበላይ ነን እያሉ ሲያሳቸው ነው
ገና ምን አይታ ገና ትወድማለች
የጋዛ ውስጥ የሚሰራውን ግፍ ዝም ያለ አለም ዋጋ ይከፍላል
ጋዛን፣የጀሐነምእሣትአርምጋታለሑሢል፣በራሡ፣ሐገራይ፣አረገለት፣ትራፕ፣፣እኳን፣ይጨምርላቸው፣የሦሪያ፣የፍልሥጤም፣የአፋግሥታን፣የሊቢያ፣የየመን፣፣የሥቱን፣ሠውደም፣ነው፣ደውሓያፈሠሠችው፣አሜሪካ፣ይጨምርላቸው፣እሠይይይይ
እንዴት ታላቋ አሜሪካ እሳቱን መቆጣጠር ተሳናት ትራምፕ እንኳን በሰላም መጣህ ደሀውን ለማባረር ስትዝት ሌላ የቤት ሥራ
ታላቅ አላህ ብቻ ና ብቻ ነዉ
አይ የኔአአህት. ለትልቅም ትልቅአለዉ. አዉ
ገና ምን አየች አሜሪካ ይሄ ጅማሬው ነው አለ ገና ይቀጥላል የፍልስጤሞች እምባ
እግዚአብሔር ታግስዋል ያሰውን ደም ለሴጣን እያገበሩ እስከ መቸ እኔ ሀለኛነኝ ጉራውስ እስከመቸ ቤተመቅደሱ ዳኪራ ቤትስ እስከ መቼ አምላክ ከተነሳ ሚያሸንፈው ያለም የንፁህ ህፃናት ደም ሀጥያታችን ሞልቶ ፈስዋል
ይህ.የአላህ.ቁጣ.ነው.መች.ሆናቸው.ገና.ያያሉ.
ይሄ ሁሉ የምናየው ለማመን የሚያሰቸግር ሰቆቃ የሰው ልጅ የግፍና የክፋት ውጤት ነው ገና ብዙ መከራ ይጠብቀናል
አሽቃባጭ የሰሩት ግፍ ነው አትልም ?
በጋዛ ያደረሱት የህፃናት እንባና ኡኡታ የንፁሃን እልቂት አላህ እያስከፈላቸው ነው አትልም ?