ወንዶች በወሲብ ሰአት የምጮህ ሴት ይወዳሉ ስቶችየ እባካችሁ ጩኸታችሁን አታምቁት አውጡት ጩሁ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @aminacollagen970
    @aminacollagen970 5 років тому +69

    ውይ ውይ እፍረት እሚባል አገር ጥሎ ጠፋ የሱበሀን አሏህ

  • @tube-yi8ik
    @tube-yi8ik 5 років тому +54

    አዳሜ ትምህትሽን ካዳመጥሽ ቡሀላ ባለጌ ምናምን ትላላችሁ ብልግና ከሆነ ለምን ገብታችሁ አያችሁ መጀመሪያ

  • @laleeddd7664
    @laleeddd7664 5 років тому +38

    አረ በለው መጮህ ደሞ ትያለሽ ወይ ዘንድሮ
    እስኪ መጮህ የምትወዱ like

    • @የምድሯጨረቃ
      @የምድሯጨረቃ 5 років тому

      እር ፈጣሪሽን ፍሪ ቢያንስ የምታስተምሪው አተሽ ነው በጣም ታሳፍሪያለሽ

    • @almazdemeke6963
      @almazdemeke6963 5 років тому

      Ere benatsh lrssh yschsh

    • @alhamdulillah6486
      @alhamdulillah6486 5 років тому

      እርበሣቅ ሞትኩኝ ክክክክክክ

    • @yesufbati1498
      @yesufbati1498 5 років тому

      @@የምድሯጨረቃ ሴት ከሆንሽ ጩሂ ትእዛዝ ነው

  • @እናትክፉአይንካት
    @እናትክፉአይንካት 5 років тому +51

    በሉ ባሌን አበረታለሁ ብለሽ ጩኸትሽን ስትለቂ ጏረቤት እንዳትረብሹ 😜 ፈጣሪየ መቻሉን ይሰጠን

  • @hiyemanotmekonenn3982
    @hiyemanotmekonenn3982 5 років тому +30

    አሪፍ ትምህርት ነዉ እኔ ግን ባሌን አልፈራዉም ግልጽ ነኝ

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 5 років тому +42

    ኡኡኡኡ በሳቅ ሞትኩ ግልፅነትሽ ደስ ይላል የምትሳደቡ ኮሚቶች አለማየት ትችላላችሁ 😂😂😂😂😂ተከረባበቱ

    • @hhpp1525
      @hhpp1525 5 років тому

      dubai Uae 👍🌷🍺

    • @hhpp1525
      @hhpp1525 5 років тому

      dubai Uae 🥂🍸🌻👍

    • @hhpp1525
      @hhpp1525 5 років тому

      dubai Uae 🌷🖕💪

  • @yisebirehane521
    @yisebirehane521 5 років тому +8

    ትክክል ነሽ እህቴ እኔ አድናቂሽ ነሽ በተለይ ግልፅነትሽ ሁሉም ስለማያወራ እንጂ ቢሳደቡም በልባቼው እውነታውን ያውቃሉ

  • @ማኪነኝየሳሚ
    @ማኪነኝየሳሚ 5 років тому +17

    በረግጥ ትክክል ነሺ ግን አንዳንድ ወንዶች ወሲብ ሰለሚችል ብቻ አላጣትም የሚል አመለካከት አላቸው ፍቅር የሌለበት ወሲብ ደሰአይልም

  • @hikmamehammed9062
    @hikmamehammed9062 5 років тому +23

    ክክክክ በለው በለው በቃ ሣገባ እሄን ጩኸት አሥነካዋለሁ 😂😂😂😂😂😂 ያገባችሁ ደግሞ ከበፊት ሣትጮሁ አሁን ብትጮሁ ላሽ እዳይሏችሁ እሄ ላላገቡት ነው የሚሆነው😂😂😂😂😂😂ክክክክክክክ

    • @alhamdulillah6486
      @alhamdulillah6486 5 років тому +3

      ጎረቤት እዳታባሪ ክክክክ

    • @ejydrddhgjdhugfdhgjdhugfu4284
      @ejydrddhgjdhugfdhgjdhugfu4284 4 роки тому

      ሂክማ መሀመድ በኢሞ ደዉይ 0935444344

    • @UserUser-pb1co
      @UserUser-pb1co 4 роки тому

      መስሺተመቺ ቶኛል በሳቅነዉ የገደሺኚ

    • @fafi6205
      @fafi6205 4 роки тому

      kkkk

    • @አህላምሙሀመድ
      @አህላምሙሀመድ 4 роки тому

      ኧረአንችልጅ፡ወላሂአሳቅሽኝ፡በዋልኩኝ፡ካንችሰርግ፡አላህበሰጠሽ፡፡ግንበጣምእሪአይባልም፡አይልጅነቴብ12አመቴተድሬ፡እሪስልነበርእማድር፡ባሌንእሪስልበት፡ያስገድደኝ፡ነበር፡ስንፈራገጥ፡ኧረዛሬእይይይይይይይናፍቆኛል።😭🧕🕌

  • @ሚጣበቀለ
    @ሚጣበቀለ 5 років тому +7

    እኔማ እስኪ ደክምው አለቀውም እውነት ነው ግን መጨው ሳይሆን ማቃሰት ስሜትውስጥ ሆነን እንጂ ከጨውሽማ ትረብሺዋለሽ ስታቀስች በተለይ በጣም ደስ ይለዋል የኔው ማለቴ ነው።

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 6 днів тому

    ልክ ነሽ እህቴ ተባረኪ እነዝህ ትንንሽ ስሰቶች ተነጋግረን ማስተካከል አቅቶት ስንቱ አክስበዛን sebeb አድርጎ ትዳሩን የፈታው እዉቀት ማጣት ነው የብዙ ትዳሮች የፍች ምክናያት በትዳር ዉስጥ ብቻ ስለማድረግ እግዚአብሔር የፈቀዳው ነገር ነው

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 роки тому +3

    ወይ ዘድሮ አለ ኤፍሬም ድሮ በናት በአባታችን ጊዜ ኩራዝ አጥፍተው ልጃቸው አስተኝተው በጨለማ ይፈላለጉ ነበር ዛሬ ጭራሽ በአደባባ ኧረ የሰለጠንን መስሎን ባህላችን እረሳን

  • @hunyalewyhonal5130
    @hunyalewyhonal5130 5 років тому +21

    ሀይሚ ትምህርትሽ በጣም ጠቃሚ ነዉ ትምህርት ወስጃለሁ እናመሰግናለን

  • @bereketdesta4549
    @bereketdesta4549 5 років тому +13

    አቦ ይመችሽ ምሪጥ የአራዳ ልጅ በትክክል ጌተን አድነቅሽ ነኝ

    • @haymi5589
      @haymi5589  5 років тому

      አመሰግናለሁ ምርጤ

  • @fafi.wolloyewatube3190
    @fafi.wolloyewatube3190 5 років тому +4

    አድናቂሽነኝ ትክክል ነው የተናገርሽው ሁሉ ሰወች ብዙይላሉ ግን እወነተኛውንነው የተናገርሽው ባልሽን ማፈር የለብሽም

  • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
    @ወለተሐና-ኈ9ሰ 5 років тому +4

    አቤቱ ከዚህ ዘመን ትውልድ አድነኝ ምን አይነት ሴት ነሽ ምን አለ ፀርቅ ብታሰተምራ እግዜያብሄር ይገሰፀሸ ይህ ከዝሙት አይተናነስም

    • @hanakebede9951
      @hanakebede9951 5 років тому

      Shut up 🙊 bedenb kesemash behuala tesadebeyalesh? Egziabeher new yefeterew

    • @thomasyohanes8902
      @thomasyohanes8902 5 років тому

      hana kebede she funny

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 5 років тому

      @@hanakebede9951 ይልቁንስ ሳይመሸብሻ ንስሐ ግቢ

    • @hanakebede9951
      @hanakebede9951 5 років тому

      Hatiyat new beleshe kalshe lemin esua page laye eyegebashe tayalesh? Lemin arefesh sebeket atesemim? You do have a choice but you choose to listen to her stuff and yeker yebelesh minamin teyalesh, you go repent you sin , ezi page lay ategbi this is not for you this is for the people who like to grow and learn or stop judging .

    • @fekrrkassa1965
      @fekrrkassa1965 5 років тому

      @@hanakebede9951 ይቅር ይበልሽ ሴት አሰዳቢ ሁላ

  • @hayederisedris8388
    @hayederisedris8388 5 років тому +2

    Kkkkkkkkkkkk በጣም ግልፅ ልጂ ነሺ የኔ አስል አቦ ስላምሺን ያብዛልሺ♥♥♥ ያልሺው ሁሉ ልክ ነው %% ሴቶች በደብ አዳምጡ እሺ የብዙወቹ ትዳር እሚፈርስው በዚሁ ምክኒያት ነው። ደግሞ ወደድንም ጠላንም የተፈጥሮ ህግነው መቀየር አችልም ሁሉም ስሜት አለው

  • @joujoufahmi2791
    @joujoufahmi2791 5 років тому +5

    ዋው ምክርሽ አሪፍ ነው ግልፅ ነትሽ ደሞ ደስ ሲል 😘😘😘

  • @iloveyoumame5644
    @iloveyoumame5644 5 років тому +2

    በነገታችን ላይ ግልፅኝነትሽ ደስ ብሎኛል እውነት ሰላምሽን ያብዛው

  • @amnaapdlla9225
    @amnaapdlla9225 5 років тому +23

    በጭራሺ ባለጌ አይደለሺም ሀቂቃ ነው ማር አይዞሺ የምር እኔ ሣገባ እንደመከርሺኚ ነው የማደርገው ኢሻአላህ ባል ላግኚ ብቻ Kkkkkkkkkkkkkkk

  • @መስደዴለበጎነው
    @መስደዴለበጎነው 5 років тому +9

    እርርርርሬ ሀገር ይያዝ ሀሀሀሀሀ በሳቅ ልሞት ነው ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @ያአላህሶብርስጠኝ
    @ያአላህሶብርስጠኝ 5 років тому +3

    ትምርትሽ በጣም ነው የሚመቸኝ ማግቢያየ ደርሷል ደህና ትምርት ቀሰምኩ

  • @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
    @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 5 років тому +10

    እረሀይሚየ እኔኳገና አላየሁትም አትጩሂብኝ ብሎ በጥፊ ቢለኝስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zadzedmohamed6518
    @zadzedmohamed6518 5 років тому +3

    የኔ ማር ግልፅነትሽ ተመችቶኛል አድም ሥህተት የለው የተናገርሽው ምክርሽን ቀጥይበት የኔ አሥተዋይ

  • @መኪነኝየአህመድቀበጥ
    @መኪነኝየአህመድቀበጥ 5 років тому +6

    ሀይሜ ጩሁ ጩሁ እያልሺ ፖሊስ ቢመጣብኝስ 😂😂😂😂😂

    • @salamadis1342
      @salamadis1342 5 років тому

      ትክክክክክ. ነሽ ኔቸር. ጊቪ ነው. Kkkkkkkk

    • @slamm436
      @slamm436 4 роки тому

      Kkkkkkkkkkkkkk

    • @hadiyyam3486
      @hadiyyam3486 4 роки тому

      😂😂😂

  • @madeenamadi9500
    @madeenamadi9500 5 років тому +3

    አረ ሀይሚየ ተመቸሽኝ ቀጥይበት ሀሪፍ ትምህርት ነው ልዩ

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ

    እንደት ነሺ ሀይሚ ምነዉ ጠፋሺ እሳ ደግሞ ሰብስክራይፕ አዲርጊሻለሁ ግን ቪዶሺ አይደርሰኚም ምክርሺ በጣም ቆንጆ ነዉ እኔስ እንኳን ልጮህ ትንፋሸ እራሱ ከብርዲልብስ ዉስጥ አይወጣም በጣም አፍራለሁ ምክናያቱም የኢትዩ ቤት የተያያዘ ነዉ ጧት ስነሳ ሰዉን ለማየት እሳቀቃለሁ የሰሙ ይመስለኛል

    • @haymi5589
      @haymi5589  5 років тому

      አለሁ አልጠፋሁም ውድድድ

  • @የመዳምቆንጆነኝየመዳምቆን

    ዉነትሽን ነዉ የተለየ ስሜት አለዉ ልቡ እስቲጠፋ ነዉ የሚወደኝ ሁለት ልጆች አለኝ ግን አሁንም ሌላ ሴት በሂወት ያለ አይመስለዉም ክክክክክ ጩኸት ሳይሆን ለስላሳ ድምፅ እና ለዚህ ስራ አንደኛ ነኝ ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ddfdty6102
    @ddfdty6102 5 років тому +4

    እህት በጣም ትምርት ነው ለሁሉም እኔ ግን ባሊን አላፍርም ኡኡ ብየ ነው የምጮሀው

  • @fikadutakele7025
    @fikadutakele7025 4 роки тому

    ሀይሚ ምርጥ ልጅ
    በአል እንዴት ነበር
    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
    በርቺ የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤

    • @haymi5589
      @haymi5589  4 роки тому

      አመሰግናለሁ ቆንጂየ

  • @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
    @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 5 років тому +3

    እረ እህት አድስ ገቢ ነኘ እኔ እንኾን ልጮህ አይኔን ነው የምጨፍነው እየፈራሁ ካሁን ቦሀላ እሞክራለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @freem1022
    @freem1022 5 років тому +28

    ኧረ በሣቅ ገደልሽኝ ምን አልኩሽ የመዳም ሥራ አድክምኝል አንች ደግም በሣቅ አደከምሽኝ

  • @zebibamekonne7932
    @zebibamekonne7932 5 років тому +7

    ትክክል ነሽ እህት 100%

    • @haymi5589
      @haymi5589  5 років тому +1

      የኔ ቆንጆ ውድድ

  • @aimrmedya8736
    @aimrmedya8736 4 роки тому +1

    አቺም ብቻ እኮ አውርተሽ ጨረሽው እኔ ምንም አላውቅም ነበር ግን እየለመዴኩ ነው ቀጥይበት በትምህርትሽ አዲስ ነኝ laik አድርጉኝ

  • @aselefechboloshe6870
    @aselefechboloshe6870 5 років тому +5

    ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ የምን መፍራት ነው በቃ ፋራቻ ድሮ ቀረ አሁን ምጥምጣ ሆነናል ክክክክክክ

  • @ኪዳነምህረትደጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትደጓእናቴ 5 років тому +1

    ሀይምየ የኔ ቆንጆ እደትነሽልኝ ማሬ ሰሞን ወደ ኢትዮጵያ ሄጀነበር እና አላየሁምነበር vidoሽን ገና ዛሬ አየሁት በሳቅ ልሞትልሽ ነው እደው ምናይነት ሰውነሽ በስመአብ ግልፅነትሽ ተመቸኝ አሪፍ ነው ቀጥይበት ማሬዋ

    • @haymi5589
      @haymi5589  5 років тому

      የኔ ቅመም ሳቂልኝ

  • @zedodesale8463
    @zedodesale8463 5 років тому +3

    ሀይምዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ። ሴቶች በሴክስ ግዜ ለምን ይሸናሉ? ማለት ትክክለኛው ሳይሆን በገጠም ቁላ ስወጣ ወይም ፖዝሽን ለመቀያር ሳወጠ እንደዛ ይገጠማል ብዙም ጊዜ ለምንድን ነው? እባክሽ ሀይምዬ ይህን መልስ በጉጉት እጠብቃለሁ።

    • @ፋፊወሎየዋ-ዠ8ሰ
      @ፋፊወሎየዋ-ዠ8ሰ 5 років тому

      ምን ይዘን
      ዩ ቱብ እንዝለቅ ስራ ❌❌ ያጣሺ ምን ጂል ናት ጢባራም አሏህ በቂ የ ነው

    • @ሚጣበቀለ
      @ሚጣበቀለ 5 років тому +1

      አረ አይሸኑም ምናልባት ፈሳሽ ይበዛ ይሆናል እንጂ በደንብ እይ ፈሳሽ ይሆናል ሽንት ሳይሆን

  • @HbdcXbxh
    @HbdcXbxh 2 місяці тому +1

    ማነዉ ኮሜት ሊያነብ የመጣ ወየዉ ዘድሮ

  • @neima4755
    @neima4755 4 роки тому +4

    ከምር ንግግርሽ አጀት ያርሳል አዳሜ ብትሳደብ በሆዷ እሲ እሞክረዋለሁ እያለይ ነው😝

  • @mhretaltaye2048
    @mhretaltaye2048 5 років тому +6

    ኧረ ጉድ ከ 18 አመት በታች እንዳታዩ😂😂😂 የሚባል ነገር የለም እንዲ አይይይ በቃ ሀፍረት እሚባል ነገር ጠፋ🙍🙍

  • @jemalhasen5394
    @jemalhasen5394 5 років тому +3

    እውነታ ነገር ነው ትክክል ቀጥይበት ምከሪ በተቻለሽ ሀይሚዬ ቆንጆ

  • @sehenapsehenap8173
    @sehenapsehenap8173 5 років тому +17

    ክክክክ በሉ ባለትዳሮች ለመጮህተዘጋጁ
    እኔ ነጣነኝ የለሁበትም እናቴ ሆሆሆ

    • @kedirmahmud6693
      @kedirmahmud6693 5 років тому

      የምር። አንችጋር። ማረግእፈልጋለሁ

  • @zenab8853
    @zenab8853 5 років тому +3

    ልክ ነሺ በእውነት ያልሺው ሁሉ እኔም ባሌም ግልጽ ነን አልሀምዲሊላህ

  • @masifiker8730
    @masifiker8730 5 років тому +1

    Awo betam tekekl nesh sise betam tnxs

  • @መቅዲደስታንናፍቂ
    @መቅዲደስታንናፍቂ 5 років тому +3

    አንቺ ልጅ የምር ምክርሽ ያዝናናኛል ቀጥይበት ሰሞኑን የት ሄደች ብዬ እየፈለኩሽ ነበር ለመሳቅ አገኘሁሽ

  • @hikmamehammed9062
    @hikmamehammed9062 5 років тому +2

    ኧረ በሳቅ ሞኩኝ የማይሠማ የለም ቴኪው ማማየ 😂😂😂

  • @dinkudinku3511
    @dinkudinku3511 5 років тому +16

    Comment ማንበብ ውስጤ ነው በሳቅ ገደላችሁኝ ደሞ ምክርሽ ውስጤ ነው ችግር አሁን ባል የለም እንጂ 💘💘😍😍 💘💘😍😍

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ 5 років тому +12

    ክክክክክ እባካችሁ ሴቶች ለወዶች ጩሁላችሁ😂😂😂

  • @ናቲናያቢ
    @ናቲናያቢ 5 років тому +4

    ሀይሚዬ በጣም ይመቻል ትምህርትሽ። ግን ቃሎችን በኮድ ባትጠቀሚ። ለምሳሌ ስጪው ከምትይ አስበጂው። አርጋት ከምትይ ብዳት ብትይ ይመረጣል። pls ቁላ እምስ ምናምን በይ።

  • @lilililiaby6261
    @lilililiaby6261 5 років тому +2

    የኔ ቆንጆ እሪሪሪሪሪ እንታትሉ ስትይ በሳቅ ነው የገደልሺኝ 😅😅😅😅😅

  • @لاالهالااللهمحمدرسولالله-ب6غ7ع

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እረ በሳቅ ተቀሳቀሱ ጩሁ የፍቅር ጮህት ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ayeahuwokeu3721
    @ayeahuwokeu3721 4 роки тому

    ስለ ምክርሽ በጣም እናመሰግናለን በርችልን ውስጤ ነሽ ግን አላገባሁም ለመጮህ አስባለሁ

  • @kiyajemal3509
    @kiyajemal3509 5 років тому +6

    እውነት ብለሻል ስትደረግ የምታቃስት ሴት በጣም ትጥማለች።

  • @selamyemariyamlijeneg8470
    @selamyemariyamlijeneg8470 5 років тому +1

    ሀይምዬ የኔ ውዱ ትምርትሽ በጣም ደሰ ይላል ቀጥይበት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እራስን በራስ ማርካት የሚያመጣው ችግር አለው ????????

    • @asratbeyene8676
      @asratbeyene8676 5 років тому

      አንዴ እኔም አጋጥማኝ ለረጅም ግዜ ስልኳን አላነሳም

    • @ነኘየኡሚናፍቂ
      @ነኘየኡሚናፍቂ 5 років тому

      አወ በጣም ችግር አለው እኔ የሠማሁት ሂወት እሥከማሣለፍ ድርሥ ይደርሣል ብለዋል ለምን ፈሣሺ በግድ ሥለሆነ የሚፈሠው ደሞ ሠርች አድርጊ በዩቱብ

  • @yayabzbzbsb9709
    @yayabzbzbsb9709 5 років тому +18

    ውላሂ ትክክል ናሽ።

  • @AbCd-nk1te
    @AbCd-nk1te 5 років тому +1

    በእውነት በጣም ምርጥ ምክር ነው በተለይ ለእኛ ሴቶች ይጠቅማል በደንብ ጠቃሚ ምክር ነው ቆንጆ

  • @MdVip-hl8yd
    @MdVip-hl8yd 5 років тому +4

    ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ ትምህርትሽ አሪፍ ነው

  • @aimrmedya8736
    @aimrmedya8736 4 роки тому

    ትክክል ነሽ ግልፀኝነትሽ ተመችቶኛል ግን በሳቅ አደከምሽኝ እጂ የመዳም ስራ አድክሞኝ እያለ በቃ እኔ ሳገባ እንዳልሽኝ ነው የምለው ክክክክክ አረ የማላውቅህ ባሌ ቶሎ ናናናልኝ እኔ እኳን አይነ አፋር ነኝ ግን እየተማርኩለት ነው እሱስ እየተማረ ይሁን 😂😂😅

    • @haymi5589
      @haymi5589  4 роки тому

      አመሰግናለሁ ቆንጂየ

  • @الحمدللهسبحانالله-ه9ك

    ወይ ጉዲ ዘንድሮ ምን አይነት ዘመን ደርሰን ምን አይነት ሴት ነሺ አለማፈርሺ

  • @yesufbati1498
    @yesufbati1498 5 років тому +1

    የእውነት ነው የምላቹህ ባለትዳር የሆናቹ በፊት የለላቹህ ባህሪ ከጊዜ ባሀላ አመጣሽ ማለት በትዳራቹህ ፍረዱ ምክኛቱም.....

  • @mrsayed6581
    @mrsayed6581 5 років тому +6

    ወይ አቺልጂ ምንአባሺ ላድርግሺ በደብነውኮ እማደቅሺ ቃላቶቺሺ ሁሉ አማላይ ናቸው ይመችሺ አቦ ሞዛዛ

  • @አሚናትነኝሀላሌንናፋቂ

    ችግሬ እደዚህ አይነት ማዳመጥ ለማግባት ያለኝ ፍላጎት ይገፋፋኛል የኔ ባል ታድለህ 😁በርችልኝ

  • @samrialemnew5360
    @samrialemnew5360 5 років тому +3

    ትክክል ነው የምትናገሬው ሀያሜቾ ምደር ስገጤ አዳምጭ ትዳረሽ ተበትኖ ከምታነቢ

    • @እናቴህይወቴነች
      @እናቴህይወቴነች 5 років тому

      😃😃😃😃😂😂😂

    • @basherbash7302
      @basherbash7302 5 років тому

      ምን አይነት ሴት ነሽ ሀገራችን ትታመሳለች አንች ይቆላሻል በቅጥ አርጊው ሁኔታሽ ያስጠላል ።

  • @hewanmitku926
    @hewanmitku926 5 років тому

    አረ አቀልጥለታለው እሱን ካስደሰተው ምክርሽ በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ እህት

    • @zainabali835
      @zainabali835 5 років тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 5 років тому +17

    ብዙ ሴቶችን ቁመሽ ያስበዳሽ ትመስያለሽ የብዙ ሴቶችን ፅባይ ታውቂያለሽ 😂😁😁

  • @mekditube489
    @mekditube489 5 років тому +2

    እኔ በራሴ ትክክል ነው አሪፍ ነው

  • @jameilaseid251
    @jameilaseid251 5 років тому +21

    መቸ ነው አግብቸ እምጮህለት ኡኡኡ 🤣🤣😜😜

  • @tezta1623
    @tezta1623 4 роки тому +1

    100%ትክክል ነሽ ባሌ መስክሮልኛል

    • @haymi5589
      @haymi5589  4 роки тому

      ከምርሺ ነው ማር

    • @tezta1623
      @tezta1623 4 роки тому

      የምሬን ነው

    • @tezta1623
      @tezta1623 4 роки тому

      ፍቅርዋን ምትገልፅለት ሴት በጣም ይወዳል ወንድ መጮህ ምናምን ሳይሆን

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    በቃ ዛገባ በደንብ ነው ምጮህው ክክክክ እውነትሽ ነው

    • @haymi5589
      @haymi5589  5 років тому

      ጮሂልኝ የኔ ቅመም

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 років тому +2

    እኔ የጎረቤት አጋጥሞኛል ዉኡ ስትል በሩን ግጥዬ ልገባ እየደበደባት መስሎኝ አረ ክፍት ሲባል ስራ ላይ ነኝ ከዉስጥ 😂😂😂😂😃😃😃😃😃😄😄😄😃

    • @baretebare5818
      @baretebare5818 5 років тому

      ክክክክክክክ እረ ወይኔ

    • @zeyetutaju1705
      @zeyetutaju1705 5 років тому

      እኔም አጋጥሞኘል አገርቤት ህፃብእያለን ሙሽሮቹ ልጅትዋ ውውስትል ወይኔ ያኔምንእያረጋት ነውብዬ በግዜውበጣምጨቆኝነበረ ክፕዛትልቅከሆኩበሀላ ጎደኜቼነግሮን በቃእደዛከሆንማ እኔአላገባም ብያቸውክክክክክ

    • @alktbi1114
      @alktbi1114 5 років тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ወሎየዋየሀይቆወ
    @ወሎየዋየሀይቆወ 5 років тому +3

    በራሱ ሰአት ስሜቱ ሲመጣ ደስ የሚል ጩሆት አለው

  • @AsasQerwqw
    @AsasQerwqw Рік тому

    በትክክል የገባው ሴት እንደዚህ ነዉ እስኪ አስተምሪልን አዳዱ ሰግጤወች አሉ እማይገባችው ትማሩ አትሳደቡ

  • @ሀያትወሎየዋ_ኢልምንፈላጊ

    ሁልሽም ትምርትሽን እያዳመጥሽ አተሰፍሪም ባለጌ ምናምን ስትሉ አታፍሩም??? መጀመሪያ ለመን መጣቹ???

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby 3 місяці тому

    እነወድሽ አለን እህታችን ኑሪልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ነጃትሀበሻ
    @ነጃትሀበሻ 5 років тому +3

    ጠብቂ ይችን ድፍረትሽን ለማየ ባልናገር😏😴😚😲😱

  • @ሀያትወሎየዋ_ኢልምንፈላጊ

    እዉነት ነዉ የተናገርሽዉ ሀይሚየ 👍👍

  • @fufisoli
    @fufisoli 5 років тому +10

    ሀይምዬ በርች በናትሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @Simo-q6j
    @Simo-q6j 4 роки тому

    በናትሽ ደውይልኝ ይህንን ኮሜንት ካየሽው ምልክት ስጭኝ ስልኬን አስቀምጥልሻለሁ

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 років тому +3

    እርር ታይ ግን ሀይሚ ታይ ልኑርበት ክክክክ አሁን ነገ አገር ብገባ ምን ይባላል ሆሆሆ

  • @yisahakbelihu2565
    @yisahakbelihu2565 5 років тому

    really very nice advise

  • @mamaf1225
    @mamaf1225 5 років тому +3

    የኔ ቆንጆ ምናባቴ ላርግሽ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ 💔

    • @haymi5589
      @haymi5589  5 років тому +1

      የፈለግሺውን አድርጊኝ

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 5 років тому

      @@haymi5589 libdash

  • @Simo-q6j
    @Simo-q6j 4 роки тому

    የአረብ ሴት ትግደለኝ በተለይ ሳክ ዋውው ሶሪያ ነበረች ቺኬ

  • @ወለተማርያም-ከ9ነ
    @ወለተማርያም-ከ9ነ 5 років тому +8

    እስከዛሬ ሣጮሁ ዛሬ ብጮሁ ጥላችሁ እዳይሄድ ደንግጦ ክክክ ጉድ ነዉ

  • @rozaabera6791
    @rozaabera6791 3 місяці тому

    ምርጥ እኮ ነሽ ግልፅነትሽ ልክ ነሽ ሀይሚቲ ዘና በይልኝ ይልቁን በደንብ ምከሪኝማ አንች የህይወት ቅመም

    • @haymi5589
      @haymi5589  3 місяці тому

      😍😍😍😘😘😘

  • @ሰኒያየድሴዋልጅ
    @ሰኒያየድሴዋልጅ 5 років тому +9

    ጎበዝ ልጅ ነሽ። አደንቅሻለሁ የኔ ግልፅኛ

    • @zeidamashallhswet4413
      @zeidamashallhswet4413 5 років тому

      ክክክክክክክባሥቅ እኔማ ላግባ እንጂ የምን መብራት ማጥፍት ሆ የት ነህ ፎንቃ

    • @خديجهآدب
      @خديجهآدب 5 років тому

      ዋውጎበዝ

  • @ነፍጠኛዋወሎየነኝ
    @ነፍጠኛዋወሎየነኝ 5 років тому +2

    እኔም አጋጥሞኝ አል እጉረቤት አዲራ ከዛ እሱ ሲርጋት እረ ወይኔ እናቴ እረ ወይኔ እናቴ እረ እናቴ ባየሺኝ ስትል አደርች እኔ እንቅልፍ እደት ብሎ ይውሰደኝ የምር ሰትየዋ ጥናቶን ይስጣቸው አዳርቸውን አደሩ ጥዋት ሲነጋ ነው የጨረሱት

  • @የባቦውአራዳ
    @የባቦውአራዳ 5 років тому +5

    ተመቸሺኝ እሽ እንደግልፅነትሽ ሁላቸውም ይማሩ

  • @getasetegndaniel8517
    @getasetegndaniel8517 4 роки тому +1

    ene bargish tichowalesh anchi gin?

  • @hayattube6243
    @hayattube6243 5 років тому +9

    ዘንድሮ ሊላወሬ
    ጠፋ ኤጭ

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 5 років тому +2

    ተከራይታችሁ ያላችሁ እንዳትጮሁ 😂😂😂😂ትባረራላችሁ ቤታችሁ 😂😂😂😂

  • @mimek9952
    @mimek9952 5 років тому +8

    ወይኔ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
    በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክክክክክክ

    • @hdgd1350
      @hdgd1350 5 років тому

      ወይ ጉድ በቃ ይህ ሥዴት በቃ እፍርትን በላው ማለት ነው ወይጉድ

  • @ጌታእኮነውለኔየደረስውእኔ

    ይህ ብልግና አይደለም ከባሌ ጋር ከሆነ እንኳን ላፍር አልሰመውም ፍቅር ነው እኮ ስሜት በግልፅ ነው

  • @alktbi1114
    @alktbi1114 5 років тому +10

    እኔ ከሌላ ሤት ሠምቼአለሑ ትክክል ነዉ😂😂😂😂 እኔግን አላገባሑም

  • @madnamohmmed2325
    @madnamohmmed2325 5 років тому

    በጣም ትገርሚያለሽ በድፍረትሽ አደንቅሻለሁ ድብቁን ጉዳይ አደባባይ አወጣሽው

  • @rahelrahel8522
    @rahelrahel8522 5 років тому +6

    ሀይሚ ቅመም እኮነሽ እሺ እንጮሀለን kkkkkkkk

  • @RuteSeeri
    @RuteSeeri 3 місяці тому

    ምን ማለት ነዉ ወንዱ ለዘላለም አይደሰት ጩሁ ሰትሉ ኪራይ ቤት የሚኖርሰ 1ክፍል ዉሰጥ የሚኖርሰ ሰራተኛክ ሊኖርክ ይችላል ተዉ ባካቹ

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 5 років тому +3

    ዘንድሮ ስለቂት አስተማሪ በዛ

  • @mamaf1225
    @mamaf1225 5 років тому +1

    ሀያቲ ትክክል እኔ እራሴ ጠይይቄ ነበር ስናለቅስ ትወዳላችሁዴ አልኳቸው በቃ ስታለቅሱ ስለምኑን በቃ ወዳ ወድህ ስስትትመናቀሩ ደስ ይለናል አሉ 👊👊👊

    • @haymi5589
      @haymi5589  5 років тому +1

      የኔ ቅመም

    • @ለንተሙርለንተሙር
      @ለንተሙርለንተሙር 5 років тому +1

      እንዴ ስንት ሰዉ ጋር ነበር ግንኙነት ስታረጊ የነበረ ጠይቂያቼዉ ነበር አልሽሳ እስኪ በቁጥር አስቀምጭዉ ምን ያክል ወንድ በድቶሻል

    • @haymi5589
      @haymi5589  5 років тому

      @@ለንተሙርለንተሙር አየህ የተርዳህኝ በመጥፎ ጎኑ ነው።

    • @ለንተሙርለንተሙር
      @ለንተሙርለንተሙር 5 років тому

      እንዴት ስለሴክስ አደራረግ ሌሎች ወንዶችን የመጠየቅ ድፍረቱ የዚህን ያክል ካለሽ በሌላ ብረዳሽ አትፍረጅ አልሸሹም ዘወር አሉ የሚባል አባባል ስላለ

    • @mamaf1225
      @mamaf1225 5 років тому

      @@ለንተሙርለንተሙር ወንድ በምድር ያለው ያረገ ብቻ ነውዴ ደደብ 👊

  • @ማረግደርቤ
    @ማረግደርቤ 5 років тому +3

    አረበህ የዶክተር አብይ ያለህ .ችራሽ እፉረት ጠፍ እዴ ሆሆ

  • @DjDj-kc4ሸጋዉነኝ
    @DjDj-kc4ሸጋዉነኝ 2 місяці тому

    ትክክክ ነሽ እወን እኖዳለን ❤ልክ እዳች ያለች ሴት ባገኝ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤