EOTC TV | ማዕደ ቅዱስ ያሬድ | በዓለ ጰራቅሊጦስ ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባቶቼ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቃውንት አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን

  • @gonderc885
    @gonderc885 2 роки тому +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ሊቃውንቶች በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን🙏

  • @yeshilove9429
    @yeshilove9429 2 роки тому +1

    💕🙏💕

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሊቃውንቱን ይጠብቅልን ።

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስግን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክ አሜን፫ዝማሬ ለዘመረልን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫

  • @deresetesfaw6501
    @deresetesfaw6501 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @mulukenalem5060
    @mulukenalem5060 2 роки тому +2

    አባቶች አስተምሩ ያመርባችዃል ተመስገን ፈጣሪ ሊታረቀን ሲል እንዲህ የተማሩትን እየገለጠ ነው በረከታቸው ይድረሰነ

  • @samitenasae4493
    @samitenasae4493 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @aragawmoges4034
    @aragawmoges4034 2 роки тому +1

    በመጀመሪያ አዘጋጁን ከልብ አመሰግናለሁ በመቀጠል እንደነዚህ አይነት የኢትዮጵያ እንቁ የሆኑ ሀብቶቻቺንንተንከባክበን መጠበቅ አናተከታይ እንዲአፈሩ ብናደርግ መልካም ነው እላለሁ በተረፈ ሊቀ መምራን ይኋንስ አለምነው ገና ብዙ መስራት የሚቺሉ እና አባታቺን አቡነ ኤሊያስ ሲገልጿቸው ሊቀ መምራን ዮሀንስ ለኢትዮጵያ ትልቅ ቤተመጻህፍት ናቸው ነበር ያሉአቸው ስለዚህ በደንብ ልንጠቀምባቸው ያስፈልጋል እላለሁ።