ኑ ይሄን ጉድ ስሙልኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • ኑ ይሄን ጉድ ስሙልኝ

КОМЕНТАРІ • 453

  • @yordanoszeru461
    @yordanoszeru461 2 роки тому +5

    ያባቴ ልጅ ከነሱ ጀርባ ሆኖ ህዝቡን እያሳተ ያለውን አሳች መንፈስ እንዲህ ቀጥቅጥልኝ። እየሱስ ጌታ ነው ።

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 2 роки тому

    አሚን አሚን አሚን ሞገስ ይሁነክ ተባረክ ወድሜ ኤርሙ

  • @yeshimeg3748
    @yeshimeg3748 2 роки тому +1

    በጣም ያሳዝነናል እያደር የሚሰማዉ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን እዉነቱን እየገለፀክ እያስተማርክ ሰለሆነ ጌታ ይባርክህ አቅም ጉልበት ይሁንህ

  • @DubaiDubai-zg9rr
    @DubaiDubai-zg9rr 2 роки тому +2

    አሜን አሜን ፀሎትህ ይሰማ በጣም ያበሳጫል ወይ ወገኖቼ አዘንኩላቸው በጣም ያሳዝናል ጌታ ይድረስላቸው ኤርሚዬ ጌታ ይባርክ ፀጋውን ጌታ በእጥፍ ይብዛልህ ስለወገኖቼ በጣም አዝናለው ይህን ትምህርት እየሰሙ ገሀነም ስለምገቡ

  • @AmeleBekele-x1h
    @AmeleBekele-x1h 8 місяців тому

    ወንድሜ ኤርሚያስ እ/ር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ,

  • @abebechayalew709
    @abebechayalew709 2 роки тому

    የአጋንንት ትምህርት በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን

  • @ashubanbore2573
    @ashubanbore2573 2 роки тому

    የአጋንት ትምህርት ነው አሳዛኝ አስተማሪ ነው ኤርሚ ጌታ ያግኛቸው

  • @redietmersha8185
    @redietmersha8185 2 роки тому

    ተባረክ ኤርሚዬ ይሔ ከጉድም ጉድ ነው እውነት አርነት ያወጣል ይሔ እኮ የሚገርም ነው በእግዚአብሔር ላይ ማሾፍ ነው

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 2 роки тому +13

    ሰላም ወንድም ሉአንድ ኦርቶዶክስ ጋደኛየ ሼር አደረኩ ዛሬ ያው ስድቡን እችላለው ሉዚ ብየ እስካሁን ሼር ሳላረግ ቆየው በቃ ሁላችሁም አትፍሩ ሼር አድርጉ

    • @GospelforMuslims
      @GospelforMuslims 2 роки тому +1

      ❤❤

    • @wubalemasfaw3586
      @wubalemasfaw3586 2 роки тому +4

      ለነሱ ጥቅም ነው አትፍራ

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 2 роки тому

      ወንጌላዊ ሚድያን ፎቶ ውን ሲነኩ ይመጣሎታል

    • @helen4526
      @helen4526 2 роки тому

      አያዩትም እኮ ! ስድብ እማ ደማቸው ውስጥ ነው ያለው ትጠግባለክ !

  • @chuchusnshaw1868
    @chuchusnshaw1868 2 роки тому +1

    አሜን ይብዛልህ

  • @tirulegesse8207
    @tirulegesse8207 2 роки тому +1

    ኤርሚ ጌታ ሰለሰጠህ ፀጋ ይመስገን ይሄ ግልፅ የሆነ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነዉ ስተው ህዝቡን እያሳቱ ነዉ ህዝቦይ ወደ ቃሉ ብትመለሱ ከዘላለም ፍድ አምልጡ ንቁ

  • @NnigatNigaw
    @NnigatNigaw 2 роки тому +1

    ታምረ ማርያምን የጻፈው ከጥልቁ የተላከ የሉስፈር ወዳጅ ስለሆነ የሰው ልጅ ወደ ጥልቁ እንድመጣ ነው። እግዚአብሔርን ክዶ እንዴት መዳን ይቻላል? መዳን በኢየሱስ ስም በማመን ብቻ ይገኛል። ኤርሚ ጸጋ ይብዛልህ፣ ጌታ በብዙ ይርዳህ።

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 2 роки тому

      ወንጌላዊ ሚድያን ፎቶ ውን ሲነኩ ይመጣሎታል

  • @GIRMAG.T
    @GIRMAG.T Рік тому

    ታዲያስ ኤርሚያስ ሰላም ላንተ እና ለቅዱሳን ሁሉ ይሁን እያልኩነኝ ሲጀምር የክርስቶስ እናት አሁን በዚህ ዘመን በስጋ የለችም ታዲያ የሞተ ነገር አንዴት ልትማልድ ትችላለች ?........

  • @genetdesalegn4474
    @genetdesalegn4474 2 роки тому +8

    የኢየሱስን አዳኝነት የሚሽፍን መፅሀፍ በእሳት መጥረጊያ ከምድራችን ይጠረግ

  • @bilobll
    @bilobll 9 місяців тому

    አሜን

  • @jesuslove1707
    @jesuslove1707 2 роки тому

    ሙሴ ከተራራ ሲወርድ ክህደትን አይቶ እንደነደደ ጽላቱንም እንደፈጠፈጠ የኛ ሀገር ሙሴም ነደደ።
    ተባረክ ኤርሚ

  • @abibossmeka7974
    @abibossmeka7974 2 роки тому +22

    በእዉነት ልቤ ወረደ አለቀስኩ የምር😭😭😭😭😭😭😭ጌታሄ ሆይ ህዝብህን አድን

  • @alainbazar4525
    @alainbazar4525 2 роки тому +4

    ጌታ ፀጋውንይብዛልህ ኤርሚየ ተባረክ

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 2 роки тому +11

    ወይኔ ወይኔ አረ ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው የሚያሰማኝ ዋይ ዋይ ማለት አሁን ነው የኔ ንጉስ እየሱስ አምሳያም የሌለህ ብቸኛው ጌታ መድሀኒቴ ነው አንተ ሰው ስርየትም ይቅርታም የማያሰጥ ክህደት ነው ያደረከው ለግዜያዊ ነገር ብለህ ዘላለምህን አበላሸህ ያሳዝናል ኤርሚያስ ተባረክ

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 2 роки тому +3

    የእግዝአብሄር ባርያ እግዝአብሄር አብዝቶ ጸጋው ያብዛልህ

  • @hanag8198
    @hanag8198 Рік тому

    ነፍስ የእግዚአብሔር ነው።

  • @mo8636
    @mo8636 2 роки тому +1

    ኢግዚኣብሄር ኣምላኽ ጸግኡ የብዝሐልካ ተባረኽ ኤርሚ ሐውና

  • @meronhaile467
    @meronhaile467 Рік тому

    Amen Amen Amen
    God Bless you Ermi

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ የእግዝአብሄር ልጅ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ጸጋው ያብዛልህ

  • @molmalgigi9757
    @molmalgigi9757 2 роки тому

    እገርማል ኣይናቸዉ እክፈተላቸዉ ፡ኢርሚየ ጌታ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ጸጋዉ ያብዛልህ ፡በዝህ ዘመን ኣንተን ያነሳልን ጌታ ክብር ይሁኖዉ።ተባረክልኝ

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 2 роки тому

    ኤርሙዬ የውስጤን ስሜትነው የምትናገረው ጌታሆይ የበለጠ ይገለጥልክ

  • @gobezayehugodana3978
    @gobezayehugodana3978 2 роки тому +2

    ኤርሚ አይዞህ በርታ ከጌታ ዘንድ ብድራት አለህ አክሊልህ የበዛ ነው

  • @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው

    ዋናው ኢየሱስ ነው።
    ዋናው ክርስቶስ ነው።
    ዋናው ክርስቶስ ነው።
    በደም የተቤዠን (በደሙ መፍሰስ 2×)
    መች ወጅነውና (የሱን ድንቅ ስራ 2×)
    ከንቱ ስለሆነው (እንዴት ልናወራ 2×)
    ተባርክ ኤርሚ ጌታ ቤተሰቤን እንዲያስመልጥልን ፀልዩልኝ ቅዱሳን

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 2 роки тому

      ወንጌላዊ ሚድያን ፎቶ ውን ሲነኩ ይመጣሎታል

  • @jesuslove1707
    @jesuslove1707 2 роки тому +2

    ዛሬ ደሞ ልዩ ሞገስ አልብሶሀል
    ደስ ስትል ተባረክ

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 2 роки тому +1

    በጣም ያሳዝናል እጅግ ልብ ይሰብራል ትልቁ ጌታ የሁሉ ፈጣሪ አልፋና ኦሜጋ ተክዶ ማርያም ?

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 2 роки тому

      ወንጌላዊ ሚድያን ፎቶ ውን ሲነኩ ይመጣሎታል

  • @nigatuabera4762
    @nigatuabera4762 2 роки тому

    1. ሙሴ በተራራዉ ከእግዚአብሔር ጋር ሳለ እስራኤላዊያን ጣዖት ሠርተዉ ማምለክ ጀመሩ። እግዚአብሔርም እስራኤላዊያንን አጥፍቶ ሙሴን ብቻ እንደ ኖሕ ሊያስቀር ሲል ሙሴ እግዚአብሔርን ለምኖ ሕዝቡን አትርፏል። ዘፀ 32:7-15 እና 32:30-35 ሙሴ በአይኑ ያላየዉን በደመና ያናገረዉን እግዚአብሔርን ከማለደ እናታችን ማርያም በማህፀን የተሸከመችዉን እግዚአብሔርን መማለድ አያስገርምም።
    2.በክርስቶስ ማመን ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቤተሰብ የሆኑትን ቅዱሳን ማስታወስና መዉደድ ይገባል። ስለ እኛ ነፍስ ቅዱሳን ይጸልያሉ።
    "ስለ እናንተ ስንጸልይ፥ በሰማይ ከተዘጋጀላችሁ ተስፋ የተነሣ በክርስቶስ ኢየሱስ ስለ እምነታችሁ ለቅዱሳንም ሁሉ ስላላችሁ ፍቅር ሰምተን፥ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን አባት እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እናመሰግናለን፤ ስለዚህም ተስፋ በወንጌል እውነት ቃል አስቀድማችሁ ሰማችሁ። "ቆላስይስ 1:5

  • @shalomayalieu306
    @shalomayalieu306 2 роки тому

    እኔ ልጅ እያለው ጸበል ቦታ ሔጄ ስቀዳ እባብ ጸበሉ ምንጭ ውስጥ እባብ አይቼ ሮጨ ወጣሁ አሁን ግን ጌታ ደረሰልኝ

  • @jusesisalord7040
    @jusesisalord7040 2 роки тому +8

    ዋናዬ እግዚአብሔር ነው ዋናዬ ክርስቶስ ነው ዋናዬ መንፈስ ቅዱስ ነው።።።።።

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu Рік тому

    ኤርሚ ምርጥ የእ/ሔር ሰው በርታ💖🙏

  • @TegonaMedia
    @TegonaMedia 9 місяців тому

    ይሔን አውደ ምህረት ላይ ነው ጆሮን ጭው የሚያደርግ "ትምህርት "የሚያስተምሩት ። ልቦና ይስጣቸው ።

  • @haschascha627
    @haschascha627 2 роки тому +1

    ወንጌላዊ ኤርሚ ጌታ ይባርክኸ ለዘመናት በሕዝባችን ላይ የተከመረ ውሸት አጋልጥ ።

  • @AstuTesfu-l5t
    @AstuTesfu-l5t 9 місяців тому

    ❤🙏🙏🙏Tebareklgn zemenh ybark edmena tena ysth❤❤❤❤❤

  • @michaelmoses6836
    @michaelmoses6836 2 роки тому

    Bless you Ermi

  • @tigstamenu1458
    @tigstamenu1458 2 роки тому +3

    God bless you Ermi you are the true gospel messager

  • @kefyalewbultosa5841
    @kefyalewbultosa5841 2 роки тому

    GOD IS GOOD ERMI

  • @birukabrhame4937
    @birukabrhame4937 2 роки тому +1

    አምናለው ጌታ ይረዳሀል ለቡዙወች መዳን ትሆናለህ እፀልያለሁ

  • @yedlineshpawndeeshete6091
    @yedlineshpawndeeshete6091 2 роки тому +1

    ኢርሚ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 2 роки тому +3

    ምን አይነት ነገር ነዉ ባካችሁ በጣም ያሳዝናል
    ጎበዝ በርታ ኤርሚ 🙏🏽💕

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 2 роки тому +1

    እግዚኦ ጉድ ነው እንኩዋን ከዚ ትርከምርኪ ሀይማኖት ወጣሁ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ 2 роки тому +1

    ውይ ያሳዝናል 😢ሲነገር ይስደባሉ እያነብ እያስተምሩ ተክድኖባቸዋል !!! እግዚአብሔር ግን በጥበቡ ክእነዚህ ደብትራ ትምህርት ህዝቡን ያስመልጣል !! ወንጌል የተክደነባቸው ለሚጠፉት ነው!!! እኛ ግን የተስቀለውን እንስባካለን !!! ክእግዚእብሄር ጋር ታረቁ ብለን እንለምናለን !!! ተረተ ተረት ትምህርት ይግገለበጣል ! በእየሱሱ ስም !!! ተባረክ እርሚ!!!

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 2 роки тому

    በለው 🤣🤣🤣በለው ወይኔ ጉዴ ኧረ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ወገኖች::
    እውይ ማሰዘናቸው አባቴ እግዚአብሔር ኧረ አይናቸውን ክፈት በጌታ በኢየሱስ ስም፡፡
    የሳቅኩት በሰውዬው አባባል እንጂ እንደው ንግግሩስ የሚያስቅ ነገር ሆኖ አይደለም እውነት ነው ይሄ የሚያናድድ ነው እንጂ፡፡ በርታ ወንድሜ ኤርሚያስ እውነቱን ወደ ማወቅ ሰው ሁሉ ይደርስ ዘንድ ፀጋ ይብዛልህ የአባቴ ልጅ፡፡

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 2 роки тому

      ወንጌላዊ ሚድያን ፎቶ ውን ሲነኩ ይመጣሎታል

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 2 роки тому +1

    ለሆዳቸው ነው ዝክር ምናምን እያሉ ለመብላት ነው

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 2 роки тому

    እግዚአብሔር አባታችን ሆይ! በብዙ በሚሊየን የሚቆጠር ሕዝብ - ወገኖቻችን ወደ ሲኦል እየጎረፋ ነውና ፍርድህን ስጥ!!! ፍጠን አባ!!! እንዲህ አይነት ግፍ በዚህ ቤተ እምነት እየተደረገ ለዘመናትየሞትክለት ሕዝብህ ወደ ሲኦል ጎደነ!!!!

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 2 роки тому

    ኤርሚ በፌስቡክክ የምታነበውን ገፅ ፎቶ አንስተክ ፓስት አድርግልን 🙏

  • @molmalgigi9757
    @molmalgigi9757 2 роки тому

    ዘብኪ እዩ ወይ ህዝበይ ወይ ኣነ ፡ኣቦ ምህረትካ ኣዝዩ ቡዙህ እዩ እሞ ስለ ስምካ ክትብል መሓረና

  • @birukayele6634
    @birukayele6634 2 роки тому

    አረ እግዚአብሔር ስንቱን ቻለው...ኤርሚ ተባረክ

  • @mulukentilahun6854
    @mulukentilahun6854 2 роки тому +2

    You are blessed my dear Ermi

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 2 роки тому

    እኔኮ ከተምህርትክ ጎን ኮንፊደስክ ልክ ልክካቸው እየነገርካቸው እውነቱን ፍርጥ ስለምታደርገው ትመቸኛለክ ኤርሙ

  • @jesusislord.9123
    @jesusislord.9123 2 роки тому

    1 ጢሞቴዎስ 4 (1 Timothy)
    1፤ በቲ ዳሕራይ ዘመናት ግና ገሊኦም እምነቶም ክሒዶም፡ ንመናፍስቲ ስሕተት ንምህሮ ኣጋንንትን ከም ዚስዕቡ፡ እቲ መንፈስ ብግሁድ ይብል አሎ።
    2፤ ብግብዝና እቶም ሕሊናኦም ከም ብመዓለም እተዓለመ፡ ሓሶት ዚዛረቡ ሰባት፡

  • @teferasime1481
    @teferasime1481 2 роки тому +1

    እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ብቻ ነው! ይህንን እውነትና ፈጣህን መካድ እራስህን መካድ ማለት ነው፣ ከሀሰተኛ አገልጋዮች ተጠበቁ ማለት እንደዚህ ካሉ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች ነው፡፡

  • @natinathnael5344
    @natinathnael5344 2 роки тому

    ኤርሚ አትበሳጭ በፅድቅ የሚፈርድ በዙፋኑ ላይ ነው ልክ በኤሊ ዘመን እንደፈረደ ይፈርዳል በዚህ ሚስኪን ህዝብ እየቀለዱ አይኖሩም እውነት እልሀለሁ የኤሊ አንገት ይስበራል።

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 2 роки тому

    ይህ መጽሐፍ ከምድራችን በእሳት ይቃጠል ጌታ ከዚህ
    ጉድ ነው ያወጣን ለሌላውም ጌታ ድረስለት

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 2 роки тому +2

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም🙏❤😍😍

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 2 роки тому

      ወንጌላዊ ሚድያን ፎቶ ውን ሲነኩ ይመጣሎታል

  • @amsalemamo8298
    @amsalemamo8298 2 роки тому

    እኔ እንደዚህ አይመስለኝም ነበር ያስደነግጣል የላም በረት ብያለሁ

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 Рік тому

    እኔ እኮ ይገርመኛል! 😂 "ተናገር እውነቱን " ስለ የትኛው እውነት ነው የምታወራው? እውነትንማ ያንተ ምዕራባዊው ሸቀጥ ሳይሆን አንዲት የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ተዋህዶ ለሁለት ሺህ ዘመናት አንተ ሳትወለድ የክርስቶስ ጠላት ሳትሆን በፊት አስተምረዋለች ማስተማር አይደለም ክርስቶስ ኢየሱስ በተወለደ ዘመን በእግሯ ተጉዛ ኢየሩሳሌም ደርሳና ለሕፃኑ እና ለእናቱ ሰግዳና ተጠምቃ ክርስትናን የተቀበለች የባኮስ ልጅ ናት ነንም !!! ታዲያ አንተና መሰሎችህ እነማን ናቸሁ!!!???
    ❤ አንተ ሲጀመር እውነትን ነው የምሰብከው ካልክ እሰው ቤት ምን ታደርጋለህ ለምን የራስህን ወንጀል አትሰብክም!!! ለምን እናንተ አትድኑበትም ለመሆኑ ወንጌል በሰው ቤት ገብተህ መቀላወጥ ነው መልከስከስ ነው!??? ወይስ አርፈህ የራስህን ይዘህ መቀመጥ!!!
    ❤የኛን መምህራን ለመናገር ሞራልና ድፍረቱ ባይኖርህም ለቆምክለት ተልእኮና ሤራ ልትርመጠመጥ ትችላለህ ግን አንዳች ለውጥ አታመጣም ልታስክደንም አትችልም የያዝነው መራራ እውነትን ነውና!!!
    ❤ ዛሬ ቤተ ክርስቲያን ላይ አፍህን ስታላቅቅ ልትቆይ ትችላለህ ነገር ግን ጊዜ ነውና ጀግና ጊዜ ይፈርድብሃል ዛሬ እይኝ እዮኝ ደብቁኝ ደብቁኝ እንዳትል እፈራለሁ!!! አንተ ደቃቃው ቀርተህ ከአንተ የበላለጡ መናፍቃንን በየዘመናቱ አሳፍራ እዚህ የደረሰች ቤተ ክርስቲያን ምንም ብታደርግ አትነቀንቃትም ነገ አየር ላይ የምትቀር ገለባ ነህ!!!
    ❤ መምህራኖቻችን የሰበኩት እኛን የተሰበክነው እኛ ተረት ቸረትም ይሁን ምንም በለው ለእኛና የእኛ ነው!!! 😂 ታዲያ አንተ ምን ቤት ነህ!!!
    ❤ ውሻ በበላበት ይጮሃልና በበላህበት ብትጮህ የት እንደበላህና ምን እንደበላህ ለምን እንደምትጮህና ለማን እንደምትጮህ እናውቃለንና
    ያንተ ማስካካት አይደንቀንም!
    ❤ መመህራኖቿን የምትቆጣጠር ብቃታቸውን የምትመዝን አንዲት አቻና ተወዳዳሪ የሌላት ቤተ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ እንጂ አንተ አንድ ተራ እና ተርታ ወንጌላዊ ነኝ ባይ ሃራጥቃ አይደለህምና እጅህንና አንደበትህን ብትሰበስብ!!!
    ❤ እባክህ ውሃ ከታች ወደ ላይ አይፈስምና አትፍጨርጨር ስል እመክርሃለው።
    ✝️ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ።
    ✝️ እግዚአብሔር ኢየሱስ አምላካችን አባታችን ድንግል ማርያም እናታችን አማላጃችን።
    ✝️ ቅዱሳን ፃድቃን ነቢያት ሐዋርያት ሰማዕታት መላእክት ያማልዱናል ማማለድ አይደለም ይፈርዳሉ!!! ማቴ.19:28 ሉቃ.1:19 ዮሐ.2 ዳን.3:3 3:6 መዝ.44/46 :9 ኢሳ.60:14 ሉቃ.16:19 ወዘተ...
    ❤ በተረፈ የተዋህዶ ልጆች ከእግዚአብሔር በጥምቀት የተወለዳችሁ ሁሉ ይህ ሰው የቆመለትን ዓላማ ይገባችኋል ብዬ አምናለሁ ግን ቀደም ብላችሁ ነቅታችሁ ይህን ጥላቻ ከመስማት ከዚህ መናፍቅና ጋኔን የሣጥናኤል የግብር ልጅ ጋር መነጋገር አይደለም ነገ የገለባ እሣት ሆኖ የሚቀረውን ትምሕርቱን እንዳታደምጡ!!! አዎ የእርሱ ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ሳይሆን የጥልቁ ዲያብሎስ ነውና ተጠንቀቁ!!!

  • @bereketshanko4264
    @bereketshanko4264 2 роки тому

    Wow tebarek ermi

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 роки тому +2

    አቤት ጌታ ሆይ ይቅር በለን ምህረትህ ይብዛልን ዛሬ ምድራችን የምትናውጠው በዚህ ክህደት ነው ።

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 2 роки тому +3

    ሠላምክ ይብዛ ኤርሚይ

  • @BibleismorePropheticWord
    @BibleismorePropheticWord 2 роки тому

    ይሄንና መሰል የይጣን መጻሕፍት እግዝአብሔር ከምድራችን ያስወግደው! አሜ

  • @genetdesalegn4474
    @genetdesalegn4474 2 роки тому +7

    ዋናው ኢየሱስ ነው ተባረክልን ኤርሚ እነሱ ተረት አያልቅባቸውም

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 2 роки тому

      ወንጌላዊ ሚድያን ፎቶ ውን ሲነኩ ይመጣሎታል

  • @yamalyamal6691
    @yamalyamal6691 2 роки тому +2

    እኛም ጋር አወቅን ብለው መጽሃፍ ቅዱስ የሚበሉ ፣ መላእክ ነኝ የሚሉ አልጠፉም እዚህ ደግሞ ከ መላእክት ጋር እቃቃ ተጫወትን የሚሉ ፣ አምላክን የሚያስክዱ አሉ ።
    እንደዚህ ሰውዬ ግን ደም የሚያፈላ አልገጠመኝም ፈረንጆቹ እንደሚሉት " He gets on my last nerve" ብዬ ልለፈው ።
    እኔ የማዝነው ማንበብ እየቻለ ፣ መጽሃፍ ቅዱስን ማመሳከር እየቻለ እንዲህ አይነት የተረት አባት ለሚከተለው ነው። ለማያነቡት ልንደርስላቸው ልንጸልይላቸው ይገባል። ፍትህ ለማያነበው የዋህ አማኝ!

  • @helenadem2234
    @helenadem2234 2 роки тому

    ኤርሚዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 2 роки тому +1

    ኤርሚዬ ተባረክ

  • @yonasgeta6132
    @yonasgeta6132 2 роки тому +1

    ኤርሚ መፅሀፉን ካገኘህ እኔ እገዛልካለሁ ስልኬን እልክልሀለሁ

  • @azooz2039
    @azooz2039 9 місяців тому

    Eyesuse kerstose gata newu yadenale❤❤❤ Amen

  • @emeba951
    @emeba951 2 роки тому

    ኤርሚ ተባርከሃል ጤናን ተመኘሁልህ ! አወይይ እንዲህ ዓይነት ቅ-ዠ-ት ዛሬ ዛሬ በዚህ ዘመን መኖሩ እጅግ ይገርማል ! ኧረ ሰዎች አንንቃ !

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 2 роки тому

      ወንጌላዊ ሚድያን ፎቶ ውን ሲነኩ ይመጣሎታል

  • @Geni74-m7l
    @Geni74-m7l 2 роки тому

    ተባረክ ኤርሚ 👏

  • @sabetto1981
    @sabetto1981 2 роки тому +1

    oh my God! what kind of teaching does the orthodox teach to it's people. May God save to the people. God bless u ermias brother

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 роки тому +2

    ከአምላክም ማርያም በለጠች ይሄ አይን ያወጣ እግዚአብሔርን የመካድና ህዝቡንም የማስካድ የ666 ሚስጥር ነው ሌላ ትርጉም የለውም ይሄ ህዝብ አፍዝ አደንግዝ ተደርጎበታል በእግዚአብሄር የሚያምኑትን መናፍቅ መናፍቅ ይላሉ? በኢየሱስ ክርስቶስ. ስም ታምራተ ማርያመና ሌላ ጣጣ የተጨመረበት የኦቶዶክስም የካቶሊክም ጭማሬዎች በሙሉ ከምድረ ገፅ ይጥፋ ይቃጠሉ እግዚአብሔር ሆይ ግራና ቀኙን ለማያቀው ህዝብ ድረስ አሜን

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 2 роки тому +6

    ጌታ ሆይ በእየሱስ ስም

  • @negestealemayew3459
    @negestealemayew3459 2 роки тому

    እግዛብኤር ያባርክህ

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 2 роки тому +1

    Blessed

  • @mante_1993
    @mante_1993 2 роки тому

    ኤርሚ ፀጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር ህዝቡን ይታደግ መጽሐፍ ቅዱስ ከማስተማር ተረት ውይ ጌታሆይ ተገለጥላቸው

  • @kassahunhailu3006
    @kassahunhailu3006 2 роки тому

    Wendeme Ermi,
    Sorry ahun mesmate new yalkewen metsehaf or lela kale bemegzat lagelegel fekadegna negne.

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 2 роки тому +2

    Sytanawi church nati orthodox

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    እውር እውርን ቢመራው ሁለቱም በጉድጉድ ይወድቃሉ
    ጣፍጭ የዲያቢሉስ መልክተኛ ምን ጉድ ነው
    የዲያቢሎስ ሽንገላ በልቶታል
    በ21 ክፍለ ዝንጅሮ በኮንፕተር ስሙን በሚፅፍት ዘመን
    ይሄ ነው
    የዲያቢሎስ ስራ ይፈርስ ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ኢየሱሰ ተቀለጠ
    ይሄ እውር ልቡ የተደፈነ ስው ነው
    ይቅር ይበላቸው ምን ይባላል
    የክርስቶስ እየሱስ መስቀል ጠላቶች ናቸው ።

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 роки тому +2

    wow ኤርምያስ ሰው ወደ ጨለማ እየሄደ ነው
    ተረታ ተረታ በቃ የኢትዮጵያ ምድር በዚህ ሰይጣናዊ አምልኮ ተይዛል
    ለስዕል መስገድና
    ፍጥነትን የሚያመልክ
    ቃሉን ስበኩ ይመለሳሉ

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 2 роки тому +1

    ይሄ በጣም ያስደነግጣል የኦርቶዶክስ አባቶች የት ናችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ በግልፅ እየተካደ ነው ኧረ በቃ በሉ ወንጌል ስበኩ ትውልድ ጠፋ

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 роки тому +2

    ይሄን ጉድ ማርያም እራሷ ብትሰማ ኡኡኡኡኡኡ ነበር ምትለው

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 2 роки тому

    ሆሆ እረ እንዳው ገርማሉ በጣም ነው እንጂ የሚያናድዱት እንጂ ጌታ ይገስፀው ይህንን የክህደት ወሬ ::

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302 2 роки тому

    Amen tebareki

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 2 роки тому

    ነፍሴ የእግዚያብሔር ናት

  • @hailugebre5823
    @hailugebre5823 2 роки тому +1

    ተባረክ

  • @genetdesalegn4474
    @genetdesalegn4474 2 роки тому

    Thank you Ermi you are blessed !

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 8 місяців тому

    Lezi new orthodox aganinit nech yemilew yekirstos telatoch nachew orthodox malet

  • @raheltadesse7578
    @raheltadesse7578 2 роки тому

    እረ ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ተክዶ ምን ደስታ አለ ጌታ ማስተዋል ይስጣቹ

  • @shalomayalieu306
    @shalomayalieu306 2 роки тому

    ክደት ነው ደብተራዋች ናቸው እንዲ የሚያወሩት

  • @Yk-xg8xq
    @Yk-xg8xq 2 роки тому

    እረ ባክሕ በመስቀል ላይ የተስጠን እናት እያዉ ለዮሐንስ እናት እያለዉ የተሰጠች እናታችን ማለት አለምን የፈጠረዉን እንድትወልድ የተመጠች። በብሉይ ኪዳን ኢዩብ በአዲስ ኪዳን ኢየሱስን ሲፈታተን የነበረ ስይጣን ሞትንየሻረ ከእሶ የተወለደ ነ ምን ይሕል ክብር ይዛለች
    ስለ አከበራት ሲፈታተነዉ ነዉ። ምክንያቱም። የፍቅርሕ ጠላት ነዉ

  • @hirutdulla8038
    @hirutdulla8038 2 роки тому

    Sewedh geta Kant yehune 🙏🥰🥰

  • @alfuutintin2207
    @alfuutintin2207 2 роки тому

    Ermi thank you 😘😘😘😘😘❤❤🥰🥰🥰🥰🥰💗 yes💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 2 роки тому

    እኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን አይነት ጉዶች ናቸው ጌታን የሚክዱት

  • @tesfatsiontsegaye1197
    @tesfatsiontsegaye1197 2 роки тому

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @zematube8985
    @zematube8985 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እርዳን እውነትን መግለፅ እንድንችል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 2 роки тому

      ወንጌላዊ ሚድያን ፎቶ ውን ሲነኩ ይመጣሎታል

  • @Mr.Kukushatamirat
    @Mr.Kukushatamirat 2 роки тому +1

    ሰይጣን ራሱ እንዲህ አያስክድም ጌታ ይቅር ይበለው

  • @asegedewdamte3650
    @asegedewdamte3650 2 роки тому +1

    ኤርማ እሰቴ በአጠቃላይ እንሰማው ።