አንተ የኢትዮዽያን ለውጥ እየጠበክ ነው ኢትዮጵያ ደግሞ ያንተን ለውጥ ትጠብቃለች !@DawitDreams
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our UA-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our UA-cam channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
instagram ;-
contact: +251938252525
""ሰውን መርዳት የሚችለው እግዚአብሄር ነው"" እኛ አካፋይ ነን❤ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ አስተዋይ ሰው።
አናመሰግናለን አባትህንም አመስግን ጠልቶህ አይደለምና
እውነት ነው ተባረክ ነውጥን ሳይሆን ለውጥን ነው መቀየር ያለብን አክባሪክ ነኝ አሽ ተባረክ
ወሏሂ መደማ ቤት እየሰራው ነው ማዳምጠው I make it motivated ዴቭ የአንተን ፕሮግራም መከታትል ከጀምርኩ በኋላ የመዳማ ስራ ለእኔ ላይክ እንደእስፖርት ነው ማይው ኢንሻአላህ እኔም አንድ ቀን አውረዋለው
ወንድሜ ቆንጆ የተጠና የተኖረ ነው የሚመስለው እናም ስለማካፈልና ስለ መርዳት ብሎም ስለ ተስፍ ኢስላም እንዴት እንደሚያስረዳን እነግርህ ነበር ብቻ ቆንጆ ሃሳብ ነው
መርዳት የሚችለው አላህ ነው እኛ ያለንን ማካፈል ነው ተመችቶኛል እናመሰግናለን
ይደገም ይህ ጀግና ዳዬ እናመሰግናለን❤
በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራምነው አላህ ይጠብቃችሁ እኛም ለመቀየር ያብቃን
ኢትዮጲያም ሠላም እና ፍቅር ይዝነብባት አሚን
እኔም ኢንሻአላህ ብዚህ አለያም ብሌላም ምድርክ ላይ እቅርባልሁ ብዙ ልናግር ይምችለው አለኝ ሀግሪ ስግባ ያስብኩት ህሌሜ ክፍ ባል ሁኒታ ላይ እና አላህ ብፍቅድ ድግሞ ክኔ ብብልጥ
ዳዊት በጣም አመሰግናለው ህልም እንዳስብ እንዳልም ሁኛለው ህልሚም እንደሚሳካ ተስፋ አለኝ
እንሻኣላህ ኣንድቃን እኔም ቃርባላሁ እንሻኣላህ
በጣም ጎበዝ መምህር ነህ የህይወት መምህር
እዳትያሉትን ያብዛልን አንዱ የኢቶብያ ጀግና ነህ እናመስግናለን
ሰይይይ ላንተ የወለደች እናት የተባረከች ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ በእውነት ዳንኤል ልጅ እንዳንተ ሁኖ በተግባር ኣየሁት ደስስስ ስል❤
እውነትም ልዩ ነህ፡አመስግኛለሁ
ማርያምን ብዙ አነቃቂ ንግግር አይቼ አውቃለሁ ግን አንተ ትለያለክ ጀግና ነክ ፈጣሪ የህልምክን ያሳካልክ
እውነትም ልዩ ነህ ❤
ዋዉ አዲናቂህ ነኝ ከህይወት ታሪክህ ብዙ ተምሬ አለሁ
በእውነት ይህች መድረክ ❤❤❤i love ..thanks
ቅን የኢትዮጵያ ጅግና ይደግም ሃሳብ ምግብ ነው።
ዳዊትዬ እናመሰግናለን
የጀግኖች ጀግና ብየሀለሁ
እግዚያብሔር ይባርክህ ይገርማል ሁላችንም እንደዚህ እራስን መምራት እራስን መመልከት ብንችል ትልቅ እድገት ውስጥ እንገባ እግዚያብሔርይባርክህይገርማልሁላችንምእንደዚህእራስንመምራትእራስንመመልከትብንችልትልቅእድገትውስጥእንገባነበር ❤❤❤❤❤
እኔ ያወቅሁህ ዛሬ ነው በጣም ድንቅ ትምህርት ነው
ዋው ድንቅ ነው ተባረክ ወንድም ልዩነህ ትልቅ የሕይወት ምግብ ነው የሰጠኸኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው በተለይ ቁጭ ብሎ ለሚውለው ወጣት
በጣም የምገርም ንግግር ነዉ በጣም ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ
የሚገርም ሰው ፈጣሪ ሺአመት ያኑርህ
እንደዚህ ያሉ ወጣቶችን ይብዛልን !!
God 🙏🙏🙏🙏🙏 God is Good All the time 🌟 praise the Lord 🙏🙏🙏🙏
እውነትም ልዩነህ፨ በርታልን ፨
Thank you this what we need. Action change your self first!!!
ዳዊት ፈጣሪ ይባርክህ የኔ ጀግና
Amazing
ዋው ዴቪየ ሁሌም የሚቀርቡት እንግዶች አንደኛ ቢሆኑም የዛሬው ደግሞ እንደስሙ እጅግ ልዩ ነው እናመሰግናለን
ምርጥ ነበረ ። በቀጣይ እስክንድር ካሳን ብትጋብዙልን
ከዚህ በፊት ተጋብዞ ነበር
ስምልዮነህ የእውነትም ትለያለህ ዴቭእናመሠግናለህ ❤❤
ከዚ በላይ ይጨምርልህ
እና ቅጥሉብት ብትልያይ ምልኩ ያስተመራል አላህ ሀግራችንን ስላም ያርግልን ያርቢ
❤🎉 እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ፡ ከልበለህ፡ የተናርከው፡ ትክክል፡ ነው ።🤝🤝
በእዉነቱ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ድቅ የሆነ ትምርት❤👍💪
እህ ሀገሬ እማማ ኢትዮጵያዬ እደነዚህ አይነት የሰዉንልብ የሚያበሩ ወጣቶች አሉሺ በዚያዉም ልክ ደግሞ ስንት በጭቅላታቸዉ ሙሉ አረም የተዘራባችዉ እክርዳዶች አሉ ! እህ ኧረታዉ አምላኬ ሆይ ፤ ከፉ ነገርን የሚያስቡ ልቦችን በመልካም ቃልህ ዝበርልን አይነልቦናቸዉን አብራልን🙏
ያንዳድ ሰው ጀግንነት ግን በስማምዬ ዘመንህ ይበርክት
ዋው በጣም ጎበዝ የ ኢትዮዽያ ጀግና ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን ነህ እናመሰግናለን🙏ዳዊት ድሪምስ 🙏
በጣም ነው እምናደቃችሁ ወንድሞች አይዟችሁ
ኢንሻአላህ እኔም ህልሚን አሳክቸ እቀረባለው
Allahuma ina as aluka success in sha Allah ❤
መሸአላህ አን ማካፈልይስደስታል ስሙለራሱ
እኔም እዚ መድረክ ላይ አንድ ቀን እመራዋለው።
እግዚአብሔር ያሳካልሽ. እኔም ምኞቴ ነዉ. ❤❤❤❤❤❤❤ቢሳካልኝ
Fiyari yasakalish
ፈጣሪ ያሳካልሽ እኔም ህልሜ ነው
ከዚህም በላይ ትሄጃለሽ!
እኔም ደግሞ እንመራለን የእውነቴን ነው
ማሻ አላህ
እናመሰግናለን
Wow ,the best talk
ዋው እናመሰግናለን ልዩነህ ታምራት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልዩነህ
wow ewnetim liyuneh thanks
አንድ ቀን ❤❤❤
You are the very special one amazing and amazing.
GOD BLESSED YOU LOVE AND PEACE TO ETHIOPIA 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ዋው በጉጉት የጠበቅነው ትምህርት መጣልን።እናመሰግናለን ሰምተን እንመለሳለን ❤
የሚገርም ሀሳብ ና ኢነርጂ ጀግና
ትለያለህ በጣም ታነቃለህ🥰🥰🥰🥰
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ሞጎስ ይሁንላችሁ በርቱ ትጋ ትጉ
Father ስም ሲያወጡ አልተሳሳቱም ::
በጣም ልዩ ነህ ❤
ማዘር እኮ ናቸው ያወጡለት ታሪኩን አላዳመጥሽውም?
@@Tena77721
Oh ok
"Yihe abateh sw meseleh " yemilew tarik Father yawetu meslogn nw
እናቱ ነች ያወጣችለት
I am really excited for you Liyuneh ma friend! May God keep you to shine more and more.
Ene beteleku seralew betelku elewetalew beteleku akaflalew 💪💪
Wow amazing👌
WOW ❤ respect
Amazing message thank you liyuneh Berta
ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ልዩ ነህ ።
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
What a wonderful message ❤
the way he talk ❤
His vision is ❤
We need men like this to develop the country ❤
ዋዉዉዉ. እናመስግናለን❤❤❤❤
Yeh program ke hager waci bezagang Bay neng it is amazing thanks dav and leyu
በጣም ጎበዝ ነህ እናመሰግናለን ደስ የሚል አነቃቂ ንግግር ነው👏
ልዬ ምርጥ ሰው
እዉነትም ልዩነህ ነህ
Wow tnx it is wonderfull speach !
amazing wow🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Proud of you❤
Wow 🙏🇪🇹 እናመሰግናለን እንዲህ አይነት ጀግኖችን የት ነው ፈልፍላችሁ እምታመጡልን በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
Thank you 🙏
Thanks Dave 🎉❤
ዋው በጣም ኣርፍ ኣገላለፅ ገለለፅከው እናመሰግናለን
Best motivational speech. Keep it up. I am Mr nobody from Canada, following your program to boost my hope. You are the very special one. Be safe!!!!!!
እነሜስግነሌን❤
Wow amazing ❤❤❤
ፐ አገላለፁ ከልቤ ተመስጬ ያዳመጥኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ትችላለሕ ጀግናዬ ብየሀለሁ ኢቶጲያ የሚያስፈልጋት እዳተ ብጤ ጀግና ነዉ ጀግናየ ብየሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የስስስ ደስ የሚል አገላለፅ ክበርልን
Wow it is so amazing
Yes you can
Waw leyu new mashala
እውነትም ልዩ ነህ
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
በርግጠኝነት እዚህ መድርክ እኔም እቀርባለሁ ያለፍኩበትን መንገድ ሁሉ ይማርበታል
እሚገርም ነው የዳቫ ቲም እናመሠግናለን ❤️🙏🙏🙏
ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ትለያለህ❤
Waw amazing Part 2 ይደረግልን
Wow!♥
Wowww great speech ❤❤❤❤
Great bro keep it up
Amazing I like it good entrusted
ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን! ይህ ቪዲዮ ከወደዱትና ከጠቀመዎት እባክዎ ሼር ማድረግዎን አይርሱ!
በጣም አነቃቅተሀኛል እናመሰግናለን