Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Egziabher mela betesebun Yatsnana, Tebareku. Joye yetebareke wendim.
ማፅናናትን የሚያውቅ ጌታ ይያፅናናችሁ
ጋሼ ደምስና ቤተሰብ ወዳጅ እዝማድ ሁሉ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ
ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ
ወንድሜ ጆን ነብስህ በገነት ትረፍ 'ለመላዉ ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ
ጋሼ ደምሴ ከነቤተሰቦ መጽናናትን አመኝሎታለሁ!
ወንድሜ ዮሐንስ ወንጌል የነገርከኝ የጌታን ህይወት ያየሁብህ ከነ ቤተሰብህ ለሰፈራችን ክርስቶስን በህይወታችሁ ያበራችሁ ድንቅ ቤተሰብ አንተ ደግሞ ትሁት ሰው አክባሪ ነበርህ ከሰላሳ አመት በፊት ቢሆንም በልቤ ህያው እና ትኩስ ነው ካንተ ያየሁት ለቤተሰቡ መፅናናት ይሁን
ጌታ እየሱስ መፅናናትን ይስጣቾሁ🙏🙏🙏😭
እግዚአብሔር ጨርሶ መፅናናትን ይስጣችሁ
ጆን አገኝሀለው ብዬ እናፍቅ ነበረ።😭😭😭
Joye brother you have nice memory in my heart.