ህልሜን ለማሳካት ምንም ለማድረግ ዝግጁ ነኝ! @dawitdreams (
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our UA-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our UA-cam channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#DawitDreamslifesuccusscoach
#addis_ababa
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#personaldevelopment
#motivation
#abrshdreams
#paradagmshift
#dawitdreams
#goldensalesandmarketingmedia
#የማክሰኞ እንግዳ
#ህልሜን ለማሳካት
#ምንም ለማድረግ
#ዝግጁ ነኝ!
contact: +251938252525
የቀደሙ ቪዲዮዎቻችን
ትልቁ በቀል አሳክቶ መገኘት ነው!
• ትልቁ በቀል አሳክቶ መገኘት ነው! ...
የአሁኑን ውጤታችንን እንዴት እንቀይር?
• የአሁኑን ውጤታችንን እንዴት እንቀይ...
ከ22 ማዞሪያ እስከ ታላቁ ሆሊውድ!
• ከ22 ማዞሪያ እስከ ታላቁ ሆሊውድ!...
ዴቭ የምር አንተ የፈጣሪ ስጦታ ነህ ! ! !
yes❤
አሚን ❤
የኩሪፍቱ ባለቤትን ጋብዙልን
ዳዊትዬ በጣም አምሮብካል ሁሌም ድመቅልን የኛ ቅን አባት ተባረክ
የምትናገረው ነገር ሁሉ እያንዳችን ቤት ያለ ነው እኔ ለመሞከር አንደኛ ነኝ ሞክሬ ባይሳካም ተስፋ ግን አልቆርጥም ሁሌ እሞክራለው
አንተን ምላክ ነዉ የላከህ ሁላችንንም ቀየርከን ክበርልን ዴቭዬ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
What amazing 😯 speech biniyam golden
I really inspired today thanks 🙏
በጣም የሚገርም አስተማሪ ሀሳቦች የተነሱበት ምርጥ ቪድዮ ነበር 1:10 ሙሉ ያለመሰልቸት ተመለከትኩት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ቢያዩት በእርግጠኝነት ያተርፉበታል።
Impact seminar ashenafi taye ን ጋብዙልን ፕሊስ
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ ።
የኔ አስተያየት እንግሊዘኛ ባይበዛ ሁሉም እንዲረዳው
በስደት. የምትኖሩ. እህት. ወንድሞች. የልባችሁ መሻት. ተሳክቶላችሁ. ላገራችሁ. ያብቃችሁ
አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መልካም ሰው👍
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ኣሜን ኣሜን ኤሜን
Amen
ጎበዝ በርታ
Your Excellency Bini.,I was extremely impressed!
በጣም ደስ የሚል ነው። keep going!
የህን. የምታዮሁሉ. መልካም. የገና በአል
What a fabulous man !
ላካፈልከን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን በርታ
ዴብ እግዛብሄር ይባርክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
Yes
@Binyam Golden proud of you as usual. The most open minded person I ever met!
I love your speech as usual. I wish all the best!
I recommend your professional sales and marketing training for all professional. Hence sales is the way of life and a pre request for every profession.
Amazing ❤dr Dave I learned a lot thanks
Wow very professorial, thank you so much God bless you for sharing to brother &sisters
ሰላማችሁ ይብዛ አመለጠኝ አውርዱት ይቅርታ
Thank you!
Amazing 👍
wow Amazing thank you a million
Thanks Binyam Golden
Www amazing thank you bini
እንኳን አደረሰን
Wowo thanks❤❤❤❤💯
እኔ የግብርና ሥራ ውጤ ነው ንግድ ከልጅነት ህልሜ ነው ።አሁን የመዳም ቅመም ነኝ አምናለሁ ከህልሜ ጋር እገናኛለሁ
Dev and bin thanks 👍😊😊😊💕 ❤
Biniye tileyalek tebarek ❤❤❤
Thanks Bini
Great job
ሠላም ሠላመችዉ ይብዛልኝ እኔ አሁን በስደት እገኛለሁ ነገር ግን በትርፍ ግዜ ከአንድ አለማቀፍ ድርጅት እየሰራሁ ነዉ ግን ጥበብ እና እርዳታ እፈልግ ነበር ግን በዝህ ቭድዮ ብዙ ነገር አግንቻለሁ ይበልጥ ደግሞ በሰፊው እናንተን እንዴት ማግኘት እንደምችል በዉቅ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
Thanks
እናመሰግናለን
Wow amazing
Became des yelal ènem leja esktseletn begugut etebkalehu tebareku.
Amazing 😊bini
To develop ability for most of the people it takes time
Amazing bini betam arif tmhrt nebar 🙏
Biniye am proud🙏
የቢኒ ንግግር በህልሜ ራሱ ደግሜ ደጋግሜ ጠጥቸዋለሁ እኔም ህልም አለኝ ይሄ ህልሜ በቅርቡ ይወለዳል ፡፡
Being a business leader or owner is not something easy. It involves high risk, tough decisions and many more challenges. Every one can't be an entrepreneur. It is not even advisable to be owner of a business. Trust me it has a lot of challenges. Some people are born business leaders. Trust me u can't be a good business leader with training. Don't stress ur self. After all, we all gonna die. Just praise God for everything and happiness will come to ur life. People, the most import thing in this world is not money,but knowing how to be grateful to God.
Cheers
thats ur opinion not fact but in agree with some parts there will be some challenge
ዋውውውው❤❤❤❤
ቢኒ የስኬት ሚስጥርህን ስላካፈልከን እናመሰግንሃለን
It was amazing lesson.
Endet enedewdedku ena endetmarkubek betawqelegni binaye😍😍
ሁሉ ነገርክ ጥሩ ነው ግን የእግዚአብሔርንም ድጋፍ መጨመር ያስፈልግ ነበረው
Please invite Tadewos who is the owner of kurifto Resort &park
ዎውውውውውው
Wow
🙏❤
እ ናመስግ ናለ ን
Megerem meker nw ❤
I like you
❤❤❤
👍👍👍👍👍
እራሴን እንድፈትሽ አድርገኸኛል ።አድለኛ ነኝ
እስከ ዛሬ የት ነበርኩ
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ motivetional speaker ዎችን ማድመጥና መከታተል ብታቆሙ ነው የሚሻላቹ እኔ ሳዳምጥ ቆይቼ ሕይወቴ ይለወጣል ብዬ የባሰ መቀመቅ ውስጥ ነው የገባውት እነርሱ የእናንተን ጭቅላት ተጠቅመው የራሳቸውን ገቢ ነው የሚያጧጥፉት አርፉቹ ኑሮአቹን ብትኖሩ ነው የሚሻላቹ ይህን አኔ ለእናንተ negative idia እተናገርኩኝ ሊመስላቹ ይችላል ነገር ግን እውነቱ አንድ ሕይወታቹ ሲመሰቃቀልና እራሳቹን
ከአምላክ ጋር ተራርቃቹ ታገኙታላቹ
አላህ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ ሰበብ ግድ አላማ ያስፍልገዉል አላማ ከለለ የኑሮ ትርጉም አታቂዉም
👍👍👍👍👍👍👍
ብቻ ሰውን እንዳትገል አደሄን
Hndet siketama hnhonalen hulum yaweralu gin minm lewts alagegnehum min bareg yshalal
Ysebkewun/shihun zare jamer/ri
Siketama lemehon bemejeeriya min masakat INA min mehon indemitifelig bedenb mawek alebih. Keza lesiketih 100% rasihin mazegajet INA mesrat alebih. Kuch bilo hilm malem siketin ayametam. Bertiteh yemitifeligew lay bicha sira. Yisakal
Hshi yasebkut hseralew
ዘወትር ሐሙስ በ 11:30 ስልጠና ስላለ ባታ ህንፃ 3ኛ ፎቅ በመምጣት መካፈል ትችላላችሁ:: ለተጨማሪ መረጃ በ 0938252525 ይደውሉ
Hnkun aderesachu
I wish , i could find Biniam phone
R u in adis? Go to golden sales bole branch his office is there
👍👍👍💯
Beteseb yiteykal ended😁🤗
ብራዘር ብዙ ንግግርህ ቦሪንግ ነው የራይድ ባለቤት ስትጠቅስ ገርሞኛል የሶ ፓሽንም የሶ ራአይም አደለም ራይድ ላንተ አልነግርህም በህግ ደረጃ ብዙ ደርጃ የደረሰ እስቶሪ ነው አታቅም ልል አልችልም ሚስጥር አደለም ሀገር ያወቀው ጸሀይ የሞቀው ጉዳይ ነው ይመችህ ግን አንድን ነገር ለህዝብ ከማውራትህ በፊት የቱጋር ነው እውነቱ ብለህ ሪሰርች አድርግ ከዳዊት ድሪምስ ፕሮግራሞች ቦሪንግ የሆንክብኝ አንተ ነህ አላቅም ለሌሎች ጠቅመህ ይሆናል።
Ketaterkubet mewetate efelekalew menemadereg alebgn agzugn èbakachw
እንኴን አደረሳችሁ
ዩቱቤን በደቭ ምክኒያት ወደድኩት
Adersha yet nw mesatff felg neber
አድራሻችን 22 አካባቢ ባታ ህንፃ 3ኛ ፎቅ:: ለበለጠ መረጃ በ 0938252525 ይደውሉ
@@dawitdreams baher dare yalacehume
እነ አያ ሙሌ ባሉበት ሌባ ሲመሰገን አጨብጫቢ በበዛበት ዓለም ምን ይደረግ😢 ዶላሩን መልስ ። ደሞ እባካችሁ ካየሁት አስጠሊታ ፊልም በኢትዮጵያ ታሪክ የበረዶ ዘመን ነው 😅 ፓርላማ አጨብጭቦ እናተ አጨብጭባችሁ አስቡት ሰው እንሁን እውነትን ፈልጉት
technically he is a scammer...... four thousand worth of training which brought me zero value ...... btw i can get the same type of course in any platform for free
Ronaldo is the goat because Messi lost by Ronaldo in 2008 something 🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹
Impact seminar ashenafi taye ን ጋብዙልን ፕሊስ
የኔም ጥያቄ ነው 🙌
Biniye tileyalek tebarek ❤❤❤
Amazing bini betam arif tmhrt nebar 🙏
👍👍👍👍👍