Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አለባበስህ ይስተካከል ወንድማችን!!!
ሀኒቾ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ይህቺን አለም ነቅተሽባታል በርቺ ወንድሜ ደግሞ ስራህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ልብስህ አሳነሰህ አስተካክለው
በምንድነው የነቃችው ?🤔
@@Beryaa በሀይማኖት በክርስቶስ😏
ሐንዬ በርቺ አሁንም ፈጣሪ የምትመኝው ሁሉ ያሳካልሽ በርቺ❤❤❤❤❤
እጅግ ትልቅ ክብር የምሰጥሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ሃኒ።
ግሩም ልብስህን አስተካክል ወይ ከውስጥ ፒቲልስ ልበስ በተረፈ በርታ አሪፍ አሪፍ ሰዎችን ምታቀርብልን ሀኒዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ እኛንም ከሚፀኑት ያድርገን🤲🥰🥰
በጣም ጥሩ እይታ ነው አለባበስህን አስተካክለው
ሀንቾ ጌታ ይርዳሽ እችን አለም ነቅተሽባታል ወድሜ አለባበስህን አስተካክል የዘመኑን ጎረምሳ አስመሰለህ😊
ሀኒቾ ጠፋሽ አትጥፊ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አትጥፊ
ሃና ዘኢትዮጵያ በጣም ነው መፈሳዊ ቅናት ምቀናብሽ አለባበሽ እርጋታሽ የምነት ጥንካሬሽ እግዚአብሔር ቢረዳኝ እዳች አለባበስ ብለብስ ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልልሽ በቤቱ ያፅናሽ ቤተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ያምጣልሽ ልክነሽ በጸሎት በርች ጸሎት ብቻ ነው መፍትሄው በማናገር መጠየቅ እጂ ማዳመጥ አይፈልጉም ካዳመጡም እኮ ከልብ ሁነው አያዳምጡም
ሃኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ አንቺ ለእኔ ብርታቴ ነሽ አንቺን ሳይ ምን አለ እንደሷ ብሆን ብለብስ ብዬ እመኛለው ደሞ ቅንድብ መቀንደብ ፀጉሬን መተኮ ትቻለው ፈጣሪ ያንቺ ፀጋ ያድለኝ ውድድድድ ነው ማረግሽ ረጅም እድሜ ያድልሽ
እግዚአብሔር እንደ አንች አይነት እህቶች ያብዛልን! ፈጣሪ ከእኔ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ተባረክ እህቴ!!
መመረጥ መባረክ መታደል ነዉ። በቤቱ ያፅናሽ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በእውነቱ ቀጥሉበት እህታችን በእዉነቱ ለዘመናችን ሴቶች አስተማሪ ነሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁለም በብዙ ሚዲያ አይሻለሁና ጥሩ አቆም ነዉ ያለሽ በቤቱ እስከ መጨረሻ የድንግል ልጅ መድኀንዓለም ያፅነሽ የክርስትና ህይወት በአፍና በስብከት ብቻ እንደልሆነ በእዉነቱ እንደተረደሽ ገብቶኛል ይህን ነዉ ከዚህ በተረፈ እንደዚህ ገዳማትን እየጎበኘን ቅዱሳን አባቶቻችን በፀሎት እንድያስቡ ሁላችንም ማሳሰብ አለብን ክርስቲያን በሁሉም ቦታ በሁሉም ነገር አስተማር ነዉ እንጅ ተማር አይደለም ይህን ለማለት የቻልኩት ሃይማኖታችን የጥበብ ሁሉ መፍለቂያ ስለሆነች።ወንድማችን ልብስህን አስተካክል ጥሩ አስተማሪ ነገር አይቶ ማለፍ ብቻ ሳይሆን ክፉዉንም ነገር አይቶ ዝም ማለት ሀጢአት ስለሆነ ነዉ እናመሰግናለን ጸጋዉን ያብዛለችሁ
ሀኒዬ የኔ ቆንጆ እመብርአን አትለይሽ ተባረኪ❤
የኔ አስተዋይ ተባረኪ ሃኒ በቤቱ ያጽናሽ❤❤
ስወደው ምርጥ ልጅ ጎበዝ ነህ ልብስ ግን? በተረፈ love you
Thanks very much brother information
ተባረኪልን ሀና በቤቱ ያፅናሽ🙏 ግሩም ጥያቄዎችህን ይዘት መለስ ብለህ ብታያቸው ጥሩ ይመስለኛል። አንዳንድ ጥያቄዎችህ informally የሚጠየቁ ናቸው። 🙏
ሀናዬ በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
ሃኒዬ የኔ አስተዋይ ለሚዲያ አይደለም በጣም ነው የማቃት ብዙ ነገር አስተምራናለች ትህትናዋ እንደምታዪት ነው በጣም የምትገርም ልጅ ናት ብዙ ነገር አስተምረሽናል መጨረሻሽን አምላክ ያሳምርልሽ
ኢትዮጵያ መልካም ነው ግን ህዝባችን ይመለስ ሁላችንንም ወደሀገራችን ይሰብስበን
ሀኒቾ ፀበለ ማርያም እና የአቤል ፀበል ያለበትን ዳይሬክሽኑን ብትነግሪን
በራማ ዩቲብ እይዉ❤
ሃኒዬ ስወድሽ ሁሌም ባየሁሽ ቁጥር አለባበሴ እንዳንቺ ብሆን እመኛለሁ
So what prevented you from wearing it? 😅
@@bem5477 lack of confidence
ሀንዬ ፍቅር እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ታድለሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሀኒዬ እንኮን ደህና መጣሽ ❤
ሃና በስርዓትሽ በሁሉ ነገርሽ አክባሪሽ ነኝ። ጠያቂው ደሞ አለባበሱ ጸጉሩ በእንደዚህ አይነት መጠየቅሽ አላስፈላጊ ነበረ። በተጨማሪ ደሞ አሜሪካን የተለየ(ገነት) አድርጎ የሚያይ አይነት እንደሆነ ያስታውቃል። እንደሆ ነው
ሀናንዬ በጣም ጎበዝ ነሽ
Hanye good to see you ❤
ጎበዝ በጣም ገብቶለ በርቺ
Sorry my brother next time please don't wear thistop. Thanks
ጀግና ሀኒዬ❤
ምንድንው ልጁ አለባበስህ በጣም ያስጠላል የሴትአይንት ንው አንገቱ ጋ ሴቶችናቸው እንደዛ የሚለብሱት በደንብ እየው ለወንድ አያምርምማንም ወንድ የአገርባህል ይለብሳል ግን ከላይ እየው በደንብ የሴትአይንት ንውአንገቱ አካባቢ
You are special sister hanna ❤️
አንደኛ በቅዱስ ቁርባን ነዉ ያገባኸዉ ሁለተኛ ያለህበት ቦታ ለብዙ ሰዉ አርአያ መሆን የሚገባህ ነዉ ስለዚ ከፀጉርህ እስከ አለባበስህ አስተካክል ለብዙ ሰዉ አረአያ መሆን ትችላለህ። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በርቺ ሀና
Nice to see you sister hanna
Love you sister hanna
1ኛ ቆሮንቶስ 11¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁴ ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት እንጀራን አንሥቶ አመሰገነ፥ ቆርሶም፦ እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።²⁵ እንደዚሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን ደግሞ አንሥቶ፦ ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ በጠጣችሁት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።²⁶ ይህን እንጀራ በበላችሁ ጊዜ ሁሉ፥ ይህንም ጽዋ በጠጣችሁ ጊዜ ሁሉ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁና።²⁷ ስለዚህ ሳይገባው ይህን እንጀራ የበላ ወይም የጌታን ጽዋ የጠጣ ሁሉ የጌታ ሥጋና ደም ዕዳ አለበት።²⁸ ሰው ግን ራሱን ይፈትን፥ እንዲሁም ከእንጀራው ይብላ ከጽዋውም ይጠጣ፤²⁹ ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላልና፥ ይጠጣልምና።³⁰ ስለዚህ በእናንተ ዘንድ የደከሙና የታመሙ ብዙዎች አሉ አያሌዎችም አንቀላፍተዋል።³¹ ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብንም ነበር፤³² ነገር ግን በተፈረደብን ጊዜ ከዓለም ጋር እንዳንኮነን በጌታ እንገሠጻለን።³³ ስለዚህ፥ ወንድሞቼ ሆይ፥ ለመብላት በተሰበሰባችሁ ጊዜ እርስ በርሳችሁ ተጠባበቁ።³⁴ ማንም የራበው ቢኖር ለፍርድ እንዳትሰበሰቡ በቤቱ ይብላ። የቀረውንም ነገር በመጣሁ ጊዜ እደነግጋለሁ።
እሱ ፂም ያለው ሴት ይመስላል የወንድ ልብስ ከአንገትህ ምን ያህል መራቅ እዳለበት ጠፍቶበት ነው...?
አዎ
ሀንዪ ሙገሱን ያድልሽ በርቺ❤
ሀናዬ ሰለ ጥጥ ልብስ ጥቅም እንዲህ አስተምሪልኝ፣ገላችን ጥጥ ነው መንካት አለበት።
የሰላም ንጉስ የሆነውን የነብሳችን አዳኙን ኢየሱስን አምነን ካልተቀበልን በቀር መዳንና እረፍት የለም።የሃይማኖት መልክ ስለያዝን ሰይጣን አይፈፈራንም።
የምትጠራው እግዚአብሔር ማነው ለአንቺ
ይሁዳ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³ ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። … ⁸ እንዲሁም እነዚህ ሰዎች ደግሞ እያለሙ ሥጋቸውን ያረክሳሉ ጌትነትንም ይጥላሉ ሥልጣን ያላቸውንም ይሳደባሉ።⁹ የመላእክት አለቃ ሚካኤል ግን ከዲያብሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ ስለ ሙሴ ሥጋ ሲነጋገር፦ ጌታ ይገሥጽህ አለው እንጂ የስድብን ፍርድ ሊናገረው አልደፈረም።¹⁰ እነዚህ ግን የማያውቁትን ሁሉ ይሳደባሉ፥ አእምሮም እንደሌላቸው እንስሶች በፍጥረታቸው በሚያውቁት ሁሉ በእርሱ ይጠፋሉ።¹¹ ወዮላቸው፥ በቃየል መንገድ ሄደዋልና ስለ ደመወዝም ለበለዓም ስሕተት ራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል በቆሬም መቃወም ጠፍተዋል። … ¹⁴-¹⁵ ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ፦ እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።¹⁶ እነዚህ እንደ ምኞታቸው እየሄዱ የሚያንጎራጉሩና ስለ ዕድላቸው የሚያጕረመርሙ ናቸው፥ እንዲረባቸውም ለሰው ፊት እያደሉ አፋቸው ከመጠን ይልቅ ታላቅ ቃል ይናገራል።¹⁷ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት ቀድሞ የተነገረውን ቃል አስቡ፤¹⁸ እነርሱ፦ በመጨረሻው ዘመን በኃጢአተኝነት እንደ ገዛ ምኞታቸው እየሄዱ ዘባቾች ይሆናሉ ብለዋችኋልና።¹⁹ እነዚህ የሚያለያዩ ሥጋውያንም የሆኑ መንፈስም የሌላቸው ሰዎች ናቸው።²⁰ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ከሁሉ ይልቅ በተቀደሰ ሃይማኖታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ እየተጋችሁ በመንፈስ ቅዱስም እየጸለያችሁ፥²¹ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።²² አንዳንዶች ተከራካሪዎችንም ውቀሱ፥ አንዳንዶችንም ከእሳት ነጥቃችሁ አድኑ፥
Great
Egzyber ybrkachu Egzyber ystachu 😢😢😢❤❤❤❤❤❤
Er libsih wendine betam nw miyastelaw ke programih ga ayihedim
የእኔ ታልቅ ወንድም ወደ መናፍቅ ሔዷል እና ስንገናኝ ምግብ ሲቀርብ እኔ አባታችን ሖይ ብየ እስከመጨረሻዉ ይጠብቀኝ እና የራሡን ደግሞ እንን ምግብ ሥለሠጠን እናመሠግሐለን ጠዉ የሚለዉ
ሀና እግዚአብሔር ሁሌም አይለይሽ። ጋዜጠኛው ባለፈው ፀደንያን ኢንተርቪ ያደረጋትና እሷን እየደገፋት የነበረው ጋዜጠኛ አይደል እንዴ
Seattle downtown especially ወደ broadway st አካባቢ ላይ በደንብ ነው ያሉት pedstrian ላይ የግብረሰዶም ባንዲራቸው ተደርጎላቸዋል i believe since from 2016 or 2017 ጀምሮ ነው የተሰራላቸው ሰፈሩ ራሱ የነሱ እንደሆነ ነው የሚታወቀው
Hana betam eiwedeshalen Gobez
You are beautiful girl
Lovely girl
ወንድሜ የጸጉርህ ፍርፍር ትርጉም ገብቶሀል,? ቆራቢ ወንድ ልጅ ጸጉሩን ባጭሩ ነው የሚቆረጠው ። ጾር እንዳይመጣብህ ተስተካከል።
ማነው ያለው?
ሀንቾ ጠፋሽ ህይወትሽ አስተምሮኛል
yen konjo
Yekerta wendemachen gen aynet new yelbesun sefet betam alwededkutem ueset ked new yemimeselew yekerta
Wendme lbshn Astekakl
ሀና ዘ ኢትዮጵያ ማን ናት ? ታዋቂነቷ ፣ በሶሻል ሚዲያ በቃለ ጥያቄ የምትቀርብበት ምክንያት ምንድነው ? ሃይማኖቷ ምንድነው ? በዝርዝር ብናውቃት ይጠቅማል ብዬ ነው ።
ሀይማኖትዋ ኦርቶዶክስ አሜሪካን ጥላ የመጣች ጀግና ናት
@@NatikAkiye-ce9fl አልገባችኝም ?????
@@berhanegizaw934 ሀና ዘኢትዮጵያ ብለሽ ዩቲዩፕ ብለሽ ገብተሽ አዳምጫት ። አሜረካ ካለች ጀምሮ የምታስተላልፈው ስላለ አዳጫት።
Lante/ lanche yemetekemesh melketu bicha new. Yesuan jereba mawok men yetekemal? Wanaw neger yastelalefechew meleket tekame new woyes ayedelem new?Engedochen lemakereb gazetegnoch yerasachew mesferet ena mekeneyat yenorachewal.
Khy.
ከኢትዮጵያ እስከ እየሩሳሌም ውስጥ ለውስጥ ይህንን ነገር እስራኤል ሰምታ ይሆን 😅
gaztnaw albabseh ye ethiopan wend yemkatet ayemslem
ኢትዮጵያ ላይ መራቡ ይሻላል ።እኔ አሜርካ ነው ያለሁት።
Why don't you go back 😂😅😅
Who is she
Hana the Ethiopia
samntun mulu mechefer normal new yemimeselew tewldu aynu kaltegelte egzer kalreda kebad new melewet mechal
Mariam nate. She looks and sound holy. ❤
Min???
ምን አይነት አለባበስ ነው የለበስከው አንተ ራሱ ጌዎቹን መሰልክ አኮ ሶቷ ስትሸፋፈን እናንተ እርቃን ወጣችሁ 😡
Lebeshe betam yastelal l botaw aymtenem
leebaefew video enkuan yekerta alteyekim mn aynet sew new???
ለማለት የፈለኩት የለበስከዉ የሀበሻ ልብስ ቢሆንም ዲዛይኑ መልካም አይመስልም
I like " አሜሪካን ደግሞ ይታረፋል ?" 😂😂😂
Hani be tselotesh asnign enem.egzer fekadu hono asktolegn wede kidist ager endegena
አተጋዜጠኛዉ አለባበስሕን አስተካክል
please change your dressing, interviewer? Hana, please get stronger, thank you!
የኔ ቆንጆ እውነት የልቤን ሁሉ ነው የተናገርሽው !አንቺ ጋ ያለውን ሰላም እረዳዋለው ወደፊትም ኑሮ ስትመሰርቺ እንዳይከብድሽ በጣም ፀልይ አጋርሽም የሚረዳሽ እንዲሆን እመኛለው በቤቱም ያፅናሽ ❤❤
ለምን ልብሱ ላይ ማተኮር ፈለጋችሁ የተሰራው ስራ ጥሩ ነው እኮ መተቸት ብቻ እንዳይሆን የሚሰራውንም ስራ ማስተዋል አለብን
ኣለባበሱ ኦርቶዶክሳዊ ኣይደለም፣ ኣንገተ ሰፊ ልብስ ኣይደለም ወንድ ላይ ሴት ላይም ልክ ኣይደለም especially ሚድያ ላይ dressing code የሚባል ነገር ኣለ
@senait አንቺ አጋሜ ቡዳ የሰላቢ ልጅ ሸርሙጣ የኢትዮጵያ ጠላት!ሊነገርሽ ይገባል:: ከንቱ::
@@habtaron6897 ምን ፈልገህ ነው ባለጌ
ለወንድ አያምርም እንደዚክ ሲለብስ
እኔ ግን ይህቺን ልጅ በፍፁም ላምናት አልቻልኩም። ሁኔታዋ ያጠራጥረኛል። እስኪ እድሜ ይስጠንና እውነቱን ወደፊት ሲገለፅ እናያለን።
ተይው ይህን አሳብ ሁላችንም ስለራሳችን እርግጠኞች አይደለምን እንኳን ስለሌሎቹ ስለሷም ሰለራስሺም ስለኔም አጥብቀሽ ጸልይ። ❤❤❤
እኔም ያንቺ ሀሳብ ገዥ ነኝ እግዚአብሔር ይመርምር
@@Kidist-rn2xc እግዚአብሔር ይወቅ ይመርምር ብሎ ምንም ላለመናገር መቆጠብ ለእግዚአብሔር አሳልፎ መስጠት ከኔ ምሰሶጋር ምን ያገናኘዋል??? ዘመኑን ዋጁ ተብሏል የሚታየው ነገር ሁላ የሚታየው እንዳልሆነ የሚሰማው ሁላ የሚሰማው እንዳልሆነ በአሁን ግዜ አስተውሉ እግዚአብሔር ሀያል ነው እያሉ ነጠላ መስቀለኛ እየለበሱ እየመጡ ነገር ግን ዶክትሪናቸው ጭራሽ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጋር ፈፅሞ እማይገናኝ እየሆነ ነው ምሳሌ የሰሞነኛ የነጀማነሽን እና የዚህ በፊቶችንም የመጀመሪያ አገባብ በደንብ ተመልከቱ አሁንላይ "እኛ ኦርቶዶክስ አደለንም ተዋህዶ ነን" እየተባለ ማደናገሪያው መአት ነው የመጣውን ነገር ሁላ በአሁን ሰዓት ቶሎ መቀበል አያስፈልግም በዝምታ መጠበቅ መመርመር "መንፈስን ሁላ መርምሩ" ተብሏል ያ የተባለው ሀሰተኝ ነገር ግን እውነት የሚመስል መንፈስ ስላለ ነው ብዬ አምናለሁ ምእመናን ቤተሰቦቼ🥰🥰🥰
እዉነተኛ ሰላም እየሱስ ነዉ :: ሰላምን በመፈለግ አትዙሪ.
የጰጤ ሰላም ኢዩ ጩፋ ነው። ።
Katet menafek agegnetama eyenorech new yeadarashe chuhet eyesusn magegnet new lenante
አይይይይይይዮ
ኧረ ልብስህን አስተካክል
Fix your outfit please
አዘጋጁ ወንድሜ አለባበስህ በጣም ቅር ያሰኛል ማለቴ የሀገር ባሕል መሆኑ ጥሩ ሆኖ ሳለ አንደኛ ዲዛይኑ ሁለተኛ እላዩ ላይ ያሉት መስቀሎች የተቀለሙበት ቀለማት አሁን ላይ ግብረሶዶማውያን እየተጠቀሙበት ባለው ቀለማት መሰራቱ በጣም ቅር ያሰኛል ምናልባትም ካለማወቅ ከሆነ ይህንን ካነበብክ በኃላ በእንደዚህ አይነት ቀለማት ያሸበረቁ ልብሶችን ባለመልበስ እናም በመናገረም ጭምር መተባበር ይኖርብሃል
መጸለይ ብችል ለአንቺ ልጅ የምጸልየው የነገዋ ንግሥተ ነገሥት እንዳትሆኚ ነው። አምላክ ይጠብቅሽ ብዬ ግን እመኝልሻለሁ።
😂
@@Beryaa ኢሳይያስ 57¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴ በማን ታላግጣላችሁ? በማንስ ላይ አፋችሁን ታላቅቃላችሁ? ምላሳችሁንስ በማን ላይ ታስረዝማላችሁ?⁵ እናንተ በአድባር ዛፎች መካከል በለመለመም ዛፍ ሁሉ በታች በፍትወት የምትቃጠሉ፥ እናንተም በሸለቆች ውስጥ በዓለትም ስንጣቂዎች በታች ሕፃናትን የምታርዱ፥ የዓመፅ ልጆችና የሐሰት ዘር አይደላችሁምን?
Hana i like u come back usa
Lemin techekechikataleh ??? Lemin USA zegnetuan temelesalech ? letosdew felegeh new ende bro ?? our country is not stable, dont be fool Hanicho !!!
Hanna z ethiopia wake up ከብርሃን ወደጨለማ ጉዞው ይብቃሽ ።
ጥሩ ነዉ መንገድሸ እግዚያብሔር ግን የራሱ አመለካከት አለዉ አኔ ግን አንደሰወኛ አህተ ማሪያም ብቻ ነች ለኔ ጀግና መታደልዋ የአሜሪካ የአንግሊዝ ብልጭልጭ ነገር ያልታያት የዘመኑ ጀግና አህተ ማሪያም ናት አድሜ ይሰጣት 🙏
ኧረ ተይ
አረ ጦንቋይ ናት😂
@@fhhf3250 አሱ የአንቺ የግል አመለካከትሸ ሲሆን የኔ ደግሞ ያየሁበት የተመለከትኩበት አይኔ አና ጭንቅላቴ ነዉ የነ አህተ ማሪያም በከታቸዉ በኔ ላይ ይደር 😃🙏
@@leiladavid.2632 እህተ ከምትይ ክርስቶስ ብትከተይ ይሻልሻል እስዋ እንደኛ ናት የምያዋጣን እግዚአብሔር ብቻ ነዉ አይናቹ ከሰዉ አንሱ መመርያ መፅሐፍ ቅዱስ አለሽ አስተዉይ
😂😂
ወይ ሞኝነት ፅድቅን ረግጦ በልብስ ሊፀደቅ 😂😂
ፕሮቴስታንቲዝም ሁሌ ጉራ ብቻ ህይወት ግን የለም ጸደኩ ጸደኩ በማለት መንግስቱን መውረስ ያለ መስሎሃል ጌታ በሰጠህ መዳን እንድትኖር እንጂ እንድትፎክርበት አልፈጠረህም ያለህበትን አስተውል አንድ ቀን ያልኩህ ይገባሃል
አትሳቱ የጌታ ስጋና ደም (ቁርባ) የምንወስደው ሞቱንትንሳኤውን ለመናገር እንጂለጋብቻ ማሰርያ አይደለምስህተታችው የሚጀምር እንደዚህ ነው የህይወትን ነገር ወደሌላ ትወስዳላችው አትሸቃቅጡ ቃሉን ጌታ ደባልአይፈልግም ብቻውን ያድናል።
@@Kidist-rn2xc😂
@@Kidist-rn2xcለምን አውነት ካለሽ በእውነት ቃል አትሞግቻትም ?🤔
@@Beryaa ላንቺ እውነት ምንድን ነው?መናፍቅነት፣ ቅዱሳንን መሳደብ ፣ጥምቀትን መካድ፣ቁርባንን መካድ 😏
ወይ የውሸት ትርክት ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ : እትቀባጥሩ ፈጣሪ በአምሳያው ሲፈጥረን ሁላችንም እኩል ነው ቤዛ ህዝብን የሞተው የሚያድነው የሚጠብቀው እትመፃደቁ መጀመር ያ ሰው ሁኖ መገኘትን ስበኩ እህት በራስሽ ዛብያ ምትቀባጥሪው እባክሽ ትውልድን አታወናብጂ
ያንተ ን ልብሥ ምን ይሉታል አትዝረክረክ
ሀና ሰላም ነሽ በመጀሪያ የጣልሽውን የእግዚአብሔርን ቃል አንሺ ዮሐንስ ወንጌል ም:3 ማርያም ምን አለች መሰለሽ እሱ የሚላችውን አድርጉ ነው ያለችእስኪ መጽሐፍ ቅዱስ ገዳምየሚባል የለም ነፍስንም ስጋንየሚያድነው ተመለሺ የሞተሞትን ድል አድርጎ የተነሳ እየሱስ ነው ተመለሺ እየሱስ ነውሚዲያውም ለገንዘብ ብለውነው አሁን የገባሽበት እምነትብለሽ የገባሽበት ቤተሰቦችሽአልተስማሙም ከጌታ እየሱስበስተቀር ሌላው እምነት ብለሽየምታወሪው ከአጋንንትና ከስጋተመለሺ ለአንቺም አልጠቀመም
Bayush,leave her alone.she is a kind and beautiful girl.
Teye enje menafek
ምነው ቅናት አገበገበሽ ያንቺ እኮ የውሸት ኢየሱስ ነው የምትኖሪው አጋንንት ያለው አንቺ ጋር ነው ሴትዬ ግን መፀሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈው ታምኛለሽ የተፃፈውን ክደሽ መሰለኝ የአጋንንት ትምህርት ይዘሽ ያበድሽው ስለ ራስሽ እውቂ ስለ እሳ እራሳ ታውቂያለሽ እራቁትሽ አዳራሽ ለምጨፍሪው ስንት ጉድ ይዘሽ ስለ ሰው ታወራለሽ ውሎ አዳራሽ ከአጋንት ጋር አይደል እንዴ አዳራሽ ያለው ምን ይሆን የሚሰራው እባክሽ 666 እስኪ ዝም በይ ደግሞ የኢየሱስ ስም በአንቺ ይጠራል ማፈሪያ
ጉድ የሉተር ኢየሱስ እኝ አናውቀውም ሽንት ቤት ቁጭ ብሎ የደረሰውን አንቢ ዝም ብለሽ ቆዳ
western idea
ሀና ጥሩ ነው? የምታወሪው እና የምትኖሪው ምንም አላስተማረኝም፡፡ትንሽ ልፍድድ አልሽብኝ!!!
ምን መለፋደድ ነው የሸገር ልጂ መሆኗል ዘነጋሀው በዛላይ የግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ልክ እደሷ ነው የቃላት አዎጣጣቼው የከተማ ልጂ ነች ገጠሬ አደረካት እሯ እያለች ታው ሆ
@@HiHi-xn3mr😂😂😂
@@HiHi-xn3mr😂😂😂😂
አንተማን ነህእና ነው የአዲስ አበባ ሕዝብ ንሰሃግባ የምትለው! ጅል ጅላጅል! አንተ ማን ነህ! ማንም ከመሬት እየተነሳ ሰባኪ፣ ገሳጭ ምናምን! እፈሩ! ተዉ የሚልጠፍቶ ማንም ጫጩት መካሪ ሆነ! መጀመሪያ እስኪ እደጉ! ይሄንን እንጭጭ ጭንቅላት ይዛቹ ለመምከር መነሳት! አዳሜ ተው!
ንስሃ ግቡ ማለት ይህን ሁላ ስድብን ምን አመጣው እየመረረህም ቢሆንም ዋጠው ሁላችንም ንስሃ መግባት አለብን
ጮሌ ነሽ
ማለት???
Hedena Bunabet felg balege
ጮሌነት አይደለም :በደንብ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ተልእኮ ተሰቷት ነው::ኢትዮጵያ(ህዝቧ:ሁለመናዋ) በነጮቹ የተጠመደች ናት:በአንደኛ ደረጃ::ተናግረዋል ምስጢር የለም::
አለባበስህ ይስተካከል ወንድማችን!!!
ሀኒቾ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ይህቺን አለም ነቅተሽባታል በርቺ ወንድሜ ደግሞ ስራህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ልብስህ አሳነሰህ አስተካክለው
በምንድነው የነቃችው ?🤔
@@Beryaa በሀይማኖት በክርስቶስ😏
ሐንዬ በርቺ አሁንም ፈጣሪ የምትመኝው ሁሉ ያሳካልሽ በርቺ❤❤❤❤❤
እጅግ ትልቅ ክብር የምሰጥሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ሃኒ።
ግሩም ልብስህን አስተካክል ወይ ከውስጥ ፒቲልስ ልበስ በተረፈ በርታ አሪፍ አሪፍ ሰዎችን ምታቀርብልን
ሀኒዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ እኛንም ከሚፀኑት ያድርገን🤲🥰🥰
በጣም ጥሩ እይታ ነው አለባበስህን አስተካክለው
ሀንቾ ጌታ ይርዳሽ እችን አለም ነቅተሽባታል ወድሜ አለባበስህን አስተካክል የዘመኑን ጎረምሳ አስመሰለህ😊
ሀኒቾ ጠፋሽ አትጥፊ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አትጥፊ
ሃና ዘኢትዮጵያ በጣም ነው መፈሳዊ ቅናት ምቀናብሽ አለባበሽ እርጋታሽ የምነት ጥንካሬሽ እግዚአብሔር ቢረዳኝ እዳች አለባበስ ብለብስ ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልልሽ በቤቱ ያፅናሽ
ቤተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ያምጣልሽ ልክነሽ በጸሎት በርች ጸሎት ብቻ ነው መፍትሄው በማናገር መጠየቅ እጂ ማዳመጥ አይፈልጉም ካዳመጡም እኮ ከልብ ሁነው አያዳምጡም
ሃኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ አንቺ ለእኔ ብርታቴ ነሽ አንቺን ሳይ ምን አለ እንደሷ ብሆን ብለብስ ብዬ እመኛለው ደሞ ቅንድብ መቀንደብ ፀጉሬን መተኮ ትቻለው ፈጣሪ ያንቺ ፀጋ ያድለኝ ውድድድድ ነው ማረግሽ ረጅም እድሜ ያድልሽ
እግዚአብሔር እንደ አንች አይነት እህቶች ያብዛልን! ፈጣሪ ከእኔ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ተባረክ እህቴ!!
መመረጥ መባረክ መታደል ነዉ። በቤቱ ያፅናሽ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በእውነቱ ቀጥሉበት እህታችን በእዉነቱ ለዘመናችን ሴቶች አስተማሪ ነሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁለም በብዙ ሚዲያ አይሻለሁና ጥሩ አቆም ነዉ ያለሽ በቤቱ እስከ መጨረሻ የድንግል ልጅ መድኀንዓለም ያፅነሽ የክርስትና ህይወት በአፍና በስብከት ብቻ እንደልሆነ በእዉነቱ እንደተረደሽ ገብቶኛል ይህን ነዉ ከዚህ በተረፈ እንደዚህ ገዳማትን እየጎበኘን ቅዱሳን አባቶቻችን በፀሎት እንድያስቡ ሁላችንም ማሳሰብ አለብን ክርስቲያን በሁሉም ቦታ በሁሉም ነገር አስተማር ነዉ እንጅ ተማር አይደለም ይህን ለማለት የቻልኩት ሃይማኖታችን የጥበብ ሁሉ መፍለቂያ ስለሆነች።ወንድማችን ልብስህን አስተካክል ጥሩ አስተማሪ ነገር አይቶ ማለፍ ብቻ ሳይሆን ክፉዉንም ነገር አይቶ ዝም ማለት ሀጢአት ስለሆነ ነዉ እናመሰግናለን ጸጋዉን ያብዛለችሁ
ሀኒዬ የኔ ቆንጆ እመብርአን አትለይሽ ተባረኪ❤
የኔ አስተዋይ ተባረኪ ሃኒ በቤቱ ያጽናሽ❤❤
ስወደው ምርጥ ልጅ ጎበዝ ነህ ልብስ ግን? በተረፈ love you
Thanks very much brother information
ተባረኪልን ሀና በቤቱ ያፅናሽ🙏
ግሩም ጥያቄዎችህን ይዘት መለስ ብለህ ብታያቸው ጥሩ ይመስለኛል። አንዳንድ ጥያቄዎችህ informally የሚጠየቁ ናቸው። 🙏
ሀናዬ በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
ሃኒዬ የኔ አስተዋይ ለሚዲያ አይደለም በጣም ነው የማቃት ብዙ ነገር አስተምራናለች ትህትናዋ እንደምታዪት ነው በጣም የምትገርም ልጅ ናት ብዙ ነገር አስተምረሽናል መጨረሻሽን አምላክ ያሳምርልሽ
ኢትዮጵያ መልካም ነው ግን ህዝባችን ይመለስ ሁላችንንም ወደሀገራችን ይሰብስበን
ሀኒቾ ፀበለ ማርያም እና የአቤል ፀበል ያለበትን ዳይሬክሽኑን ብትነግሪን
በራማ ዩቲብ እይዉ❤
ሃኒዬ ስወድሽ ሁሌም ባየሁሽ ቁጥር አለባበሴ እንዳንቺ ብሆን እመኛለሁ
So what prevented you from wearing it? 😅
@@bem5477 lack of confidence
ሀንዬ ፍቅር እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ታድለሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሀኒዬ እንኮን ደህና መጣሽ ❤
ሃና በስርዓትሽ በሁሉ ነገርሽ አክባሪሽ ነኝ። ጠያቂው ደሞ አለባበሱ ጸጉሩ በእንደዚህ አይነት መጠየቅሽ አላስፈላጊ ነበረ። በተጨማሪ ደሞ አሜሪካን የተለየ(ገነት) አድርጎ የሚያይ አይነት እንደሆነ ያስታውቃል። እንደሆ ነው
ሀናንዬ በጣም ጎበዝ ነሽ
Hanye good to see you ❤
ጎበዝ በጣም ገብቶለ በርቺ
Sorry my brother next time please don't wear thistop. Thanks
ጀግና ሀኒዬ❤
ምንድንው ልጁ አለባበስህ በጣም ያስጠላል የሴትአይንት ንው አንገቱ ጋ ሴቶችናቸው እንደዛ የሚለብሱት በደንብ እየው ለወንድ አያምርምማንም ወንድ የአገርባህል ይለብሳል ግን ከላይ እየው በደንብ የሴትአይንት ንውአንገቱ አካባቢ
You are special sister hanna ❤️
አንደኛ በቅዱስ ቁርባን ነዉ ያገባኸዉ ሁለተኛ ያለህበት ቦታ ለብዙ ሰዉ አርአያ መሆን የሚገባህ ነዉ ስለዚ ከፀጉርህ እስከ አለባበስህ አስተካክል ለብዙ ሰዉ አረአያ መሆን ትችላለህ። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በርቺ ሀና
Nice to see you sister hanna
Love you sister hanna
1ኛ ቆሮንቶስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት እንጀራን አንሥቶ አመሰገነ፥ ቆርሶም፦ እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።
²⁵ እንደዚሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን ደግሞ አንሥቶ፦ ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ በጠጣችሁት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።
²⁶ ይህን እንጀራ በበላችሁ ጊዜ ሁሉ፥ ይህንም ጽዋ በጠጣችሁ ጊዜ ሁሉ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁና።
²⁷ ስለዚህ ሳይገባው ይህን እንጀራ የበላ ወይም የጌታን ጽዋ የጠጣ ሁሉ የጌታ ሥጋና ደም ዕዳ አለበት።
²⁸ ሰው ግን ራሱን ይፈትን፥ እንዲሁም ከእንጀራው ይብላ ከጽዋውም ይጠጣ፤
²⁹ ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላልና፥ ይጠጣልምና።
³⁰ ስለዚህ በእናንተ ዘንድ የደከሙና የታመሙ ብዙዎች አሉ አያሌዎችም አንቀላፍተዋል።
³¹ ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብንም ነበር፤
³² ነገር ግን በተፈረደብን ጊዜ ከዓለም ጋር እንዳንኮነን በጌታ እንገሠጻለን።
³³ ስለዚህ፥ ወንድሞቼ ሆይ፥ ለመብላት በተሰበሰባችሁ ጊዜ እርስ በርሳችሁ ተጠባበቁ።
³⁴ ማንም የራበው ቢኖር ለፍርድ እንዳትሰበሰቡ በቤቱ ይብላ። የቀረውንም ነገር በመጣሁ ጊዜ እደነግጋለሁ።
እሱ ፂም ያለው ሴት ይመስላል የወንድ ልብስ ከአንገትህ ምን ያህል መራቅ እዳለበት ጠፍቶበት ነው...?
አዎ
ሀንዪ ሙገሱን ያድልሽ በርቺ❤
ሀናዬ ሰለ ጥጥ ልብስ ጥቅም እንዲህ አስተምሪልኝ፣ገላችን ጥጥ ነው መንካት አለበት።
የሰላም ንጉስ የሆነውን የነብሳችን አዳኙን ኢየሱስን አምነን ካልተቀበልን በቀር መዳንና እረፍት የለም።የሃይማኖት መልክ ስለያዝን ሰይጣን አይፈፈራንም።
የምትጠራው እግዚአብሔር ማነው ለአንቺ
ይሁዳ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።
…
⁸ እንዲሁም እነዚህ ሰዎች ደግሞ እያለሙ ሥጋቸውን ያረክሳሉ ጌትነትንም ይጥላሉ ሥልጣን ያላቸውንም ይሳደባሉ።
⁹ የመላእክት አለቃ ሚካኤል ግን ከዲያብሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ ስለ ሙሴ ሥጋ ሲነጋገር፦ ጌታ ይገሥጽህ አለው እንጂ የስድብን ፍርድ ሊናገረው አልደፈረም።
¹⁰ እነዚህ ግን የማያውቁትን ሁሉ ይሳደባሉ፥ አእምሮም እንደሌላቸው እንስሶች በፍጥረታቸው በሚያውቁት ሁሉ በእርሱ ይጠፋሉ።
¹¹ ወዮላቸው፥ በቃየል መንገድ ሄደዋልና ስለ ደመወዝም ለበለዓም ስሕተት ራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል በቆሬም መቃወም ጠፍተዋል።
…
¹⁴-¹⁵ ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ፦ እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።
¹⁶ እነዚህ እንደ ምኞታቸው እየሄዱ የሚያንጎራጉሩና ስለ ዕድላቸው የሚያጕረመርሙ ናቸው፥ እንዲረባቸውም ለሰው ፊት እያደሉ አፋቸው ከመጠን ይልቅ ታላቅ ቃል ይናገራል።
¹⁷ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት ቀድሞ የተነገረውን ቃል አስቡ፤
¹⁸ እነርሱ፦ በመጨረሻው ዘመን በኃጢአተኝነት እንደ ገዛ ምኞታቸው እየሄዱ ዘባቾች ይሆናሉ ብለዋችኋልና።
¹⁹ እነዚህ የሚያለያዩ ሥጋውያንም የሆኑ መንፈስም የሌላቸው ሰዎች ናቸው።
²⁰ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ከሁሉ ይልቅ በተቀደሰ ሃይማኖታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ እየተጋችሁ በመንፈስ ቅዱስም እየጸለያችሁ፥
²¹ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።
²² አንዳንዶች ተከራካሪዎችንም ውቀሱ፥ አንዳንዶችንም ከእሳት ነጥቃችሁ አድኑ፥
Great
Egzyber ybrkachu Egzyber ystachu 😢😢😢❤❤❤❤❤❤
Er libsih wendine betam nw miyastelaw ke programih ga ayihedim
የእኔ ታልቅ ወንድም ወደ መናፍቅ ሔዷል እና ስንገናኝ ምግብ ሲቀርብ እኔ አባታችን ሖይ ብየ እስከመጨረሻዉ ይጠብቀኝ እና የራሡን ደግሞ እንን ምግብ ሥለሠጠን እናመሠግሐለን ጠዉ የሚለዉ
ሀና እግዚአብሔር ሁሌም አይለይሽ። ጋዜጠኛው ባለፈው ፀደንያን ኢንተርቪ ያደረጋትና እሷን እየደገፋት የነበረው ጋዜጠኛ አይደል እንዴ
Seattle downtown especially ወደ broadway st አካባቢ ላይ በደንብ ነው ያሉት pedstrian ላይ የግብረሰዶም ባንዲራቸው ተደርጎላቸዋል i believe since from 2016 or 2017 ጀምሮ ነው የተሰራላቸው ሰፈሩ ራሱ የነሱ እንደሆነ ነው የሚታወቀው
Hana betam eiwedeshalen Gobez
You are beautiful girl
Lovely girl
ወንድሜ የጸጉርህ ፍርፍር ትርጉም ገብቶሀል,? ቆራቢ ወንድ ልጅ ጸጉሩን ባጭሩ ነው የሚቆረጠው ። ጾር እንዳይመጣብህ ተስተካከል።
ማነው ያለው?
ሀንቾ ጠፋሽ ህይወትሽ አስተምሮኛል
yen konjo
Yekerta wendemachen gen aynet new yelbesun sefet betam alwededkutem ueset ked new yemimeselew yekerta
Wendme lbshn Astekakl
ሀና ዘ ኢትዮጵያ ማን ናት ? ታዋቂነቷ ፣ በሶሻል ሚዲያ በቃለ ጥያቄ የምትቀርብበት ምክንያት ምንድነው ? ሃይማኖቷ ምንድነው ? በዝርዝር ብናውቃት ይጠቅማል ብዬ ነው ።
ሀይማኖትዋ ኦርቶዶክስ አሜሪካን ጥላ የመጣች ጀግና ናት
@@NatikAkiye-ce9fl
አልገባችኝም ?????
@@berhanegizaw934 ሀና ዘኢትዮጵያ ብለሽ ዩቲዩፕ ብለሽ ገብተሽ አዳምጫት ። አሜረካ ካለች ጀምሮ የምታስተላልፈው ስላለ አዳጫት።
Lante/ lanche yemetekemesh melketu bicha new. Yesuan jereba mawok men yetekemal? Wanaw neger yastelalefechew meleket tekame new woyes ayedelem new?
Engedochen lemakereb gazetegnoch yerasachew mesferet ena mekeneyat yenorachewal.
Khy.
ከኢትዮጵያ እስከ እየሩሳሌም ውስጥ ለውስጥ ይህንን ነገር እስራኤል ሰምታ ይሆን 😅
gaztnaw albabseh ye ethiopan wend yemkatet ayemslem
ኢትዮጵያ ላይ መራቡ ይሻላል ።እኔ አሜርካ ነው ያለሁት።
Why don't you go back 😂😅😅
Who is she
Hana the Ethiopia
samntun mulu mechefer normal new yemimeselew tewldu aynu kaltegelte egzer kalreda kebad new melewet mechal
Mariam nate. She looks and sound holy. ❤
Min???
ምን አይነት አለባበስ ነው የለበስከው አንተ ራሱ ጌዎቹን መሰልክ አኮ ሶቷ ስትሸፋፈን እናንተ እርቃን ወጣችሁ 😡
Lebeshe betam yastelal l botaw aymtenem
leebaefew video enkuan yekerta alteyekim mn aynet sew new???
ለማለት የፈለኩት የለበስከዉ የሀበሻ ልብስ ቢሆንም ዲዛይኑ መልካም አይመስልም
I like " አሜሪካን ደግሞ ይታረፋል ?" 😂😂😂
Hani be tselotesh asnign enem.egzer fekadu hono asktolegn wede kidist ager endegena
አተጋዜጠኛዉ አለባበስሕን አስተካክል
please change your dressing, interviewer? Hana, please get stronger, thank you!
የኔ ቆንጆ እውነት የልቤን ሁሉ ነው የተናገርሽው !
አንቺ ጋ ያለውን ሰላም እረዳዋለው ወደፊትም ኑሮ ስትመሰርቺ እንዳይከብድሽ በጣም ፀልይ አጋርሽም የሚረዳሽ እንዲሆን እመኛለው በቤቱም ያፅናሽ ❤❤
ለምን ልብሱ ላይ ማተኮር ፈለጋችሁ የተሰራው ስራ ጥሩ ነው እኮ መተቸት ብቻ እንዳይሆን የሚሰራውንም ስራ ማስተዋል አለብን
ኣለባበሱ ኦርቶዶክሳዊ ኣይደለም፣ ኣንገተ ሰፊ ልብስ ኣይደለም ወንድ ላይ ሴት ላይም ልክ ኣይደለም especially ሚድያ ላይ dressing code የሚባል ነገር ኣለ
@senait አንቺ አጋሜ ቡዳ የሰላቢ ልጅ ሸርሙጣ የኢትዮጵያ ጠላት!ሊነገርሽ ይገባል:: ከንቱ::
@@habtaron6897 ምን ፈልገህ ነው ባለጌ
ለወንድ አያምርም እንደዚክ ሲለብስ
እኔ ግን ይህቺን ልጅ በፍፁም ላምናት አልቻልኩም። ሁኔታዋ ያጠራጥረኛል። እስኪ እድሜ ይስጠንና እውነቱን ወደፊት ሲገለፅ እናያለን።
ተይው ይህን አሳብ ሁላችንም ስለራሳችን እርግጠኞች አይደለምን እንኳን ስለሌሎቹ ስለሷም ሰለራስሺም ስለኔም አጥብቀሽ ጸልይ። ❤❤❤
እኔም ያንቺ ሀሳብ ገዥ ነኝ እግዚአብሔር ይመርምር
@@Kidist-rn2xc እግዚአብሔር ይወቅ ይመርምር ብሎ ምንም ላለመናገር መቆጠብ ለእግዚአብሔር አሳልፎ መስጠት ከኔ ምሰሶጋር ምን ያገናኘዋል??? ዘመኑን ዋጁ ተብሏል የሚታየው ነገር ሁላ የሚታየው እንዳልሆነ የሚሰማው ሁላ የሚሰማው እንዳልሆነ በአሁን ግዜ አስተውሉ እግዚአብሔር ሀያል ነው እያሉ ነጠላ መስቀለኛ እየለበሱ እየመጡ ነገር ግን ዶክትሪናቸው ጭራሽ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጋር ፈፅሞ እማይገናኝ እየሆነ ነው ምሳሌ የሰሞነኛ የነጀማነሽን እና የዚህ በፊቶችንም የመጀመሪያ አገባብ በደንብ ተመልከቱ አሁንላይ "እኛ ኦርቶዶክስ አደለንም ተዋህዶ ነን" እየተባለ ማደናገሪያው መአት ነው የመጣውን ነገር ሁላ በአሁን ሰዓት ቶሎ መቀበል አያስፈልግም በዝምታ መጠበቅ መመርመር "መንፈስን ሁላ መርምሩ" ተብሏል ያ የተባለው ሀሰተኝ ነገር ግን እውነት የሚመስል መንፈስ ስላለ ነው ብዬ አምናለሁ ምእመናን ቤተሰቦቼ🥰🥰🥰
እዉነተኛ ሰላም እየሱስ ነዉ :: ሰላምን በመፈለግ አትዙሪ.
የጰጤ ሰላም ኢዩ ጩፋ ነው። ።
Katet menafek agegnetama eyenorech new yeadarashe chuhet eyesusn magegnet new lenante
አይይይይይይዮ
ኧረ ልብስህን አስተካክል
Fix your outfit please
አዘጋጁ ወንድሜ አለባበስህ በጣም ቅር ያሰኛል ማለቴ የሀገር ባሕል መሆኑ ጥሩ ሆኖ ሳለ አንደኛ ዲዛይኑ ሁለተኛ እላዩ ላይ ያሉት መስቀሎች የተቀለሙበት ቀለማት አሁን ላይ ግብረሶዶማውያን እየተጠቀሙበት ባለው ቀለማት መሰራቱ በጣም ቅር ያሰኛል ምናልባትም ካለማወቅ ከሆነ ይህንን ካነበብክ በኃላ በእንደዚህ አይነት ቀለማት ያሸበረቁ ልብሶችን ባለመልበስ እናም በመናገረም ጭምር መተባበር ይኖርብሃል
መጸለይ ብችል ለአንቺ ልጅ የምጸልየው የነገዋ ንግሥተ ነገሥት እንዳትሆኚ ነው። አምላክ ይጠብቅሽ ብዬ ግን እመኝልሻለሁ።
😂
@@Beryaa ኢሳይያስ 57
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ በማን ታላግጣላችሁ? በማንስ ላይ አፋችሁን ታላቅቃላችሁ? ምላሳችሁንስ በማን ላይ ታስረዝማላችሁ?
⁵ እናንተ በአድባር ዛፎች መካከል በለመለመም ዛፍ ሁሉ በታች በፍትወት የምትቃጠሉ፥ እናንተም በሸለቆች ውስጥ በዓለትም ስንጣቂዎች በታች ሕፃናትን የምታርዱ፥ የዓመፅ ልጆችና የሐሰት ዘር አይደላችሁምን?
Hana i like u come back usa
Lemin techekechikataleh ??? Lemin USA zegnetuan temelesalech ? letosdew felegeh new ende bro ?? our country is not stable, dont be fool Hanicho !!!
Hanna z ethiopia wake up ከብርሃን ወደጨለማ ጉዞው ይብቃሽ ።
ጥሩ ነዉ መንገድሸ እግዚያብሔር ግን የራሱ አመለካከት አለዉ አኔ ግን አንደሰወኛ አህተ ማሪያም ብቻ ነች ለኔ ጀግና መታደልዋ የአሜሪካ የአንግሊዝ ብልጭልጭ ነገር ያልታያት የዘመኑ ጀግና አህተ ማሪያም ናት አድሜ ይሰጣት 🙏
ኧረ ተይ
አረ ጦንቋይ ናት😂
@@fhhf3250 አሱ የአንቺ የግል አመለካከትሸ ሲሆን የኔ ደግሞ ያየሁበት የተመለከትኩበት አይኔ አና ጭንቅላቴ ነዉ የነ አህተ ማሪያም በከታቸዉ በኔ ላይ ይደር 😃🙏
@@leiladavid.2632 እህተ ከምትይ ክርስቶስ ብትከተይ ይሻልሻል እስዋ እንደኛ ናት የምያዋጣን እግዚአብሔር ብቻ ነዉ አይናቹ ከሰዉ አንሱ መመርያ መፅሐፍ ቅዱስ አለሽ አስተዉይ
😂😂
ወይ ሞኝነት ፅድቅን ረግጦ በልብስ ሊፀደቅ 😂😂
ፕሮቴስታንቲዝም ሁሌ ጉራ ብቻ ህይወት ግን የለም ጸደኩ ጸደኩ በማለት መንግስቱን መውረስ ያለ መስሎሃል ጌታ በሰጠህ መዳን እንድትኖር እንጂ እንድትፎክርበት አልፈጠረህም ያለህበትን አስተውል አንድ ቀን ያልኩህ ይገባሃል
አትሳቱ የጌታ ስጋና ደም (ቁርባ) የምንወስደው ሞቱን
ትንሳኤውን ለመናገር እንጂ
ለጋብቻ ማሰርያ አይደለም
ስህተታችው የሚጀምር እን
ደዚህ ነው የህይወትን ነገር
ወደሌላ ትወስዳላችው አት
ሸቃቅጡ ቃሉን ጌታ ደባል
አይፈልግም ብቻውን ያድናል።
@@Kidist-rn2xc😂
@@Kidist-rn2xcለምን አውነት ካለሽ በእውነት ቃል አትሞግቻትም ?🤔
@@Beryaa ላንቺ እውነት ምንድን ነው?መናፍቅነት፣ ቅዱሳንን መሳደብ ፣ጥምቀትን መካድ፣ቁርባንን መካድ 😏
ወይ የውሸት ትርክት ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ : እትቀባጥሩ ፈጣሪ በአምሳያው ሲፈጥረን ሁላችንም እኩል ነው ቤዛ ህዝብን የሞተው የሚያድነው የሚጠብቀው እትመፃደቁ መጀመር ያ ሰው ሁኖ መገኘትን ስበኩ እህት በራስሽ ዛብያ ምትቀባጥሪው እባክሽ ትውልድን አታወናብጂ
ያንተ ን ልብሥ ምን ይሉታል አትዝረክረክ
ሀና ሰላም ነሽ በመጀሪያ የጣል
ሽውን የእግዚአብሔርን ቃል አን
ሺ ዮሐንስ ወንጌል ም:3 ማርያ
ም ምን አለች መሰለሽ እሱ የሚላችውን አድርጉ ነው ያለች
እስኪ መጽሐፍ ቅዱስ ገዳም
የሚባል የለም ነፍስንም ስጋን
የሚያድነው ተመለሺ የሞተ
ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ እየ
ሱስ ነው ተመለሺ እየሱስ ነው
ሚዲያውም ለገንዘብ ብለው
ነው አሁን የገባሽበት እምነት
ብለሽ የገባሽበት ቤተሰቦችሽ
አልተስማሙም ከጌታ እየሱስ
በስተቀር ሌላው እምነት ብለሽ
የምታወሪው ከአጋንንትና ከስጋ
ተመለሺ ለአንቺም አልጠቀመም
Bayush,
leave her alone.she is a kind and beautiful girl.
Teye enje menafek
ምነው ቅናት አገበገበሽ ያንቺ እኮ የውሸት ኢየሱስ ነው የምትኖሪው አጋንንት ያለው አንቺ ጋር ነው ሴትዬ ግን መፀሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈው ታምኛለሽ የተፃፈውን ክደሽ መሰለኝ የአጋንንት ትምህርት ይዘሽ ያበድሽው ስለ ራስሽ እውቂ ስለ እሳ እራሳ ታውቂያለሽ እራቁትሽ አዳራሽ ለምጨፍሪው ስንት ጉድ ይዘሽ ስለ ሰው ታወራለሽ ውሎ አዳራሽ ከአጋንት ጋር አይደል እንዴ አዳራሽ ያለው ምን ይሆን የሚሰራው እባክሽ 666 እስኪ ዝም በይ ደግሞ የኢየሱስ ስም በአንቺ ይጠራል ማፈሪያ
ጉድ የሉተር ኢየሱስ እኝ አናውቀውም ሽንት ቤት ቁጭ ብሎ የደረሰውን አንቢ ዝም ብለሽ ቆዳ
western idea
ሀና ጥሩ ነው? የምታወሪው እና የምትኖሪው ምንም አላስተማረኝም፡፡
ትንሽ ልፍድድ አልሽብኝ!!!