ሩታ በሂወቷ የምትፈልገውን ቦታ ወሰድኳት.ሁሌም አፈቅርሻለው🫶❤️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 2 місяці тому +900

    ወንድሜ በድንብ አዝናናት ከህመሙዋ ካገገመች ቦሀላ አይምሮዋ ነፃ መሆን አለበት❤️🙌🏻

    • @አትጠገብ
      @አትጠገብ 2 місяці тому +7

      ኤፍዬ❤

    • @Zeineb874
      @Zeineb874 2 місяці тому +7

      ኤፋነት ሩታን አደራ😊

    • @amaamm-mn5jh
      @amaamm-mn5jh 2 місяці тому +7

      ኤፋየ የሚያዝናና አምጣልን❤❤😂

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 2 місяці тому +4

      ዋርሳዋ ጠበቃ ሁንላት አይዞሽ በላት😅

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 2 місяці тому +2

      ኤፋነት❤

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 2 місяці тому +554

    አብርሽና ሩታ የፍቅር ልክ ናቸው ምትሉ ❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 2 місяці тому +262

    ከንፈር ለከንፈር መሳሳም ከካሜራ ጀርባ ይሁንልን የምትሉ👍 ለሲንግሎች መታሰቢያ😊 ለነገሩ ምናባቱንስ አጨብጫቢ ለሆነ ህዝብ መድሀኒት ነው😎

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 2 місяці тому +4

      ትክክልእማተጫወቱብን😂😂😂

    • @amaamm-mn5jh
      @amaamm-mn5jh 2 місяці тому +3

      ክክክ😂😂

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d 2 місяці тому +12

      አወን ይሁንልን ላገራቺንም አይመጠንም

    • @Zahra-f7d4h
      @Zahra-f7d4h 2 місяці тому +2

      😂😂😂

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 місяці тому +5

      አይ ሾካኬ ታስቂኛለሽ

  • @HalimahAaa-s2d
    @HalimahAaa-s2d 2 місяці тому +205

    እኔ በጣም እወዳቺሁ አለሁ ግን ዲጋሜ እሚዳላይ አትሣሣሙ ጡሩ አይደለም በሀገራቺን ብዙም አልተለመደም ይሄን እደኔ የምትቃወሙ ላይክ

    • @ሙስታሪ
      @ሙስታሪ 2 місяці тому +7

      በትክክል እኔ አልደግፍም እንድ አይናት ነገር

    • @madina3828
      @madina3828 2 місяці тому +5

      ትክክል

    • @rahelminas980
      @rahelminas980 2 місяці тому

      ewunet new

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb 2 місяці тому

      ኡነታችሁ ነው ዉዶቼ ​@@madina3828

    • @TigyTigy-f8s
      @TigyTigy-f8s 2 місяці тому +8

      በሁን በቅርቡ ያመጣችው በሀሪ ነው እሩታ ጥሩ ልጆች ነበሩ

  • @wubet-fg6nw
    @wubet-fg6nw 2 місяці тому +49

    ወይኔ ፍልቅልቅ ያልሽ ልጅ ሳቋን እንደኔ የሚወድላት ላይክ ❤❤ግንሩታየ የምትሳሳሟትን ከካሜራ ጀርባ ይሁንልን😂😂😂😂❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 місяці тому +391

    አብርሽ እና ሩታ ስቀዉ ተደስተዉ ማየት ብቻ የሚፈልግ ማነዉ እስኪ 100k አስገቡኝ የአብሬ ወዳጆች

    • @kabadakabada4176
      @kabadakabada4176 2 місяці тому

      @@BirukTuba5335 ጠፈጨ💪💪💪💪💪

    • @abyaby1016
      @abyaby1016 2 місяці тому +2

      ❤❤❤

    • @Sawda-l9s
      @Sawda-l9s 2 місяці тому +2

      ❤❤🎉🎉🎉

    • @Xxz-xz6qb
      @Xxz-xz6qb 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 2 місяці тому +65

    ፍልልቅ የሆንሽ ልጅ ስወድሽ ❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 місяці тому +78

    እሩታዬ የኔ የዋህ የኔ አፍቃሪ የኔ መልከ መልካም በዚህ ሰዓት እንዳንች አይነት አፍቃሪ ማገኘት ከባድ ነው አብርሽ ግን ታድለህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 2 місяці тому +9

    እሰይ ጀግናዉ ወንድማችን ቃልህን የማታጥፍ በረታዬማ አትደራደርም እኛም ዝም አንልም እሰይ ጎበዞች ፈታ በሉ በሩታዬማ ድርድር የለም ❤❤❤❤A&R ❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 місяці тому +29

    ሩቲዬ የኔ ጨዋ ሴት ወይ አብርሽዬ እድለኛ እኮነህ የቺ ልእልት የሆነይ ልጅ የሰጠህ ለነገሩ እሷም እደለኛ ነት እንደ ህፃን የሟቀብጥ ባል ስጡታቲን ❤❤❤❤❤❤❤❤ በደስታ ንሩ❤❤❤❤❤

    • @ረህማአዩቱብ
      @ረህማአዩቱብ 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤አሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 2 місяці тому +1

      @@vyytffthhyg3268 ክክክክክክክ ጨዋ አላለችም ቱ

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 2 місяці тому

      ምን አገባሽ የነገር ሱስ የለብሽ አፍር በይ ጋጦጥ​@@sadaahmed252

    • @seade127
      @seade127 2 місяці тому +1

      😂😂😂ጨዋ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 місяці тому

      Amen

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 2 місяці тому +59

    ❤❤❤❤የኔ ወንድም አንተ እኮ በቃልህ የምትገኝ ነህ እሩታዬ የኔ ጨረቃ ስታምሩ ስወዳችሁ እኮ ሁሌም ፍክት በሉልኝ የኔ እንቁዎች❤❤❤

  • @FatimaFatima-pl3zv
    @FatimaFatima-pl3zv 2 місяці тому +119

    ሩትነቴ የኔ ፍልቅልቅ ሁለየም ፍክት በይልኝ የኔ አመለ ወርቅ የኔ ስስት ሁለየም ሳቂልኝ❤❤❤❤A🌷🌷R አይለያችሁ የኔ ጠንካራወች 🌷🌷በሩታዬ ዩቱብ ቢዲዉ ይለቀቅልን ማደግ አለበት ዩቱቧ👍👍

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl 2 місяці тому +30

    ሩታዬ የኔ ልዩ ❤❤ሁሌም ፍክት በይልኝ እወድሸለው💋💋💞💞👈 ዘሬ ደሞ አምሮበቹወል በሩታ ቱዩብ አንድ ጊዜ ቪድዮ ስሩልን ፕሊስ🙏🙏🙏👈😢😢

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 2 місяці тому +27

    አብርሽና እሩታ የኔ ጀግኖች የኔ ታጋሾች የኔ ጨዋዎች ትለያላችሁ ትግስታችሁ ችሎታችሁ ፍቅራችሁ ለኦዴስ ያላችሁ ክብር ይለያል እናተን አለማድነቅ አይቻልም እሩታየ የኔ ፀባየ ሰናይ ዛሬ ደግሞ እምር ብሎብሻል❤❤❤❤❤

    • @genettadese888
      @genettadese888 Місяць тому

      🎉🎉🎉🎉🎉 እውነት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 місяці тому +32

    ልእልቷ የኔ ዛህራ እና ቻንድራ የአለማችን አንደኛ ጥንዶች ስላቹሁ እኮ በምክንያት ነዉ ማለት ስብእናቹሁ ብላሃታቹሁ ትእግስታቹሁ የዋህነታቹሁ የምር የኔ አንዶኛች❤❤❤❤❤

  • @tftggg8965
    @tftggg8965 2 місяці тому +62

    ሩታዬ የኔ ልእልት
    የኔ ውብ
    የኔ ትግስተኛ የምትለይብ❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 2 місяці тому +46

    የኔ ፈንድሻ አብርሽዬ ሁሌም እንዲ እምር ፍክት በሉልኝ ስታምሩ የኔ ልዮዎች ስስቶቼ ማንንም በናንተ አልተካም የኔ እቁዎች አብርሽዬ ስጦታውን ስላላስቀረኸው እንዴት ደስ እንዳለኝ ሁሌም ድምቅ በሉልኝ የኔ የዋሆች እናንተን አለመውደድ አልችልም እወዳችዋለሁ አምላክ ይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 2 місяці тому +155

    አብርሾ አንተ ጠንካራ ሰው ነህ ስንት ተብለህ ምንም ሳትል ስራህን የምሠራ ጀግና ነህ ሀይሚን ምከራት አንድ ኮሜንት በተፃፈ ቁጥር አታለቃቅስ የሚዲያ ሠው ናት❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 місяці тому +1

      R❤️❤️❤️

    • @Zahra-iw6un
      @Zahra-iw6un 2 місяці тому +5

      የምር አብርሽ ጀግና ነዉ ❤❤❤❤

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 2 місяці тому +7

      እስዋም ጠንካራናት ምንም አላረገችም ለነሱ ስትል ናት የተናገረች በኔ ምክንያት ተዘቅዘቁ ብላ ነው

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl 2 місяці тому +2

      አብርሽ እኮጀግና ነው ሁሉም ባላየ ያልፋል ሀይሚ ግን ምክር ያስፈልጋታል

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 місяці тому +1

      @@halenkonjo6020 ❤❤👍🏻👍🏻👍🏻

  • @adnaalbachew7499
    @adnaalbachew7499 2 місяці тому +6

    አብርሽ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ስለዚህ ላይ ብዙ ቤተሰብ አግተሀል ይደግሞ እግዚያብሔርን ታመሠግናለህ አናምካንተ ቤተ ክርስትያን ብዙ ትጠብቃለች እና ለሩታ የከፈትክላትን ለመልካም ስራ ብትጠቀሙበት ማለትም ብዙ ቤተ ክርስትያን የናንተን እርዳታ ትጠይቃለች ብዙ ገደማት እያጣናቸው መተናል ጊዜ ቁሞ አይጠብቀንም በናተ በኩል ብዙ መስራት የምትችሉበት መንገድ ነው አስቡበት ወደ እግዚያብሔር ፊታችሁን መልሡት ማርያምን ነው የምልህ ብዙ የውስጥሰላም ታገኛለህ ባንተ ብዙ ሰው መቀየር ከቻልክ መንፈስህን አስደስታት መልካምስራ መልካም የትዳር ሂወት ይሁንላችሁ እዳትረሳው የሁሉም ነገር መጀመሪያ እግዚያብሔርን መፍራት ነው

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 2 місяці тому +10

    በደምብ ኣዝናናት ይገባታል ሩታ ማለት ፍቅር ሩታ ማለት ታጋሽ ሩታዬ ማለት ኣስታዋይ ጠቅላላ የሰላም ኣምባሳደር ናት በርቱልን ውዶቸ ጉዞ ወደ ፍት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 2 місяці тому +57

    እነዚህ ልጆች ለኦደሥ ያላቸው ክብር ወላሂ
    አይተው እዳላዩ የሚልፍት❤❤😢

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 2 місяці тому +39

    እሩታየ አብርሽ የኔ ጀግኖች የኔ ታጋሾች የኔ ጨዋዎች ትለያላችሁ ትግሥታችሁ ችሎታችሁ ፍቅራችሁ ለኦደሥ ያላችሁ ክብር ይለያል እናተን አለማድነቅ አይቻልም
    እሩታየ የኔ ትርታ ቆጆ ሆነሻል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 2 місяці тому +95

    ማነዉ እንደኔ አብርሽ እና ሩታ ሲስቁ ደስስታ የሚሰማዉ ደምሩኝ

  • @lidetytub
    @lidetytub 2 місяці тому +22

    አብርሽ ደግ አረክ እንኳንም አዘጋው ምድረ ምቀኛ ሁላ ባይከፍቱ ኖሮ እኮ እሩታ በአንድ ቀን ውስጥ 50 ሽ ትገባ ነበረ 😢አፈር ይብሉና ሐበሻ ሰው ስያልፍለት አይወድም ቱ 😷እሩታዬ የኔ ልዩ 50 ሽ በቅርብ ትገብያለሽ ❤ አይዞሽ

  • @QUeenየአያቴቅምጥል
    @QUeenየአያቴቅምጥል 2 місяці тому +6

    እናተልጆች ግንበጣምግርም ትሉኛላችሁ ምንአይነት ልብነዉያላችሁ ምንአይነት ጥንካሬነዉያላችሁ ትሰደባላችሁ ፎቶችሁ ይዘቀዘቃል አመትሊሆናችሁነዉ ስለናተነዉ የሚወራው ግንአድቀን እደዚህአደረጉን ብላችሁአታቁም መልካምስራችሁን እየሰራችሁ እናተወደፊት ለናተቃልየለኝም እደናተጠካራአላየሁም የኔአይበገሬወች❤❤❤❤❤❤

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 2 місяці тому +141

    _"ጠንካራ ሴት💪_
    _"ማንም ሰው የፈለገውን ያህል ቢጮህባት ቢያወራባት"_
    _"ማንም ስው የፈለገውን ያህል ጫና ቢያሳድርባት ከሀሳቧ ፈቀቅ አትልም።_
    _"ጠንካራ ሴት ቃል አይሰብራትም ውበቷ ከባህር ይሰፋል 'ተግባር ይገዛታል አላማዋን እንጂ ሰዎችን አትከተልም አስመስላ መኖርን አትመርጥም።_
    _ኣንች ሴት ዶሞ ሩታዬ ናት የኔ ጠካራ ካንች ቡዙ እየተማረኩ ነው።ዶሞ በጣም ነው የምወድሽ My👑🌹_

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 місяці тому

      R❤❤❤💯💯💯

    • @selame3757
      @selame3757 2 місяці тому +3

      ምርጥዬ ኣድርገሽ ነዉ የገለጽሻት🥺💞💞💞💞💞✅

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 2 місяці тому +2

      በትክክል❤❤❤❤

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix 2 місяці тому

      Rዬ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 місяці тому +4

      ትክክል ሩታዬ የኔ ጀግነ👌👈
      አንቺም ክበሪልኝ🙏🙏🙏👈

  • @DwhrYrut4
    @DwhrYrut4 2 місяці тому +30

    አብርሽዬ ወላሂ ምርጥልጅ እድሜልክህን ሳቅ እርታዬን ስታስደስታታ አተ እራሱ ደስስለሚለህ እኛም ደስ ይለናል አላህ ያስደስታቹህ ከምቀኛ ከአስዳም ከክፉ አይን ይጠብቃቹህ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 місяці тому

      ❤❤

    • @ZulfaZulfa-r3b
      @ZulfaZulfa-r3b 2 місяці тому

      ደሞ ወሏሂ ትያለሽ ምድነዉ ምትሰሪዉ እዚ ድንሽን ተማሪ😢

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 місяці тому +37

    አብርሽ የምር ትልቅ ልብ ያለክ ሰው ነው በኔ ቪድዬ ስሩ ማለትክ ልትደነቅ ይገባካል እኔ በራሴ ነው የምሰሬው አንዳንድ ምቀኞች እንደኔ አይነት ተመሳሳይ ቪድዬ እንዳትሰሪ እያሉ በኮሜንት እየመጡ ይረብሹኛል የዩቱብ ባለቤት ነኝ እያሉ ይመስል በርቴ አብርሽ አድናቂክ ነኝ❤❤❤

  • @emushewatube
    @emushewatube 2 місяці тому +6

    በዚሁ አጋጣሚ ሀገራችን ዉብ እና ማራኪ ተፈጥሮ ያላት እንደመሆኗ መጠን ሙሉ ለሙሉ ለማያቁ ሰዎች እንዲያቋት እያደረጋችሁ ነዉ 👍👌

  • @احلاماحلام-غ1غ
    @احلاماحلام-غ1غ 2 місяці тому +7

    አበባ አይተሽ ማለፍ ትችይም ማለትነው የኔጣፍጭ❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 2 місяці тому +25

    ሩታዬ አትጠገብዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስታ አግኚ ፍልቅልቅ ብለሽ ስትመጪ በጣም ነው ደስ የሚለን ጥሩ ነገር ሁሉ ይገባሻል የምትሉ 👍አብርሽም ጀግና የወጣት ተምሳሌ ነህ በዝምታህ ሰውን ገዳይ መጨረሻችሁ ይመር❤👈

    • @Hngd-c8r
      @Hngd-c8r 2 місяці тому +1

      በጠም

  • @TamrTmaet-ju1rn
    @TamrTmaet-ju1rn 2 місяці тому +31

    ሀገሬልገባ አንዲ ወርብቻ ቀረኝ ደስብሎኛል እደዚህ አይነትቦታ መዝናናትም አስቤአለሁ ኢሻአላ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 місяці тому +115

    ዛሬ50ሺ ገብቻለው እንኩዋን ደስ አለሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ❤❤❤

    • @mubetube2
      @mubetube2 2 місяці тому +3

      congra ዉዴ❤❤

    • @user-wc4lx5js3gseada
      @user-wc4lx5js3gseada 2 місяці тому +2

      እንኳን ደሥ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 місяці тому +2

      እንኳንደስ አለሽ እኔ ደመርኩሽ ደምሪኙ እህቴ

    • @SenaaNagashe
      @SenaaNagashe 2 місяці тому +1

      Unkan dasi haleshi hude❤❤❤

    • @etsegenetyoutub7626
      @etsegenetyoutub7626 2 місяці тому +1

      Eqon desaleshe🫶💞

  • @Meriyetube
    @Meriyetube 2 місяці тому +29

    የኔ ፍልቅልቆች ስታምሩ ኮ አብርሽ ና ሩታዬ የፍቅር ጥግ ናችሁ የምትሉ ብቻ ❤❤❤❤❤

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 2 місяці тому +5

    እውነት ነው እግዚአብሔር በግዜው የሰጠው ሁሉ መልካም ነው❤❤❤❤መቼም ተስፋ አለመቁረጥ ነው

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 2 місяці тому +21

    የኔ ማሮች ፋታ በሉ በጣም ምዎዳችሁ ከክፉ ጌታ ይጠብቃችሁ ♥️♥️

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 2 місяці тому +87

    ዛሬ ደግሞ አምሮባቹሀል የሩታ የአብርሽ አድናቂ የሆናቹ ኤት ናቹ

  • @HlftiGrazihar
    @HlftiGrazihar 2 місяці тому +16

    አብርሽየይ ሩታየይ ብጣዕሚ እየ ዝፎትወኩም 🥰🥰

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    አብርሽና ሩታዬ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 місяці тому +16

    አብርሽ & ሩታዬ የእናንተን ጥንካሬ ብርታት ትዕግስት ይለያል 🎉🎉

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 2 місяці тому +27

    😳ሁለተኛ ሚድያ ላይ እዳትሳሳሙ ለትዉልዱ ጡሩ አደለም

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye784 2 місяці тому +76

    የመዳም ቅመሞችዬ ያልታሰበ የረፍት እጀራ ይስጠን😢😢❤

  • @Smera.68
    @Smera.68 2 місяці тому +24

    ፊቅርችሁ ይጨምርለችሁ አበርሽ እና ሩታ ፍቅር እስከ መቃብር❤❤❤❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 2 місяці тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሳምሪጓልራያማቻሬ
    @ሳምሪጓልራያማቻሬ 2 місяці тому +8

    አብርሽና ሩታ እንወዳችዋለን ጠንካራዎችየ❤ግን ከንፍር ለከንፍር ከካመራ ጀርባ🙈🙌🤭

  • @Tah-mo2pf
    @Tah-mo2pf 2 місяці тому +3

    የምር ግን ሩታየይይ ኣብርሸይ ጅግና ነው በርታ ወንድሜ ወደ ፍት ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BrtukanSa
    @BrtukanSa 2 місяці тому +15

    ሩታዬ የኔ ፍቅር 😢❤እንዲያው ስወድሽ እኮ የኔ ልዩ ሴት🎉❤❤❤❤

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt 2 місяці тому +51

    ሁለተኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ❤❤❤ ማነው እንዴኔ እዝህ ቤት ብቻ እሚጠብቅ ሌላውማ ዘጉኝ ሁሉም ሴት ይቀያይራሉ አንዳይነት አይደያ ጨርስው ሴቶች አፈቀርኩኝ እያሉ ብቅ ብቅ ጭምልቅ ሁላ እዚህ በራሳቸው ብቻ ሙድ ፈታ ስው ምን አለኝ ብለው አይቀየሙ የስው አይኮርጁው❤❤❤ እስኪ አንድ ቪደወን በሩቲ ይልቀቅልን የሚል❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 місяці тому +2

      ትክክል የኔ ውድ👍👍👍👌👈

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 2 місяці тому

      ሉዩእኮናቸዉ❤❤🎉🎉

    • @SofiyaSofi-ym2lt
      @SofiyaSofi-ym2lt 2 місяці тому +1

      @@mominajuhar-tz3rx በጣም ትግስታቸው ይገርመኛል

    • @Ayeshmahamad
      @Ayeshmahamad 2 місяці тому

      ትክክክል

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ​@@Ayeshmahamadደምሪኚውደ🎉 1:01

  • @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
    @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ 2 місяці тому +87

    እኔ ከነዚህ ልጆች የተማርኩት ሰውን አይቶ እዳለየ በዝምታ ወደፊት መጓዝን
    ብርታትን ነው እናም በርቱ👍👍🎉

    • @mubetube2
      @mubetube2 2 місяці тому

      እዉነት ነዉ❤

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 2 місяці тому

      በጣምየኔሚስኪን❤❤🎉

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 місяці тому +1

      በጣም የነሱ ጥንካሬ ይለያል❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 місяці тому

      R❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ሰላምደምሪኚውደ🎉 5:11

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 місяці тому +11

    የኔ እቁወች ፍቅርን እናተ ኑሩበት የምር ይቱብን እናተ ስሩበት የኔ አንደኛወች ሩቲዬ የኔ አመለ ወርቅ እስማርት እኮ ነት❤❤❤❤

  • @HhJj-d2n
    @HhJj-d2n 2 місяці тому +3

    ሩታየ የኔ ፍልቅቅቅልቅቅቅ የሁሉ ድምቀት ናት እኮ የኔ ደርባባ ደስ ያላት ቦታ እየወስድክ ኣዝናናት ❤❤❤❤❤

  • @hyati6334
    @hyati6334 2 місяці тому +17

    ሩቲዬ. የኔ ፈልቅልቅ ሁለየም.ተደሠቺልኝ.የኔሥሥት .ፈቅራችሁን.ሁለየም ይለምልምላችሁ❤❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 2 місяці тому +68

    የፍቅር ተምሳሌቶች የእኛ እቁዎች ሁሌም ፍክት በሉልኝ ሩታ ስቃ ስላየዋት ደስ ብሎኛል ሰሞኑን አይኗን ሳያት ትንሽ የተሳበ መሠለኝና ምን ሁና ነው እያልኩኝ ዛሬ ደስ አለኝ ❤❤❤❤

  • @EhteBelachew
    @EhteBelachew 2 місяці тому +22

    አብርሽ በናትህ ሂሉን ና ዊናን አተጋ ጥራቸዉና አዉራቸዉ በናት አብር ❤❤❤❤😢😢😢

    • @شفيقشفيق-ض1ل
      @شفيقشفيق-ض1ل 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 2 місяці тому

      Yenem hasab new😢😢😢

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 2 місяці тому +1

      የረ ባክሽ ባለፈው ፍቅር ጋር አፏን ስትከፍት አልነበር ይሷ ታፅናናትጂ ይሷ እንደተበደለች አድርጋ ይች አስመሳይ በፊት አብርሽ ስንት ሲሆን ህይወት ይቀጥላን ራስህን ሁን እያለች ስትቀላብድ ኑራ አሁን ከማርክ ስትለይ ይሷን ጠካራ እያለች ታወራለች ሁለት አስመሳይ

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 2 місяці тому +31

    መሳሳም እሰውፌት ነውር ነው የምትሉ ላይክአድርጉ ልጆች ይሄንእያዩ ይባልጋሉ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 місяці тому

      👌🏻👌🏻

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 2 місяці тому +1

      ትክክክ ሚዲያላይ መሳሳም ምን እሚሉት ነዉ የምር ብልግናናዉ በአሁን ስአት 9 10 አመት ልጆች ሚዲያ ይጠቀማሉ እና ለነሱ በልግና ማስተማርነዉ እንደዝህ አይነት ነገር ከካሜራ ጀርባ ባይ ነኝ እንደኔ ሀሳብ ማለት ነዉ።

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 місяці тому

      ይችልጅ ኢጭ እያስጠላችኝነዉ ምድነዉ በሚዲያ ኸፈርመሳም የትሊያመልጣትነዉ ለብቻዋ ስትሆን ፈላባት 😢​@@Kedga-od5pz

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      @@محمدمحد-ف2م ደምሪኚውደ

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg 2 місяці тому +1

      ግን የነሱ ብቻ እሚታያችሁ ነገርስ🤔🤔ጉድ ነው

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 2 місяці тому +5

    እወዳቹሀለሁ ግን ሚድያ ላይ መሰሳም ይቅርባቹህ ጥሩ አይደለም በጣም ነው የሚደብር የምር ሩታ ተይ ይቅርብሽ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 2 місяці тому +32

    ምርጦቼ አጣጥሙው ፉቅራቹሁን አንድ ሺ አመት አይኖር ይመቻቹሁ እናተ ጋበዝና ጠንካራ ናቹሁ ሰለዚህ በርቱው የበለጠ 👍😘😘👌

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s 2 місяці тому +35

    እንኮን ድስ አላችሁ ዱባይ ያላችሁ ምህርት አዋጂ ውጥቶል ሩታይ አብርሽ እንኮን ድህና መጣችሁ❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 місяці тому +53

    አብርሽ እና ሩታ ተጋብተዉ ወልደዉ ማየት የሚፈልግ ብቻ 50k አስገቡኝ

    • @amisyasgashu5889
      @amisyasgashu5889 2 місяці тому +4

      ስንቴ ይጋቡ አንድ ቤት እየኖሩ አይደል እንዴ ነው ወይስ አንድ ቤት ከመኖር ውጭ የማናቀው ክራይቴሪያ ይኖው ይሆን???

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 місяці тому

      ​@@amisyasgashu5889የተመታሽ ክክክክ

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 2 місяці тому

      ​@@amisyasgashu5889ልጂ እየጠበቀይ ነው

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 2 місяці тому +4

    አብርሸ እና ሩታዬ የእናንተን ጥንካሬ ብርታት ትዕግሥት ይለያል👍
    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን🙏❤❤❤

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen 2 місяці тому +5

    አብርሽ እሩታ አሁንስ መልቀቅ ተዎችሁ ናፈቃችሁን እኮ ወላሒ በጣም እር ልቀቁልን ሁሌም ማየት ነው ምፍልግ እናተን

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 2 місяці тому +85

    አብርሸ እሩታ ጀግኖች ለእዴሰ ክብር ያላቸዉ ምታቀርብተ ነገር ሁሉ ለተመልካች ይመጥናል አይመጥንም ብላቹ ተጨንቃቹ ምሰሩት ሰራ እዉነት ክብር ይገባቹሀል ለኦዴሰ ክብር ያላቹ ጀግኖች

  • @መቫ
    @መቫ 2 місяці тому +54

    ዛሬ ሀሙስ ነው ቀኑኖ ነግሪያቹ አይታቹ እንዳታልፉ ላይክ አርጉኝ😂😂😂😂😂

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 2 місяці тому +1

      አወ ሀሙስ ነው ዋሽተሽ ከሆነ ገደልኩሽ👊👊👊

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ደምሪኚውደ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ​@@HaiatHaiat-wy3zsደምሪኚውደ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 місяці тому +1

      ከምርሽ ነው 😂😂😂😂 ቀን አቆጣጠር ትችያለሽ 😂

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk 2 місяці тому

      😂

  • @LubabahAa8-xn6ei
    @LubabahAa8-xn6ei 2 місяці тому +13

    እዉነትነዉበጣምአምሮብሻልሩታየ

  • @AhlamWollyewa
    @AhlamWollyewa 2 місяці тому +2

    አብርሽናሩታ ሁሌም አላህይጠብቃችሁ ወላሂ ኮምቸኳአላውቅም በቃ እናተንየምገልፅበት ቃላትየለኝም በጣምምምምምምምምምምምምምምምነው የምወዳችሁ የኔድምቀቶች

  • @Hafte-adamaw
    @Hafte-adamaw 2 місяці тому +5

    ወላሂ እስከ ዛሬ የምወድላቹ ነገር ብኖር ጨርሶም ከንፈር ለከንፈር አትሳሳሙም ነበር ዛሬ ግን አረጋቹ አብርሽ የምር እናንተን ትልልቅ ሰዎችም ጭምር ነው ምከተላቹ የምር ተዉ ሰው ስወድም በትንሽ ነው ስጠላም በትንሽ ነው

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 2 місяці тому +18

    የኔ ውዶች የኔ ጅግኖች የምዳያው ድምቀት ሁሌም ፍክት በሉልኝ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 2 місяці тому +34

    መነዉ እዳኔ አብርሸ ና ሩታዬ የምወዳዉ በላይክ❤❤❤❤❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 місяці тому +36

    ማነውሩታየን የሚወድ እደኔ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 місяці тому

      ስስት ብዬ ነዉ ምወደት❤❤🎉

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 2 місяці тому +8

    ሩትየ ይገባሻል አብርሽ ሁሊም ቃሉን ያከብራል💞💪💪

  • @MaskaraAattaabb
    @MaskaraAattaabb 2 місяці тому +4

    Bagaa akaa namaamiitii waqayoo jiiraa karaa duraatii demiaa waqayoo isinii fanaa jiiraa rabii❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafiweloyewa5478
    @fafiweloyewa5478 2 місяці тому +18

    #ካሁን በላይ በማንም ቤት ዘው አልልም ከናተ ውጭ ምድር ዶቄታም እየመጡ ይጩሁብን እንዴ መዳም የምጮህብን አነስን እና
    እረ ማን እደናተ ማንም ምን ቢላችሁ ምንም የማይመስላችሁ A&R❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsehay-x7e
    @Tsehay-x7e 2 місяці тому +11

    የኔ ሱሶች ሁሌም ይመርባችህ የናንተዋ ምርኮኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 2 місяці тому +13

    ፍቅራችሁ ላዘላለም ይሁን ስታምሩ እኮ በጣም እኮ ነው የምዎዳችሁ 🙏😍😍😍

  • @BoseBirhanu
    @BoseBirhanu 2 місяці тому +8

    በጣም ነው የምወዳቹ ሩታ አብርሽ ፍቅራቹን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛላቹ ❤❤❤

  • @adnaalbachew7499
    @adnaalbachew7499 2 місяці тому +3

    አብርሽ ግን ስለሰርግህ አንድ ምክር ልምከርህ ሀገርህ ካንተ ብዙ እየጠበቀች አተግን ዱባይ ልትደግስ እያሠብክነው ሀገርህ የሰጠችህን ሀብት ክብር ዝና ከሰው ሀገር በእውነት እቲ በደንብ አስብበት የቱጋነኝ ያለሁት ብለህተመልከት እስኪ በዙሪያህ ያሉት ቦታላተሰርግ መሳተፍ እየፈለጉ የሚቀሩትን አስብ ሰርግህ አገርህ ሊያውም ውቢቷ ኢትዮጰያ መቋደንያ አርገው በሽማግሌ ምርቀን በወግ በመአረግ ደስበሚል በህሊናሠላም አርገው በሀሳቤ ብትስማማ ደስ ይለኛል ሀገርህን አታስከፋት አይተኸው መልሥ እደምትሰጠኝ አምናለሁ አመሠግናለሁ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +263

    መነው እዳኔ አብርሽን ሩታን ያሚወዳቻው 😮ባለይክ አሰዩኝ 🎉😊❤😢

    • @zenazedo
      @zenazedo 2 місяці тому +1

      ine❤❤❤❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @zeinazeina1442
      @zeinazeina1442 2 місяці тому +5

      አረ እኔ ከመጀመረ እስከ መጨረሸ❤❤ ለ ሌለመ ቆሞ ቃር ሆንኩ😢😢

    • @ZainaIijBediru
      @ZainaIijBediru 2 місяці тому

      ደምርኝ❤​@@zeinazeina1442

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 2 місяці тому +1

      እኔ

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 2 місяці тому +36

    አብርሽ የሩታየን ቻናል አድሳምት ቀን ስጠን እባክህ እሩታየ ❤🌺🌺🌺🌺አብርሽድምቀቶች

  • @Wea-b5w
    @Wea-b5w 2 місяці тому +20

    ኑልን እናተው ትሻላላችሁ የኒ ምርጦች

  • @TegegnSolomon-g7r
    @TegegnSolomon-g7r 2 місяці тому +5

    ወይኔ ወይኔ ዘሬ ለመጀመሪየ ግዜ በከሜረ ፊት ሰመችው ❤❤❤

  • @HawaSeid-ko3tp
    @HawaSeid-ko3tp 2 місяці тому +6

    ጉድ እኳም በስልክ ነው የምንገባው ቤት ውስጥ የሚታይ ቢሆን የሩትየ እና አብርሽ ኦዲየንስ ቦታው ሞልተው አርፋጅ ውጭ ነበር የምንቀረው ሀሀሀሀሀሀ 😂😂😂😂😂😂😂ድምቅ በሉ

  • @ShewitAlem-s7u
    @ShewitAlem-s7u 2 місяці тому +12

    የእኛ እቄዎች❤❤❤❤ሩታዬ ጠንካራ ሴት❤❤❤❤❤❤የኔ ሩታዬዬዬዬ የኔልእልት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 2 місяці тому +34

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲🌺

  • @waskan9517
    @waskan9517 2 місяці тому +18

    የኔ ውዶች የምወዳቹህ እናተን ብቻ ነው እኮ በፍቅር ኑሩልኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 2 місяці тому +9

    ማነዉ እደኔ እነዚህን አበባወች ከልቡ የሚወድ🍫🍫💥💥💥

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому +1

      ደምሪኚውደ🎉 5:44

    • @sayedahmada736
      @sayedahmada736 2 місяці тому

      @@ekramemohamad7392 እሽ

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 2 місяці тому +1

      እኔ ሢቀሩእደትእደሚጨቀኝ እደትእደሚደብረኝ ታይተዉእማይጠገቡ

  • @JilaluMudin
    @JilaluMudin 2 місяці тому +4

    አብርሽ እና ሩታ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያጠክርላቹ ❤❤❤❤

  • @selame3757
    @selame3757 2 місяці тому +18

    ሁሉን ኣሟልቶ የሰጣችዉ ዬኔ እነቶቸ ቨጣም እኮነዉ የምወዳችዉ🥺❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CicTz
    @CicTz 2 місяці тому +14

    አብርሽየ አተኮ ጀግናነህ ወድሜ የሩታየ ሸጋባል❤❤❤

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg 2 місяці тому +12

    አብርሽየ የኛ ጀግና💪 የሩታየ ባል ይመቻችሁ ዘና በሉ💑😍😍😍

  • @ሀዋወሎልጂነኝ
    @ሀዋወሎልጂነኝ 2 місяці тому +1

    አብርሸ የኔ ወንዲም ምርጥ ሚስት ፈጣሪ ሰጠህ አብርሸ በሚስቱ ዲርዲር የለም ሚስቱን የሚያከብር❤❤❤❤

  • @LETEBRHANHAYIAY
    @LETEBRHANHAYIAY 2 місяці тому

    ዋይ ኣነስ እይኣሚንን ነይረ ዋ ሐዚ እየ ኣሚነ ፍቅራት ምዃነም ከንፈር ለከንፈር🙄 ምስተሳዓዓሚ ኣሚነ ፍቅሩኩም እግዚአብሔር የብዘሐዮ ኣሕዋተይ🥰🥰🥰

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 2 місяці тому +15

    ሩታ የኔ ፍልቅልቅ😍 የምትናፍቂኝ ነገርስ😊

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 місяці тому

      እርግጠኛ ነሽ ክክክክክክ

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 2 місяці тому

      @@anshaebrahim3901 አንቺ ልጅ ምን ሆነሽ ነው😳😳😳😳😳😳

    • @Zeineb874
      @Zeineb874 2 місяці тому

      እኔኮ በጣም ነው የምወዳት አንዳንድ ጊዜ ብታነናድደኝም ደግሞ እኔ ስሰድባት እንጂ ሌላ ሰው ሲነካት ይደብረኛል ድጋሜ አልሰድባትም😢​@@anshaebrahim3901

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 місяці тому

      @@Nddbdb-jp3sh የነገን ዝበይ አያገባሽም እኔና እሳዋ እንተዋወቃለን

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 2 місяці тому

      @@anshaebrahim3901የሆነ ነገር አይተሽባት ይሆናል ሁለት ምላሶች ስላሉ

  • @ARafkari
    @ARafkari 2 місяці тому +23

    ሩታዬ ምንም አላየውም የኔ ስስት🙈🙈😁😁😁

    • @jejkskeo
      @jejkskeo 2 місяці тому +1

      አይተሻን😅

    • @መቫ
      @መቫ 2 місяці тому +1

      አይተሻል ሳትዋሽ ተነገረ አልናገርብሽም😂😂😂

    • @ራህማዩቱብ-ነ6ገ
      @ራህማዩቱብ-ነ6ገ 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂​@@መቫ

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 2 місяці тому +1

      እኔም አለየሁ 😂😂 ❤❤የኔ አመለወርቅ

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 2 місяці тому

      ❤❤❤🎉🎉😂

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 2 місяці тому +11

    የኔ ማሮች ሁሌም ተደሰቱልኝ ሳቁልኝ የኔ ዉዶች ስታምሩ ኮ አብርሽየ የኔ ጠንካራ ሩታየ የኔ ማር ስወዳቹህ ኮ

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 2 місяці тому +6

    ሩታ ውዷዷዷዷዷዷዷዷዷዷዷዷ❤❤❤❤❤❤❤💗💗💗👍👍👍👍የኔ

    • @ABCD-d7k4k
      @ABCD-d7k4k 2 місяці тому

      Z💋💋💞💪💪💪💪💞💞🙏

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 місяці тому +7

    የሩታነ የአብርሽ አድነቅዎች በየለቹሁበት አለም ሁሉ ከምንሰመዉ ክፉ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቃን ደሚሩኝ ስዎደቹሁ

  • @vudy1554
    @vudy1554 2 місяці тому +85

    የእናተን ጥንካሬ ብርታት ያለማድነቅ አይቻለም ሌሎቹም ከናተ አይቶ ማለፍን ይማሩ ኮሜንት ባዩ ቁጥር እየመጡ እኝኝኝኝ አይበሉብን 😏

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 2 місяці тому +1

      ሳህ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 2 місяці тому +8

      ይህው ዘጠኝ ወር እየተሰደቡ የጦርነት ናዳ እየወረደባቸው ግን በፍቅር እብዲ እያሉ ፍክት እያሉ አሉ።

    • @HabasiKhadiha
      @HabasiKhadiha 2 місяці тому

      ሳህ❤

    • @Rozamuhammed-z3s
      @Rozamuhammed-z3s 2 місяці тому +1

      አችልጅ ተቀየርሽ ደስሲል❤🎉

    • @ZainaIijBediru
      @ZainaIijBediru 2 місяці тому

      በትክክ❤

  • @እናተ
    @እናተ 2 місяці тому +141

    ሩታዬ መልካም የሆነ ሁሉ ይገባትል ሩታዬ ና አብርሽን የምትወዱ❤❤❤ የምትሉ አሳዩኝ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 2 місяці тому

      አወ ይገባታል

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ደምሪኚ❤ 3:25

    • @HfGi-z8c
      @HfGi-z8c 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 2 місяці тому

      ሃሃሃሃ😂 ለራስሽ ምን አገባሽ

  • @mubetube2
    @mubetube2 2 місяці тому +15

    የኔ ዉቦች ዘና በሉልኝ ሁሌም ሳቁልኝ❤❤❤

  • @zehara5
    @zehara5 2 місяці тому +2

    የእሩታ ና ያብርሽ አድናቂዎች አንደኛ ናችሁ ቀጥሉበት❤❤👍👍

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d 2 місяці тому +3

    ሩታየ በቃ ቪዲወ ስሰሩ ሳትሰደቢ የሚአልፍ የለም የት ልደብቅሽ የኔ ስስት ሲሰድቡሽ ያመኛን አችም አታርፊ አይ😂😂