Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታ እየሱሱ ፀጋውን እለት እለትያብዛላቹ ኢርሚም አቡናም ተባረኩ ሲጀመር ቢኒያም ሽታዬ በወንጌል አማኞች ላይ ጥላቻ ታጥቆ የተነሳ ድብቅ አጀንዳ ያለው ስው ነው ጅምሮ እስኪጨርስ እንደበቱ በክፋትና በተንኩል የተሞላ ነው ቅዱሳን ስለሱ እጥብቀን እንፀልይ ቢመለስ ይመለስ ባይመለስ የእግ/ር እጅ ይቀጠዋል ።
ወንጌላዊ ኤርሚያስ በዚህ ጠማማ ትውልድ ወስጥ የእግዚአብሔር እውነትን ፍንትው አድርገህ ስለምትናገር እውነትንም ስለምታስተምር ስለ አንተ እግዚአብሔርን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ። ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። እግጅም እንወድሃለን። እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ። ብርሃንም በጨለማ ይበራል ጨለማውም አለሸነፈውም። ኢየሱስ ያድናል!!!!
አቤት እየሱስ ከየት ቦታ እዳሳህኝ ከእርኩሰት ቦታ ያነሳህኝ አባቴ ስምህ ይባረክ
ኤርሚዬ አቤሎ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በምትሰሩት ሰራጌታ ኢየሱስ ይከበርበት🙏🙏🙏 የታመሙትም ይዳኑበት "ጆሮ ያለው ይሰማ"
#ብኒያም ኢየሱስን የሚሰብኩትን የምቃወመው የወንጌል ተቃዋሚ መንፈስ ያለበት ሰው ነው።#ከጉባኤው እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ተባረው ነው የወጣው ቢንያም እጅግ በጥላቻ መንፈስ የተሞላ ሰው ነው።
አቡኒ ጌታ ኢየሱስ በፀጋው አብዝቶ ይባርክህ እስከ ሌሊቱ 8፥38 ስሰማህ ነበር ተባርኬብሃለሁ።ሁሌም የሚበላ ነገር አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ ይሙላብህ።አሜን።
ኤርሚ ጌታ አንተንም አንተን የመሰሉ ለወንጌል እራሳቸዉን የሰጡ በኋለኛዉ ዘመን ይገለጣሉ የተባሉ የእግዚአብሔር ልጆች እንደሆናችዉ ዉስጤ በጣም ይሰማኛል ሌላዉ ከእናንተ ጀርባም ብዙ የሚገለጡ በመንፈስ ብቻ የሚመሩ ወጣት የተቀቡ አገልጋዮች እንደሚነሱ መ ቅ ይመሰክርልኛል ።
ኤርሚ ጌታ ይባርክኽ ትሞህርትህ በጣም ያድሳል
ኤርሚ ለዘመኑ የተጠራህ የእግዚያብሄር ሰው ተባረክ
ወንጌላዊ ኤርሚ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
Waww Abuna, ewnetena mskrnet nebsat yantsal, Amennn
Geta eyesus zemenachu ybarek wengel yashenfal Ermi and Abuna esey bereketachin nachu esey elelelelel ye geta ambasaderoch zemenachu ybarek ,🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👑👑👑👑👑👑👑👑
አቤል ፡ ወንድማችን ፡ ተባረክ ፡ አደበት ፡ ትሁት ፡ ለወንጌል ፡ የሚመች ፡ መንፈስ ፡ እዳለህ ፡ነው ፡ የምረዳው ፡ ኤርምያስ ፡ የጌታ ፡ ባርያ ፡ ፀጋዉ ፡ እደዝህ ፡ አይነት ፡ ጣፋጭ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ባሪያ ፡ አንዳ ፡ አንድ ፡ ጊዜ ፡ ጣልቃ ፡ አሰገባልን ፡ ፀጋዉ ፡ ይጨምርላችሁ፡ ተባረክ።
አቤል ተባረክ ስላንተ ጌታን ባረኩት ከአፍህ የሚወጣው የፀጋ ቃል ልቤን ነካው ይጨመርልህ ህያው ምስክር ነህ አንተ ከሞት ወደ ህይወት የተሻገርክ የፅድቅ ሰባኪ ይብዛልህ ወንድሜ ቃላት የለኝም ስላነተ ክብር ለእየሱስ ይሁን ላንተ ክብሩን የገለጠ ጌታ ለከሳሾች ይገለጥላቸው
እረ ተይኝ የአባቴ ልጅ እኔም ልቤ እየመታ ነው የሰማሁት ተባረክ ሌላም ቢባል እጨምራለሁ ለአንተ
ኤርመሰና አቡና ተባረከሐ
በዚ ቃል መገለጥ እንደገና ባምላኬ ደስተኛ ሆንኩኝ በጌታ ደስ አለኝ በክርስቶስ እየሱስ የዳናቹ ደስ ይበላቹ እእእእእእእእእእል ።
አሜን ኢየሱስ ያድናል
አቡናዬ እኳን ደና መጣክ ወድሜ እግዚያብሔር ባተላይ እየሰራ ስለሆነ እናመሰግናለን ተባረኩልን ኤርሙዬ አተንእኳን የዘመኑ ማለቴ ለአሁን ላሉት ለትውልድ ጳውሎስ ነክ ተባረክ
አሜን አሜን አሜን አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏
ኣቡና (አቤል) እንዴት እግ/ር የባረከህ ሰው ነህ በናትህ እንዴት ውስጤ እየተቃለ እንደሰማውህ እድለኛ ሰው ነህ ተባረክ ብዙ ግዜ ንግግሮችህን ስሰማ ውስጤ እንዴት ሀሴት እንደሚያደርግ ተባርከሃል እግ/ር ለምድሪቱ የሰጠህ ድንቅ ልጅ ነህ በእውነት ተባረክ
ኣቡና ኣቤል ብሎ ለመጻፍ ፊደል አላጠረሽም ትልቁን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ብለሽ ለመጻፍ ቃል አጠረሽ አይደል? እግዚአብሔር ብለሽ ጻፊ የምን እግር ነው እግ/ር
ይቅርታ እውነት ነዉ አስተካክላለሁ
@@elsabethpetros1307ተባረኪ በመታዘዝሽ አንዲህ ነው መቀባበል
Elsabet God bless you
ኤርሚ፣ አቤል በጣም ተደስቻለሁ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ! ግን ኤርሚዬ ሳይህ እባክህ ብዙ አትቁም እየተቀመጥህ ይሁን !
አረ የሚገርመው ትምህርት ኤሪምዬ & አቤልዬ ተበረኩ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሁን ያብዘላችሁ ምስጥሩ እንደገና ይጋለጥላችሁ አሜን
ዋዉ አቤልዬ ተባረክልን ጌታ ፀጌጋውን በእጥ ያብዛልክ
ኤርሚ ተባረክ። አቤል ዋው ነፍሰ አልቀረልኝም ጌታ በአንተ ይሰራል ተባረክ ይብዛልህ። ልቦና ለቢንያም የሰሰጠው።።
Misale 25-27
ጌታ ምህረት ያድርግለት ።ቢኒያም በግትር ባህሪው እየጠፋ ያለ ይመስለኛል።ይህ ደግሞ አሳውሮታል። ደግሜ እላለሁ ወደልቡ እዲመለስ ጌታ ምህረት ያድርግለት።
አቤሎ ተባረክ የእውነት ባተውስጥ ያለው ቀባት ለተራቡት ለደኛ አይነቱ ይጋባልን
ኤርሚ እንዳልከው ታላቁን የወንጌሉን ቃል ንቆ ትቶ እንዴት ክብርን ይጠብቃል ከውርደት ውጪ ኤርሚ ዘመንህ ይለምልም
Awww abuna geta bewenete segawene yabzalehe hulame selegeta setenagere nefse hasete taregalece
Biniyam Endmimselnge Aymerow Lke Aymselm Ayseweram
ኤርሜስ ይህ ሰው ተልኮው የእግዚአብሔር መንግስ የከዳና የቤተመንግስት የዳኔል ክብረት ፍርፋሪ ናፋቂ ገና ያልተቀበሉት ተቅበዝባዣ ነው ስለሆነ እንዳልከው ሳትቀየም ፀልይለት።
Hunati naw geta babizu tsagaha yabazilach wondimocheeeee🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Wendma abuna geta yebareki
ተባርክ አምላኬ ጌታ የባረክ
Amen
በእውነት ጌታ የረገመው ነው ይቅር በለኝ የተፋውን የላሰ ብንያም ይሁዳው
Tebarek abuna tsega yebzaleh🙏 Ermiye may God bless you my brother 🙏
ውነት ጌታ ይርዳው!
ዘመናቹ ይባረክ
ኤርሚ ጌታ በደሙ አንተና ቤተሰብህን ይሸፍን ። አሜን
amen yebarek abuya aremiya
እኛ ኦርቶዶክስ አንተ ባስተማርከን ስንት ነገር ትተናል ስእል ፊት መፀሉይ ትቻለው ብተረፈ ሉሌላው አግዛብሄር ያውቃል ግዜ አለው አንተ ወንድም ጥሩ ልብ አለህ በጣም ኑው ዩምወድ ዩማደቅ እግዚኣብሔር ይመስገን ቦሄልሜ አይቼሀለው ተራራ ላይ ሆነ ነጭ ቀሚስ ለብሰ ኑ እውነተኛው መንገድ ይሄነው እያልክ ስትጠራን ኑግሬ ነበር ከዚ በፊት በርታ ወንድም ልጅች ጀግናዋ ሚስት እናመሰግናታለን በርቱ እግዚኣብሔር ይርዳን እሱንም ይማረው ታሞአል
በእውነት! እግዚአብሔር ይመስገን!
ሌላስ አላዬሽም በህልምሽ አቅፈሽው አልተኛሽም የሆንሽ ዲሞ ገለቴ አይዞሽ
Tebareke
ጌታ ኢየሱስ የሌለበት ክብር የለም
እየሱስ እየሱስ እሱስ
ኤርሚ ጌታ ይባርክህ
Amen 🙏 Amen 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
ዋውውውው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኤርምየ በጣም ነው የተባረኩባችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ኤርሚ እና አቤሎ
ተባረኩልንንንንንንንንን አንደበታችሁ በእግዚአብሔር ቃል ታንፆ እንዴት ልብን ያረሰርሳል ኤርሚያ አቡና ለምልሙልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enkuwan ye Eyesus honkugn hallelujah 🙌 👏
ተባረኩ ዘራቹ ይባረክ ከዚህ በላይ ለትውልድ ትረፉ
ኤርሚ፣ እግዚኣብሔር ቤቱን ሊያጠራ፣ ከፍታዎችን ሊንድ ፣ እናንተን ሲያስነሳ በማየቴ ጌታዬን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ፣ ከፍታዎችንም እንዳለሁ!! ያለው ጌታ የተመሰገነ ይሁን፣ አቤል ተባረክ!! በርቱ! የቃሉን እወ ነት ግለጡት!! ዘመን መጣ!! በጨለማ ያለ ህዝብ ብርሃንን አየ የሚለው ቃል ሊፈፀም ግደ ነው!! እማማ ነኝ፣
በውነት ብትክክል ብለሃል ኤርሚን ጌታ ይባርከው
ኤርሚዬ ተባረክ ለበረከት ሁን🙏🙏
ኤርሚ አቡና ተባረኩ🙏
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ፡፡ ወንጌል ማለት ይኸው ነው፡፡ ክብር ሁሉ ለንጉሡ ኢየሱስ ይሁን፡፡
Ermi geta eyesus ybarkih ye eyesus Jegna neh ante zemenh ybarek
አሜን አሜን ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ
TEBAREKULENE WANEDEMOCA! AMENE🙏
አይ የኔ ጌታ እንዴት አስተዋይ ልጆች አሉህ ልብ ያለው ሰምቶ ንስሐ ይግባ አቤሎና ኤርሚም ፀጋው ይብዛላቸው
ብንያም የሜባል ለሁዱ የሜገዛ የክርስቶስ ተቃዎሜ ጌታ ያስበው
ኢየሱስ ድንቅ ነህ
Ameeen💯❤❤❤
Ermi geta eyesus yibark
ወንጌል አይቆምም ይቀጥላል ኤርሚዬ በርታ በወንጌል እውነት ልክ ልካቸውን ንገራቸው ሰሞኑን እየተንጫጩ ነው የሃሰተኞች መንደር ተረብሿል ገና ይቀጥላል ወንጌል ድል ያደርጋል ኢየሱስ ያድናል ::
ወንድሞቼ 🥰🥰ተባረኩልኝ ይሄን ድንቅ ግዜ የሰጠን ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏
እሰይ ይሄ ነው ወንጌል። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አ-ቤ-ት !! ልክ የሆነውን ነግራችሁታል ልብ ካለው ! የራስን ክብር ከጌታ ኢየሱስ ማስበለጥ በአዘቅት መውደቅ እና ከእውቀት ነ-ፃ መሆን ነው ፡፡ ተባረኩ !!
ዋው ዋው ዋው የጌታ የኢየሱስ ስም ቡሩክ ይሁን በእውነት የክርስቶስ ልጆች በጋዳ ስለ አሉ የጌታ የእግዚአብሔር ስም የባረኪ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረኩ ዘመናቸሁ ይባረኪ ብርኪበሉ
ኤርሚዬ ጌታ ይባርክህ
Abuna has the best mind of all . May God bless him.
Yes gata ebark tebarek
Praise God God bless Ermias&Abel
ተባረኩ ወንድሞቼ እየሱስ ጌታ ነው
Tebareku tsegawun yabizalachu
አሜንንን ያድናል የእኛ ጌታ ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ💕🙏💕🙏🙏
Amen Jesus!
Ermiye tebaerklgni abuna enwudehalen berta
ኤረሚተባረክ
Ermi egziabher begetaye beiyesus kirstos sim zemenikin yibaarik
Yes Tebareki
ተባረክ ወንድሜ
ተባረክ ኤርምዬ
አቡና ተባረክ! መንፈስ ቅዱስ እጅግ በሃይል ይናገርብሃል ልቤ ውስጥ ቀረ ቃልክ። ዘመንክ ሁሉ ይህን ፍቅር ይሆነውን ጌታን አገልግለው
በመንፈሱ እሳት የተቀባ ወንድማችን ኤርሚ ዘመንህ ይባርክ ሳቅህ እራሱ ጠላትን ያቃጥላል።
God bless you more grace erim
ስለፍለፍ አልውልም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Tebarke Ermiye.
ወንድሞቼ ጌታ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ቅዱሳንን የሚሳደብ ያለፈ ታሪክ ጌታ ነፃ ያወጣውን ይቅር ያለውን ህዝብ የሚሳደብ ምቀኛ ቀናተኛ መንፈስ የተወጋ ይሁን በኢየሱስ ስም!!!
Ermeya and Abuna wow this is a good news to hear from your mouth the word of God May Our almighty God bless you abundantly in Jesus powerful name amen
ተባረክ ኤርሚ ጸጋውን ያብዛልህ
ተባረኩ በጣም ነው የተጽናናውት
Antenim Geta Eyesus tsegawun yabzalih
ኤርሙዬ ተባረክ
ኤርሚ & አቡና ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ
Tebareku wendemoch ye abate lejoch
geta zemenihin yibark ermi
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!!
ይሄ ልጅ ከበረታ እንደ ኤርሚ የሚሆን ይመስለኛል የጀግና ልብ ነው የሚገድል ሳይሆን የሚያድን ተባረኩ ወንድሞቼ
Wow yesusi geta now Amen Amen Amen tabaraku Ermi & Abuna💔💔😭😭🙌🙌🙏🙏
SHALOM ERMIMAY GOD BLESS HIM YOUR GUSTSometimes please invite him this brother.
Ooooooooooooooo zemenachu yibarek be Eyesus Sim
Praise The Lord 🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
Tebarekuln Wendmoch....WENGAEL YKETELAL
ጌታ እየሱሱ ፀጋውን እለት እለትያብዛላቹ ኢርሚም አቡናም ተባረኩ ሲጀመር ቢኒያም ሽታዬ በወንጌል አማኞች ላይ ጥላቻ ታጥቆ የተነሳ ድብቅ አጀንዳ ያለው ስው ነው ጅምሮ እስኪጨርስ እንደበቱ በክፋትና በተንኩል የተሞላ ነው ቅዱሳን ስለሱ እጥብቀን እንፀልይ ቢመለስ ይመለስ ባይመለስ የእግ/ር እጅ ይቀጠዋል ።
ወንጌላዊ ኤርሚያስ በዚህ ጠማማ ትውልድ ወስጥ የእግዚአብሔር እውነትን ፍንትው አድርገህ ስለምትናገር እውነትንም ስለምታስተምር ስለ አንተ እግዚአብሔርን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ። ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። እግጅም እንወድሃለን። እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ። ብርሃንም በጨለማ ይበራል ጨለማውም አለሸነፈውም። ኢየሱስ ያድናል!!!!
አቤት እየሱስ ከየት ቦታ እዳሳህኝ ከእርኩሰት ቦታ ያነሳህኝ አባቴ ስምህ ይባረክ
ኤርሚዬ አቤሎ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በምትሰሩት ሰራጌታ ኢየሱስ ይከበርበት🙏🙏🙏 የታመሙትም ይዳኑበት "ጆሮ ያለው ይሰማ"
#ብኒያም ኢየሱስን የሚሰብኩትን የምቃወመው የወንጌል ተቃዋሚ መንፈስ ያለበት ሰው ነው።
#ከጉባኤው እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ተባረው ነው የወጣው
ቢንያም እጅግ በጥላቻ መንፈስ የተሞላ ሰው ነው።
አቡኒ ጌታ ኢየሱስ በፀጋው አብዝቶ ይባርክህ እስከ ሌሊቱ 8፥38 ስሰማህ ነበር ተባርኬብሃለሁ።ሁሌም የሚበላ ነገር አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ ይሙላብህ።አሜን።
ኤርሚ ጌታ አንተንም አንተን የመሰሉ ለወንጌል እራሳቸዉን የሰጡ በኋለኛዉ ዘመን ይገለጣሉ የተባሉ የእግዚአብሔር ልጆች እንደሆናችዉ ዉስጤ በጣም ይሰማኛል ሌላዉ ከእናንተ ጀርባም ብዙ የሚገለጡ በመንፈስ ብቻ የሚመሩ ወጣት የተቀቡ አገልጋዮች እንደሚነሱ መ ቅ ይመሰክርልኛል ።
ኤርሚ ጌታ ይባርክኽ ትሞህርትህ በጣም ያድሳል
ኤርሚ ጌታ ይባርክኽ ትሞህርትህ በጣም ያድሳል
ኤርሚ ለዘመኑ የተጠራህ የእግዚያብሄር ሰው ተባረክ
ወንጌላዊ ኤርሚ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
Waww Abuna, ewnetena mskrnet nebsat yantsal, Amennn
Geta eyesus zemenachu ybarek wengel yashenfal Ermi and Abuna esey bereketachin nachu esey elelelelel ye geta ambasaderoch zemenachu ybarek ,🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👑👑👑👑👑👑👑👑
አቤል ፡ ወንድማችን ፡ ተባረክ ፡ አደበት ፡ ትሁት ፡ ለወንጌል ፡ የሚመች ፡ መንፈስ ፡ እዳለህ ፡ነው ፡ የምረዳው ፡ ኤርምያስ ፡ የጌታ ፡ ባርያ ፡ ፀጋዉ ፡ እደዝህ ፡ አይነት ፡ ጣፋጭ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ባሪያ ፡ አንዳ ፡ አንድ ፡ ጊዜ ፡ ጣልቃ ፡ አሰገባልን ፡ ፀጋዉ ፡ ይጨምርላችሁ፡ ተባረክ።
አቤል ተባረክ ስላንተ ጌታን ባረኩት ከአፍህ የሚወጣው የፀጋ ቃል ልቤን ነካው ይጨመርልህ ህያው ምስክር ነህ አንተ ከሞት ወደ ህይወት የተሻገርክ የፅድቅ ሰባኪ ይብዛልህ ወንድሜ ቃላት የለኝም ስላነተ ክብር ለእየሱስ ይሁን ላንተ ክብሩን የገለጠ ጌታ ለከሳሾች ይገለጥላቸው
እረ ተይኝ የአባቴ ልጅ እኔም ልቤ እየመታ ነው የሰማሁት ተባረክ ሌላም ቢባል እጨምራለሁ ለአንተ
ኤርመሰና አቡና ተባረከሐ
በዚ ቃል መገለጥ እንደገና ባምላኬ ደስተኛ ሆንኩኝ በጌታ ደስ አለኝ በክርስቶስ እየሱስ የዳናቹ ደስ ይበላቹ እእእእእእእእእእል ።
አሜን ኢየሱስ ያድናል
አቡናዬ እኳን ደና መጣክ ወድሜ እግዚያብሔር ባተላይ እየሰራ ስለሆነ እናመሰግናለን ተባረኩልን ኤርሙዬ አተንእኳን የዘመኑ ማለቴ ለአሁን ላሉት ለትውልድ ጳውሎስ ነክ ተባረክ
አሜን አሜን አሜን አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏
ኣቡና (አቤል) እንዴት እግ/ር የባረከህ ሰው ነህ በናትህ እንዴት ውስጤ እየተቃለ እንደሰማውህ እድለኛ ሰው ነህ ተባረክ ብዙ ግዜ ንግግሮችህን ስሰማ ውስጤ እንዴት ሀሴት እንደሚያደርግ ተባርከሃል እግ/ር ለምድሪቱ የሰጠህ ድንቅ ልጅ ነህ በእውነት ተባረክ
ኣቡና ኣቤል ብሎ ለመጻፍ ፊደል አላጠረሽም ትልቁን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ብለሽ ለመጻፍ ቃል አጠረሽ አይደል? እግዚአብሔር ብለሽ ጻፊ የምን እግር ነው እግ/ር
ይቅርታ እውነት ነዉ አስተካክላለሁ
@@elsabethpetros1307ተባረኪ በመታዘዝሽ አንዲህ ነው መቀባበል
Elsabet God bless you
ኤርሚ፣ አቤል በጣም ተደስቻለሁ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ! ግን ኤርሚዬ ሳይህ እባክህ ብዙ አትቁም እየተቀመጥህ ይሁን !
አረ የሚገርመው ትምህርት ኤሪምዬ & አቤልዬ ተበረኩ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሁን ያብዘላችሁ ምስጥሩ እንደገና ይጋለጥላችሁ አሜን
ዋዉ አቤልዬ ተባረክልን ጌታ ፀጌጋውን በእጥ ያብዛልክ
ኤርሚ ተባረክ። አቤል ዋው ነፍሰ አልቀረልኝም ጌታ በአንተ ይሰራል ተባረክ ይብዛልህ። ልቦና ለቢንያም የሰሰጠው።።
Misale 25-27
ጌታ ምህረት ያድርግለት ።ቢኒያም በግትር ባህሪው እየጠፋ ያለ ይመስለኛል።ይህ ደግሞ አሳውሮታል። ደግሜ እላለሁ ወደልቡ እዲመለስ ጌታ ምህረት ያድርግለት።
አቤሎ ተባረክ የእውነት ባተውስጥ ያለው ቀባት ለተራቡት ለደኛ አይነቱ ይጋባልን
ኤርሚ እንዳልከው ታላቁን የወንጌሉን ቃል ንቆ ትቶ እንዴት ክብርን ይጠብቃል ከውርደት ውጪ ኤርሚ ዘመንህ ይለምልም
Awww abuna geta bewenete segawene yabzalehe hulame selegeta setenagere nefse hasete taregalece
Biniyam Endmimselnge Aymerow Lke Aymselm Ayseweram
ኤርሜስ ይህ ሰው ተልኮው የእግዚአብሔር መንግስ የከዳና የቤተመንግስት የዳኔል ክብረት ፍርፋሪ ናፋቂ ገና ያልተቀበሉት ተቅበዝባዣ ነው ስለሆነ እንዳልከው ሳትቀየም ፀልይለት።
Hunati naw geta babizu tsagaha yabazilach wondimocheeeee🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Wendma abuna geta yebareki
ተባርክ አምላኬ ጌታ የባረክ
Amen
በእውነት ጌታ የረገመው ነው ይቅር በለኝ የተፋውን የላሰ ብንያም ይሁዳው
Tebarek abuna tsega yebzaleh🙏 Ermiye may God bless you my brother 🙏
ውነት ጌታ ይርዳው!
ዘመናቹ ይባረክ
ኤርሚ ጌታ በደሙ አንተና ቤተሰብህን ይሸፍን ። አሜን
amen yebarek abuya aremiya
እኛ ኦርቶዶክስ አንተ ባስተማርከን ስንት ነገር ትተናል ስእል ፊት መፀሉይ ትቻለው ብተረፈ ሉሌላው አግዛብሄር ያውቃል ግዜ አለው አንተ ወንድም ጥሩ ልብ አለህ በጣም ኑው ዩምወድ ዩማደቅ እግዚኣብሔር ይመስገን ቦሄልሜ አይቼሀለው ተራራ ላይ ሆነ ነጭ ቀሚስ ለብሰ ኑ እውነተኛው መንገድ ይሄነው እያልክ ስትጠራን ኑግሬ ነበር ከዚ በፊት በርታ ወንድም ልጅች ጀግናዋ ሚስት እናመሰግናታለን በርቱ እግዚኣብሔር ይርዳን እሱንም ይማረው ታሞአል
በእውነት! እግዚአብሔር ይመስገን!
ሌላስ አላዬሽም በህልምሽ አቅፈሽው አልተኛሽም የሆንሽ ዲሞ ገለቴ አይዞሽ
Tebareke
ጌታ ኢየሱስ የሌለበት ክብር የለም
እየሱስ እየሱስ እሱስ
ኤርሚ ጌታ ይባርክህ
Amen 🙏 Amen 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
ዋውውውው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኤርምየ በጣም ነው የተባረኩባችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ኤርሚ እና አቤሎ
ተባረኩልንንንንንንንንን አንደበታችሁ በእግዚአብሔር ቃል ታንፆ እንዴት ልብን ያረሰርሳል ኤርሚያ አቡና ለምልሙልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enkuwan ye Eyesus honkugn hallelujah 🙌 👏
ተባረኩ ዘራቹ ይባረክ ከዚህ በላይ ለትውልድ ትረፉ
ኤርሚ፣ እግዚኣብሔር ቤቱን ሊያጠራ፣ ከፍታዎችን ሊንድ ፣ እናንተን ሲያስነሳ በማየቴ ጌታዬን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ፣ ከፍታዎችንም እንዳለሁ!! ያለው ጌታ የተመሰገነ ይሁን፣ አቤል ተባረክ!! በርቱ! የቃሉን እወ ነት ግለጡት!! ዘመን መጣ!! በጨለማ ያለ ህዝብ ብርሃንን አየ የሚለው ቃል ሊፈፀም ግደ ነው!! እማማ ነኝ፣
በውነት ብትክክል ብለሃል ኤርሚን ጌታ ይባርከው
ኤርሚዬ ተባረክ ለበረከት ሁን🙏🙏
ኤርሚ አቡና ተባረኩ🙏
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ፡፡ ወንጌል ማለት ይኸው ነው፡፡ ክብር ሁሉ ለንጉሡ ኢየሱስ ይሁን፡፡
Ermi geta eyesus ybarkih ye eyesus Jegna neh ante zemenh ybarek
አሜን አሜን ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ
TEBAREKULENE WANEDEMOCA! AMENE🙏
አይ የኔ ጌታ እንዴት አስተዋይ ልጆች አሉህ ልብ ያለው ሰምቶ ንስሐ ይግባ አቤሎና ኤርሚም ፀጋው ይብዛላቸው
ብንያም የሜባል ለሁዱ የሜገዛ የክርስቶስ ተቃዎሜ ጌታ ያስበው
ኢየሱስ ድንቅ ነህ
Ameeen💯❤❤❤
Ermi geta eyesus yibark
ወንጌል አይቆምም ይቀጥላል ኤርሚዬ በርታ በወንጌል እውነት ልክ ልካቸውን ንገራቸው ሰሞኑን እየተንጫጩ ነው የሃሰተኞች መንደር ተረብሿል ገና ይቀጥላል ወንጌል ድል ያደርጋል ኢየሱስ ያድናል ::
ወንድሞቼ 🥰🥰ተባረኩልኝ ይሄን ድንቅ ግዜ የሰጠን ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏
እሰይ ይሄ ነው ወንጌል። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አ-ቤ-ት !! ልክ የሆነውን ነግራችሁታል ልብ ካለው ! የራስን ክብር ከጌታ ኢየሱስ ማስበለጥ በአዘቅት መውደቅ እና ከእውቀት ነ-ፃ መሆን ነው ፡፡ ተባረኩ !!
ዋው ዋው ዋው የጌታ የኢየሱስ ስም ቡሩክ ይሁን በእውነት የክርስቶስ ልጆች በጋዳ ስለ አሉ የጌታ የእግዚአብሔር ስም የባረኪ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረኩ ዘመናቸሁ ይባረኪ ብርኪበሉ
ኤርሚዬ ጌታ ይባርክህ
Abuna has the best mind of all . May God bless him.
Yes gata ebark tebarek
Praise God God bless Ermias&Abel
ተባረኩ ወንድሞቼ እየሱስ ጌታ ነው
Tebareku tsegawun yabizalachu
አሜንንን ያድናል የእኛ ጌታ ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ💕🙏💕🙏🙏
Amen Jesus!
Ermiye tebaerklgni abuna enwudehalen berta
ኤረሚተባረክ
Ermi egziabher begetaye beiyesus kirstos sim zemenikin yibaarik
Yes Tebareki
ተባረክ ወንድሜ
ተባረክ ኤርምዬ
አቡና ተባረክ! መንፈስ ቅዱስ እጅግ በሃይል ይናገርብሃል ልቤ ውስጥ ቀረ ቃልክ። ዘመንክ ሁሉ ይህን ፍቅር ይሆነውን ጌታን አገልግለው
በመንፈሱ እሳት የተቀባ ወንድማችን ኤርሚ ዘመንህ ይባርክ ሳቅህ እራሱ ጠላትን ያቃጥላል።
God bless you more grace erim
ስለፍለፍ አልውልም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Tebarke Ermiye.
ወንድሞቼ ጌታ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ
ቅዱሳንን የሚሳደብ ያለፈ ታሪክ ጌታ ነፃ ያወጣውን ይቅር ያለውን ህዝብ የሚሳደብ ምቀኛ ቀናተኛ መንፈስ የተወጋ ይሁን በኢየሱስ ስም!!!
Ermeya and Abuna wow this is a good news to hear from your mouth the word of God May Our almighty God bless you abundantly in Jesus powerful name amen
ተባረክ ኤርሚ ጸጋውን ያብዛልህ
ተባረኩ በጣም ነው የተጽናናውት
Antenim Geta Eyesus tsegawun yabzalih
ኤርሙዬ ተባረክ
ኤርሚ & አቡና ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ
Tebareku wendemoch ye abate lejoch
geta zemenihin yibark ermi
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!!
ይሄ ልጅ ከበረታ እንደ ኤርሚ የሚሆን ይመስለኛል የጀግና ልብ ነው የሚገድል ሳይሆን የሚያድን ተባረኩ ወንድሞቼ
Wow yesusi geta now Amen Amen Amen tabaraku Ermi & Abuna💔💔😭😭🙌🙌🙏🙏
SHALOM ERMI
MAY GOD BLESS HIM YOUR GUST
Sometimes please invite him this brother.