GPS የተገጠመበት መኪና እንዴት ነው በስልካችን የምንቆጣጠረው - SinoTrack Gps Full User Guide

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • 🚙ለዘመናዊ መኪኖች እና የራሳቸው ሪሞት ላላቸው መኪናዎች ባደጉት ሀገራት ከAlarm ይልቅ የGPS Integrated with Engine Lock ሴኩሪቲ ስስተም ተመራጭ ነው።
    የመኪና ስርቆት እንደ ጉድ አየሰማን ባለንበት ሰአት የGPS Security Device ለመኪናዎ አስተማማኝ ዋስትና ይሰጣል።
    ደንበኞቻችንም ይህን Device ካስገጠሙ በሁዋላ እረፍት አግኝተዋል። እርሶስ ምን ይጠብቃሉ❓
    የGPS ቴክኖሎጂን በመጠቀም መኪናዎትን 📱ከስልኮ ጋር ያገናኙ
    የGNSS ሴኩሪቲ ሲስተም 2 ወሳኝ ሴኩሪቲ ሲስተሞችን በአንድ ላይ ይይዛል።
    1ኛ - Engine Lock/Immobilizer
    የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፍ ያስችሎታል። ይህም ማለት አንድ ሌባ ሪሞቶን እንኩዋን ቢሰርቅ መኪናውን ማስነሳት እንዳይችል ያደርገዋል።
    2ኛ - GPS Global Positioning System
    መኪናዎት ቢሰረቅ ወይም ለሰው ቢሰጡት በስልኮ መኪናዎ የት እንደተወሰደ ወይም የት እንደሆደ ማየት ያስችሎታል። የመኪናዎን የጉዞ ታሪክ ማወቅ ያስችሎታል።
    📌በብዛት የምነጠየቃቸው ጥያቄዎች
    📌1. ሌባው እቃውን ቢነቅለውስ?
    - የGPS Device ሳይዝ በጣም ትንሽ ከመሆኑ በተጨማሪ እንደ Alarm የተወሰነ ቦታ ላይ ሳይሆን የፈለግነው ቦታ ላይ መደበቅ ያስችለናል። ይህም ለአንድ ሌባ ዲቫይሱን ለማግኘት ረጅም ሰአት ይወስድበታል።
    - አንድ ሌባ Deviceውን ቢያገኘው እና ቢቆርጠው ወይም ቢነቅለው ወዲያው ወደ መኪናው ባለቤት ቆርጠውኛል ብሎ ይደውላል። የራሱ ባትሪ አለው።
    📌2. Mobile Application የተጫነበት ስልኬ ቢጠፋስ?
    - ስልኮ ቢጠፋ ወዲያው ሌላ ስልክ ላይ ከAPP Store ወይም ከPlay Store የሞባዬል አፖሊኬሽኑን በማውረድ የምንሰጦትን Username እና Password በማስገባት መኪናዎትን መቆጣጠር ይችላሉ።
    📌3. GPSሁ በምን ያህል ርቀት ይሰራል?
    - የGPS አገልግሎቱ በመላው ኢትዮጵያ ይሰራል። ይህም ማለት እርሶ አዲስ አበባ ሆነው መኪናዎ ድሬዳዋ ቢሆን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ መከታተል ያስችሎታል።
    📌4. ለምን ያህል አመት ያገለግላል?
    - እንደ ድርጅታችን ልምድ ከሆነ የዛሬ 4 አመት ያስገጠሙ ደንበኞቻችን እንካሁን ድረስ አግልግሎቱን እየተጠቀሙ ይገኛሉ።
    📌5. ሌላ ተጨማሪ ክፍያ አለ ወይ?
    - አዎ አለው። ይህ ቴክኖሎጂ የሚሰራው በሲም ካርድ ነው። ስለዚህ ዲቫይሱ ውስጥ የምትገባው ሲም ካርድ ካርድ ካልተሞላበት Expire ያደርጋል። ስለዚስ ይህ ሲም ካርድ Expire እንዳያደርግ በየወሩ የ15 ብር ካርድ ይሞሉበታል።
    📌6. ለማስገጠም ወደ ድርጅታቹ ስንመጣ ሲም ካርድ ይዘን መምጣት አለብን?
    - ይህ እንደ እርሶ ፍላጎት ይወሰናል። ጊዜ ካሎት ከማንኛውም የEthiotelecom የሽያጭ ሱቅ በመሄድ ኖርማል ሲም ካርድ አውጥተው መምጣት ይችላሉ።
    - ካልተመቾት እና ጊዜ ከሌሎት ግን ድርጅታችን ከEthiotelecom ጋር ስምምነት በማድረግ የተሰጠን ሲምካርዶች ስላሉ እነሱን መጠቀም ይችላሉ።
    📌6. የGPS Deviceዉ ውሃ ቢነካውስ?
    የGNSS Device waterproof ነው ስለዚህ ምንም አይሆንም።
    ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ዋልታ ቴክኖሎጂስን ይምረጡ።
    💵ዋጋ - GPS Device + Installation + Mobile App Installation - 8500 ብር
    ⏰ገጠማ - 20 ደቂቃ
    📃ከአንድ አመት ዋስትና ጋር
    ለበለጠ መረጃ በድርጅታችን ስልክ ይደውሉልን።
    📱 0913545281
    📱 0912083428
    📱 0976030600
    ቢሮ - መስቀል ፍላወር ፣ ጋዜቦ አደባባይ ፣ ቡና ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ 7ኛ ፎቆ
    የዮቲዮብ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    / @waltatechnologies
    ®️Walta Technologies PLC
    #carsecurity #gpstracker #sinotrukhowo #minigps #minigpstracker #sinotrack #security #waltatechnologies #gpstutorial

КОМЕНТАРІ • 8

  • @user-jn8ux5fx3x
    @user-jn8ux5fx3x 7 місяців тому

    እናመሰግናለን አሁን ባለው የትራክተር አፕ በስልካችን አጠቃቀም ስሩልን ገጥማቹልኝ ነበር እና አጠቃቀሙን አሳዩን ክበሩልን

  • @BiniyamFantahun
    @BiniyamFantahun 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤ Wow🎉

  • @dagnachewbelay2158
    @dagnachewbelay2158 Рік тому

    በጣም አሪፍ ገለፆ ነው። እናመሰግናለን።

  • @birukdaniel576
    @birukdaniel576 11 місяців тому

    እሽ አመሰግናለሁ ጥሩ ገለጻ ነው ያደረክልን።
    ሌላው ግን ነዳጅ ላይ በሊትር ስንት ኪሜ እንደሄደ ማወቅ ይቻላል ወይ? ሁለተኛ መኪኖች ኢንተርኔት የሌለበት አካባቢ ቢሆኑ መረጃውን ማግኘት ይቻላል?

  • @dshorts3780
    @dshorts3780 Рік тому

    betam mirit technology new

  • @sammybelete2672
    @sammybelete2672 9 місяців тому

    Agetatemun btasyn

  • @anteadmasu1205
    @anteadmasu1205 Рік тому

    It’s wonderful but the APK name is it only available for Sino trucks or what

  • @AbrehamAbuhay-sx2xo
    @AbrehamAbuhay-sx2xo 7 місяців тому

    V