Please make correction on your statement; Oriental Orthodox Churches: These are the churches that accept only the first three Ecumenical Councils (Nicaea, Constantinople, and Ephesus) and are distinct from Eastern Orthodox Churches. They include: Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Eritrean Orthodox Tewahedo Church Coptic Orthodox Church of Alexandria (Egypt) Armenian Apostolic Church Syriac Orthodox Church Malankara Orthodox Syrian Church (India) Eastern Orthodox Churches: These churches accept the first seven Ecumenical Councils and are distinct from the Oriental Orthodox. Notable examples include: Russian Orthodox Church Greek Orthodox Church Serbian Orthodox Church Romanian Orthodox Church Bulgarian Orthodox Church This distinction is based on theological and historical differences, primarily the disagreement over the nature of Christ as defined in the Council of Chalcedon (451 AD), which the Oriental Orthodox Churches rejected.
ሰይፉ ጀግና ነዉ ልቡ ንፁ ነዉ ክፉ አይንካዉ 🤲🤲🤲🤲🤲
ብጹ አቡነ ቅስጦስ በረከታቸው ይደርብን እድሜ ጤና ይስጣቸው።
እናመሰግናለን በርታ ❤❤❤❤❤
እዉነት ይሄ ሠዉዬ ልክ ማሥገባት አለብን እዉነት መታሠር አለበት እግዚአብሔር ሆድህን ይቅደደዉ 😢😢😢😢😢😢
ክቡር አቶ ሰይፍ ድንቅ ኢትዮጵያዊ! የብዙዎች መጽናኛና መዝናኛ!!!
እንኳን ደና መጣህልን ወንድማችን🙏
እናመስግናለን በርታ አርያ❤
በእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት ላይ የድፍረት ተግባር መፈጸም እና በንዋየቅዱሳት ላይ ማሾፍ ዋጋ ያስከፍላል፣ መቅሠፍት ያመጣል። መናፍቃን አደብ ግዙ!
እንዴቸርነት ይሁን ልኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
እንዴቸርነት ይሁን ልኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏ስለ ኤርትራ ደስ ብሎኛል ⛪️⛪️❤️🙏🤲⛪️🌹🙏🙏🙏😊
አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትሀእ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ
እንኳን አብሮ አደረስን
አርአያ-የምትሰጠን መረጃ በጣም ጥሩ ነው። በርታ! አንዳንዴ የሚያናድድ ነገር ስትገመግምና ስትተነትን ስሜታዊ ትሆናለህና ራስን ለመቆጣጠር ሞክር።
ሰላም ወንድማቺን እንኩዋን በደህና መጣህ ❤️❤️❤️
Amen
ሁላችሁም you tube ላይ Day 7,ኤሶፕ ኢትዮጵያ እና ሳድስ ሚዲያን ተቀላቀሉ💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
አሁን እኮ አባት የለንም😭😭😭😭😭💔
አሁነንም መሰቀሉን አንሱልን
ልጆች ልጆች የዛሬ አበባዎች ቅኖች! እኛ አዛውንቶች እውነት እንነገራችኋለን! ከንጉሱ ዘመን ጴንጤዎች ሲደበደቡና ወላጆቻቸው ከእድር ሲገለሉ፥ መቃብር ሲከለከሉ፥ በዱኑ ተቆፍሮ ሲወጣ ምን ተብሎ ነበር! እግዚአብሔር እሳት ነው!!!
ይገርማል ከኤርትራ ጋር ዲያብሎስ ቢለያየንም ሰላም ተፈጥሮም አልነበር ለምን ተወካይ አልሄደም? ምኑ ላይ ነው እህት ቤተክርስቲያን መባሉ:: ፖለቲከኞች በራሳቸው ጥቅም ለያዩን እንጂ እኛ አንድ ነን
ጂል ያልበሰላችሁ ወተት የምትጠጡ ሕፃናት ጴጤዎች! የት ነው ያደጋችሁ እንኳን ድንጋይ መሳደብ ኃጢያት ነው!
❤❤❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
💖💖💖💖💖
❤🎉🎉🎉🎉
እህት አይደሉም ሩሲያ ና ግሪክ አስተካክል?
የዚህ ሁሉ ችግር ሀገረ መንግስቱ የተሰራው በእኛ ነው የሚል እሳቤ ስላላቸው ነው ግን ነገስ ወገኖቼ የማነው?
አታልቅሱ ምን ማድረግ ይቻላል እደሆነ ሰብሳቢ አባት የለንም
ወዳጀ ማንም ስለአንተ ንስሀ አይገባልህም አንተ ትልቅ ሰዉ ነህ ለራስህ ንስሀ ግባ ዮሐንስ ወንጌልን 9÷21 ን አንብብ
ኤትራ አልጠራቻቸው እንደሆን?
ሰውየው በሕግ ቁጥጥር ቢውል ለራሱ ጥሩ ነው! ለምን ቢሉ መረን ጥበብ ስለጎዳለው ይታረም!!!
ወደ 13መስቀል ነው ያለው ብለው አንድ አባት ተናግረዋል ስለዚህ እሱ ይማረን
Beretta jegenawu Wendemachin kegonehe eskemote deres lemekome zegeju yehonene bezu alegn
ቤተክርስቲያን ጠላቷቿ እራሷ ውስጥ ያደጎ የተሰገሰጎ ናአቸው እነዚ የእናት ጡት ነካሾች ለእግዚአብሔር ያላደሩ አሳሞች እንደነዚ እየነጠለ ያውጣቸው ከዛ ወተው ለሚናገሩት ለሚሰሩት ክፉ ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ይፋረዳቸው
እንካንአብሮአደረሰንውድማችንአርእያላተምሰላምክይብዛልንእናመሰግንሀለን🎉🎉
ደም አልቅሰ የናተን አማ መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳየን የኦቶዶስ ልብሰ ለብሶ ተመስሰላችሁ ኦቶዶስን ያቆሸሻችሁ ቢመሰላችሁ ንፂት ናት ከናቴ ሃይማኖቴ ኦቶዶስ አናቴ😮
ድንጋይ ያርጋቸው እንደ ሶዶም ሰዎች የእርስ በርስ ጦርነትና መጠላላት አንሶን አሁን ደግሞ በሃይማኖታችን መጡብን? ሰላማዊውን ምእመን እንደ ንብ እንዲወጣ እየገፋፉት ነው ምናይነት ነውረኞች ናቸው?
አዎ እንባዬ ጎርፍ ሆኖ ይውሰድህ ለፈጣሪ ሰጥቼአለሁ
ጋዝጠኛ አርእያ በኦርቶዶክስ ላይ የተለያዩ አጀንዳ እያመጡ ህዝቡ በዛነገር እንዴት እንዲህ ይሆናል እያለ እርስ በርሱ ጸብን እንዲያነሳ የተሴራ ነው ስለዚህ የጸብን መንፈስ በማርገብ ለራሱ ለፈጠረን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አንተ ፍረድ ብሎ አሳልፎ መስጠት ውጤት ያመጣል ነገር ገን ህግ በሌለበት በህግ መጠየቅ ማሰብ ሌላ አጀንዳ ፍጠሩ ማለት ነው! አባቶችም ሳይቃዎሙ ቀርተው አይመስለኝም ! ውጤቱን ምን እንደሆነ ስለሚያቁ ነው ስለዚ የአባቶቻችን ሃዘንና በለቅሶ የሚጸልዩት ለማየት ያብቃን ከክስ ይልቅ የፈጠረን አምላክን ዳኝነት መጠበቁ ትልቅ ጥበብ ነው ያለበለዚያ መበሻሸቅ ይሆንና መከራችን ይበዛል ! ስለዚ ሁላችንም በጸሎት እንትጋ ሁሉም አልፎ እስከሚነጋ!!
በምን በኩል ይሂዱ
Lijitiwa yedanechiw be alem ayidelem...yedanechiw be egiziyabher nw....
🛑🛑 Ante ashkabach ertra mnamn mtlew ager yebetenu sewochn shokaka
ሌላዉ ብዙዉን ጊዜ ስለኦርቶዶክስ ስትከራከር እሰማሀለሁ በተለይ ስለአባቶች ስለመላዕክት ስለገድላት ብዙ ታወራለህ ያልገባህ ግን ሌሎች ሰወች የኦርቶዶክስን እምነት የሚዐቹት ከአስተምሯ ነዉ ቤተክርስቲያን የምታስተምረዉን መጽሐፍ ነዉ የሚያነቢት ከመጽሐፍ ቅዱስ ዉጭ የሆነ መጽሐፍ ቅዱስን የሚቃረን የሚሻለዉ ግን ማስተካከል ነዉ ብዙ የሚስተካከሉ ከወንጌል ይልቅ ሰዎች ወደ ባአድ አምልኰ የሚወስዱ ስለዚህ መለፍለፍ ዋጋ የለዉም ገና ብዙ ታያለህ ይህ አሸን ክታብ ኰተታ ኰተት ይወገዳል መዳን በሌላ በማንም የለም የሐዋርያት ሥራ 4÷12 ኢየሱ ብቻዉን አዳኝ ነዉ
ጅል ኮተትስ አንተ ነህ አንተ ኦርቶዶክስን አስተምሮ የላትም ትላለህ ስንዱ እመቤት ናት
Abatoch yelem , kalum gedam nachew, ketema Yale ye mengst teketari new
እሳቻውን ማሳት መቀጸፍ ነው።
እባካችሁ ተሰነክላችሁ አታሰናክሉን አታስቀጽፉን ተው።
❤😂❤😂❤
ይቅርታ ወገኖቼ የእነ እንብላው ማህበር ነው እንዴ ቅዱስ ሲኖዶስን የሞላውና ሁለት ማሊያ ለብሰው ከጠላት ጋር አብረው እንቅልፍ አጥተው የሚሠሩት ይሆናል ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም በየ ዓውደ ምህረቱ ላይ የደብሩ ልማት ኮሚቴ እያሉ ገንዘብ አምጡ ሲሉና የፈለጋቸውን ሲያዝዙ አንገቱን ለመስጠት ዝግጁ የሆነውንና በአንድነቱና በቆራጥነቱ ጥቁር ለብሶ 🌍ምን ያስገረመና ያስደነገጠውን መንጋ ልጆቻቸውን መስቀል አይረገጥ ስንል ዞር በሉ ከማለት ውጪ ምን ይምጣ ዛሬ ሚስጥረ የሚሉት የአጋንንት ፈረስ እንዲህ የሚያስታውክብን አባት የሌላቸው ልጆች አድርጎን ነው ምኑን ተማምኖ ማንስ ልኮት ነው? ዓለም ገናና ሱሉልታ እየተመላለሰ ሲጠነቁል የኖረና ውሃን ወደ ደም እቀይራለሁ ያለ የጂኒ አፈንዳጅ ለየትኛው ጊዜ ነው ግን መኖር ቢያቅተን መሞት አይቸግረንም እንዲ አላፊ አግዳሚው የኢትዮጵያ መቀነት ሆና ከማንም በላይ የሀገር የገቢ ምንጭና ምልክት ሆና ሀገርን አስተሳስራ የኖረችዋን እናት ቤተ ክርስቲያንን ማንም አላፊ አግዳሚው የሚጠልዛት ? የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኛት አሜሜሜን 🤲🤲🤲።
ቤተ ክርስቲያናችን በውስጥ መናፍቃን መወረሯ የተጀመረው አሁን አይደለም ሲኖዶሳችን የተሀድሶ መፈንጫ የሆነው አ
ሁን አይደለም እጅግ የቆየ ቢሆንም ሰሚ ያጡ ተቆርቋሪ ማህበራት ባገኙት ሚዲያ ወይም ጉባኤያት ከሰላሳ ዓመት በፊት ጀምረው ይህ ዛሬ አፍጦ አግጦ የመጣው ነውር እንደሚመጣ አሳስበዋል አስገንዝበዋል አስተምረዋል ኦርቶዶክሳውያን ግን ሰሚ አልነበርንም።ይልቁንም ለጠላት ምቹ ሆነን የተገኘን ነን አሁንስ አይበቃንም አንነቃም አንቆረቆርም ቤተክርስቲያናችንን ከጠላት ዲያብሎስ ሴራ አምላካችን እንዲያፀዳልን አንፀልይም።ብርሀንና ጨለማን አንለይም።የበግ ለምድ የለበሱ በጎችን ለይተን አንጠነቀቅም።እንደ እርግብ የዋህነት እነደ እባብ ብልህነት ካልተጨመረበት እንደምንጎዳ ፈጣሪያችን አላሳሰበንም?
Ariaya selamnew? Melaekitat ayibalm melaekit eko berasu bzu new melaek netela new
Please make correction on your statement;
Oriental Orthodox Churches:
These are the churches that accept only the first three Ecumenical Councils (Nicaea, Constantinople, and Ephesus) and are distinct from Eastern Orthodox Churches. They include:
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
Eritrean Orthodox Tewahedo Church
Coptic Orthodox Church of Alexandria (Egypt)
Armenian Apostolic Church
Syriac Orthodox Church
Malankara Orthodox Syrian Church (India)
Eastern Orthodox Churches:
These churches accept the first seven Ecumenical Councils and are distinct from the Oriental Orthodox. Notable examples include:
Russian Orthodox Church
Greek Orthodox Church
Serbian Orthodox Church
Romanian Orthodox Church
Bulgarian Orthodox Church
This distinction is based on theological and historical differences, primarily the disagreement over the nature of Christ as defined in the Council of Chalcedon (451 AD), which the Oriental Orthodox Churches rejected.
MEMENANU madreg yalebet asratun ketemawsx lalu betekirsteyanoch kenso wede gexerwsx lalu betekirsteyanoch enrda enezeh tlilk ketemawsx yalut bexam xegbewal.Enezehn hulu kobachewn awlko lehg makireb naw. Oh leka hg yelatm Ethiopia. Egzeyabher orthodoxcin yixebkiln
ወንድማችን በምታቀርቦው እውነታ ጥሩ ሆኖ ሳለ አንተ ግን እገሌ ማልካም ነው እገሌ በሰው ተሳስቶ ነው የሚሎውን አንተን አትፍረድ, በደረጄ ዘወንየም ሰዎች አሳሳታቾው ስል ሰምቻሎሁኝና: ቃሉ የሚሎውም ብእቀትም ባለማወቅ የሰራሆው ሐጥያት ነው እንጂ ሳታቅ የሠራሆው ሐጥያት አይታሰብልህም አይልም ማንም የሢኖዶስ አባልም ሆኖ በጵጵስና ያሎው ያሦጠይቆዋልና ለሁሉም እኩል እይታ ይኑርህ ማንም ሊቅነኝ ባዩ ስለመሥቀሉ ወይ ዝምታ ነው ወይም ስያድበሰብሶው እንሰማለን እቺን ቀን የፈተና ቀን :ቃሉን የሚሎው በሰው ፊት የካደኝን በአባቴ ፊት እክዶዋሎህ ነው የሚሎው
ይሄ ንፍጣም መዝገብ
ደሙን ያፈሰሰውን ኢየሱስ በ2ተኛ ደረጃ ከበመላእክትና ከቅዱሳን ጀርባ አንሸፍነውም! ዛሬ ላይ የምንሰማው ያስፈራል! መላኢክት፥ ቅ፡ ድንግል ማርያም ቤቴ መጥታ አናገረችኝ! ስዕለ አድኖ አናገሩኝ? ገና ሰይጣን እንደ ስንዴ ያበጥራችኋል! ጉድ ጉድ ያመጣብናል
አንተን ማን ገምጋሚ አደረገ ??
አኔተ ማነህ ??
በርካተታ ንግግሮችን ታደርጋለህ ግን
አቅምህን እወቅ በሁሉም ቦታ ልፈትፍት አትበል።
ክክክክክክክ! ክርስቶስን አትወክሉም! የኤርትራ እህት ቤ/ያናት ያሳዝናል! በስጋ በቋንቋ አንድ የሆንን ተከለከልን! ፕ/ት ኢሳያስና ካድሬዎቻቸው በጋኔል ተወርሰው የኢየሱስን ደም ረገጥዋል! የእግዚአብሔር እሳት ይበላቸዋል!!!
lenante esatu yeblachu stupid kanante ganen ale enda hagerachu tamalkatu patryaku ya Ethiopia 🇪🇹 yalemetu esachaw now yamyawku meknyatachow ,presdantachen lecha now hedu baby 👶 tut setut
ምን ትሰራለህ ከሞባሌ ለምን አትወጣም አንተ እርኩስ ሰው አይደለህም ከሞባይሌ ላይ ውጣ
እንዴቸርነት ይሁን ልኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏