ትዳርን ከመፍረስ የሚታደጉ 4 ቁልፍ ነገሮች! | Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 79

  • @messirahmania3391
    @messirahmania3391 6 місяців тому +16

    እስኪ እስከምመጣ ለውጥ ካለገኘው ትምህርትህን እየሰማው ልቆይና ከስደት ሰመለስ ከቢሮ መጥቸ ከባሌ ጋ የማያሰማማነን ነገር መጥቸ አማክርሀለው አሁን ላይ ግን ብዙ ጊዜ ሲያወራኝ በጣም አዳምጠዋለው ግን የምመልሰለት ነገር አልተረዳሽኝም የምልሽን ሰታዳምጪኝ በትክክል አላዳመጥሽኝም አልተረዳሽኝም የብዙ ቀናት ጥያቄ ሆኖብኛል እኔ ደግሞ ሳልረዳህ ቀርቸ ሳይሆን የምመልስልህ ይህ ትክክል ነው ብየ ያመንኩብትን ነው ሰንባባል መግባባት ይከብደናል 😢

    • @seada9327
      @seada9327 6 місяців тому +1

      ሚስኪን ነፈር በርቺ ግን ለወንድ አታለቃቅሽ እናትሽ አልወለደችዉም

    • @ነኝየአባቴናፋቂ
      @ነኝየአባቴናፋቂ 6 місяців тому

      😂😂😂😅😅😅​@@seada9327

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 6 місяців тому

      እና ትዳር አይደል እደ በተለይ ከወለዱ

    • @seada9327
      @seada9327 6 місяців тому

      @@ዘሀራይመር-ዀ7አ 🤔

  • @saeedahmaad5906
    @saeedahmaad5906 6 місяців тому +7

    ያአላህ ላንተ ቃል የለኝም ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ ምርጥ ያገር ልጅ እንድህ እነው እውቀት

  • @haymiyejesus8402
    @haymiyejesus8402 6 місяців тому +4

    ችግሩ እኮ በባለፈው ላለመወቃቀስ ጥፋትን አለመድገም ሲቻል ነው ግን ያለፈርን መርሳትና መቀጠል ሲጀመር ግን ዘወትር ያው ሲሆን ትናንትም እንደዚህ አደርገከኛል እኮ ተብሎ መወቃቀሱ አይቀርም ብቻ ለትዳር በጣም ያስተዳደግ ሁኔታ ይወስነዋል ብዬ አስባለሁ ስርአት ይዞ ካላደገ በትዳር ውስጥ ብሶበት ቁጭ ነው እሚለው ብቻ እናመሰግናለን. ላዳመጠህና እምትናገራቸውን በተግባር እሚያውል ቢገኝ ስንትን ትዳር ታድናለህ እናመሰግናለን በተላይ ላላገቡት አስበውበት እንዲገቡ ታደርጋቸዋለህ እናመሰግናለን
    ለልጅ ሲባል በጣም ዋጋ ይከፈላል በተለይ ለእናቶች

  • @EskedarTesfaye-v2b
    @EskedarTesfaye-v2b 6 місяців тому +1

    ዋው የሰው ልጅ በመጀመሪያ እግዚአብሔርን ሊፈራ ይገባል ከዛም በተሰቡን ሊያከብር።። እኔ ቤተሰቤ ፍቺ የህይወት ስርአት እስኪመስል ድረስ ኖረንዋል ከዚ ይጠብቃችሁ።።

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ

    የእውነት በርታ ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ ብዙ ተምረናል ማስተዋል ይስጠን እስከ ለኛም

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 місяців тому +1

    ኡፍፍ(24)ብሰማህ አልሰለችህም እኮ አፍህ ሲጣፍጥ ደሞ ሀቅ ነዉ ምታወራዉ በተለይ መፃፍ ቅዱስ ቃል ጠርተህ ስታስተምር ደስ ይለኛል በርታ ፀግሽ ዉድድድ

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር

    ሁልግዜ ባዳምጥክ የማልሰለቺክ ❤❤❤ወላሂ ንግግርክ በጣም ከልብ ነዉ የሚገባዉ❤❤❤❤❤

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 6 місяців тому

    ፀግሽየ አንተ ኮ ትለያለህ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🥰 ብዙ ነገሮችን እያስተማርከን ነው ለወደፊት መልካም ሚስት እደምሆን ተስፋ አለኝ

  • @Rነብሯ
    @Rነብሯ 6 місяців тому +6

    የኔ ትልቁ ችግሬ ነገር አረሳም ብረሳው እራሱ በሌላ ቀን ትዝ ሲለኝ እንደገና በዛ ጉዳይ መጨቃጨቅ አበዛለሁ እንዴት እንደማስተካክል እኔጃ ግን ይቅርታ ካሉኝ ከልባቸው እተዋለሁ

    • @GodIsWithUs4LIFE
      @GodIsWithUs4LIFE 6 місяців тому

      This is one of the most women's character, you're not alone!

  • @טובהזרו
    @טובהזרו 6 місяців тому +1

    እናመሰግን አለን መፅሐፉን እንፍልጋለን

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu3889 6 місяців тому

    ፍፁም የሆነ እውቀትን (መረዳትን) ከሀይማኖት ጋር የተጣመረ በተጎዳ ትዳር ላይ የምትደርስ ምርጥ ሰው ነህ በርታ!

  • @sikosolo3276
    @sikosolo3276 6 місяців тому

    በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @Kamila-zr9qg
    @Kamila-zr9qg 6 місяців тому +1

    በጣም ነው የማመሰግነው እኔ ትዳሬን እፈልገዋለሁ ብዙ ዋጋ ከፍዬበታለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ ግን አሁን በጣም ፈርቻለሁ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት አለ ተራርቀን ነው ያለነው እኔ ትንሽ መቆዬት ፈልጌ ነበር ግን አሁን የጥፋተኝነት ስሜት እዬተሰማኝ ነው በጣም ሰላሜን እዬነሳኝ ነው ከሰውም መስማማት አልቻልኩም አልተለያዬንም ግን ልቤ ፈርቷል😢😢
    ምን ትመክረኛለህ በርግጥ መደወል ያለብኝ ይመስለኛል በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የምሰጡት ክበሩልኝ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  6 місяців тому +1

      እናመሰግናለን ውድ ቤተሰሰባችን በ 0970704050 ይደውሉልን።

  • @eshamohammed5785
    @eshamohammed5785 6 місяців тому

    ይሄንን ከሜት የምተነበ በመሉ ሰላማቸው ብዛት ይበል በተጨማሪ በዚህ ደውዬ ገንዘባሁኝ የተበላቸሁ በአገር ወስኝ በወጨም የሞትየሩ ደጋገ ኢትዮጵያን እንኪ ሁፋልኝ እናን ላይ እንደደረስየዘመን ባንክ መስራቸ (ባለቤት ) ኤርሚ አመል የሚባለው ሰውዬ የስንቱን ኢትዮጵያዊ ነው ያስለቅሰው ሪልስቴት ጀምረናል 20ዐ 8 በኢትዮቢያ አቈጣጠር ክገብራ በርቱ ጋር ሆኖ የሰውን ገንዘቡን በልቶ ቀረ እኝ በወጪ አገር በበረንዳ ተሰቃይተን የመጣነውን ገንዘብ እንደቀልዩ በልቶት ቀረ መቸም ሞት አይቀርም እንፈርዳለን እስኪ እንደኔ የተገዳቸው ካላቸው እስኪ ፀፋልኝ አደራ😂😂

  • @eshamohammed5785
    @eshamohammed5785 6 місяців тому

    ይሄንን ዓመት የምተነበ በመሉ ሰላማቸው ብዛት ይበል በተጨማሪ በዚህ ደውዬ ገንዘባሁኝ የተበላቸሁ በአገር ወስኝ በወጨም የሞትየሩ ደጋገ ኢትዮጵያን እንኪ ሁፋልኝ እናን ላይ እንደደረስየዘመን ባንክ መስራቸ (ባለቤት ) ኤርሚ አመል የሚባለው ሰውዬ የስንቱን ኢትዮጵያዊ ነው ያስለቅሰው ሪልስቴት ጀምረናል 20ዐ 8 በኢትዮቢያ አቈጣጠር ክገብራ በርቱ ጋር ሆኖ የሰውን ገንዘቡን በልቶ ቀረ እኝ በወጪ አገር በበረንዳ ተሰቃይተን የመጣነውን ገንዘብ እንደቀልዩ በልቶት ቀረ መቸም ሞት አይቀርም እንፈርዳለን እስኪ እንደኔ የተገዳቸው ካላቸው እስኪ ፀፋልኝ አደራ😂😂😂😂😂

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 6 місяців тому

    Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen

  • @እናቴ-ዠ5ፐ
    @እናቴ-ዠ5ፐ 6 місяців тому

    በጣም ደስ የምል ምክር ነው ወንድሜ እኔ አለመግባባት አንድ ሴት ልጅ ወልደን ትለያየን ግን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እኔ አሁን ስደት 6 አመት በኋላ ሄደክ ልጅን 😢 ወሰዳት በስልም አያገናኝኝም😢😢

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 6 місяців тому

    Ewunet betam asetamir new Ena mesgenlehen betam memirchen wodemchen

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 6 місяців тому

    እናመሰግናለን መልቆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lila-sv1ne
    @Lila-sv1ne 4 місяці тому

    ፀጋዬ እግዛ ቤህር ይጠብ ቅህ ትምርትህ እየሰ ማው እራሴን አወኩ በወንድ ብዙ ችግርደረሰብኝ ወንድ አላምንም ታራት አመት ብሀላ ሌላ ወንድ ተዋወኩት እሱም እኔ ስለወደፉት ሳወራው እሱ ስልኩ ንይዘ ጋዋል ምን ማድረግ አለብኝ

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 6 місяців тому

    Thank you for sharing this!!!

  • @tadelechmulunehmuluneh7080
    @tadelechmulunehmuluneh7080 6 місяців тому

    Thank you Mr Ts❤❤❤❤ God bless you 😊

  • @Booruu-Galatuu-Muuldhiisaa
    @Booruu-Galatuu-Muuldhiisaa 6 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል ምክር

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k 5 місяців тому

    Xuru mikir new❤️❤️👌

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 6 місяців тому

    እናመሠግናለን

  • @gebrehiwot1970
    @gebrehiwot1970 6 місяців тому

    God bless you. 15:48 I have no words for you

  • @abenezerbirhanu7580
    @abenezerbirhanu7580 2 місяці тому

    ደስ የሚል ምክር ነው። ግን ከጥፋት የማይመለሱ ከሆነስ?

  • @tenutadesse2920
    @tenutadesse2920 6 місяців тому

    Betam lerasse azenalehu bene hiwot kerefede new melehik yemtaw

    • @tenutadesse2920
      @tenutadesse2920 5 місяців тому

      Btedat aemerowa yetegoda neger gen lelegoch bella eyazenech lenoerech enat yetedar melkameneten letasayt techelaleh

    • @tenutadesse2920
      @tenutadesse2920 5 місяців тому

      Betedar lemalet new yetarm

  • @GemedaMiressa
    @GemedaMiressa 6 місяців тому

    Tebarku

  • @aziebnaizghi8797
    @aziebnaizghi8797 6 місяців тому

    Good job
    Keep up the good work.
    GBU
    ❤❤❤❤❤

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም የብዙ ሴቶችን ቁስል በደንብ አንተ ታዉቃለህ በውነት

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 6 місяців тому

    Keep going

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 6 місяців тому

    በእውነተት ስለምትለግሰን ምክር እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ ምከሩኝሲ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም አንድ ጓደኛ ነበረኝ ስንጀምር የወደድኩት መስሎኝ ነበር እየቆየን ስንመጣ ግን ከውስጤ ደስታ አይሰማኝም እሱ ግን ይወደኛን በሀይማኖት ያበረታኛን እኔ ለምን ደስታ እደማይሰጠኝ ጨቆኛን 😢😢😢😢 እንለያይ ስለው የሰው ልብ መስበር ሆነብኝ ከወደደኝ ዝብየ ልቀጥል ብየ አስቤ ግን ሰላም አይሰጠኝም ምከሩኝ እዳታልፉኝ😢😢😢

    • @somayhd5318
      @somayhd5318 6 місяців тому

      እራስሽን ፈትሽ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  6 місяців тому

      ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!

  • @AlganeshGebremedhn
    @AlganeshGebremedhn 6 місяців тому

    Tebarek❤❤❤❤

  • @zinashfituma3670
    @zinashfituma3670 6 місяців тому

    Tebarek

  • @siyumzebdiyos1382
    @siyumzebdiyos1382 6 місяців тому

    ሰላም ነው

  • @Kimem12
    @Kimem12 6 місяців тому

    Egna ezih ye madam kimomoch temirenal gin enesun betibiten binatetachew yaw nachew😢min abat yishalegnal😊

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 6 місяців тому

    Nurllen antejgna ❤❤

  • @tigistalemayehu989
    @tigistalemayehu989 6 місяців тому

    እኔ በጣም እፈልግ ነበር መምጣትና መማከር ባሌ ግን በፍፁም አልፈልግም አለኝ ምን ይሻላል

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d 6 місяців тому

    ሠላምነዉ

  • @LeopoldCyril-v5p
    @LeopoldCyril-v5p 3 місяці тому

    Hall Joseph Davis Jason Johnson George

  • @bmm3152
    @bmm3152 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @StrongMonica-v2b
    @StrongMonica-v2b 3 місяці тому

    Taylor Frank Garcia Linda Moore Lisa

  • @abramalx8914
    @abramalx8914 6 місяців тому

  • @sarabelete123
    @sarabelete123 6 місяців тому

    እናንተ የተባረካችሁ ሰዎች እባካችሁ ምንም መነጋገር አቅቷቸው ለሰዎች ሰላም የሚመስል ግን ትዳራቸው ነዶ እያለቀ ያለውንስ ትዳር መፍትሄ አለውን ? ያልተመለሰ የ25 አመታት ጥያቄ አለብኝ አሁን ግን አቅቶኛል !!!!

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  6 місяців тому

      ልንረዳዎ ዝግጁ ነን በ0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!

    • @mimitubetube1262
      @mimitubetube1262 6 місяців тому

      በለሷን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል

  • @VernonSims-z5n
    @VernonSims-z5n 3 місяці тому

    Wilson Mary Anderson Sandra White Carol

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d 6 місяців тому

    ፀግሺእኔምለትዳርሳልደርሥአግብቼእሥካሁንዲረሥትዳሬአልተባረከምልጂምእዳልወልደሆንኩኝአሁንየናንተንምክርእፈልጋለሁ

    • @helenayana239
      @helenayana239 6 місяців тому +1

      Yene konjo please 👍egzabhere yerasu gize alewe sileza tageshie. Sew weldome layibarekilete yichilalina.

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  6 місяців тому

      በ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!

  • @gadissajabi4201
    @gadissajabi4201 6 місяців тому

    Make short your explanation.

  • @abramalx8914
    @abramalx8914 6 місяців тому

    H

  • @Hamdinas
    @Hamdinas 6 місяців тому +3

    እስቲ ቁርአን ትርጉም በ Amharic or English አንብብ እንዳስተዋልኩህ ከሆነ ብልጥ ነህ በጣም

    • @ethio_family6342
      @ethio_family6342 6 місяців тому +1

      It is not religious video you can learn this kind of education by your religion

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 4 місяці тому

      ምን አገናኘው ቁርአንን እሱ ማንበቡ? ብልጥነቱስ ምኑ ላይ ነው? ተምሮ እንዲሁም ከብዙ ዱንበኞቹያገኘው ተሞክሮ ነው

  • @TarikMeridien
    @TarikMeridien 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @sinaeritrawit9499
    @sinaeritrawit9499 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BareduuJimmaa
    @BareduuJimmaa 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetelhemBurek
    @BetelhemBurek 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yonatangetahun-ft2gi
    @yonatangetahun-ft2gi 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤