Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
╭「• አለ ቃል ኪዳንሽ •」│ ❏ በልቤ ተከትቦ│ 🏝🔎 ደስ የሚል ግጥም├───────────├📲 📝 ኡሙ ፈውዛን│├───────────├🖇 የቴሌግራም ሊንክ:│t.me/AbuImranAselefy│ ➶➶➶➶├⎙ ለተጨማሪ ትምህርት join ├──────────────├↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!├⎘ አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን││⚙ አቡ ዒምራን أبــو عــمــران ╰--------------⏸↘️⤵️↙️#ሰለፍያ____!!!✍️✍️✍️✍️✍️✍️አለ ቃል ኪዳንሽ በልቤ ተከትቦበመከራ መሀል ደምቆና ተውቦሙሀባሽ እንደ ነርቭ አካሌን ተብትቦብዙውን አለፍኩት ፍቅርሽ ተደራርቦአሻግሬ አይቼ የእውነትሽን ልቀትከጨለማ ወጣሁ ገዝቶኝ ያንች ድምቀት☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅ #ሰለፍያ___!!!ሁሌ በእየለቱ ፍቅርሽ ይጨምራልተውሒድና ሱናሽ እጂግ በጣም ያምራልሙሉ ማንነትሽ እውነት ይናገራልብርሀንሽ በርቀት ጨለማን ያበራልሰው ጂን እንስሳትን ህግሽ ያስከብራልይሔ ሚስጥርሽ ነው የኔነቴ ሞራል#ሰለፍያ___!!!✅⭕️☑️✅⭕️☑️የኔ መታወቂያ ንፁህ የደም ስሬየመንፈሴ እርካታ የእውነት መምህሬየጀነት ትኬቴ የሰውነት ክብሬሀዘን ማስወገጃ የደስታ ጂምሬሀቅን ያየሁብሽ ማጉያ መነፀሬየالله ስጦታ አንችኮ ነሽ ፍቅሬ☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️#ሰለፍያ___!!!ፍቅሬ ከልቤ ነው ማስመሰል አይደለምካንች ተለይቼ ከምኖር ዘላለምያንች ሆኘ ልሙት ይድረቅብኝ ቀለምአስተማማኝ መርከብ በሁለቱም አለምሰለፍያ አንች ነሽ ካንች ሌላ የለም ✍️⭕️✅📱☑️↪️📝↩️#ሰለፍያ__!!!ሰንት ነገር ገጥሞኝ ባንች ተፅናንቼአንች አለሽኝ ብዬ ወደ አንች ገብቼያንች አገልጋይ መሆን ልቤን አስመኝቼምርኮኛሽ ሆኛለሁ እጅ እግሬን ሰጥቼከሽርክ ከቢዲዐ ወደ አንች ቶብቼምንም ብዘገይም እንቅልፌን ተኝቼባለ ማወቅ አለም ብቆይም ዘግይቼሳውቅሽ ገሰገስኩኝ እጂግ ተፀፅቼአሁን ግን ያንች ነኝ ፅናት ተመኝቼ➘➴➘➷➴#ሰለፍያ___!!!አካሌ ከርፍቶኝ በወንጀል ጨቅይቼየአመፅን ቁልቁለት ዳገቱን ወጥቼጭንቅንቅ ብዬ ሰውነቴን ስቼከሀሳብ ስመለስ ራሴን አንፅቼሀዘኔ ይጠፋል አንችን ተመልክቼ☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅#ሰለፍያ___!!!መጥፎ ነሽ እያሉ ሰወች ሲፀየፉኝበጎን እየገፉ በማስመሰል ሲያቅፉኝሀቅን እንዳልሰማ እያደናቀፉኝእውነትን ደብቀው ውሸትን ሲያቀብሉኝአብሽር በርቺ ጠንክሪ ግፊበት እያሉኝበሆነ ባጋጣሚ በሆነ ክስተትእውነትን ፍለጋ ሁሌም ስንከራተትድንገት ቀና ብዬ ሀቅን ስመለከትአንችን አገኘሁሽ በالله በረከት✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅#ሰለፍያ___!!!በወንጀል ጨቅይቼ ምን ብሸማቀቅምአንችን በመምረጤ እኔ አልሳቀቅምከቶ ይስጠኝ እንጂ የእውነት ያድለኝፍቅርሽን ዘምሬ ማንም ምንም ቢለኝህዝብ ፊት መንገድ ዳር ቀጥቅጦ ቢገድለኝበالله ይሁንብኝ ምንምኮ አይመስለኝ♻️☑️✅⭕️♻️☑️✅⭕️#ሰለፍያ__!!!እውነተኛ ሚዛን የሌለሽ አምሳያየስኬትን ሚስጥር አብራርቶ ማሳያጥፍጥናሽ የሚገዝፍ ከማር ከቡቃያመታወቂያዬ ነሽ ጥምጣምም ኮፍያከህይወት በላይ ነሽ ደዕዋ ሰለፍያ!!!
ሠላም ሠላም ዚኒት እኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር
ለማወቅ ከሚጥሩት ያድርገን
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የቦሩ ሜዳዋ እንደትነሽ
Woooow🎉
selam.ekan.dena.mitashi.lik❤
አህሌን የኔዋ👍👍👍
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን
አሠላማለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ
ኢህድና ሲራጠን ሙስተቂም
╭「• አለ ቃል ኪዳንሽ •」
│ ❏ በልቤ ተከትቦ
│ 🏝🔎 ደስ የሚል ግጥም
├───────────
├📲 📝 ኡሙ ፈውዛን
│
├───────────
├🖇 የቴሌግራም ሊንክ:
│t.me/AbuImranAselefy
│ ➶➶➶➶
├⎙ ለተጨማሪ ትምህርት join
├──────────────
├↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!
├⎘ አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን
│
│⚙ አቡ ዒምራን أبــو عــمــران
╰--------------
⏸↘️⤵️↙️
#ሰለፍያ____!!!
✍️✍️✍️✍️✍️✍️
አለ ቃል ኪዳንሽ በልቤ ተከትቦ
በመከራ መሀል ደምቆና ተውቦ
ሙሀባሽ እንደ ነርቭ አካሌን ተብትቦ
ብዙውን አለፍኩት ፍቅርሽ ተደራርቦ
አሻግሬ አይቼ የእውነትሽን ልቀት
ከጨለማ ወጣሁ ገዝቶኝ ያንች ድምቀት
☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅
#ሰለፍያ___!!!
ሁሌ በእየለቱ ፍቅርሽ ይጨምራል
ተውሒድና ሱናሽ እጂግ በጣም ያምራል
ሙሉ ማንነትሽ እውነት ይናገራል
ብርሀንሽ በርቀት ጨለማን ያበራል
ሰው ጂን እንስሳትን ህግሽ ያስከብራል
ይሔ ሚስጥርሽ ነው የኔነቴ ሞራል
#ሰለፍያ___!!!
✅⭕️☑️✅⭕️☑️
የኔ መታወቂያ ንፁህ የደም ስሬ
የመንፈሴ እርካታ የእውነት መምህሬ
የጀነት ትኬቴ የሰውነት ክብሬ
ሀዘን ማስወገጃ የደስታ ጂምሬ
ሀቅን ያየሁብሽ ማጉያ መነፀሬ
የالله ስጦታ አንችኮ ነሽ ፍቅሬ
☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️
#ሰለፍያ___!!!
ፍቅሬ ከልቤ ነው ማስመሰል አይደለም
ካንች ተለይቼ ከምኖር ዘላለም
ያንች ሆኘ ልሙት ይድረቅብኝ ቀለም
አስተማማኝ መርከብ በሁለቱም አለም
ሰለፍያ አንች ነሽ ካንች ሌላ የለም
✍️⭕️✅📱☑️↪️📝↩️
#ሰለፍያ__!!!
ሰንት ነገር ገጥሞኝ ባንች ተፅናንቼ
አንች አለሽኝ ብዬ ወደ አንች ገብቼ
ያንች አገልጋይ መሆን ልቤን አስመኝቼ
ምርኮኛሽ ሆኛለሁ እጅ እግሬን ሰጥቼ
ከሽርክ ከቢዲዐ ወደ አንች ቶብቼ
ምንም ብዘገይም እንቅልፌን ተኝቼ
ባለ ማወቅ አለም ብቆይም ዘግይቼ
ሳውቅሽ ገሰገስኩኝ እጂግ ተፀፅቼ
አሁን ግን ያንች ነኝ ፅናት ተመኝቼ
➘➴➘➷➴
#ሰለፍያ___!!!
አካሌ ከርፍቶኝ በወንጀል ጨቅይቼ
የአመፅን ቁልቁለት ዳገቱን ወጥቼ
ጭንቅንቅ ብዬ ሰውነቴን ስቼ
ከሀሳብ ስመለስ ራሴን አንፅቼ
ሀዘኔ ይጠፋል አንችን ተመልክቼ
☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅
#ሰለፍያ___!!!
መጥፎ ነሽ እያሉ ሰወች ሲፀየፉኝ
በጎን እየገፉ በማስመሰል ሲያቅፉኝ
ሀቅን እንዳልሰማ እያደናቀፉኝ
እውነትን ደብቀው ውሸትን ሲያቀብሉኝ
አብሽር በርቺ ጠንክሪ ግፊበት እያሉኝ
በሆነ ባጋጣሚ በሆነ ክስተት
እውነትን ፍለጋ ሁሌም ስንከራተት
ድንገት ቀና ብዬ ሀቅን ስመለከት
አንችን አገኘሁሽ በالله በረከት
✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅
#ሰለፍያ___!!!
በወንጀል ጨቅይቼ ምን ብሸማቀቅም
አንችን በመምረጤ እኔ አልሳቀቅም
ከቶ ይስጠኝ እንጂ የእውነት ያድለኝ
ፍቅርሽን ዘምሬ ማንም ምንም ቢለኝ
ህዝብ ፊት መንገድ ዳር ቀጥቅጦ ቢገድለኝ
በالله ይሁንብኝ ምንምኮ አይመስለኝ
♻️☑️✅⭕️♻️☑️✅⭕️
#ሰለፍያ__!!!
እውነተኛ ሚዛን የሌለሽ አምሳያ
የስኬትን ሚስጥር አብራርቶ ማሳያ
ጥፍጥናሽ የሚገዝፍ ከማር ከቡቃያ
መታወቂያዬ ነሽ ጥምጣምም ኮፍያ
ከህይወት በላይ ነሽ ደዕዋ ሰለፍያ!!!
ሠላም ሠላም ዚኒት እኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር
ለማወቅ ከሚጥሩት ያድርገን
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የቦሩ ሜዳዋ እንደትነሽ
Woooow🎉
selam.ekan.dena.mitashi.lik❤
አህሌን የኔዋ👍👍👍
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን
አሠላማለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ
ኢህድና ሲራጠን ሙስተቂም