Be enanite mazmure ke matifo maniged ke sidib ke senifina becha ke bezu matifo maniged……wede selote church timirt jemerku egizabeher edima ena tena setoachu kezi belayi……..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jesus loves u and he will never give up on u. Jesus had heard ur childhood prayers nd he didn't forget them. He will amazes u by z right time. Jesus love you
ጨለማ በሆነበት ብርሃንን የሚያበራ
ስለ ከበረው ፀዳልህ ሚያወራ
ሙት በገዛው ሸለቆ ሕይወትን የሚናገር
ወደ ሞት ለሚነዱት ብርሃን የሚሆን የምሥራችን የሚያበስር
ለክብርህ የሚሆን እቃ
ለክብርህ የሚሆን እቃ
ለክብርህ የሚሆን እቃ
አርገኝ ጌታ
ለክብርህ የማያሳፍር
ክቡር ስምህን የሚሸከም
ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ
ታማኝ ባርያ የማያሳፈር
ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ
ታማኝ ባርያ የማያሳፈር
የወርቅ እቃ የምትለው በእሳትህ የነጠረ
የምትሻውን ልታደርግበት ያማረ
ሕያው ቅዱስ መስዋዕት አርጎ ራሱን የሰጠ
ባለህበት አብሮ የሚኖር የማይርቅ እንዳስቀመጥከው የሚቀመጥ
ለክብርህ የሚሆን እቃ
ለክብርህ የሚሆን እቃ
ለክብርህ የሚሆን እቃ
አርገኝ ጌታ
ለክብርህ የማያሳፍር
ክቡር ስምህን የሚሸከም
ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ
ታማኝ ባርያ የማያሳፈር
ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ
ታማኝ ባርያ የማያሳፈር
በዓለም ከሚታደለው ከጊዜያዊ ደስታ
ሰማያዊውን ለመያዝ ልዘርጋ
ዓለምን ነፍሴ ትጥላ በአይኖቼ ክብርን ትጣ
በንቀት እያየኋት ላንት ልሩጥ ፍሬን ላፍራ አንትን ላኩራ
ለክብርህ የሚሆን እቃ
ለክብርህ የሚሆን እቃ
ለክብርህ የሚሆን እቃ
አርገኝ ጌታ
ለክብርህ የማያሳፍር
ክቡር ስምህን የሚሸከም
ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ
ታማኝ ባርያ የማያሳፈር
ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ
ታማኝ ባርያ የማያሳፈር
Translate to English
💕👍
❤❤
Tnxs
🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ተባረክ🙏
I was just praying this song this morning! Wow. May we be a vessel of Gods glory wherever we go 🙏🙏
Me too sis
ጨለማ በሆነበት : ብርሃንን የሚያበር
ሰለ ከብረው ፀደልህ : ሚያወራ
ሙት በገዛው ሸለቆ : ሕይወትን የሚነገር
ወደ ሞት ለሚነዱት ብርሃን የሚሆን : የምሥራችን የሚያበስር
ለክብርህ የሚሆን : እቃ 2×
ለክብርህ የሚሆን እቃ : እረገኝ ጌታ
ለክብርህ የማያሳፍር : ክቡር ስምህን የሚሸከም
ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ : ታማኝ ባርያ ማያሳፈር 2×
የወርቅ እቃ የምትለው : በእሳትህ የነጠረ
የምትሻውን ልታደርግበት : ያማረ
ሕያው ቅዱስ መስዋዕት አርጎ : ራሱን የሰጠ
ባለህበት አብሮ የሚኖር የማይርቅ : እንዳስቀመጥከው የሚቀመጥ
ለክብርህ የሚሆን : እቃ 2×
ለክብርህ የሚሆን እቃ : አርገኝ ጌታ
ለክብርህ የማያሳፍር : ክቡር ስምህን የሚሸከም
ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ : ታማኝ ባርያ የማያሳፈር 2×
በዓለም ከሚታደለው : ከጊዜያዊ ደስታ
ሰማያዊውን ለመያዝ : ልዘርጋ
ዓለምን ነፍሴ ትጥላ : በአይኖቼ ክብርን ትጣ
በንቀት እያየኋት ላንት ልሩጥ : ፍሬን ላፍራ: አንትን ላኩራ
ለክብርህ የሚሆን : እቃ 2×
ለክብርህ የሚሆን እቃ : አርገኝ ጌታ
ለክብርህ የማያሳፍር : ክቡር ስምህን የሚሸከም
ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ : ታማኝ ባርያ የማያሳፈር 2×
ለክብር የሚሆን ዕቃ አድርገኝ ጌታ ❤ ሙሉውን ብፅፈው ደስ ይለኝ ነበር ለማንኛውም ጌታ ይባርካችሁ።
ጨለማ በሆነበት ብርሃንን የሚያበራ
ስለ ከበረው ፀዳልህ ሚያወራ
ሙት በገዛው ሸለቆ ሕይወትን የሚናገር
ወደ ሞት ለሚነዱት ብርሃን የሚሆን የምሥራችን የሚያበስር
ለክብርህ የሚሆን እቃ
አርገኝ
ለክብርህ የማያሳፍር
ክቡር ስምህን የሚሸከም
ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ
ታማኝ ባርያ የማያሳፈር
የወርቅ እቃ የምትለው በእሳትህ የነጠረ
የምትሻውን ልታደርግበት ያማረ
ሕያው ቅዱስ መስዋዕት አርጎ ራሱን የሰጠ
ባለህበት አብሮ የሚኖር የማይርቅ እንዳስቀመጥከው የሚቀመጥ
ለክብርህ የሚሆን እቃ
አርገኝ
ለክብርህ የማያሳፍር
ክቡር ስምህን የሚሸከም
ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ
ታማኝ ባርያ የማያሳፍር
በዓለም ከሚታደለው ከጊዜያዊ ደስታ
ሰማያዊውን ለመያዝ ልዘርጋ
ዓለምን ነፍሴ ትጥላ በአይኖቼ ክብርን ትጣ
በንቀት እያየኋት ላንት ልሩጥ ፍሬን ላፍራ አንትን ላኩራ
ለክብርህ የሚሆን እቃ
አርገኝ
ለክብርህ የማያሳፍር
ክቡር ስምህን የሚሸከም
ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ
ታማኝ ባርያ የማያሳፍር
💕👍
ሙሉ ማንነቴን ላንተ የምሰጥ ታማኝ ባሪያ ማላሳፍር አድገኝ ጌታ!!!! መንፈስ ቅዱስ ሙላኝ ተቆጣጠረኝ ሌላ ህይወት አይኑረኝ!!! ብርክርክ በሉልኝ፣ !
የወርቅ ዕቃ ምትለው በእሳት የነጠረ💙
የምትሻውን ልታደርግበት ያማረ✨
ህያው ቅዱስ መስዋዕት አርጎ ራሱን የሰጠ💙
ባለህበት አብሮ የሚኖር የማይርቅ✨
እንዳስቀመጥከው የሚቀመጥ💙
Be enanite mazmure ke matifo maniged ke sidib ke senifina becha ke bezu matifo maniged……wede selote church timirt jemerku egizabeher edima ena tena setoachu kezi belayi……..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩልን ሁሌ እንደምላችሁ you are our blessings 🙌🙌 ደሞ ለነገው worship night guaguchalew 🙌
በእውነት geta abizto yibarkachu kezi belay bemenfesu resisirisu......❤❤❤❤😭😭
በፊት teenage ሆኚ በእንባ ዘምር ነበር አውን ግን አቅም አጣው ይህን መዝሙር ለመዘመር😢😢
Malet dekam kehon ko hulum gar nw yalewe Sega demo yedekemale tsegawen endiyabezalen meneberrkek nw enji mishalewe
@@betiyimtu545.እሺ
Jesus loves u and he will never give up on u.
Jesus had heard ur childhood prayers nd he didn't forget them. He will amazes u by z right time.
Jesus love you
Ewnet enem endezaw geta yirdan
እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ሁላችንንም ለክብሩ የምንሆን እቃ ያድርገን🙏
ተባረኩ የጌታ መንፍስ ዕለት ዕለት ይገለጥባቹ ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም🙏🙏🙏
👏ለፈጠርከው አላማ ሚኖር ሰው አድርገኝ ጌታ ሆይ
አሜን I am the first recipient of the blessing❤
አሜን፥ጌታ ሆይ የክብርህን ዕቃ አድርገኝ።
አንድህ አይነት ፕሮግራም ከ አዲስ አበባ ዉጭም ብታስጀምሩ
Like hawassa
What a wonderful God Lord 🎉🎉who shines light on the darkness ❤
Amen😢😢😢😢😢..ለክብርህ የምሆን እቃ አርገኝ ጌታ!!!!
ተባረኩ❤
ኢየሱስ ልመጣ እደጅ ነው😍😍😍
ሙሉ ማንነትን ለአንተ የምሰጥ ባሪያ አድርገኝ ይህ የሁልጊዜዬ ፀሎት ነዉ❤❤
Thanks Jesus for this blessed worship!
እንዴት ድንቅ ሁኔታ ...❤❤❤❤ በጣም የሚደመጡ ስራዎች እየመጡልን ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር ብርክ ያርጋችሁ
Amennnn kibr le abe
Kibr le wolide
Kiber lemenfes kidus yihun
God bless u all 🙏♥️🙏♥️🙏♥️
The blessed generation 😊
This song 😞😭🙌
my favorite song 🙏😭☝️
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ አገልግሎት ስለምትባርኩን እናንተ የቤተክርስቲያን በረከቶች👏👏👏
Amsagnalew yamewadwen mazmur sel zemrachu tabraku ewadhachuhalew 🙏
የወርቅ ዕቃ ምትለዉ በእሳትህ የነጠረ😢😢
My favorite song 😢❤
አሜንንን አሜንንን 🙏🏻
200k subscribers🎉🎉🎉
Oooooo zemenachu ybarek lekbru yemihon eka yadrgen
Stay blessed my favourites! May you thrive and triumph in all your ways🥰
,አሜንለክብሩይጠቀመን❤❤❤❤ተባረኩ😂🥰🤓🤓🤓🤓
God bless you guys ❤
Wow thanks Lord ❤
Be geta your voice❤❤ tebareki
God bless you my favourite song ❤😢😢
❤❤❤❤❤ zemenachu yibarek
1st fan
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
Help me my Lord
Amen! God bless you all!
Amen yekeber eka yaregen lerasu❤❤❤
amazing song##
Amen amen thanks you❤❤🎉🎉
እንዳት መታደል ነው ለጌታ መዘመር
Geta Eyesus Yibarkachu
Kingdomሞች ❤
God bless you all!
❤❤❤❤❤ my favorite song
Blessing!!!🙌
Ur the best 🎉❤❤❤❤❤ love u all
Yess 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
wwwww Amen 😢 Ehe church gin mngna yetadele nw❤
Amen amen
God bless you 😊
Ammmen🙏🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉
Joya wee love you❤
Our blessings🎉
❤❤❤❤❤ ተባረኩ
Blessed❤❤
1St
Amen
First comment ❤❤❤❤😂
ክቡር ስሙን የሚሸከም......
First
የኔ አበባ ብርክ በይ ❤
Be blessed
🙌🙌🙌🙌
የኛ ምርጦች welcome
ለክብር የሚሆን ዕቃ
Amazing
add lyrics on the description plssssss❤
ለክብርህ🙏😊
❤❤❤
🙌
Ameeeen ameeeen😢
ከእናንተ ጋር ማምለክ እፈልጋለሁ፡የት ነው አድራሻችሁ?
Bola brass ga setders wed adnamoll mehaja tnsh endhadk you go church
ለክብርህ የሚሆን እቃ 😭😭😭😭
awesome
wwwwooowwww👏👏🙏
Lene hulem ❤❤❤❤❤
Amen😢😢😢
ለክብር የሚሆን እቃ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
☀🔥
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🙌
😢😢😢🙌🙌
❤😢😢❤❤
TebarachuwL
😢😢😢😔😔
🤎🤎
Amen
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤