Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትልቅ ወሸትነው ናስር አያረገውም የሚል ላይክ 👍👍👍👍 ግጩኝ አሙ ቢላል ሶፍት ይዛ ትመጣ ነበር በቅናት አብዳ እውነት ቢሆን😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ወንድ እኮ ነው ምኑ ያሳምናል
ይቅርታ እና ወንድን ለራሴየ አላምንም በጪራሺ !!
ላይክ ገጨሁሽ
ግን በራሰሸነወ እዬቀለዲሸ ያለሺወ ናሰር ባያረገወ ያፈሸ ጡር መናገር አላህ ላረግብሸ ይችላል እንዳትረሺ ወንዶች በዚህ ዙሪያ በቀልዲ ያወራሺውን እነሱ ወዴተግባር ያረጉታል በራሰሸ ጊዜ እንዴምታጭው እወቂ ከዛ ትመጡና የሰወ አፈ ምቀኛች እና የሰው ባል አትቀሙ እያላችሁ የሰወ ሰጋ ትቦጭቃላችሁ ለገንዘብ ብላችሁ በትዳራችሁ የምቀልዱ አሁንሰ አላዝንላችሁም እንዴውም እንዳፋችሁ ያርግባችሁ ትዳሩን እቃቃ እንዳረጋችሁት ሁለዬ ተለያዬን ሲሉኝ ይጨንቀኝ ነበር ለማላውቃቸውኳን አሁን ግን ለምቀልዱ እንዳፋችሁ ያርግባችሁ የምር ሰረአት አጣችሁ ናሰርን የመሰለ ባል አላህ ሰቶሸ እኛግን ብዙጊዜ መክረንሸ ነበር ትዳርሸን አክብሪ ብለን አትጃጃይ
ግን ወድምሽ አስታዋይ ነው ወላሂ ንግግሩ እራሱ 👍👍👍
ምክክሪነው😂😂😂
Wondeme yelateme
@@galaxya146-zh6iiእና እየፈመሰ እኮነው አድስ ጀማሪነው ክክክ
ማሻአላህ ወንድምሽ አላህ ሒዲያ ይስጠው ያረብ ምክሩ ደሥ ይላል
እሷ ሙስሊም ቤተሰቦቿ ክርስቲያን ለወንድ ተብሎ እምነት መቀየር
@@GanatiGanati-hq5hzአንቺ አትቃዢ ሰታገባ በፊት ስዳት እያለች ነው የሰላመችው ለወንድ ብላ አይደላም እነንታጋ ወንድ ዬለም እንዴ ጉድ እኮ ነው አንድ ሰው አንብ ቦ አምኖበት ሲመጣ ለወንድ ብላ ነው እምናቷን የቃያራችው ትለላቹ እዴት ለወንድ ሲበል እምናት ይቃያራል ?????
የሆንሽ ወንድ ብርቁ ቱ@@GanatiGanati-hq5hz
@@alyayasenshewmolo3632 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ ግን እየቃዠዉ አይደለም
@@GanatiGanati-hq5hz መመለስሽ ራሡ አንድ ገበያነው የሷም መልስ ትክክልነው
ወይ ወድማን ግን ሳላደንቀው አላልፈም ወድም መከታ ነወ😢
ወንድምሽ እና አያትሽ በጣም ጡሩ ምክር ነው የመከሩሽ እና እህታ ተረጋጊ አላህ ለጡሩ ነው የፈተነሽ ማሬ❤❤❤❤❤
ናስር ጨዋነዉ የምትሉ በለዪክክ👍👍👍👍👍👍
ሁለታኛ መግበት ብግነ አዳለም
የግድ አግባ ነው ሆ😢😢😢
@@Widnesh-u8xውሸቱንነውእጅ እድሕቀለድአታረጊም😂
ጪዋ አያገባምደ
💔👍🙏
ካቺ እነሱ እሥልምነው ገብቷቸዋል
አሏህ ሂዲያ ይስጣቸው ያረብ አስተዋይ አያት አና ወንድም ናቸው
አብርሃም 😂😂ማሻአላህ ጎበዝ❤❤❤አያትንሽም እርጅምእድሜይስጣት የኔና
ለክርስቲያን መሸአላህ አይባልም
ማነዉያለዉ?@@aliakmel9336
ትክክል ብልሃል አብረአም ጎበዝ አስተዋይ
ደሚርኝማ🎉🎉
ሰሀ
እኔ ግን ፍርዶስ ፕራክ እየሠራሽነው የሚመሥለኝ እጂ ሁለተኛ ተገብቶብሽ ታየኝ እደዝህ ተረጋግተሽ ሥታወሪ😂😂 ሲቀጥል አቡ ቢላልን እደዝህ ቪደወ እደምሰሪው ተመካክረሽ ከሆነ ጡሩ አለዛ ወደ ሌላ እዳያመራ ትዳርሽን ኑሪ አያትየውእና ወንዲምየው ሣላደንቅአላልፍም በተላየው ወንዲምሽ አላህ ህዳያውን ይሥጠው
ጎቦዝ ቤሳቦችሽን አላህ ህዳየ ይስጣቻው ምክራቻው ባጣም ዳስ ይላል
አዎ ትክክል ሀደስ አለ አላህ ቀጥተኛውን ወገድ ይምራህ አቦ
😮😮😮😮
አብራሐም ጥሩ መካሪ ነዉ ሰሚ አያትሺም ረጅም እድሜ ይሰጥልን ነገሩ እዉነት ነዉ እንዴ ባይሆን ተመኛሁ ፍረዶሰየ አብሺሪ የኔ ጀግነ❤❤❤❤
አተጋር እኩል እየሠራች እየገባች አተ በሧላይ እዳታገባ ነግሬህ አለሁ ናሥር ልጂ ይዛ እኩል ነው እምለፋው መጀመሪያ እሷን አክብር ማሥተዳደር ቻል እኛ ደግሞ ከጎንሽ ነሽ
ወድሟ ተመቼኚ አላህ ሂዳ ይስጥህ
😮😮😮😮ጅል
አሚን
@@mekdestemeche6871 ማነዉ ጅል
አቢራሂም. ምርጥ ሰወ የኔ አሴተወይ ሁሌም ይምጣ በትክክል ካቸላ 4 ይፈቀዳል አያተችን ሽ አማት ንሪልኚ አቢራሂም የወድምነት ምክራ ተመችቶዋል አለህ ይጠብቀቹ
ፋስዬ እባክሽ ገበናቹ ሚድያ ባታወጪ ፕራንክም ቢሆን እውነትም ቢሆን አላህ እውነት አያርገው ያረብ ካረከውውም ችግር የለውም ቢያገባም ሁለታቹም ማስተዳደር ይችላል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤
ትክክክክክል ውዴ
ጥሩ መካሪ ወንድም ነህ በሰው ወሬ ትዳር ማፍረስ ምን ይባላል ሲጀመር ናሰር አያደርገውም ግን ተነጋግራቹ ችግሩን መፍታት ትቻላላችሁ በተረፈ የአያትሽን አላህ እድሜያቸው ያርዝምልሽ አያቴ መሳይ❤❤❤ምክር ስሚ👈
ወድሞሺ እና አያትሺ ተመቹኝ👍👍👍👍👍👍 ናሰረ ግን የእውነት አረጎት ከሆነ ሰው አደለም ይችን የመሠለች ጀግና ሴት እያለችው ምን አጃጃለው ከሌላጋረ
ፕራክ ነው የሚሆነው😂
የኔ እናት ምክራቸው መሬት ጠብ አይልም ወላሂ አላህ ሂዲያ እና እረጅሜ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማዘርዬ
ሀይለኛለነትሺን ቀንሺ ማማየ ትዳር መመካከርን በመነጋገር ና በትህትና ነዉ የሚያዘዉ ሀያቴ ተይ ምክር ሥሚ የአያትሺና የወንዲምሺን ሥሚ ሀያቴ❤❤
ማሻአላህ ውንድምዮው ምክሩ ደስ ጥሩ መካሪ ነው ግን አላህን ፊሪ በትዳርሽን አተማሪቲ ፕርክ ነው አያትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ይስልጥሽ ኸረ ኸረ ናሲር አያረግም
ወላሂ ልጁ አስተዋይ ነዉ በእስልምና እደሚፈቀድ ያ ብቻ ሳይሆን እስከነምክንያቱ ሲናገር አቤት ደስ ሲል
ግን የ እውነት አግብቶ ከሆነ ስህተት ሰርቱዋል ናስር ሸሪአው ቢያዝም ይቺ ልጅ ለሀይማኖቱም አዲስ ናት ሊያጠናክራት እንጂ ቀልቡዋን ሊሰብር አይገባም
አወ ትክክል አድስነች እና በጣም ጥፋትነው እውነት ከሆነ
ይገባሻል. ውሬኝ ነሽ. አይማኖትሽን ቀይሪ ግሞ ነሽ @@tube-ly3zz
ውዱልጂ ተመቼኝ በጣም አስተዋይ ነው
እኔም
እስቲ ለዚህ ፀባየ ሰናይ ልጅ እስልምናን እንዲቀበል ዱኣ አድርጉለት
ወንድምሽን አላህ ሂድያ ይስጠው ምርጥ ልጅ የምር ሜሻአላህ በጣም አስተዋይ ልጅ ያነሳቸው ሀሳቦች በሙሉ ወላሂ ለኔም ትልቅ ትምህርት ነው
በጣም መካሪናችሁ ጎበዝነህ የምር የሰውወሬ ይዘሽነው አላካት🎉🎉
ወይኔ ግን ወድምሽና አያትሽ ወላሂ ምክራቸዉ ሲጥም አላህ ወደ እስልምና ይመልሳቸዉ ዝም ብለሽ ምክራቸዉ ስሚ❤❤❤😊
በ ትለይለህ አብራሀም ጎበዝ ምክርህ አያትሽም የኔ ጣፋጭ ደስ ስትል አንቺ ፍርዶስ መቸነዉ እዉነቱን የምነግሪን 😂
ፕራክ የሠለቸው 👍ሲጀመር ቢያገባ ታብጂነበር
ሳሂ
ለምን ታብዳለች ጀግና ሴት እኮናት ማሻአሏህ በድኗ ጠካራ ናት አሏህ ይጨሙርላት🎉🎉🎉
ትክክል ነሺ ፕራክ ነው
@@መሐሌሀኧረበዲኗሥ ደካማናት
አረ አሁንስ አበዙት ቱ
ቤተሰቦችሽ ማሻ አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ ያረብ ስነመግባራቸዉ ደስ ይላን
ወድምሽ ግን የሚገርም ንግግር ነው የተናገረሽ በጣም ገብቶታል አላህ ህዲያውን ይወፍቅህ ወድማችን👍👍👍👍👍👍አያትሽ እድሜና ከጤናጋ ይስጣቸው የኔ እናት
አያትዬ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤ፍርደውስ ተይ አትቅለጅ ነስር እድ አየረግም
ግራም ነፈሰ ቀኝ ፋሲካ አላምንሽም በትዳርሽም ላይ አታሟርች
ተይ አፍዬ በትዳር አትቀልጂ ማማዬ ተው በትዳራችሁ ፋሽን አርጋችሁ ሚድያ ላይ አትምጡ ብትጣሉኳ በውሰጥ እማማን ይዘሽ ፍች የኔ እናት ደሰ ሲሉ አያቴን ይመስላሉ አያቴ ሞታለች አላህ ይዘንላትና
ትክክል ግን ሽሪያወም ይፈቅድለታል
በሣል አስተሣሠብ ያለው ሰው እንኳን ለበራሡ ለቤተሠቡ ለሀገር መሪነት ራሡ ብቁ ነው እና ንቃተ ህሌና ያለው ወንድም አለሽ አልሀምዱሊላህ በይ ፈርዶሥ ባልሽንም አሏህ ይጠብቀው የናቶች ምክር እኮ ማሻአሏህ🌷🌷🌷🌷🌷
ማሻ አላህ ቤተሰቦችሽ ደስ ሲሉ ❤❤❤ፊሪዶሴ በቃ አንችም ተከታታይ ድራማ ጀመርሽ መች ይሆናል እምታበቂው 😂😂😂😂😂😂
እኔ ግን ይህ ነገር ድራማ ነው የምር ምክነያቱም ፈሲካ ፊት ፈገግ ያለች ነው ምተውራወ ሃያትሽን አሏህ ጤና እድሜ ይስጣቸው ወንድም መከታ ጀግና ነው 💪💪💪💪
አይዞሽ ፍርዶስየ። አንች ጠካራ ሴት ነሽ
U are good brother wollahii maashaa allha your grandma too
ፍርዶስ ተይ አታስጨንቃቸው አያትሽን ደሞ ደስ ሲሉ ❤❤ መቼ ነው አብራችሁ መታችሁ ምትገላግሉን ምርጥ አክተር ሆነሻል😂
ክክክክክክክክክ እኮ
ክክክክክክክ
ሲጀመር ፊርዶስ አንች ሀይለኛ ትመስይኛለሽ ወንድ ልጅ ደሞ ሀይለኛ ከሆንሽበት አማራጭ ይፈልጋል ፀበይሽን አሳምረሽ አብራችሁ ኑሩ ልጆችሽን ነው ማየት
ሀይለኛ ሴት ናች ምመቸው ሚፈራው ይጥንቀቆቃል ጅል ብቻ ምታምነው ከሆነች በላይዋ ይጫወታል
ቀላል ጨለሉ 😂😂😂😂
የሴት ጅል አሎድም ሴት ቆፍጠና መሆንም አለበት
ጎበዝ ልጅ ናት ሴት ልጅ ቆፈጠን ነው እሹ እሺ እሺ ማልት ሂድ ችግር የለውም
ወድእምሽ ምክሩ አደኛነው. አስተዋይ ልጂ ነው. እኔንም ደምሩኝ ውድ የፈርዶስ ቤተሰቦች
አትሻብን አረሰው ግን ምንሁኖነው አያቶቻችንንሁሉ እኮ እያመጡ ዋሹ ማለትጀመሩየነሱ አንሷቸው አኡዙቢላህ ይሄ ብር ግን ስንትጉድያመጣል
ፍሲካ ናስር አያደረገው ግን ወንደምሽ ትልቅ ሰው ነው ምክሩ ደስ ይላል🙏🙏አያትሽም አላህ እድመያቸው ያረዝመው ነስር ካደረገውም ለልጆችሽ ደግሞ ጠንካራ እናት ሁኚ አላህ ይጠብቅልሽ ልጆችሽ❤❤
ውንድምሽ ተመቸኛ የወንድምሽ አይተያቱ ደስ ይላል ትክክል ናቸው
ኡሞ ብላል አብሺር ነገር ግን ትግስት ይኑሪሽ መሸአላህ የወንድምሽ ኢና አያትሽ ትክክል ነቸው ኢሱ አግቢቶወል. ብላሽ ሊጆችሽን ኢንደትበቺኚ በዲነችን አቅም አላኝ ከላ አይከለከልም አንቺ ፊቺ የምትጠይቂው አግብቶወል ብላሽ. ሰይሆን. በሱ ለይ የለሽ አቅሽን ሲየጎድል ቢቸ ነው ለሱም አላህ ይጠይቃወል 1.ኢስከ 4. ቢፈቅድም አቀቸውን ሲጠብቅ ቢቸነው አላህ ትግስት ይስጥሽ ሊጆችሽም አለህ የሰድጋቻው እኔ ኮሜንት. ፂፌም አለቅም ነገር ግን የሀያትሽ ኢነ ወንድምሽ የነሱን አሰብ ደገፊ ነኝ ኢነም በሰው ልጅ. ምንም አይሰራም ብላን ልንትመማን. አንችልም
ተይ ፋሲጋ ፕራክ እደሆነ አሳብቆብሻል ሀያትሽ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ❤❤
ፍርዶስዬ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ እየሆንሽ ነዉ ማሽአላህ የኔ ሠቀቀን❤❤❤
የጨዋ ቤተሠብ ነዉ ያአለሽ ማሻአሏህ❤❤
ጎበዝ ወድም ነህ እኔ በጣም ደጋፊህነኝ
ዋው ፋሲካ ወንድምሽ አያትሽ እንዴት ጥሩዎች ደጎች ናቸው አስተዋይነትን በሳል ንግገር መናገር መቻልን አላህ አጎናፅፏቸዋል ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቸው አያትሽንም አላህ እርጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጣቸው ወንድምሽ ደግሞ የሚገርም ነው አላህ ይጨምርለት ታድለሽ ወጣት ሆኖ እንደዚህ ወጣትና አስተዋይ መሆኑ መታደል ነው።
ሂድያውን ይስጣቸው ያረብ
ናሥር ባክህን ተመለሥላት ወድማለም ሥለምትወድህኮነው ፈርዶሥ
ወድምሽ ምክር ማሽአላህ አሰተዋይ ነው
መሻአላህ ወድምሽ አስተዋይ ነዉ በጣም
ቀልድ ምንአሥፈለገ አጅብ
ወንድምሺእና አያትሺ ደሰሲሉ💪💪💪💪👍👍👍👍
ኡሙ ቢላል የወድምሽና የአያትሽ ምክር ስሚ የኔ ውድ እህቴ አብሺሪ
ፋሲካ ናስርን ለመዳር ፈልገሻል 😂😂 አንድ ሰው ሁለተኛ ሊያገባ የሚችለው የተማላ ሀብት ይኖረው ይሆንና ነው ከኪራይ ቤት ሳይወጣ ሁለተኛ ሚስቴ አያገባም ፕራክ ነው
አከዎ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥሽ እናቴ አከዎ አያቴ የኔድቡሽቡሽ ታድሽሸ ፋሢካ የኔሥ ሙተዉብኛል ሁለቱም የናቴም ያባቴም ሥደት እያለዉ እና ተከባከቢያቼዉ አከዎን
ትክክል❤❤
አቤትትትትት የኔ ልዩ ዉዴሜ ሰለደቀሀ አለሊፍም አቤት ሚክር ጎቦዝ ነሀ👍👍👍👍 አየተችንም በጠም መከሪ ነቸዉ የሚተዉሩት ሁሉ እዉነት ነዉ አዉ ሚድየ መዊጠት አነባረበትም ነገሩ ለይሆንም ይችለል አብሽሩ
በጣም ምርጥ ወድም
ወላሂ ወድምሺ ተመቸኝ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
ድግይ አምላኪ
እሮጣችሁ ቀጥተኛ መንገድ😂😂😂😂😂 የሜሉት ነገር አይ ልቦና ይስጣችሁ ማን ስለእምነት አወሪ ወሬኛ ሁላ
ያሠላምም ወንድሟ በጣም ጀግና ነው
ፋሲካ እህቴ ግን አድ ነገር ልልሽ ተገደድኩኝ ምናልባት አቺላይ ያጣዉ ነገርና የጎደለበት ነገር ካለ ብየ አሰብኩኝ ምናልባት በባህሪም ሊሆን ይቺላል እስኪ ራስሽን ፈትሺ ለትዳር እድሜዉን ሙሉ ቢዞር ወላሂ እዳቺ ጀግና ሴት አያገኝም 100/%✅✅✅✅✅
መች ሀቀዋ ሞላ ሀቅ ማለት ቤት መኪና ሁሉም ነገር ሢያሟላ ነዉ ፍርዶስ ልጀዋ ይዛ እየሠራች ዉነት ካገባ በአሏህ ይጠየቅበታል
ልጅችሽን አላህ ያሳድግልሽ የቤትሽ ገበና አደባባ አታውጪ❤❤❤❤
አይ ማስተዋል ወድምና እህት ጀግና በቤተሰብ ወድድ 👌👌
ምንምይሁን ምንም አላሁ አለም እኔ ግን አላምንም ነስር ልጆቹን ያሳዲግበት ተይ ፊርዶሥየ
ሣህ ሀቢበቲ
@@حواسعيد-ز5ط ሺኩርን የገልቢ
አብራሀም ግን ጎበዝነህ ነህ አዲሱ አቅሽን ካሟላ አቅሙ ከቻለ እያለኮ መከካትፍርዱየእሱኳ በለጸሸረ ዉደ ማስተዳደር ከቻለ አርፈሽተቀመጭ ገና ሁለት ይቀርሀል ናስርበርታ ሀቃቸዉን ግን ሙላ
የኔ ማር ዳዳ ብልጥ አራዳ ነች ወላሂ ወንዲሟም 🌹🌹🌹
wenedemish.ewnet.tenager❤❤🎉🎉
ፋፊ ግን እውነትሽ ነዎ ግን አያትሽ ምርጥ መካሪ ነዎት ግን ስራ ስራ እያልሽ ራስሽን አትጣይ ምንም ብሰሪ ወንድ ልጅ ሲያይሽ ሁልጌዜ የሚደሠትብሽ መሆን ነው ያለብሽ አላህ ያግዝሽ ቤትሽን ልጆችሽ ጋር ዘና ብለሽ ኑሪ በተሠቦችሽ ምርጥ አስተሳሰብ ምክራቼው ማሽ አላህ
ወድምሺ እዳባቴ ነዉ የፈለገ ቢሆን በእህቶቹ ትዳር ጣልቃ አይገባም መሻላህ😂
Abishiri 😢❤❤❤❤ duhaa argii alhaa kaanchiganew❤❤❤
የኔ ዉድ አያት ናፍቀዉኝ ነበር ❤❤😘😘
መሸአለሀ አየትሽነ ወንድምሽ ጀግኖች አየትሽ ደሞ እንደኔ አያት ምክረቸውስጠፊጥ አለሀ ይጠዊል ኡምሩሁም
እሙ ቢላል ወንድምሽ እና አያትሽ ምክር ደስ ሲሉ እድለኛ ነሽ መሀል ተቀምጠሽ ስትመከሪ
ከሆነም እኮ አች አዴኛ ነሺ ማሬ ለማን ብለሺ ነዉ የምተይዉ ተረጋጊ ትዳር ማሥታመምን ይፈልጋል
አብራህም ጥሩ መካሪ ሆነሀል ጎበዝአላህ ሂዳያ ይስጥህ ያረብ
ፍፊ ወላሂ እራስሽን ጠብቄ ማማየ ትዳርሽን እንዳፈች እመኝኝ በልጠሽ ከተገኝሽ ለምኑ ይመጣል
Mashaa Allah tabara kalaah prank 😂😂😂😂😂😂yoomi dhistan ummata maal jechuu
ወድምሽ ማሻአለህ ደስ ስል ወድም መከታነወ ለያትሽ ረጅም እድሜ አላህ ይስጣቸው
ለቤተሰቦችሽ❤❤❤❤❤❤❤ አንችም እወድሻለሁ ግን ጣጣጣጣ ቀንሽ ናስርን በወጪ ጥመጂው ያኔ አቅሙ ያያል ብር ስይዙ ነው ደጅ ደጅ የሚያዩት
ፕራንክ ነዉ.
ወንድማ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ አስተዋይ ነህ
Mashallla Mashallla, sister, you have a good family You have to listen Your family. Specialty, your Grandma. I know it's hard for you but you are a muslim too inshaallah I will do Due for ❤❤❤❤
ቢገባይሻለዋል ፍሲካ ተይ ብየሽአለው ምክኒቱም ሚዳሳይቀር በሰውጉዳይ ኡኡኡ ትያለሽ ውደየ ናስር ደሞበተሰብአለው የከሌሚስ መባሎ አይቀርተይ በራሥሽስራእየመጣሽቤትሽን ምሪ
እኔ. ናሥር. ባፉ. አው. አግብቻለሁ ካለ. እቀጣለሁ. 🎉🎉🎉. ፍርዶሥ. ግን. በተዳርሽ ነፋሥ አታሥገቢ. ለተዳራቹ ጡሩ አይደለም. አያተሽ. እድሜና ጤና ይሥጣት. 🎉🎉🎉. አይ ይናሽ. ግሬድ. ግን የቃሩ. 2. ቲቡረኔ. ኤሰማማና. ጎቤ. ጀያቃሩ. የዘነገሁያ❤❤❤❤❤❤. ደሞቼ❤❤❤
አብርሃም ማሻ አላህ ጎበዝ ❤❤❤አያትንሽም እርጅም እድሜ ይስጣት የኔ ውድ❤❤❤
ቤሠቦችሽ እርሜ ይሥጣቸዉ ማሻአላህአቤት ሤት ሥንባል ከባድነንያግባ ወልደሻል ሢደክመዉ ይመጣል
የኔ እናት ረጅም እድሜ
አህለን ክክክ እኔ መቼም ፕራንክ ነው የሚመስለኝ
ፕራክነው፣እኔአቃለሁ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ጠይብ
@@Sadaajordan-t5x እኮ ከዚህ በፊትም ፕራንክ አድርጋናለች አይይይ
Mashalh allah qaxixagn mangad yimirachaw❤️❤️
Egzihabeher yemsgen qexitategna menged lay nachewu
አሚን ያረብ
ፈርዶስ አላህ ቤተሠቦችሽን ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራቸዉ ዱአ አርጊ መችይ ከሆነ ለማስተማር ሞክሪ
ቀጥተኛ ቀትተኛ የምትሉ ሁላ ቀጥቅጦ ይውሰዳችሁ
አቺነም፡ይምረሽ@@sara-bt9eb
ሙሀመድሳይወለድ እምነታችሁምንድንነበር
ድግይ አማላኪ
በትክክል እሱን መጠየቂ ነበረብሽ
ማሸአላህ በተሰብ ብሎ ዝም ካገባ አገባ ነው ግን ሀቃችሁን ተጠበቀ
ነሰረ አያደረግውም እላለሁ ነገረ ግን አገት ደፊ ሀገረ አጥፊ ነው ነገሩበ የራሳችሁ ጉዳየ

በሣል አስተሣሠብ ያለው ሰው እንኳን ለበራሡ ለቤተሠቡ ለሀገር መሪነት ራሡ ብቁ ነው እና ንቃተ ህሌና ያለው ወንድም አለሽ አልሀምዱሊላህ በይ ፈርዶሥ
ባልሽንም አሏህ ይጠብቀው
የናቶች ምክር እኮ ማሻአሏህ🌷🌷🌷🌷🌷
ማሻ አላህ ቤተሰቦችሽ ደስ ሲሉ ❤❤❤ፊሪዶሴ በቃ አንችም ተከታታይ ድራማ ጀመርሽ መች ይሆናል እምታበቂው 😂😂😂😂😂😂
እኔ ግን ይህ ነገር ድራማ ነው የምር ምክነያቱም ፈሲካ ፊት ፈገግ ያለች ነው ምተውራወ ሃያትሽን አሏህ ጤና እድሜ ይስጣቸው ወንድም መከታ ጀግና ነው 💪💪💪💪
አይዞሽ ፍርዶስየ። አንች ጠካራ ሴት ነሽ
ደሚርኝማ🎉🎉
U are good brother wollahii maashaa allha your grandma too
ፍርዶስ ተይ አታስጨንቃቸው አያትሽን ደሞ ደስ ሲሉ ❤❤ መቼ ነው አብራችሁ መታችሁ ምትገላግሉን ምርጥ አክተር ሆነሻል😂
ክክክክክክክክክ እኮ
ክክክክክክክ
ሲጀመር ፊርዶስ አንች ሀይለኛ ትመስይኛለሽ ወንድ ልጅ ደሞ ሀይለኛ ከሆንሽበት አማራጭ ይፈልጋል ፀበይሽን አሳምረሽ አብራችሁ ኑሩ ልጆችሽን ነው ማየት
ሀይለኛ ሴት ናች ምመቸው ሚፈራው ይጥንቀቆቃል ጅል ብቻ ምታምነው ከሆነች በላይዋ ይጫወታል
ደሚርኝማ🎉🎉
ቀላል ጨለሉ 😂😂😂😂
የሴት ጅል አሎድም ሴት ቆፍጠና መሆንም አለበት
ጎበዝ ልጅ ናት ሴት ልጅ ቆፈጠን ነው እሹ እሺ እሺ ማልት ሂድ ችግር የለውም
ወድእምሽ ምክሩ አደኛነው. አስተዋይ ልጂ ነው. እኔንም ደምሩኝ ውድ የፈርዶስ ቤተሰቦች
አትሻብን አረሰው ግን ምንሁኖነው አያቶቻችንንሁሉ እኮ እያመጡ ዋሹ ማለትጀመሩየነሱ አንሷቸው አኡዙቢላህ ይሄ ብር ግን ስንትጉድያመጣል
ፍሲካ ናስር አያደረገው ግን ወንደምሽ ትልቅ ሰው ነው ምክሩ ደስ ይላል🙏🙏አያትሽም አላህ እድመያቸው ያረዝመው ነስር ካደረገውም ለልጆችሽ ደግሞ ጠንካራ እናት ሁኚ አላህ ይጠብቅልሽ ልጆችሽ❤❤
ውንድምሽ ተመቸኛ የወንድምሽ አይተያቱ ደስ ይላል ትክክል ናቸው
ኡሞ ብላል አብሺር ነገር ግን ትግስት ይኑሪሽ መሸአላህ የወንድምሽ ኢና አያትሽ ትክክል ነቸው ኢሱ አግቢቶወል. ብላሽ ሊጆችሽን ኢንደትበቺኚ በዲነችን አቅም አላኝ ከላ አይከለከልም አንቺ ፊቺ የምትጠይቂው አግብቶወል ብላሽ. ሰይሆን. በሱ ለይ የለሽ አቅሽን ሲየጎድል ቢቸ ነው ለሱም አላህ ይጠይቃወል 1.ኢስከ 4. ቢፈቅድም አቀቸውን ሲጠብቅ ቢቸነው አላህ ትግስት ይስጥሽ ሊጆችሽም አለህ የሰድጋቻው እኔ ኮሜንት. ፂፌም አለቅም ነገር ግን የሀያትሽ ኢነ ወንድምሽ የነሱን አሰብ ደገፊ ነኝ ኢነም በሰው ልጅ. ምንም አይሰራም ብላን ልንትመማን. አንችልም
ተይ ፋሲጋ ፕራክ እደሆነ አሳብቆብሻል ሀያትሽ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ❤❤
ፍርዶስዬ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ እየሆንሽ ነዉ ማሽአላህ የኔ ሠቀቀን❤❤❤
የጨዋ ቤተሠብ ነዉ ያአለሽ ማሻአሏህ❤❤
ጎበዝ ወድም ነህ እኔ በጣም ደጋፊህነኝ
ዋው ፋሲካ ወንድምሽ አያትሽ እንዴት ጥሩዎች ደጎች ናቸው አስተዋይነትን በሳል ንግገር መናገር መቻልን አላህ አጎናፅፏቸዋል ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቸው አያትሽንም አላህ እርጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጣቸው ወንድምሽ ደግሞ የሚገርም ነው አላህ ይጨምርለት ታድለሽ ወጣት ሆኖ እንደዚህ ወጣትና አስተዋይ መሆኑ መታደል ነው።
ሂድያውን ይስጣቸው ያረብ
ሂድያውን ይስጣቸው ያረብ
ናሥር ባክህን ተመለሥላት ወድማለም ሥለምትወድህኮነው ፈርዶሥ
ወድምሽ ምክር ማሽአላህ አሰተዋይ ነው
መሻአላህ ወድምሽ አስተዋይ ነዉ በጣም
ቀልድ ምንአሥፈለገ አጅብ
ወንድምሺእና አያትሺ ደሰሲሉ💪💪💪💪👍👍👍👍
ኡሙ ቢላል የወድምሽና የአያትሽ ምክር ስሚ የኔ ውድ እህቴ አብሺሪ
ፋሲካ ናስርን ለመዳር ፈልገሻል 😂😂 አንድ ሰው ሁለተኛ ሊያገባ የሚችለው የተማላ ሀብት ይኖረው ይሆንና ነው ከኪራይ ቤት ሳይወጣ ሁለተኛ ሚስቴ አያገባም ፕራክ ነው
አከዎ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥሽ እናቴ አከዎ አያቴ የኔድቡሽቡሽ ታድሽሸ ፋሢካ የኔሥ ሙተዉብኛል ሁለቱም የናቴም ያባቴም ሥደት እያለዉ እና ተከባከቢያቼዉ አከዎን
ትክክል❤❤
አቤትትትትት የኔ ልዩ ዉዴሜ ሰለደቀሀ አለሊፍም አቤት ሚክር ጎቦዝ ነሀ👍👍👍👍 አየተችንም በጠም መከሪ ነቸዉ የሚተዉሩት ሁሉ እዉነት ነዉ አዉ ሚድየ መዊጠት አነባረበትም ነገሩ ለይሆንም ይችለል አብሽሩ
በጣም ምርጥ ወድም
ወላሂ ወድምሺ ተመቸኝ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
ድግይ አምላኪ
እሮጣችሁ ቀጥተኛ መንገድ😂😂😂😂😂 የሜሉት ነገር አይ ልቦና ይስጣችሁ ማን ስለእምነት አወሪ ወሬኛ ሁላ
ያሠላምም ወንድሟ በጣም ጀግና ነው
ፋሲካ እህቴ ግን አድ ነገር ልልሽ ተገደድኩኝ ምናልባት አቺላይ ያጣዉ ነገርና የጎደለበት ነገር ካለ ብየ አሰብኩኝ ምናልባት በባህሪም ሊሆን ይቺላል እስኪ ራስሽን ፈትሺ ለትዳር እድሜዉን ሙሉ ቢዞር ወላሂ እዳቺ ጀግና ሴት አያገኝም 100/%✅✅✅✅✅
መች ሀቀዋ ሞላ ሀቅ ማለት ቤት መኪና ሁሉም ነገር ሢያሟላ ነዉ ፍርዶስ ልጀዋ ይዛ እየሠራች ዉነት ካገባ በአሏህ ይጠየቅበታል
ልጅችሽን አላህ ያሳድግልሽ የቤትሽ ገበና አደባባ አታውጪ❤❤❤❤
አይ ማስተዋል ወድምና እህት ጀግና በቤተሰብ ወድድ 👌👌
ምንምይሁን ምንም አላሁ አለም እኔ ግን አላምንም ነስር ልጆቹን ያሳዲግበት ተይ ፊርዶሥየ
ደሚርኝማ🎉🎉
ሣህ ሀቢበቲ
@@حواسعيد-ز5ط ሺኩርን የገልቢ
አብራሀም ግን ጎበዝነህ
ነህ አዲሱ አቅሽን ካሟላ
አቅሙ ከቻለ እያለኮ መከካት
ፍርዱየ
እሱኳ በለጸሸረ ዉደ
ማስተዳደር ከቻለ አርፈሽተቀመጭ ገና ሁለት ይቀርሀል ናስር
በርታ ሀቃቸዉን ግን ሙላ
የኔ ማር ዳዳ ብልጥ አራዳ ነች ወላሂ ወንዲሟም 🌹🌹🌹
wenedemish.ewnet.tenager❤❤🎉🎉
ፋፊ ግን እውነትሽ ነዎ ግን አያትሽ ምርጥ መካሪ ነዎት ግን ስራ ስራ እያልሽ ራስሽን አትጣይ ምንም ብሰሪ ወንድ ልጅ ሲያይሽ ሁልጌዜ የሚደሠትብሽ መሆን ነው ያለብሽ አላህ ያግዝሽ ቤትሽን ልጆችሽ ጋር ዘና ብለሽ ኑሪ በተሠቦችሽ ምርጥ አስተሳሰብ ምክራቼው ማሽ አላህ
ወድምሺ እዳባቴ ነዉ የፈለገ ቢሆን በእህቶቹ ትዳር ጣልቃ አይገባም መሻላህ😂
Abishiri 😢❤❤❤❤ duhaa argii alhaa kaanchiganew❤❤❤
የኔ ዉድ አያት ናፍቀዉኝ ነበር ❤❤😘😘
መሸአለሀ አየትሽነ ወንድምሽ ጀግኖች አየትሽ ደሞ እንደኔ አያት ምክረቸውስጠፊጥ አለሀ ይጠዊል ኡምሩሁም
እሙ ቢላል ወንድምሽ እና አያትሽ ምክር ደስ ሲሉ እድለኛ ነሽ መሀል ተቀምጠሽ ስትመከሪ
ከሆነም እኮ አች አዴኛ ነሺ ማሬ ለማን ብለሺ ነዉ የምተይዉ ተረጋጊ ትዳር ማሥታመምን ይፈልጋል
አብራህም ጥሩ መካሪ ሆነሀል ጎበዝ
አላህ ሂዳያ ይስጥህ ያረብ
ፍፊ ወላሂ እራስሽን ጠብቄ ማማየ ትዳርሽን እንዳፈች እመኝኝ በልጠሽ ከተገኝሽ ለምኑ ይመጣል
Mashaa Allah tabara kalaah prank 😂😂😂😂😂😂yoomi dhistan ummata maal jechuu
ወድምሽ ማሻአለህ ደስ ስል ወድም መከታነወ ለያትሽ ረጅም እድሜ አላህ ይስጣቸው
ለቤተሰቦችሽ❤❤❤❤❤❤❤ አንችም እወድሻለሁ ግን ጣጣጣጣ ቀንሽ ናስርን በወጪ ጥመጂው ያኔ አቅሙ ያያል ብር ስይዙ ነው ደጅ ደጅ የሚያዩት
ፕራንክ ነዉ.
ወንድማ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ አስተዋይ ነህ
Mashallla Mashallla, sister, you have a good family You have to listen Your family. Specialty, your Grandma. I know it's hard for you but you are a muslim too inshaallah I will do Due for ❤❤❤❤
ቢገባይሻለዋል ፍሲካ ተይ ብየሽአለው ምክኒቱም ሚዳሳይቀር በሰውጉዳይ ኡኡኡ ትያለሽ ውደየ ናስር ደሞበተሰብአለው የከሌሚስ መባሎ አይቀርተይ በራሥሽስራእየመጣሽቤትሽን ምሪ
እኔ. ናሥር. ባፉ. አው. አግብቻለሁ ካለ. እቀጣለሁ. 🎉🎉🎉. ፍርዶሥ. ግን. በተዳርሽ ነፋሥ አታሥገቢ. ለተዳራቹ ጡሩ አይደለም. አያተሽ. እድሜና ጤና ይሥጣት. 🎉🎉🎉. አይ ይናሽ. ግሬድ. ግን የቃሩ. 2. ቲቡረኔ. ኤሰማማና. ጎቤ. ጀያቃሩ. የዘነገሁያ❤❤❤❤❤❤. ደሞቼ❤❤❤
አብርሃም ማሻ አላህ ጎበዝ ❤❤❤አያትንሽም እርጅም እድሜ ይስጣት የኔ ውድ❤❤❤
ቤሠቦችሽ እርሜ ይሥጣቸዉ ማሻአላህ
አቤት ሤት ሥንባል ከባድነን
ያግባ ወልደሻል ሢደክመዉ ይመጣል