😭😭😭ልጆቼን እንዴት ላሳድግ😭😭😭 10 ብር ብቻ ይዞ የመጣው ና ብዙ ልጆችን የሚያሳድገው ጉባኤውን ያስለቀሱት የአባት ና ልጅ አሳዛኝ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 249

  • @GezahegnGeno
    @GezahegnGeno 9 місяців тому +25

    ድህነትና የድህነት መናፍስቶች ከኔና ከዘሮቼ ለዘላለም በኢየሱስ ስም ተባረረ!!!

    • @SelamB711
      @SelamB711 8 місяців тому

      amen byesusem❤

    • @GgWobilo
      @GgWobilo 8 місяців тому

      Amen

  • @GirmaKiphe
    @GirmaKiphe 9 місяців тому +5

    ጌታ ይባረክ በነብያት እግዚአብሔር ሆኖ ምስጢር የምገልጥ እግዚአብሔር ይባረክ prophet papa በጣም እጅግ አድርጌ እውዳለው አንተን ለምድር ቀብቶ ስላሲነሳ እግዚአብሔር እጅግ አደርጌ አመሰግናለው ❤❤❤❤❤❤

  • @bizuworktsadiku3861
    @bizuworktsadiku3861 9 місяців тому +5

    ፕሮፊት ጉባኤው በሙሉ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ለተቸገረ መርዳትን በውስጣችሁ ያስቀመጠ እግዚአብሔር ስሙ ይክበርነብሴ ዘለለች ስለተድረገለት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @asnakechdiro9403
    @asnakechdiro9403 9 місяців тому +2

    እንደአንተ ያሉ አገልጋዮች በእዉነት ሃገራችን ያስፈልጓታል ጌታ ይባርከህ!

  • @AlmihileAlmi
    @AlmihileAlmi 8 місяців тому

    እግዚአብሔር መልካም እረኛ ነው ። ለሚታመኑበት ታማኝ እውነተኛ አምላክ ነው ክብር ለእርሱ ይሁን ስሙ ይባረክ።

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 8 місяців тому

    ክብር ሁሉ ለጀግናው ለኢየሱስ ይሁን
    ሀሌሉያ አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንን
    ኢየሱስ ሁሉ ይችላል የደሰታችን ምንጭ ሰሙ ይባረክ
    ❤❤ነብይ❤❤ዘመንህ❤ይባረክ❤❤በኢየሱስም❤

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 16 днів тому

    ተባረክ ሚራክል ጌታ እየሱስ
    አንተንና ቤተሠብህን ይባርክ
    በጣም እወድሃለሁ

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 9 місяців тому +2

    Thank you prophet your testimony touched my heart. There are so many ppl that need immediate help. may God bless your ministry. Of course, the reward is from above.

  • @EyuuTaff
    @EyuuTaff 2 місяці тому

    እኔ ከጌታ አይደለሁም ያንተ ፀሎት ያስፈልገኛል።የአግዚአብሔር ነብይ ፀልይልኝ ከጌታ መሆን እፈልጋለሁ?

  • @YitagesuZegeye
    @YitagesuZegeye 4 місяці тому

    በእንባ ታጅበን ነው ያየነው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @يسراءال
    @يسراءال 9 місяців тому

    አንተሠው ተባረክ ትንሽ ነገር አድርገው ብዙ ከሚያወሩ አንተ ትለያለህ ተባረክ❤❤❤

  • @haregutseggai4916
    @haregutseggai4916 9 місяців тому +2

    God bless you Man of God Prophet Miracle Teka 🙏 ❤you 🎉

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 8 місяців тому

    papa በጣም የተለየህ ነው ስላለህልን እግዛብሄር ይመስገን❤❤❤❤

  • @wuba3439
    @wuba3439 8 місяців тому

    የድህነትና የጉስቁልና ቀንበር በጌታ በኢየሱስ ስም ከጨንቃችሁ ላይ ይሰበር 🙋👏👏🙇🙇🤲🤲🙏🙏

  • @MesfinAlemayehu-wk5ey
    @MesfinAlemayehu-wk5ey 6 місяців тому

    ነቢይ ሚራክል ጌታ ለሱሉልታው ሰው ደረሰለት።ለድኃ የሚሰጥ የተባረከ ነው። አንድ ትልቅ ፕሮጀክት ጀምሬአለሁ። ፍቃድም ተሰጥቶኛል። ከባድ ተግዳሮት አለብኝ ፀልይልኝ።

  • @MiracleGeja
    @MiracleGeja 9 місяців тому +1

    Geta hoyi ante ene kebeshita ibakih prophet bekul iyNi🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 8 місяців тому

    ሰው ግን ለምን እየሰማአሜን አይልም ድህነትን ትወዱታላችሁ መሰለኝ ሲል አሜን ይላሉ ወጋሁ

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 9 місяців тому

    የግዛቤር ሰው ጌታ ብርክ ያርግ አተን የሰጠን አምላክ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @magiccell334
    @magiccell334 9 місяців тому

    ጌታ እግዚአብሔር አሳባችሁን ያሳካላችሁ ታባረክ ናብይ እድሜ ይስጥልኝ ሃሌሉያ

  • @KokoKoko-d6c
    @KokoKoko-d6c 8 місяців тому

    Zemenhi yibarek prophet Mirakel andi Ken enem wod Hagere sigeba emetalew 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💜💜💙💙💚💚💕🤲🤲🌹🌹🇦🇪✔️

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry 7 місяців тому

    ጌታ አሁንም ፍቅሩን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abel5827
    @abel5827 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ቅበቱን ጨምሮ ያብዛልህ
    እባክህ ለኔም ጸልይልኝ እግዚአብሔር ይሰማሃል

  • @Afiinifo
    @Afiinifo 9 місяців тому

    ለጌታ ስትሉ ለነብዩ አሳዩልኝ
    እባክህን እባክህን የጌታ ሰዉ ፀልልኝ
    የእግዝአብሄር ሰዉ ሚራክል እባክህን
    ፀልልኝ ለ8 አመት ወታደር ቤት ኖሪያለሁ አሁንም ነኝ
    ግን ፈተና በጣም እየበዛብኝ ነዉ
    የጌታ ሰዉ ምንም የለኝም ቤተ ባዶነዉ
    ባለቤተ ነንና ልጀንም ምንም ላደርግላቸዉ አልቻልኩኝም
    በየወሩ ትንሽዬ ብትሆንም ደመወዝ እቀበላለሁ ነገር ግን በረከት የለኝም
    በረከተን የሚዉጥ መንፈስ እንዳለብኝ አዉቀዋለሁ ወደ አንተ መምጣት እፈልጋለሁ፡፡
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @RomanZenebe-q4g
    @RomanZenebe-q4g 10 днів тому

    አቤት እየሱስ የሆድን እሚያዉቅ ጌታ በእንባ ነዉ ሰከታተል የነበረዉ እረ እየሱስ ልዩ ነዉ

  • @ZewudinehZeleke
    @ZewudinehZeleke 11 днів тому

    Amen amenn amenn yegzhbare saw getta yebarike

  • @alexmulualem2985
    @alexmulualem2985 9 місяців тому

    ለምንድነው አንተን ዝም ብየ እምወድህ የእግዚአብሔር ሰው

  • @tegbarucanido9740
    @tegbarucanido9740 9 місяців тому

    አሜን ድህነት ከእኔ እና ከዘሬ በጌታ በኢየሱስ ስም ሃይል ለዘለዓለም እንድነቀል ❤🎉❤🎉❤

  • @YorsaliemMa
    @YorsaliemMa 8 місяців тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ሁላቹም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የግዛቢሄር ቤተሰቦች

  • @TarekegnUrgesa
    @TarekegnUrgesa 6 місяців тому +1

    ኢየሱስ ጌታ ኖው።

  • @MasrahMassy
    @MasrahMassy 2 місяці тому

    Getta tarik keyari😢😢😢Ameeen Ameeen Ameeen ❤❤❤❤kibir le eyesus yihun tebarek ye egiziabiher sewu bexam ewodalew❤❤❤

  • @afewerkisium986
    @afewerkisium986 2 місяці тому

    Woooow, praise God 👏 🙌 🙏
    ❤️ amazing prophecy

  • @fhjghjj1401
    @fhjghjj1401 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ስም ተባርክ ጌታ ይባርካችሁ ❤❤

  • @mariajouani2847
    @mariajouani2847 9 місяців тому

    How wonderful is the young man's testimony .The Mighty God will bless him.Amen

  • @GezahagniBanti
    @GezahagniBanti Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢያሱስ ይባረክ

  • @GannatTashoma
    @GannatTashoma 4 місяці тому +1

    Amen 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @meseret9004
    @meseret9004 3 місяці тому

    Ameeeeeeeeen❤❤❤❤ maqaa yeesusiiniii naf ta e jiraaaa

  • @Misgana-o5f
    @Misgana-o5f 9 місяців тому

    የእግዚአብሔር እጅ ሲገለጥ ሁሉም ተራ ይሆናል።

  • @GghyhGhuu-zu1wqMesk
    @GghyhGhuu-zu1wqMesk 8 місяців тому

    አሜን ለ እግዚአብሔር የማይቻል የለም ስሙ ቡሩክ ይሁን ኡፍፍፍፍፍ

  • @DanielDebas-s2q
    @DanielDebas-s2q 9 місяців тому

    keber hulu le egziabher yehun prophet geta abzeto yasfah kemiwedek beley meleshe wededkuh in jesus name 🙏🙏🙏🔥🔥🔥❤❤❤

  • @mahome8623
    @mahome8623 9 місяців тому

    I have no word,just stay blessed brother.

  • @MazkanTordd
    @MazkanTordd 3 місяці тому

    Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @MercyHabte-pf7ln
    @MercyHabte-pf7ln 9 місяців тому

    ነብይ ሚራክል በጣም ነው የምወድህ ለትውልዱ መፍትሔ አድርጎ እግዚአብሔር ስላስነሳህ ስሙን እባርከዋለሁ❤❤️❤️‍🔥🔥🙏🙏

  • @ashertilahun1306
    @ashertilahun1306 2 місяці тому

    ሚረክል አንተን የሰጠን የተመሰገነ ይሁን!

  • @betelhemlambebo
    @betelhemlambebo Місяць тому

    Ye e/r sew zamenih yibarek❤❤❤ be iniba new yecheresiku

  • @RaheM-l1v
    @RaheM-l1v 2 місяці тому

    ወይኔየኔልዩአባትአተትልቅ ነህስምህይባረክ

  • @mahletdereje8144
    @mahletdereje8144 9 місяців тому

    Geta Eysus abezeto yebarekh yebzalh ❤❤❤

  • @DasalchElyise
    @DasalchElyise 9 місяців тому +1

    በተዛገው ቤት መግባት ተውቃሌህ የነብይ ሚራክል አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤god GOD❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aklilu-xm1dl
    @Aklilu-xm1dl 8 місяців тому +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @martasila5996
    @martasila5996 7 місяців тому

    May God reward all the people who bless the family.

  • @asnakechdiro9403
    @asnakechdiro9403 9 місяців тому +2

    የ ነበያት ጉባዔ/ነብይ/ያለበት ጉባዔ መፍቴ እና አቅጣጫ ያስይዛል፡፡

  • @GenetGirmay-j9q
    @GenetGirmay-j9q 5 місяців тому

    ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰዉ

  • @JituTasfayegmail.com123
    @JituTasfayegmail.com123 9 місяців тому

    Tebarek prophet ❤❤❤❤🎉🎉

  • @tarikuabdurahman7276
    @tarikuabdurahman7276 7 місяців тому

    አሜን ለቃቹ ይዱ ድህነት ለዘላለም ጥፋ

  • @destaabera-qb6jr
    @destaabera-qb6jr 9 місяців тому +1

    God bless you ❤🎉🎉🎉❤

  • @MazkanTordd
    @MazkanTordd 3 місяці тому

    Amen amenn amen amen amen amen amen amen

  • @abiroabrham3140
    @abiroabrham3140 8 місяців тому

    እ/ር እወነትኛ አምላክ ነው

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 8 місяців тому

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤

  • @senigebre7655
    @senigebre7655 9 місяців тому

    Kbri namlak tebarek prophet

  • @keenyalolaanwaaqa4215
    @keenyalolaanwaaqa4215 6 місяців тому +1

    Yetabarak saw

  • @LemlemBerhe-d3t
    @LemlemBerhe-d3t 3 місяці тому

    Tebarek mirakle

  • @YeshiYeshi-hs3ch
    @YeshiYeshi-hs3ch 9 місяців тому

    Amen Amen Thank you 🙏🙏

  • @Tamnechdesuyegetalij
    @Tamnechdesuyegetalij 9 місяців тому

    Amen Amen Amen tebarki 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @MdXo-yb9vw
    @MdXo-yb9vw 8 місяців тому

    Shalom amennnn
    Dad tebarek 🥰🥰🥰

  • @ProphetRamseyBashu
    @ProphetRamseyBashu 9 місяців тому

    እወድሃለሁ ነቢይ ዘመንህ ይባረክ ። በቪዲዮ ስር የፕሮግራም ቀናት ቢቀመጥ

  • @Meron-g4i
    @Meron-g4i 8 місяців тому

    Tebarek ye geta sawu

  • @Fatima-ti9km
    @Fatima-ti9km 8 місяців тому

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeee Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeee

  • @akalnehteka872
    @akalnehteka872 8 місяців тому

    Ufff geta hoy tebarek

  • @bellagualu-uh6nf
    @bellagualu-uh6nf 8 місяців тому +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeen

  • @istoreplus5691
    @istoreplus5691 9 місяців тому

    Geta yiredagnale inem kegonachu negn berta tebarki

  • @MohamadPhone-q5q
    @MohamadPhone-q5q 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 9 місяців тому

    አምላኬ ይባርክ አሜን

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es 9 місяців тому

    ጌታ ይባርኮ❤❤❤

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 9 місяців тому

    Yedhnet qember beyesusim yeferese yhun Amennnn❤❤❤❤❤

  • @wineebekale3676
    @wineebekale3676 9 місяців тому

    Yen abate yechelale geta abezto yebarkeghe ❤❤❤

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 9 місяців тому

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @Etenesh-e1m
    @Etenesh-e1m 3 місяці тому

    Geta yibarek❤❤

  • @NaziretiMerikine
    @NaziretiMerikine 5 днів тому

    የኔ የሱስ 😢😢😢😢😢☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Brekenesh
    @Brekenesh 9 місяців тому

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የደህንነት መንፈስ ከኢትዮጵያ ተባረረ ተባረረ በኢየሱስ ስም ላይ መለስ ተባረረ

  • @ttlove618
    @ttlove618 9 місяців тому

    እንኳን ጌታ እየሱስ ደረስልህ ወንድሜ

  • @BeirukUae
    @BeirukUae 8 місяців тому

    Amen Amen tebareki😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dagimdagi5054
    @dagimdagi5054 9 місяців тому

    የኔ አባት ጌታ ይርዳል

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 8 місяців тому

    አሜንንን ❤አሜንንን ❤አሜንንን ❤አሜንንን ❤አሜንንን ❤አሜንንን ❤

  • @MarneshAbdel
    @MarneshAbdel 9 місяців тому +1

    amen.amen.amen

  • @Dami2333-ky9bl
    @Dami2333-ky9bl 8 місяців тому

    Ameeeeeen Ameeeeeeeen Tebarkii

  • @beklch
    @beklch 9 місяців тому +2

    ይቻላል ጌታ

    • @beklch
      @beklch 9 місяців тому

      ነገር ሁለ እግዚአብሔር እጆ ነው

    • @beklch
      @beklch 8 місяців тому

      አሜን

  • @iworldapp6955
    @iworldapp6955 8 місяців тому

    ተባረክ

  • @tarik9460
    @tarik9460 9 місяців тому

    አሜን በየሱስ ስም

  • @TadeleGuye
    @TadeleGuye 3 місяці тому

    Amennn prophet !!!!!

  • @esayasseifu5569
    @esayasseifu5569 9 місяців тому

    God bless u

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 8 місяців тому

    Dehnet yemeta Amenn

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 8 місяців тому

    Aman...eysus..enanim...atlefegni🙏🙏🙏

  • @Wogayo
    @Wogayo 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ufeeeeee ameeeen ufeeeeee ameeeen ufeeeeee ameeeen Ameeeen tebareki tebareki tebareki papa❤❤❤❤

  • @DilagegnehuFikadu
    @DilagegnehuFikadu 9 місяців тому

    አሜን papa❤

  • @sahayibuzeehunde4986
    @sahayibuzeehunde4986 3 місяці тому

    Amen ameen ameen ameen ameen ameen taberkii 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GezahegnGeno
    @GezahegnGeno 9 місяців тому

    ኣሜን!!!

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 9 місяців тому

    Geta abzto yebarkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ifallinlovewithlordjesus7020
    @ifallinlovewithlordjesus7020 9 місяців тому

    AMEN AMEN AMEN IN JESUS NAME AMEN

  • @FireTadese-qr5op
    @FireTadese-qr5op 7 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤

  • @TihitinaTesfaye-w1b
    @TihitinaTesfaye-w1b 9 місяців тому

    Nebiy enem temesasayi chigir wust newu yalehut ibakih tseliyilign.

  • @PasterBuruk
    @PasterBuruk 9 місяців тому

    አሜን