እናቴ ሁሌም ታለቅሳለች

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 479

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt 7 місяців тому +68

    አላህ ሂድያውን ሰቷቸው ኢሚ ተደስታ የምናይ ያድርገን እኛ ተመልካች ልባችን ያዘነ የማማን ሳስበው ከባድነው እሙየ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 7 місяців тому +74

    አሰላሙ አሊኩም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱ ሊላህ ግን ለምወዳቸው ቤተሰቦቸ ዱአ አድርጉልኝ 😭

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 7 місяців тому +4

      አችንከጨለማ ወዴ ብርሐን የመራ ጌታ ቤተሠቦችሽንም ድነል ኢሥላምን ይውፍቅልሽ ያርብ

    • @seadadeseia7952
      @seadadeseia7952 7 місяців тому +3

      @@alinaalina212አሚን ያረብ እህት በዱአሽ አስቢኝ

    • @tecnotecno1450
      @tecnotecno1450 7 місяців тому

      አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 7 місяців тому

      አሚን ያረብ​@@alinaalina212

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 7 місяців тому

      WS wr wb አላህ ሂድያ ይስጥልሽ የኔ ውድ አንችንም በድንሽ ጠንካራ ያድርግሽ ያረብ 💕💕

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 7 місяців тому +15

    እህ አስለቀሽኝ ረምሊየ መፀሀፍ ገዝተሽ ስጫቸው። ሚንበር ቲቪ ላይ የሚቀርቡት የሆነ መፀሀፍ አንበብን ይላል አይዞን እኔም የአባቴ እህት ከፍራለች

  • @madena1330
    @madena1330 7 місяців тому +16

    አላህ ሂድያ ይስጣቸው እናትሺን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @emumuazabdela
    @emumuazabdela 3 місяці тому +1

    አብሺሪ ርምሊ ኢንሻ አላህ አላህቀጥተኛውንመገድይምራቸው የሠውልጅ ልብእደፈለየሚገለባብጠውጌሆየ መገድየሳቱባሪያወችህን በሙሉ ሒያስጣቸው ያርብ እኛንም መጨርሻችንን አሳምርልን ያርብ

  • @ZinatZ-b4s
    @ZinatZ-b4s 7 місяців тому +14

    እኔም እሕቶቸን ወንድሞቸን አላሕ ይምራቸው ከሴቶቹ እኔነው አላሕ እሰልምናን የመርጠልኝ የአላሕ ወለከለሐምዲ ሐተ ተርዶ

  • @مدينةعيسى-ص9ظ
    @مدينةعيسى-ص9ظ 7 місяців тому +10

    እረምሊየ የኔ ውድ አታልቅሽ ዱአ አድርጊ ዱአ የማይመልሰው ነገር የለም ደግሞ መፅሀፍ ምናምን ስጫቸው ከቤትሽ ደግሞ ጥሪያቸውና ኡስታዞች ከቤት ጠርተሽ ትምህርት ያካፍሉአቸው ሀቢበቲ አሏህ ሂዲያ ይስጣቸው

  • @ፈቲያ05
    @ፈቲያ05 7 місяців тому +31

    የኔ ውድ አላህ ወድሞችሽንም ሂድያ ይስጣቼው አባትሽንም አላህ ይዘንለት

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 7 місяців тому +9

    አላህ ሂዳያውን ይሥጣቸው እሪምየ አይዞሽ እኔም አብሬሽ እያለቀስኩነው ቪዳያውን የጨረስኩት የእናትሽን የልብ ሥብራት አሠብኩት ኡኡኡኡ አብሽሩ አቺም እናትሽም ጠክሩ እናሡንም ህዳያውን ሠቶቸው በዲጋሜ የምንሠማያዲርገኝ

  • @Hanif323
    @Hanif323 7 місяців тому +55

    ውዷ ከዱዓም በተግባርም አስረጃቸው መፅሓፍም ስጫጨው ያረቢ አላህ ሂዳያውን ይስጣቸው

    • @أمعادل-ز2ن
      @أمعادل-ز2ن 7 місяців тому +2

      امين

    • @hawaabdu1778
      @hawaabdu1778 7 місяців тому

      አወ ወላሂ በፍቅር ያነቡታል ዉድ የኔም ያጎቴ ልጅ ከፍራለይ አላህ መጨረሻችን ያሣምርልን ያረቢ ራምላ የኔ ዉድ እህቴ አብሽሪ❤

    • @FatumahHussein-zf6fv
      @FatumahHussein-zf6fv 7 місяців тому +2

      በትህትናለማሥረዳትሞክሪ ረምሊ የናትክክልከሆነ እኔንውሰዱኝበያቸው ልቦናቸውያቃል አላህ የፈለገውይ ይመራል አላህ ሂድያይስጣቸውየረበልአለሚን ሠለሙብለሽ እምመጭያርግሽ ኢንሻአላህ
      ልባቸውን ከጥመትያርጥብላቸው የአላህ ሙሥሊምአርገህእጅ አትግደለን ያረብ

    • @ሎጎሀይቅTube1
      @ሎጎሀይቅTube1 7 місяців тому

      ያረቢ ለህቴ ሂድያ እንድሰጥልኝ ዱአ አድርጉልኝ ረምላቴ የደረሰበት ያውቀዋል አልቅሸ እኳ አይወጣልኝም ሁሌ ሂድያ የሚሰጠው አላህ አይደል 😭😭

  • @اللهكريم-ر6ج
    @اللهكريم-ر6ج 7 місяців тому +6

    ማሻአላህ ውሌም ሰያት እህት እና ወንድምች እንዳላት አለቅም ለእናት ብቻኛ ትመስልኝ ነበር እንሻአላህ ወንድምችሽ በቅሪብ ቀን ትክክለኛው መንገድ አላህ ይምራቸው አብሽራ ።

  • @neeysad4183
    @neeysad4183 6 місяців тому +3

    ልብ ያለው በአላህ እጅ ነው ልቦች እንደፈለገ ሚገለባጥ ጌታ አላህ ህዲያ ይስጣቸው

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 6 місяців тому +2

    በጣም ከባድ ነው አላህ ይምራቸው ኡሚንም ያስደስታቸው መጨረሻችንን ያሳምረልን. 😢😢😢

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 7 місяців тому +2

    አይ ረምሊ አይዞሽ እናትሽንም ዱአቸውን አላህ ይቀበላቸው ወንድሞችሽንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው እኛንም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @AarAar-hh6sd
    @AarAar-hh6sd 7 місяців тому +9

    ያረቢ የናቴን ነገር አደራ አስም አለበት እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ለናቴ

    • @lulunegn8825
      @lulunegn8825 7 місяців тому +2

      የኔም እናት ታማሚ ነች አስም አላህ እደሚ ይስጠለን ሲነሳባት ውጭ ወጠቸ እማገኛት አይመስለኝም ነበር አልሃምዱሊላህ 9ኛ አመቴ ሳኡድ ከመጣሁ አሁን ግን ለሂድ ነው በሠላም እዳገኛት ዱአ አደርጎልኝ 😢

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 7 місяців тому +2

    ማሻላህ !!
    እናትሽ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ በዲናቸው ጠካራ ናቸው ዋው

  • @nejubintassefa
    @nejubintassefa 8 днів тому

    ያረቢ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ያረብ አብሽሪ ረምሊ

  • @yusra6822
    @yusra6822 7 місяців тому +10

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ የኔ ቆንጆ አብሽሪ በዱአ የማይስተካከል የለም

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 7 місяців тому +5

    አታልቅሽ የኔ ውድ ዱኣ አድርጌ እኔም እንዳች እህት ወደሞቼን ለማስለም ስታገል አላሃምዱሊላሂ 3 ሰለሙልኝ አሁን አንድ ወንድምና አንድ እህት እና እናት አባቴ ቀሩ እንሻ አላህ ተስፋ አልቆርጥም አንችም ተስፋ እዳቆርጭ ረሜዬ

    • @ymeralcd4850
      @ymeralcd4850 7 місяців тому +1

      መሻአላህ አላህ የቀሩት እስልምናም ይወፍቃቸው

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 3 місяці тому +1

    አላህ ሂደያይሠጣቸዉ የናታቸዉንዱአአላህይቀበላቸዉና ከፊትቆመዉ እሚያሠገዱልጆቺአላህያደርጋቸዉ ያረብ

  • @WorkeneshAbebe
    @WorkeneshAbebe 7 місяців тому +12

    ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሪምላዬዬ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ ሠው ብዙ ያወራል

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 7 місяців тому +18

    እኔ አውቃቼዋለሁ አላህ ሂዳያውን ይስጣቼው ከዚህ በፊት አድሥ አበባ መተሽ በነበርበት ሠአት አይቼዋለሁ አንዱን እዴሞ ቆንጆ ናቼው ጨርሠው

  • @MadinhRr
    @MadinhRr 7 місяців тому +11

    የኔውዲ አላህ ሒዲያ ይስጣቸውወዲሞችሽን ያረብ

  • @يارب-ظ6ذ
    @يارب-ظ6ذ 7 місяців тому +6

    ያረብ አላህ ሙስሊም ያድርጋቸዉ ያረብ እናትሽንም አላህ ደስታዋን ያምጣላት ወላሂ የናትሽ ፊት ይናገራል አይኖ እደሚያለቅስ ያስታዉቃል ያአላህ ደስታዋን አላህ ያምጣላት

  • @Kemilaadem
    @Kemilaadem 5 місяців тому +2

    ሀቢቢቲ ማሻ አላህ እንኳንም ሙስሊም ሆናችሁ አልሀምድሊላህ ያረብ አለ ኒአመተል ኢስላም ❤❤

  • @MyLovlLeylaLeyla
    @MyLovlLeylaLeyla 7 місяців тому +2

    አላህ ሂዳያ ይስጣቸው የኔ ውድ አስለቀሽኝ ወላሂ እናትሽንም እድሜና ጤና አላህ ይስጣቸው ያረብ

  • @ktube8920
    @ktube8920 7 місяців тому +6

    የኔ ውድ እኔም ጠርጥሬ ነበር ወላሂ የአባትሽ ቤተሰቦች ክርስቲያን እንደሆኑ የኔውድ አላህ አላህ ይምራቸው አባትሽ ቆንጆ ለመሆኑ እናንተ ምስክር ናቸው ቆነጃጂት ናችሁ ማሻ አላህ 😘 እናትሽን አላህ ያቆይልሽ አባቶቻችንን አላህ ይዘንላቸው 😢

  • @emutube2623
    @emutube2623 7 місяців тому +3

    እረምላየ አላህ ሂዳዉን ይስጣቸዉ ያረብ እኔም በጣም የምወጣቸዉ ታላቅና ታናሸ ሁለት እህቶቸ ከሙስሊም ቤተሰብ ተፈጥረዉ ሀይማኖታቸዉን ቀይርዋል ሁለየ ይከፋኛል ያመኛል አላህ ይመልስልሽ በሉኝ 😭😭

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 7 місяців тому +8

    ካአላህ ተስፋ አትቁረጪ እረምሊ አይዞሽ እኔ እበፊቱ ቪይዶዎ ሽላይ አይቻለሁ እናትሽንም አበረታቺ ዱአ አድሩጉ አላህ ድነል ኢስላምን ይወፍቅልሽ ያረብ አተ በረህመትህ እናትና ልጅን በጀነት አትለያቸው

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 5 місяців тому

    የኔ ዉድ እህት አላህ ሒድያ ይስጣቸዉ ያረብ አብሺሪልኝ ማሬ አላህ እስልምን ይወፍቃቸዉ ያረብ ኢንሻአላህ አላህዬ መጨረሻቺንን አሳምርልን ያረብል አለሚን

  • @ShemGN-k4u
    @ShemGN-k4u 6 місяців тому +3

    እኔ እዳንች ሁለት እህቶች ከፍሩብኝ አላህ ሂዳያ ይሰጣችው አሚንንን ያርብ

  • @سعادةمحمد-ع8غ
    @سعادةمحمد-ع8غ 7 місяців тому +11

    አላህ ሂዳያ ይስጣቸው እኛንም ሙስሊም አርጎ እደፈጠረን ሙስልም አርጎ ይገደለን አሚን

  • @FhfFgf-c1m
    @FhfFgf-c1m 7 місяців тому +2

    አብሽርይ እህት አታልቅሽ አችም ጠካራ ነሽ
    ለወድሞችሽም አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይስጣቸው

  • @seadagetachew4336
    @seadagetachew4336 7 місяців тому +2

    አይዞሽ ረምሊ ዱአ አድርጊ መጥሀፍ ስጭአቸው አንድ ቀንእውነቱ ይገባቸዋል 😢😢😢

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 7 місяців тому +1

    አላህ ሂዳያውን ይስጣቸው ያረብ አብሸሪ ራሙየ ዳአ ነው ማሻ አላህ ጀግና እናት ናቸው አታልቅሽ ሂዳ አላህ ይወፍቃቸው እኛንም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 7 місяців тому +2

    እነሱንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው❤❤❤

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 4 місяці тому +1

    አይዞሽ አላህየማይቸግረው ነገርየለም❤❤

  • @UserUser-ph2hd
    @UserUser-ph2hd 7 місяців тому +2

    አላህ ወደተፈጠሩበት ይመልሳቸው አብሽሪ ሁቢ

  • @AhlanAhlan-os4xd
    @AhlanAhlan-os4xd 7 місяців тому +2

    አይዞሽ ዉዴ እኔም ታናሽ እህቴ ጴንጤ ነች አላህ ቀጥተኛዉን መንገዲ ይምራቸዉ

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 7 місяців тому +1

    አላህ ወድሞቺሺን ሂዳያ ይስጥልሺ እህት አለም አብሺሪ ረምላየ ያአላህ እናትሺን አላህ ያስደሳልሺ በልጆች ❤❤❤❤❤ያረብ ያረሂም ያርህማኑ ለረምላ ወድሞቺ ይዳያ ስጣቸው❤❤❤❤❤😢😢

  • @MehabubAmetula
    @MehabubAmetula 7 місяців тому +2

    አብሽሪ የኔ ቆንጆ ዝም ብለሽ ዱአ አርጊ አሏህ ይመልስልሽ ለኛም አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @hasinatTV
    @hasinatTV 7 місяців тому +2

    ያረቢ ረህማን በራህመቱ ይመልሳቸው አብሽሪ

  • @HadyaOumer
    @HadyaOumer 7 місяців тому +3

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ የኔ ቆንጆ

  • @Hadya18
    @Hadya18 7 місяців тому +9

    አላህ እውነተኛ መገዱን ይምራቸው እህቴ ዱአ አድርጊ ሳትሰለች ማሬ አብሽሪ

  • @jemilajemila3936
    @jemilajemila3936 7 місяців тому +1

    የኔ ውድ አብሽሪ እናትሽንም አላህ እረጂም እዲሜ ይሥጥልሽ

  • @VipUae-ts4gi
    @VipUae-ts4gi 7 місяців тому +1

    አብሽሪ የኔ ዉድ እማማንም አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ወንድሞችሽንም አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ ያረብ አላህ ምን ይሳነዋል

  • @ኢስላምነውህይወቴኒቃብነው

    ያረቢ ወላሂ አስለቀሺኝ ቢሀድይ ለይለተል ሙባርክ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው በጣም ነው እሚከብደው ወላሂ ልብ ስብር ነው እሚርገው ያኡምሬ 😢😢😢በተለይ ለናትሽ

  • @ሀይፋ
    @ሀይፋ 7 місяців тому +2

    ረሚየ አብሽሪ ዋናው አላህ ሂድያ ሲሰጥ ነው የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ነው አዋቂው ያረብ ካቲማችንን ያሳምርልን ኢድ ሙባረክ ማማ

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe 7 місяців тому +4

    ራምላየ እኔ ከዚህ በፊት ስለማዉቅ በየቀኑ ነዉ ዷአ የማደርገዉ የምቶጅዉ ሰዉ በአህይራ አብሮሺ አለመሆኑን ሲሞት አላህ ይረሀምህ አለማለት ከባድ ነዉ በተለይ እናት ስትሞት ጅናዛ አለመንካት እረ ስንቱ አላህ የሂድያዉን መብራት በልባቸዉ ዉስጥ ያብራላቸዉ

  • @AsdYsd-r7q
    @AsdYsd-r7q 4 місяці тому +2

    አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ሊሻአላህ አላህ መጨረሻችንን ያምርልን

  • @user-rt7uj7fy1
    @user-rt7uj7fy1 7 місяців тому +6

    ኢንሻ አሏህ ረምላየ አላህ ሂድያ ይሰጣቸዋል

  • @Lena-k8k6u
    @Lena-k8k6u 7 місяців тому +3

    የኔታሪክ ስለሆነ እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት ያረብ አላህየ ሂዲያ ይስጣቸዉ

  • @kedijaaየበረሀዋእርገብ
    @kedijaaየበረሀዋእርገብ 7 місяців тому +1

    ረምላየ ሳላስበዉ አስልቅሽኝ ። አላህ የድያዉን ይወፍቃቼዉ ያርብ እናትሽ በሂወት እያሉ አላህ ሀድያዉን ያቅረበላቼዉ ሁላችሁም ትደስታችሁ እምናይ ያደርገን ያረብ አላህ ኻቲማቺነን ያሳምረለን

  • @مريممحمد-ط3ش
    @مريممحمد-ط3ش 7 місяців тому +3

    አላህ ሂዳ ይስጣችው ያረብ በሁላችቤተ ያለነው የኔም አክስተ ና አጎቴ ካፊረ ናችው

  • @user-fb1tu8eh9b
    @user-fb1tu8eh9b 7 місяців тому +2

    አብሺሪ እህ ያማል ሀቂቃ እንካን ከፍረውብን ሶላት አልሠግድ ሲሉ ጪቀቱ
    አብሺሪ እህቴ አላህ የወደደውን ይመራል

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 7 місяців тому +2

    አይዞሽ. አዛዘሽኝ. አላህ. ሂዳያዉን. ይስጣቸዉ

  • @SofiyaHaji-ov8he
    @SofiyaHaji-ov8he 7 місяців тому +1

    እረምሊየ አብሺሪ አሏህ ሂድያ ይሰጣቸው ሰብሃነሏህ የኔም ያጎቴ ልጂ በሴት ከፋራል ዱአ አደርጉለት አሏህ መጨረሻቸውን ያሰምረው ለሁላችንም ሙሰሊም አድርጎእጂ እዳይወሰደን

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd 7 місяців тому +5

    አብሽር ውዴ አላህ እድያ ይስጣቼው ያረብ

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 7 місяців тому +7

    አላህ ነው ሂዳ የሚሰጠው ረሱልም የሚወዱትን ብዙ ነገር የዋሉላቸውን አጎታቸውንም በዚህ መልኩ አጥተዋል ሂዳ በአላህ እጅ ነው አላህ ልባቸውን ይክፈትላቸድ

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn 7 місяців тому +1

    አሏህ ሂዳያ ይስጣቸዉ ያረብ በራህመቱ አብሽሩ እህቴዋ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 7 місяців тому +1

    እረሚልየ የኔውድ ልክ እደኔ እኔም አባቴ የ7አመት ልጅ ሆኝ ነው የሞተብኝ 😢😢የዘላለም ስብራቴ አባቴ ሁሌም በልቤትኖራለህ😢😢😢 ግን አልሀምዱሊላህ ጀግና ጀግና ጀግና ብሎ ዝም እናት አለእኝ ዝንጥ አርጋ ያሳደገችን 4ልጅ. ወላሂ ወላሂ እናቴ ለኛ ብዞ ሆና ነው ያሳደገችን ዛሬ ግን ትልቅ ደረጃ ደረስንላት ሁላችንም ከሰበችበት ቦታ አገኝችን. ሽአምት ኑሪልኝ የኔውድ እናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያረብ ከኔእድሜ ቀንሶ ላች ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና እናት ያለው አባት እውያስፈልገውም❤❤

  • @SemiraseidSemiraseid
    @SemiraseidSemiraseid 7 місяців тому +15

    የአላህ አላህ ሂዲያ ስጣቸው ዱአ አዲርጊላቸው ውደ ረምሊየ😢😢

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 7 місяців тому +2

    አይዞሽ ረምላዬ ኢሻአላህ ወደስልምና ይመጣሉ ብቻ ዱአ አድርጉላቸው

  • @emuhajereemanbintabebe6942
    @emuhajereemanbintabebe6942 7 місяців тому +1

    አብሽሪ አላህ ሂዲያ ይስጥልሽ ረምሊ
    ማማየ ስልክሽን አስቀምጭልኝ

  • @EMuMlek
    @EMuMlek 7 місяців тому +1

    አብሽሪ ከዱአ አይዘልም አላህ ሂድያዉን ይስጣቸዉ ሀቢበቲ

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 7 місяців тому +1

    አብሸሪ ረምላየ አላህቀጥተኛውን ምንድ ይመራችው እማየሺንም አላህ ያሰድታችው ያረብ አላህ እኛንም መጫረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 7 місяців тому +2

    ያአላህ በጣም ልብ ይሰብራል ሂዲያ በአላህ እጂነወ አላህ ሂዲያ ይሰጥልሸ አሰለቀሸኝ እናትሸ ልክ እንዴኔናት ጀግና ናቸወ የኔም እናት ሰዲሰት የቲምነወ ሳታገባ ያሳዴገችን

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed 7 місяців тому +1

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ
    አላህ ያግዝሽ❤❤❤

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp 7 місяців тому +2

    አይዞሽ እረምላዬ አላህ ሂዲያ ይስጥላችሁ❤❤ አብሽሪ የኔ ውድ❤❤❤

  • @maryam3066
    @maryam3066 7 місяців тому +1

    አብሸሪሪ ውደ ደሞ ይህን አይተው
    ሊመለሡ ይቺላሉ ዱረግ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 7 місяців тому +8

    አላህሂዳ ይስጣቸው የእናትሺንም እባአላህይበስላቸው ያረብ

  • @medin.Endris
    @medin.Endris 7 місяців тому

    ያረቢ የከሪም አላህ ህዳውን ይወፍቃቸው እማማንም አላህ ያስደስታነው በጣም ነው እያለቀስኩት

  • @skettube4149
    @skettube4149 7 місяців тому +2

    እድለኛ ነሽ ረምልየ አባትሽ ሰልሞ አንችን የመሠለች ልጅ ወልዶ መሞቱ እድለኛ ነው አላህ ጀነትን ይወፍቀው ልጆቹንም ሂድያ ይስጣቸው

  • @fatimahhasan7008
    @fatimahhasan7008 7 місяців тому +1

    እፍፍፍፍፍአይዞሸየኔአህቴ❤❤

  • @fathya6570
    @fathya6570 7 місяців тому +1

    አብሺርልኚ ለኔእህት አላህ ሂደያ ይሲጠቻሁ

  • @zmzmzm4872
    @zmzmzm4872 7 місяців тому +1

    አላህ አይሽግረውም ኢዲያ ይሰጣችውል አብሽሪ የኔዉዴ እህት

  • @እናቴያቺመኖርያኖራኞል
    @እናቴያቺመኖርያኖራኞል 7 місяців тому +1

    አብሺሪ የኔ ውዲ አቺ ሥታላቅሺ አያምራብሺም ሥሥቂ እጂ ረምላየ አብሺሪልኝ ሁቢ 😢😢😢😢

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 7 місяців тому +1

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሺሪ እህቴ አላህ እሱ ሁሉ ለሱ ቀላሉ ነው ያረብ ሂድያ ይስጣቸው ኢንሺአላህ እኛንም ሀቲማቺንን ያሳምረው 🤲🤲 እናትሺንም እረጅም ሀያት ከጤናጋ ይስጣቸው የኔ ጀግና እናት

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake8391 7 місяців тому +8

    አላህ ቀጥተኛውን መገድይምራቸው እኔም ወድምአለኝ አባቴሰለምቴነው እናክርስታንሆኖ የወለዳቸው 1ዱ ሞታልሳይሰልም አባቴሲሰልም እናታቸው አልሰልምምብላ ተፋቱ ልጆቹም እባአሉ እኔምሁልጊዜ ዱአአርግለታለሁ በጣምነው እምወዴው ወድሜ አላሂድያይስጣቸው

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 7 місяців тому +12

    አብሽሪ ረምሊዬ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ወንድሞችሽን አስለቀሽኝ 😢😢😢

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 7 місяців тому +7

    አላሕ ሒደያ ይስጣቸው ኡሚን አላሕ ያስደስታት

  • @አባይቻናል
    @አባይቻናል 7 місяців тому +2

    ውይረምላየ ማዘር በጣም እወዳቸዋለሁ አልቅሰሺ አስለቀሺኝ እረምላየ አብሺሪ አዲቀንአይቀርም ዱአረግልሻለሁ ማዘር ወላሂ እናቴነው እምትመስለኝ ሁለባያቸው አይሰለቹኚም

  • @እናቴያቺመኖርያኖራኞል
    @እናቴያቺመኖርያኖራኞል 7 місяців тому +1

    የኔ ውዲ ረምላየ እነረ ሥታላቅሺ አልወዲም የኔ ፍልቅልቅ ለነሡም አላህ ሂዲያ ይሥጥልሺ እህቴ 😢😢😢😢😢

  • @Semir71166
    @Semir71166 7 місяців тому +2

    አብሽሪ ረምላየ አላህ ሂይያ ይሰጣቸው

  • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
    @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 7 місяців тому +1

    ያረቢ ያአላህ የኔም እህት እደዚሁ ተለይታንነው ያለችው ከ12ቤተሰብ መሀል አላህ ሂዳያ ይስጣቸው አብሽሪ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 7 місяців тому +1

    አብሽሪ እህት አላህ ሂዲያ ይስጣቸው ሂዲያ ከአላህ ነው❤❤❤

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu1778 7 місяців тому +3

    የኔ ዉድ እህህህህህ አስተቀሽኝ አላህ ሂደያወን ይስጣቸዉ ኢንሻ አላህ

  • @KedijaAssem
    @KedijaAssem 7 місяців тому +1

    አላህ ይድያ ይሥጣቸው ያረብ እኛንም መጨረሻችንን ያሳምረው ያረብ❤

  • @ኡምሲሀምደሴአይ
    @ኡምሲሀምደሴአይ 7 місяців тому

    ረምሊ የኔ ዉድ አብሽሪ አላህ እስልምናን ይወፍቃቸዉ እሱ ነዉ ሂድያ የሚሰጠዉ ብዙ መጎዲት ሳይሆን ዱአ ነዉ እትዬ የሺን አላሁ ረበና በልጆቻቸዉ መስለም ተደስተዉ ያሳየን ዉድ ጎረቤቶቼ ❤ የመንገሻ ጎራ ነኝ ከዱባይ🎉🎉🎉

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 7 місяців тому +1

    ያረቢ ወደተፈጠሩበት ድነል ኢሥላም ይመልሣቸው ወድሞችሺን እናታችሁም የተሠበረው ልባቸው ይጠገን
    ወላሂ እኔ እደዚህ ያለቀሥኩ ወላጅ እናትማ ህመሙ ከባድነው
    አላህ ከእዱኒያም ከአሄራም ፈተና ይጠብቀን አሚን

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 7 місяців тому +1

    እራምሊየ አይዞሽ አላህም. አይቸግረውም አድቀን. ኢንሻአላህ ሂድያ በአላህ እጅ ነው. ውዴ አላህ ቅኑን መንገድ. ይምራቸው.

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 7 місяців тому +1

    አሚን ያረብ! አሏህ ሂዳ ይሰጣችው አበሸሪ! ላተቀነጡ በሏል! ሰበቡን ማደርሰ ናው!

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 7 місяців тому +5

    የኔ ቤተሰብ ጋር የተመሳሰለ ሂወት😢😢😢ቤተሰቦቻችንን አላህ ሂዲያ ይስጥልን 🤲🤲🤲🌹🌹🌹

  • @እሙእይቶብ
    @እሙእይቶብ 7 місяців тому +11

    ወላሂ የኔ እህቴ ክርስቲያን አግብታ ከፍራብኝ ተመለሰችልኝ ሁሌም ነበር የማለቅስ ከባድ ነዉ ወላሂ

    • @Fateya-e5k
      @Fateya-e5k 7 місяців тому

      ልሀምዱሊላህ

  • @ZainabZ-c3l
    @ZainabZ-c3l 7 місяців тому +1

    ኢንሻአላህ እህት አንድ ቀንሂዳ ይሰጣቸዋል አብሺረ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 7 місяців тому +1

    ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው እረምላየ አይዞሽ ዱአ አድርጊ

  • @HayatHayat-qb2ji
    @HayatHayat-qb2ji 7 місяців тому +1

    አይዞሸ እህት አላህ ሂዳይስጣቸው❤❤

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 7 місяців тому +2

    ያረብ በዝህ ባረፋ ቀን እጠይቀዋለሁ አላህን ሂዳያ ይስጥልሽ ያረብ😢😢

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 7 місяців тому +1

    አላህ ሂድያ ሰቶልሽ ስትደሰቱ ያሳየን ረምሊየ ያረብ😢😢😢

  • @HayatEndris-q4y
    @HayatEndris-q4y 7 місяців тому +1

    አብሺሪ አላህ ሂድያ ይስጣቸውውው