21 December 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 4

  • @teketelzeleke1543
    @teketelzeleke1543 День тому +1

    በጣም ደስ የሚል የሕይወት ምስክርነት ነው። እርሱ በእግዚአብሔር ፈቃድ ወደ ጌታ ብሄድም ምስክርነቱ አሁን በሕይወት ለአለን ትልቅ ትምህርት ነው። መልካም ዕረፍት ለወንድማችን።

  • @Nathanael-233
    @Nathanael-233 День тому +3

    ጄኒዬ ወንድሜ በስጋ ከአጠገባችን ብትለየንም እኛም ብንደነግጥም ግን ከሁሉ በሚሻል እግዚአብሔር ለሚወዳቸው ወዳዘጋጀላቸው ክቡር ስፍራ ሄደሃልና በዛ እንፅናናለን በነበረንም በአገልግሎት ዘመናችን ካንተ ብዙ መልካም ምስክርነትህን እና የአገልግሎት ትጋትህን የፍቅር ሰው መሆንህን ሳቂታነትህን መቼም አንረሳውም በጣም እንወድሃለን ::

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 5 годин тому

    ነፍስህን ይማረው ወንድሜ
    መፅናናትንና ጥንካሬን ለመላው ቤተሰብና ጏደኞቹ ይሁን::

  • @tsadekkibamo9480
    @tsadekkibamo9480 День тому +2

    Rest in peace