ጰራቅሊጦስ "የቤተክርስቲያን የልደት ቀን"በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው /ሐዋ. 2:1-4/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 102

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 роки тому

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln wendmachin yageligilot edmehin yarizimilin ♥️♥️♥️

  • @yordanosasmerom1630
    @yordanosasmerom1630 4 роки тому

    Kalehiwet yasemalen Amen Amen Amen

  • @meryjoysantos7018
    @meryjoysantos7018 4 роки тому +1

    Amen amen amen

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 4 роки тому

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሌናችን ጨምርልን አሜን

  • @hrithrit4219
    @hrithrit4219 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemabiyu3730
    @lemlemabiyu3730 4 роки тому

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከክፉ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @mነኝአባዬንናፋቂ
    @mነኝአባዬንናፋቂ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን።ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን

  • @freweynimengesha8246
    @freweynimengesha8246 4 роки тому

    Amen kalehiweti yasemaleni yagelegeloti gezawene yebarekilne

  • @sarawedm9414
    @sarawedm9414 4 роки тому

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemalen wedemachn be edme BETSEGA yetebekelen ☝

  • @hanahanac7087
    @hanahanac7087 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሠማልን መምትራችን የአገልግሎት ዘመነወት ይባረክ

  • @እሌኒእናቴንናፋቂ
    @እሌኒእናቴንናፋቂ 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን የሰማነውን በልቤናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @የምክርየማርያምልጆየምክር

    በእውነት። መምህራችን። ቃለ ህይውት። ያስማልን። ፀጋውን ያብዛልን። እግዚአብሔር። እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን። እውነት ማር ይሁን። ትምህርቱን ነው ያስትማርን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው እድሜህን ይጨምርልህ

  • @ኣክሱምዩቱብ
    @ኣክሱምዩቱብ 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን የአግልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ በጣም ግሩም ትምህርት ነው ኦቴዶክስ ተዋህድ ለዘላአልም ትኑር አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን ኣሜን ቁድስህ መንፍስ ስጠን

  • @haimnothaimno4852
    @haimnothaimno4852 4 роки тому

    Amen.Amen Amen kali hiwot yasmalin

  • @tsg688
    @tsg688 4 роки тому

    Amen lasetamrun memehrachin kalhiwoten yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen amen

  • @selamselam3113
    @selamselam3113 4 роки тому

    ውንድማን የዲያቆን ጥበብ። ቃል ሂውትን ያስማልን ባአሉ የሰላም። ይሆንልን። አስጀምሩ ያስፍፀምን። አምት አምት ያድርስን። የሀዋርያት በርክትቸው ይድርስ በቤቱ ግብትን ይምንክብር ያድርግን

  • @selamselam3113
    @selamselam3113 4 роки тому

    ወንድሞቹ። እግዚአብሔር። ይጥብቃቹ በእድሜ። ጤና ያቆይልን አሜን። አሜን። አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @yilfaethiupia8237
    @yilfaethiupia8237 4 роки тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @አሜን-ዠ4ዠ
    @አሜን-ዠ4ዠ 4 роки тому

    አሜን መምህርራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱ ያውርስልን

  • @חכחגחגצכחכח
    @חכחגחגצכחכח 4 роки тому

    መምህራችን ጸጋ በረከቱን ይስጥልን

  • @yetewehedofire8598
    @yetewehedofire8598 4 роки тому

    Mamerachin kal hiwot yasemelin

  • @tiruworkmanyazewal5566
    @tiruworkmanyazewal5566 4 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዕድሜና በጤና ይሰጥልን።

  • @alamamri2992
    @alamamri2992 4 роки тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ ሁላችን ይርዳን እንቅፋቶችን ይበዛሉ መቸም ጾም ሲባል የማይመጣ ፈተነ የለም ቸር አምላክ ሆይ ለሐዋርያት የሠጠውን መንፈስ ቅዱስ ለእኛም ያድለን በጾለታችሁ አስቡን ወንድማችን ዲያቆን ጥበቡ

  • @heluk596
    @heluk596 2 роки тому

    Thanks!

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 роки тому

    አግዚአብሔር የባርክ ማመር 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @tegestngsa7208
    @tegestngsa7208 4 роки тому

    Amen3 Kalihewet yesamlin memehri

  • @alicell2740
    @alicell2740 4 роки тому

    ለወድማችን ቃል እይወትን ያሠማልን

  • @haregkassaye5765
    @haregkassaye5765 4 роки тому +1

    Amen qalehiwot yasemalen

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 роки тому

    Amen kale hiwot mamerachin erajem demyana tina yestlen yasmanawon balebonachin yasdrben

  • @hiwotm3254
    @hiwotm3254 4 роки тому

    Amen kale Hiwot yasemalin

  • @zodihowayek8369
    @zodihowayek8369 4 роки тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን. አሜን አሜን አሜን. አብቱ አምላክ ሀይ. ማርን

  • @mathiwostumiso5643
    @mathiwostumiso5643 4 роки тому

    mamihrachin kale hiwotin yasemalin

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን

  • @etalembefekadu5080
    @etalembefekadu5080 4 роки тому

    Amen kalehiwot yasemaln

  • @yirgutsehaye9154
    @yirgutsehaye9154 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @bezagugsa4991
    @bezagugsa4991 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰሚልን

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ethiopia2445
    @ethiopia2445 4 роки тому

    Kalehiwten yasemalen

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ውድ ወደማችን መምህራችን የእግዚአብሔር ሠላም የመቤታችን አማላጅነት አይለይህ አይለየን አሜንንን
    እንደት እሚጣፊጥ ትምህርት ነው አፍፍ ደስ ስል የእውነተኞዋን የሀይማኖቴን ሚስጢር የተረዳሁበት ሀ፣ሁ፣ብየ ፣የጀመርኩበት በሀይማኖቴ የበረታሁበት ማህተቤን ያጠበኩበት ለጥያቄየ ሁሉ መልስ ያገኘሁበት ማህደረ ተዋህዶ ነው። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ያቆይልን ለመጭውም ለአድሱ ትውልድ እምበቁ ያርጋችሁ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘላለም ጸንታ ትኑርልን አሚንንን

    • @ማርዋየማሪያምልጅ
      @ማርዋየማሪያምልጅ 4 роки тому

      አወ በእውነት ልክ ብለሻን እህቴ ማህደረ ተዋህዶ የሁላችን መልስ ያገኘንበት ሃይማኖታችን የጠነከርንበት ማተባችን ያጠበቅንበት ነው እግዚአብሔር አምላካችን ወንድማችንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሃገራችን ኢትዮጵያን ቅድስት ቤተክርስቲያናችን እና ተዋህዶ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን አሜን (፫)

    • @የእኔስተስፋየእግዚአብሔር
      @የእኔስተስፋየእግዚአብሔር 4 роки тому

      Tkekel bleshil ehitachn

    • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
      @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 4 роки тому

      @@ማርዋየማሪያምልጅ አሜን አሜን አሜን

  • @חכחגחגצכחכח
    @חכחגחגצכחכח 4 роки тому

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @weletharegawimz3347
    @weletharegawimz3347 4 роки тому +1

    ቃላእዮት ያሰማልን

  • @meseretdesta147
    @meseretdesta147 4 роки тому

    Kalhiwet ysemalen.

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 4 роки тому

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለወንድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛም የሰማንውን በልባችን ጻፍብን አሳድርብን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን

  • @salamyoutubeethiopia3153
    @salamyoutubeethiopia3153 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን 😍😍😍😍

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @rahilemma7551
    @rahilemma7551 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛል ፈጣሪይጠብቅክ አሜን አሜን አሜን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 4 роки тому

    Amen egzhabharye yesetelen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 роки тому +1

    ኣሜንአሜንኣሜንቃለህይውትያስማልን

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi1842 4 роки тому

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ቃለሔወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    ወንድማችን ይቅርታ የጥቅሶችን ምራፍ እና ቁጥሩን በፅሁፍ ብታስቀምጥልን ጥቅሱን እኛ እየገባን ብናነብ በዛውም የማበብ ልምድ ይኖረናል ግን ይቅርታ አርግልኝ

  • @freweiniogbaselassie6189
    @freweiniogbaselassie6189 4 роки тому +1

    Deem

  • @SaraSara-pl2ow
    @SaraSara-pl2ow 4 роки тому

    አሜንንንንን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜንንንንን በእውነት ወድማችት ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ አሜንንንንን 👏👏👏

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @ቀንሲይጥልፈራጁውብዙውነው

    ወንድማችን በውነት አጥንት የሚርስ ትምህርት ነው የሚያስተምሩት እድሚየ ጤናውን ይስጠወት!!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 4 роки тому

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የመንፈስቅዱስ ማደርያ ያድርገን መልካሙን ብቻ እንድንሰራ ለእግዚአብሔር ብቻ እንድንገዛ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GalaxyA-zq3qy
    @GalaxyA-zq3qy 4 роки тому +1

    አሜን (3) መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለውንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን እሱ ይርዳን ያበርታን የቦጎ ሀሳባችን ይፈጽምልን አሜን

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 роки тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ምህር እውነት ፈጣሪያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ እኛንም የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን ቅድስ መንፈስቅድስ

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 4 роки тому

    በእውነት ቃለ ህወት ያሠማልን ወንድማችን አምላከ ቅዱሣን ያገግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @ወለተወልድ-በ1ቸ
    @ወለተወልድ-በ1ቸ 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማች
    በፀሎታች አስቡኝ በጣም ጨንቆኛል

  • @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ

    መምህሬ!!!!ቃለ ህይወት ያሠማልን አሚን አሚን አሚን !!!

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን እንካን አብሮ አደረሠን

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 4 роки тому

    መምህር እጅግ እናመሰግናለን በጣም ግልፅ አድርገህ ነው የምትገልፀው ።እግዚአብሔር በረከቱን ያድልህ እኛም ፍሬ የምናፈራ የድርገን አሜን ይደረግልን።

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 4 роки тому

    አሜንአሜንአሜንቃለህወትያሰማልንፀጋውንያብዛሎትበፀሎታችሁአስቡኝበጣምጨንቅንቅብሎኛል

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 4 роки тому

      የልብን ጭንቀት ሳይነግሯት የምታውቅ እናታችንን ይማጸኗት:: ፈጥና ትደርሳለችና ትድረስልዎት

  • @mangalg783
    @mangalg783 4 роки тому

    ቃልሕወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏💐

  • @leuluzemaye7804
    @leuluzemaye7804 4 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @asfaw96
    @asfaw96 4 роки тому

    አሜን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 4 роки тому

    ከልጅነቴ ጀምሬ ቤተክርስትያን እሄድ ነበር እቤት እንኳን ስቆጡኝ ፍሬንሳይ ሰፈር ያለው እየሱስ ቤተክርስቲያን እየሄድኩ እዛ ቁጭ ብዬ አለቅሳለሁ እረጋጋለሁ ከዛ እመለሳለሁ አንድ ቀን ከቤተሰቤ ተጣልቼ እመቤታችን ግቢ አደርኩ ትክክል አልነበርኩም ግን መሸሻዬ ከልጅነቴ ጀምሬ ቤተክርስቲያን ግን የመስቀሉ ፍቅር አልገባኝም ነበር እውቀቱም አልነበረኝም መንፈሳዊ አልነበርኩም ከልጅነቴ ጀምሬ አስቸጋርና ሀጥያተኛ ነኝ እንደዛም ሆኖ ኣንዳች ነገር ወደ ቤተክርስቲያን ይጠራኛል በተለይ እመቤታችን የጨነቀኝን ነገር እጠይቃታለሁ ኣሳፍራኝ ኣታውቅም እግዚአብሔር መንገዱን ልመራኝ በብዙ ነገር አስተምሮኛል በስደት ብዛት ደሞ በልጄ: ሀይማኖቴን ከዩቱብ ላይ መማር ጀመርኩ በስውድን ካንፕ ነበርኩኝ እያልኩ ወደፆም ገባሁ መፅሀፍ ቅዱስ በስልኬ አውርጄ ጥቂት ጥቂት ማንበብ ጀመርኩኝ የፋስካ ፆም ላይ መዝሙረ ዳዊትን እደግም ነበር ፆም ልፈታ ሶስቱን ቀን ከቤት ሳልወጣ እዛው እየሰገድኩ ሙዝሙረ ዳዊት እያነበብኩ 3 ቀን ያለምግብ ቆየሁኝ ቅዳሜ አመሻሽ ላይ የየሆነ ነገር ከላይ ግፍፍ ብሎ የነበረኝ ኡፎይታና ደስታ ንፁ ልብ ንፁህ ንፁህ መንፈስ በህይዎት ዘመኔ የማለውቀው ደስታ ሰላም በቃሌ ልገልፀው የማልችለው ስጦታ አምላኬ ሰጠኝ ቅዳሜ ለሊት ላይ እመቤታችን ልጇን ታቅፋ ነጭ ለብሳ ልጇም ነጭ ነው የለበሰ ልክ ስእለ አድኖ ላይ ያለው የእመቤታች ህፃን ልጇን እንደታቀፈች እሷ መልኳ ስያምር ልጇ ሲያምር በሰማይ ላይ በህልሜ ኣሳየኝ ደካማና ብዙም እውቀቱ ስልነበረኝ የተደረገልኝን በውስጤ ብቻ ነበር የማሰላስለው የነበርኩበት ቤተክርስቲያን አልነበረ ሀበሻ አለልነበረ ቅዳሴ ይናፍቀኛል እሁድ እሁድ በዩቱብ እየከፈትኩ እቤት ውስጥ ማስቀደስ ጀመርኩ ፈጣሪ ወደ እመቤቴ እንድቀርብ ያለምልጃዋ ምንም እንዳልሆነ ስለሚያቅ እሷን ኣሳየኝ እመቤቴ ለኔ ልዩ ነች ጧት ኣንዳች ነገር ጠይቄያት ስዎጣ ስመለስ አግንቼ ነው በእውነት ልዩ ነች ቃል የለኝ ሀሸሸግያዬ አምባ መጠግያዬ ከዛማ ምን አደረገልኝ መሰላችሁ ፈጣሪ የልቤን መሻት አውቆ ስቶክሆልም የስውድን ዋና ከተማ ከሰው ጋር ለመኖር መጣሁ የእመቤታችን ቤተክርስቲያን አጠገባችን ነው እሁድ እሁድ ቅዳሴዬን ከቤቷ ሳልጠፋ ፆሜን እየወደኩ ስደግፈኝ እየወደኩ ስደግፈኝ እስከማገልገል አድርሳኛለች የእግዝአብሄር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው ያለ እመቤታችን ደሞ ምንም የሚሆን ነገር የለም ጌታችን አጥብቆ ወደሱ ለሚቀርቡት ወደ እመቤታችን ነው የሚያቀርባቸው ፍቅሯን ጣኣሟን እንድያቁ እኔ እጅግ ጎስቋላና በሀጥያት እንደኔ የረከሰ ኣልነበረም በእመቤታ እርዳታ ከሀጥያቴ አጥቦ ለቅዱስ ቁርባን አብቅቶኛል ለተደረገልኝ ሁሉ ሚገባኝ አይደለሁም ከሀጥያትም ኣላርፍ ፈጣሪዬን ሳላሳዝን የዋልኩበት ግዜ የለም እግዜአብሔር ይቅር ይበለኝ ኣዛኚቷ አትለይኝ

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ

    አሜን አሜን አሜን ቃሉን በልባችን ይኑርልን ለወንድማችንም ሀይል ብርታቱን ይትጥልን ውድ የማህደር ተዋህዶ ተከታታዮች ቻናሉን ሰብስክራይብ ሼር በመድርግ ቤተሰብ እንሁን

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 4 роки тому

    አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛለዎት መምህር !
    ግን አንድ ጥያቄ አለኝ መልስ እፈልጋለሁ በማርያም ከቻሉ መልስ !ከአንድ አመት ባላይ ሆነኝ ከጀመረኝ
    ( ሳውድ አረብያ) ነው ያለሁት እና ስተኛ ሰውነቴን ያደነዝዘኛል መናገር አልችልም ሌላው ቀርቶ በስመአብ የሚለውን ቃል እነኳን ማለት እየፈለኩ ግን አልችልም ልቤ ይሰማል አፌ ግን መናገር አይችልም እና ምን አልባት ሠይጣን አየፈተነኝ ይሆን ብየ መስቀል መፅሐፍ ቅዱስ አሰመጣሁ ውዳሴ ማርያም ጭምር እና መፀለይ መስገድ ጀመርኩኝ መስቀል አደረኩ ስተኛ እና ስነሳ አባታችን ሆይ ማለት ጀምርኩ ግን ይባስ ብሎ በጣም መፈታተን ጀመረኝ ይቀያየርብኛል ድምፁ አንዳንዴ ውሻ አሞራ ዝንብ የበቅሎ ድምፅ ይመስለኛል ግን ሰነቃ ምንም ነገር አጠገቤ የለም እና በጣም ተቸግሬለሁ ምን ሌሆን ይችላሉ መፍትሔውስ ምንድን ነው ደግም በጣም የሚገርመኝ በወራዊ ብዓላት ባዓለ እግዚአብሔር29
    የማሪያም 21
    የቅድስ
    ሚካኤል 12የነዚህ ቀናት በተለይ ይፈትነኛል ምን ሌሆን ይችላል
    1.ሰይጣን መፅሐፍ ቅድስ ስእል አድኖ ይዘን ሌፈትነን ይችላል ?
    2. በታላላቅ ብዓላት ለምን ይፈትነኛል በተላይ ከላይ በጠቅስኳቸው ብዓላት ?
    3 . እየፀለይን እየሰገድን ሠይጣን ሊፈታተነን ይችላል አዎ ከሆነ ለምን ? መፍትሔውስ ምንድን ነው እንዴትስ ሊጀምርን ይችላል ? እባክዎትን መምህር በጣም ጥያቄ እየፈጠረብኝ ነው መልስ ይስጡበት ሌላም እንደኔ የሚፈተኑ ሌኖሩ ይችሉና በነገራችን ላይ ስለሠይጣን ፈተናዎች ብዙ አስተምረዎል ሰምቸዎለሁ ግን ስፀልይ እና ስንሰግድ ይህ ነገር መወገድ አይችለም ጥያቄ የፈጠረብኝ ይህ ነው ሰይጣን እማ መቼም ይፈትናል ጥላታችን ነው እና የተሻለ መፍትሔ ካለዎት ሰለችገረኝ ነው ይቅርታ እባክዎትን 🙏🙏

  • @abbyaklilu1883
    @abbyaklilu1883 4 роки тому

    የሚሰርይ በሉ

  • @ቅድስትታደሰ
    @ቅድስትታደሰ 4 роки тому +1

    እህቶቸ የዋሳብ የመማማሪያ ግሩብ አስገቡኝ

  • @zemteddy99
    @zemteddy99 Рік тому

    መንፈስ ይቀድስ!

  • @armidearmide5066
    @armidearmide5066 4 роки тому

    Amen amen

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @muluwalelu5505
    @muluwalelu5505 4 роки тому

    Amen kale hiwet yasemal.

  • @fitsummuluneh2424
    @fitsummuluneh2424 4 роки тому

    አሜን አሜን

  • @playplay2855
    @playplay2855 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almazmengistu3769
    @almazmengistu3769 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwoten yesamalen wendimachin edime ba tena yestelen🙏💟

  • @weletharegawimz3347
    @weletharegawimz3347 4 роки тому

    ቃላእዮት ያሰማልን

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 роки тому

      የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለድንቁ መምህ ራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አምላካችን ይጠብቅልን

  • @sarademissie
    @sarademissie 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @yilfaethiupia8237
    @yilfaethiupia8237 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @goldcell7438
    @goldcell7438 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን