Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተርጓሚዉ ወንድማችን ብስራት ታደሰ ነዉ
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@@ewnetyasarfal አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ብስራት ታደሰን ይባርከው
@@melkamusonko አሜን
ማንም ይተርጉመው ዋናው የጌታን ስራ መሥራት ነው
ማርያም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክህ ።
ለእስላሞች እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው❤
ኢስላም ወገኖቼን ጋብዙልኝ ሼር አርጉላቸው
አንተን ካወኩ ጀምሮ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው በማስረጃ ስለመታቀርብ ደግሞ ይበልጥ አምናለሁ ተባረክ እናመሰግናለን አባዬ❤❤❤
የሚገርም ነበር እግዚአብሔር በየዘመኑ ሰው አለው ተባረክ ወንድማችን
አሜን!! እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
እዉነት ያሸንፋል እግዚአብሔር የድል ጌታ ነዉ እሱ እኩያ የለዉም እሱ ብቸኛው አምላክና ጌታ ነዉ
መች እራሱን ከሚስማር አዳነ እዳባባላቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂@@ewnetyasarfal
ua-cam.com/video/xyouZuhqEWw/v-deo.htmlsi=ulzJpSlmHZ4VFuGJ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መሰቀሉ እያመነ ነው ጌታ ድንቅ ነው
He is greatest of all time in debate
ኢየሱስን ማመን ብቻ የዘላለም ህይወት አለው። ዮሐ 3፥18-36
መታመንስ?
በጣም እንወድካለን ለሙስሊሞች ብቻ ሳይሆን ለኛም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው
@@ewnetyasarfal የሆንክ አጭበርባሪ ነገር ይህን ቪድዮ የዛሬ 8ት አመት አከባቢ ሰምቸዋለሁኝ ደግሞ ከመቼ ጀምሮ ነው ሰውን የሚገዛና አምላክን የሚገዛ ታወዳድራለህ & ሰውን የሚያመልክና አምላክን / አሏህን / ፈጣሪን ከሚያመልክ ጋር ታወዳድራለህ ሲጀመር የናንተን መፅሐፍ ቅዱስ አምብቤዋለሁኝ እየሱስ በተለያዩ ቦታዎች እሱ የላከኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል - የናዝሪቱ እየሱስ ከፈጣሪ በሆነ ተአምር ለናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ ይላል መፅሐፋቹ እናንተ የምትሉት ሌላ መፅሐፋቹ የሚለው ሌላ እንደውም እናንተ ቄሶችን ሳይሆን መፅሐፋቹሁን በትክክል የምትከተሉ ከሆነ ሙስሊም ትሆናላቹህ ኢንሻ አሏህ
ኢየሱስ የጌታ ነው እውነት እውነት ናት አትለወጥም የጌታ ልጆች ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህመድ ዲዳት ለ9አመታት የስትሮክ ሲሰቃይ እና ሙሉ ሰውነቱ ፓራላይዝ አርጎም ነበር ዛሬበህይወት የለም ወንጌልን የያዘው ጆሽ አርጅቶም ዛሬ በመልካም ጤንነት ወንጌልን ይሰብካል። ክርስቶስን የካዱ ሲጠፉ ወንጌል ዛሬም ትውልድን እየታደገ እያበራ አለ። ይህንን ትርጉም ያቀረባቹልን ወገኖች በጣም ጠቅማቹናል ቀጥሉበት ትልቅ አገልግሎት ነው በርቱ። ✝❤❤
😂
እንደኔ አንተ የምከተለ የለም ተበረክ ለሙስሊሞች ብቻ አይደለም ለራሴም ትልቅ እውቀት ነው ተባረክ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የውነተኛ ጌታ ነው እመኑ ትድናላችሁ
እጅግ በጣም አጓጊ እና ልብን በደስታ የሚሞላ የሚገርም ውይይት ከመሆኑ በተጨማሪ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቤ ግራ ተጋብቼ ጥያቄ ለፈጠሩብኝ አንዳንድ ጉዳዮች ከበቂ በላይ መልስ ያገኘሁበት ነው። ተርጓሚው እና በቻናል ለለቀቀው አካል ትልቅ አክብሮት አለኝ
ወንድምነት ሁሌም ትለያለህ! ጌታ ዝመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ! ሁሌ ከጎነህ ነኝ እናመሰግናለን❤❤❤🙏
ሁላችንም በክርስቶስ የምናምን እንደሱ እንነሳለን።
ወንድሜ ተባረክ እጅግ ፰ጣም የኮራሁብህ ወንድሜ ነህ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ
በእውቀት ላይ የተመሠረተ ካልሆነ አስተማማኝ የሆነ መሠረት ከሌለው በባሕላዊ እምነት ታስሮ በመንፈሳዊ ጨለማ ይኖር የነበረውን ሕዝባችንን በወንጌል ብርሃን ነጻ ለማውጣት የምታደርጉት ጥረት እጅግ የሚያስደንቅና የሚያስመሰግን ነው። እግዚአብሔር ይባካችሁ። አብዛኛውን የዓለም ሕዝብ መንፈሳዊ አመለካከቱንና መረዳቱን አደንዝዞ ለዘላልም ጥፋት እያጠመደና እየነዳም ያለውን የእስልምናን እምነት ለማጋለጥና ምንጩም ሆነ ዓላማው ምን እንደሆነ በማጋለጥ የሰሚዎችን ልቦና አነቃቅቶ እንዲህ ነው እንዴ? ብለው እንዲጠይቁና እውነቱ ለማወቅ እንዲነሳሱ ይረዳሉ ብዬ የማስባቸው ትምህርቶች በDr. Lloyd Dejongh ተዘጋጅተው የቀረቡ አሉና እነርሱንም ይህን በመስለ አቀነባበር አቀነባብራቸሁ ለሐገራችን ሕዝብ በተለያዩ ቋንቋዎች ብታቀርቡት ዓላማችሁና ጥረታችሁ ግቡን ይመታል ብየ አምናለሁ። በዚህ ወንድም እየተዘጋጁ የቀረቡ What is "Sheria Law"? Sheria Law is it "Sacred" or "Secret"? Where does the "Sheria Law" came from? ለሚሉትና ለተመሳሳይ ጥያቄዎች ግሩም መልስ የሚሰጡ ትምህርቶች ናቸው። ጌታ ይባርካችሁ፤ ዋጋችሁ ታላቅ ነውና በርቱ።
የሸሪያ ህግ ብሎ ነገር የለም የሼሪያ ህግ የሙሴ ከኦሪት ህግ የተቀዳ ነው 😂😂😂
እሺ። ይተረጎማሉ። ይጠቅማሉ ብዬ የማስባቸውን ሁሉ እየመረጥኩ አቀርባለው። እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
ሁላቹም የደንቆሮ ጥርቅምእያንዳድህን አላቅህም እንዴእዛው ቸርች እያላቹ ካገኛቹት ሴት የምትዳሩት
ሰለ ሁሉ እግዝአብሔር ይመሰገን የምር ቃል ሂወት ያሰማልን ብጣም ብጣም ጉሩም ትንተና ነው ብተለየ ለኛ ክርስትያንሞስልሞች ጌታ ራሱ እንዲገልጥላቹህ ፊቃዱ ይሁን አሜን❤❤❤
ተባረኩ🙏
Betam gobez neh egziabher tena ysteh. Ke Eritrea
God bless you more and more grace
እውነት ያሸንፋል በጣም እናመሰግናለን ስለእውነት ስለምትተጋ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
ሙሀመድ የጋርደባቸዉ የሀሰት መጋርጃ ክርስቶስ አዳነሳላቸዉ ፀሎት ያሰፈልጋቸዋል ምክኒያቱም መወለዱን ሲያምኑ ዋናዉን ሞትናትሳኤውን ክደዋል ክርስቶስ ጨለማቸውን ያብራ
ውደሜ ጌታ እየሱስ ይባርክ በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን ❤ተባረክልን ወንማችን❤
በብዙ ተባረክ!!❤❤😘😘👏
ተባረክ ወንድማችን ❤️❤️የሚገርም ገለፃ ነዉ በእግዚአብሔር ስም 🥰🥰
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የኔ ወንድሜ በርታልን ❤❤❤❤
በጣም እጅግ በጣም እናመስግናለን የእስልምናን ክህደት ማጋለጡ ብቻ ሳይሆንዶ/ር ጆሽ ማክደዌል ድንቅ እጅግ እውቀት የሞላው ትንታኔ ለአድማጮች ትልቅ ትምህርት ስጥቶናል ዶ/ር ማክደዌልን እናመስግናለን አቅራቢው ወደ እኛ ያደረስክልንን በእጅጉ ተባረክ "ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል "ዳግመኛም ይህን ዓለም ሊዳኝ ለፍርድ ከሙሉ ክብሩ ጋር ይመጣል ክብር ለአምላካችን ይድረስው አሜን !!!!
ሚስተር ኣህመድ ዲዳት የሚገርም ሰው ነው በጣም ስወደው ምን ዋጋ ኣለው ሰዎች በኣላህ (ጥራት የገባው) ማመን ነበረባቸው ይህ ማለት የሁሉም ፈጣሪ እና ጌታ የኢየሱስም(ሰላም በሱ ላይ ይሁን) ጭምር ጌታ የሆነ እምቢ ኣሉ ኣላህ (ጥራት የገባው) ወደ እውነተኛ መንገድ(ኢስላም) ይምራቸው አሜን
ተርጓሚው ጌታ ዘመንክን ይባርከው ኢየሱስ የዘላለም አባት ነው ከመሀመድ ቅዠት ነፃ ያውጣቹ
@@HanaNardos-o9b esti megemeriya metsafkdus anbbi demo tyakelteyksh yesewlg sifeter mini never?
የምር ከልቤ ነው ያዳመጥኩት በጣም የወደድኩት አቀራረብ ነው ...በርታልን ❤❤❤ ክርስቶስ ጌታችን መድሀኒታችን እረኛችን ነው
ወንድማችን ብሥራት ተባረከ።
Wow amazing thank you so much!!!!❤ & God bells you❤
❤ ሀሌሉያ እንኳንም ክርስቲያን ሆንኩ ጌታ ኢየሱስ የበለጠ ወደድኩት ❤ ጌታ ይባርካችሁ
ትዕዛዙን ሳትፈፅም እየሱስ እየሱስ ብቻ አያድንም እናም መልዕክቱ ለመናፍቃን ሁሉ ነው ። ሀይማኖት አንዲት ናት እሷም ተዋህዶ ብቻና ብቻ አለቀ።
ሙስሊም ወገኖቻችን እባካችሁ ክርስቶስ ደግም ሊመለስ ዘመኑ ቀርቦአል ተወደደም ተጠላም በፊቱ ለፍርድ መቅረባችሁ አይቀረ ነውና አስተውሉ እሱ ግን እንድትድኑ እንጂ እንዲፈረድባችሁ አይፈልግም እንድትድኑ ስለ እናንተ በመስቀል ላይ ሞቶአልና ሞትን ድል ነስቶ ተነሴቶአልና።
😂😂😂😂😂😂
ዋዋውውውውው ሁሉም ክርስቲያኖች ልሰሙት የምገባ ነው ይህ ውይይት
ተባረክ ወንድማችን❤
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤ ፀጋው ይብዛልህ!!!! ✝️✝️✝️✝️✝️❤️
ቃሉን ማንበብ እጅግ ይጠቅማል።
@@ewnetyasarfal ያንተ ስራ በሰማይም ይከፈላል ብቻ አንተ በርታ ብዞች ጨለማ ውስጥ ናቸው እኔም ካንተ ተምሬ ወንጌል እሰብካለሁ ምክናየቱም የዓለም ዝና ከንቱ ነው ቢንሰብከውም
ፀጋዉ ይብዛልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
Jesus give you wisdom
በጣም የሚገርም ነው 😍 እናመሰግናለን ፀጋ ይብዛላቹ❤
ተባረክ አባቴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Thanks may lord God bless you 🙏so much 💖
ተባረኩ
የጌታ ስም ይባረክ ፀጋ ይጨመርላችሁ❤
❤❤❤❤❤❤ዋው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እናመሰግናለን
ወንድማችን ብስራት ግሩም ስራ ነው።ተባረኩ
I'm the truth that way and the light ❤❤
ጥሩ ትርጉም ነው! በሰለጠነ መልኩ ትክክለኛውን የእግዚአብሄርን መንገድ ለማወቅ እንደዚህ አይነት ክርክሮች አይን የመክፈት ብቃት አላቸው የሚል እምነት አለኝ! በልበ ሰፊነት የቀረቡትን ክርክሮች በማስተዋል ማድመጥ እና የራስን ውሳኔ መውሰድ ወደ እውነት ይመራል!
ሙሉዉን ቪድዮ ሰምችቼውለሁ Josh McDowell በጣም የሚገርም መልእክት ነው ያስተላለፈው በሚገባ መልሶለታል ወንጌልንም ሰብካል። Ahmed በዚህ ካልተነካ መቼም አይነካም።
ዲዳትማ ከሞተ ቆየ፣ የሚያሳዝነው የዚህ ዘመን ሙስሊሞች በተመለሰ ጥያቄ ድርቅና መያዛቸው ነው። እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@@ewnetyasarfal አትበጥረቅ አንብብ መፅሀፍህን ሲቀጥል አህመድ ዲዳት ሙቶም ይበልጥሀል አንተ ነህ በዱንያም በአሄራም የከሰረከው
አንቺ እራስሽ ዶ/ር ዛኪር የተረጎመውን ቁርዐንሽን አንብቢው አላህ ሰውን እንደመልካችን እንፍጠር አለ ፈጠሩ ይላል ምን ማለት ነው አላህ አንድ ከሆነ እንፍጠር ያለው ስንት ቢሆኑ ነው ??ያው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ስለማታምኑ ብዬ ነው😊 ያው ስላነበብኩት ነው@@HalimaHalima-yf6zb
@@dagemadis6424 ፈጠረን ማለት የሰውን ልጅ በ4 አይነት አፈጣጠሩን ለመናገረ ነው ሲቀጥል እኔ የሰለምኩ በዶ/ር ዛኪር ምክንያት ነው ጥላቻውን ትተህ አንብብ እሽ እሰልምና የሚገኜው በማወቅ እንጅ በወርስ አደለም
በርታ ወንድሜ አደራህን keep going❤
እሺ🙏 እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
ጌታ ኤየሱስ ይባርካችሁ 😍😍
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ እመ ብርሃን ልጄ ትበልህ ቅዱሳን በጸሎት ይርዱህ
እኔ በእመብርሃን አላምንም። የብርሃን አምላክ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ልጄ ነህ ብሎኛል። የሌላ የማንም ልጅ መሆን አልፈልግም። መሆንም ብፈልግ አይቻልም። በሌለ ነገር አሌምንም። ቅዱሳን በጸሎት እየረዱኝ ነው። አንቺም እግዚአብሔር ልጄ ብሎ በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ የለየሽ (የቀደሰሽ) ከሆንሽ ጸልዪልኝ። ምክንያቱም እግዚአብሔር የቅዱሳንን ጽሎት ይሰማል፣ ይመልሳልም።
@@ewnetyasarfal እግዚአብሔር ልብህን ይክፈት ወዳጄ እኔ ኣንተ ኣክብሬ እናትን ሳላከብር ደስ ይልሃል ?ወይም ላንተ ትልቅ ወንበር ሰጥቼ ለእናትህ በኣፈር ቁጭ በይ ቢላስ በዚ ትደሰታለህ ወንድሜ
@user-md6iu7gh7o ጉዳዩ የአምላክነትና የሰውነት ነው። ለአምላክ የሚገባውን ክብር ለሰው መስጠት ማክበር ሳይሆን እግዚአብሔርን መሳደብና ማዋረድ ነው። እግዚአብሔር ልጄ ያለኝ ኢየሱስ በመስቀል ላይ በሰራው ስራ ነው። ይሄ ደሞ ከበቂ በላይ ነው። ማርያም ደሞ ልክ እንደ ሐዋርያቱና ነቢያቱ አገልግላ ያለፈች የተወደደች እህት ነች፣ ስለዚ በሰውነቷ አከብራታለው። ነገር ግን በስጋ ሞታለች፣ በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ አምና ስለዳነች ግን የእግዚአብሔር መንግስት ወራሽ ሆናለች። ስለዚ እንዴት ሆኖ ነው እሷ እኔን ልጄ ልትለኝ የምትችለው። ትክክለኛ ክብር ሰውን እንደሰውነቱ አምላክን እኝደ አምላክነቱ ማክበር ነው።
@@ewnetyasarfal እኛ ኮ ለአምላክ የሚገባ ክብር ኣልሰጠናት እንኳን እኛ እሳ እንኳን ኣትፈልግም እኛ ቅድስት ስለ ሆነችና ኣምላክ ስለ ወለደት ነው የምናከብራት ኣንተ እንደምታስበው ኣይደለም ወንድሜ
Konjot mariya inatachin eko amilakun aliwoladachum indom isuwa yewoladachu sawi yehonawun iyesusn now injy aimlakin aliwoladacchum barigt besigam hono behoduwa wist yenabarawu amilak silanabar awo yeamilak inatee tabila matrat tichlalech gin mawoq talabish mariyam amilakn aliwoladachum
GOD BLEES YOU! Thanks!
አዉነት አርነት ያዎጥል አዉነትም ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ የአጋር የልጅ ልጆች ሆይ መቼም አይናቸዉን ጌታ ራሱ ፈቅዶ ካልከፈተዉ በቀር እንደተዘጋ ይቀራል ቢጸልዩና ቢለምኑት ጌታ ሩህሩህ ስለሆነ ለወደዱት ሙስሊሞች እንዳደርገዉ ሁሉ ይከሰትላቸው ነበር ጌታ አይኔ ህሊናቸዉን ይክፈትላቸው 🙏🙏🙏 አሜንንንንንን 👏👏
ሙስሊም ወገኖቻችን እዉነታዉን እንዳይረዱ የዚህ ዓለም ገዥ በልጁ አምኖ እንዲድኑ ስለማይፈልግ ከልባቸዉ እምነትን ስለ ሰወረባቸዉ፤ ከዚህ ክፉ መንገድ ጌታ እዉነተኛ መንገድን እንዲያሳያቸዉ በፃሎት ጊዜ ብናስባቸዉ መልካም ነዉ።
በጣም ትክክል። እግዚአብሔር ይረዳቸዋል። እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
እውነት ፈጣሪን ሶስት ነው እያላችሁ ነው አባትና ልጅ መንፈስ ሆነው የሰውን ልጅ ሰማይና ምድርን አብሮ ተጋግዞ ፈጥሯል ብላችሁ ሙሊሙን ለማሳመን እየደፈራችሁ ነው አሬ ሼም
@@mahammedsanishafi4277 አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱሰ አንድ አምላክ ነዉ።
@mahammedsanishafi4277 እውነት ፈጣሪ ሶስት ነው እያልን ነው ወይ የሚለውን በደንብ የሚያስረዳ ቪድዮ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ስለምለቅ እሱን እየው። ያኔ መልስ ታገኛለህ።
ወገን ተሳስታቹዋል እየሱስ ነብይ እንጂ አምላክ አይደለም ባይብሊካል ኢቪደንስ ዬላቹም ፡፡ እየሱስ በጭራሽ እኔ ፈጣሪነኝ ብሎ አላስተማረም፡፡፡
አንድ ታዋቂ ኡስታዝ የጠየቀውን ጥያቄ፣ ሲጠየቅ የሰጠውን መልስ፣ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንድን አረፍተ ነገር በራሱ አረዳድ የተናገረውን ንግግር እንደወረደ ሁሉም እንደ በቀቀን ይደግሙታል። አሳዛኝ ናቸው።
ወሂድን ስታዳምጥ የንጋሻግሽሃል አቦ ወሂድ ጀግናነው
ሙስሊምነት ማለት ፋራነት ማለት፤እግዚአብሔር ከዚህ ደንዳናነት የፈጠረ ሰውን ይጠብቅ!
ወገን በመጀመሪያ አንተ ራሱ ስትወለድ ኢስላም ነበርክ ቤተሰቦችክ ናቸው ክርስቲያን ያደረጉክ፡፡ለማንኛውም ሙስሊም ማለት ራሱን ለፈጣሪው ትዕዛዝ ያስገዛ ማለት ነው፡፡ አንተ አምላክ አድርገክ ብትይዘውም እየሱስ ራሱ ሙስሊም ነው እንዲሁ ውድ የአላህ ነብይ ነው፡፡፡ አንድም ቀን አምላክ ነኝ ብሎ አላስተማረም፡፡፡፡ ስለዚ ፋራ የሆንከው አንተ ነክ፡፡ም/ቱም ለተፈጠርክበት አላማ መኖር ስላልቻልክ፡፡ መልስ ካለ እጠብቃለሁ፡፡እየሱስ ሰው ነኝ እያለ አይ አምላክ ነክ፡፡መልክተኛ ነኝ እያለ አይ አምላክ ነክ፡፡ነብይ ነኝ እያለ አይ አምላክ ነክ፡፡የጌታዬ ባረያ ነኝ እያለ አይ አምላክ ነክ፡፡አምላክ አለኝ እያለ አይ አምላክ ነክ፡፡ወደ አምላኬ እፀልያለው እያለ አይ አምላክ ነክ፡፡ምን ማለት ነው?? ከእየሱስ ክርስቶስ ከራሱ የበለጠ ስለ እየሱስ እናንተ ታውቃላቹ ማለት ነው?? ተው እንጂ እንዲማ ራሳቹን አትሸውዱ፡፡፡ ለጠቀስኩት በሙሉ ማስረጃ ከፈለክ በቃኝ እስከምትል ከባይብል እሰጥካለሁ፡፡፡
እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤❤ እውነት መንገድ ህይወት የሆነውን የናዝሬቱ ጌታ ኢየሱስን ሁሉ እንዲያውቁት በፍቅር ስለምትተጉ ውሸትን በግልጽ ውሸት የሚል ፕሮግራሞችን ስለምታሳዩን እናመሰግናለን ጌታ ኢየሱስ ለክብሩ ያክብራችሁ!!! አሜን
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ❤
ሙስሊሞች ኑ ግግም ብላቹ ወትት ጥቁር ነዉ በሉን😌
🤣🤣🥰 እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@@ewnetyasarfal አናንተ ሳይረፍድባቹ ኑ የሞተ ሰወ አታምልኩ
@@HalimaHalima-yf6zbቅዱስ እየሱስ ሞቶ ተነሳ አረገ😢 መሀመድ ነው ሞቶ የቀረው 😂
@@ramahafrica6269 እና ሙሀመድ መልክተኛ እንጅ ፈጣሪ ነኝ አላለም
በርታ አጠር አጠር እያደረክ ብታስቀምጥል እንማራለን🙏🙏🙏
ያው እንደተለመደው አጫጭር ነው ማዘጋጀው፣ ይሄ ግን ክርክር ስለሆነ ሙሉውን አንድ ጊዜ መደመጥ ስላለበት ነው። ካልሆነ ሙስሊሞች የሁለቱን ሃሳብ መረዳትና እውነቱ ላይ መድረስ ይቸግራቸዋል። እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
በጣም ደስ የምል አስታማር ዋውውው
እየሱስ እውነት ነው ።
እንወድሀለን በርታልን ወንድሜ ገና ብዙ ስራ አለብህ
በመጀመሪያ ዲዳት ኢየሱስ አለመሰቀሉን ተናግሯል ያለማስተዋል የተሰቀለው ኢየሱስ አልሞተም ይላል አለመሞቱንም ለማሳመን ይታገላል፤ ሌላው ደቀመዛሙርቱ በሙሉ ትተውት ሄደዋል በቦታው የሉም ምስክር መሆን አይችሉም ሲሉ ዮሃንስ በቦታው እንደነበረ እና ኢየሲስ መስቀል ላይ ሆኖ ያናገረው መሆኑን አላነበበም ወይ ዲዳት የተናገረውን ሙሉ ለሙሉ ስህተት መሆኑንና እርስ በእርስ የሚጋጩ መሆኑን ማሳየት ቀላል ነው፤ እግ/ር ልብ ይስጠው።
እያ በርታልን🙏🏼🙏🏼
ወንድማችን ብስራትዬ አቤት እግዚአብሔር የሰጠህ ፀጋ ይገርማል ብንሰማህ ብንሰማህ አንጠግብህም 😊
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
ሼ አህመድ ዲዳት ጀግና ነበሩ አላህ ይዘንላቸው
ግን እኮ በዚህ የውይይት መድረክ ላይ በዜሮ ተዘርሯል። በተጨማሪ አህመድ ዲዳት ለሰራው ክህደት ቃል የሞት ጫፍ ላይ ሳለ ለብዙ ቀናት ጣህረ ሞት ሲያሰቃየው እንደነበረ በቪዲዮ የተደገፈ ማስረጃ አለ
@yser-fk3ud2gu31 ጀግና ነበር ነው ያልሽው😁😁😁 ዲዳት በኢየሱስ ሲያላግጥ በካንሰር ተሰቃይቶ ሞት ጀግንነቱ የቱ ጋር ነው😁😁
እሳት ውስጥ ይሄነ እየተቀቀለ ነው።😂😂😂😂😂
ሞሀመድ ድዳት ዛሬ ከመቃብር በታች ነው። የኢየሱስ ወንጌል ግን ዛረም በስራ ላይ ነው።
@@smsm3968 እባክህ ሊንኩን ላክልኝ! አውቆ አበድ ስለነበር!
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይተናቹሀል ወድቃችሀል የፈለጋችሁትን ጳጳስ አምጡና ውይይት እናድርግ
ከሀዲ የወንጌል ጠላት
ፍቃደኝ ከሆናቹ ብዙ ወንድሞች አሉ
የምፀአቱ አዋጅ ነጋሪ ዩቱዩብ ቻናል አዘጋጅ ወንድማችን ብስራትዬ ይሄንን ተርጉመህ ስለሰጠኅን እናመሰግናለን ❤❤❤
Good bless you
በመጨረሻው ዘመን የእግዚአብሔር ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ክርስቶስ እየሱስ በስፋት ይሰበካል ይሄንን የከበረ አምላክ በመስበክ የትንቢቱ አካል በመሆናችሁ በእጅጉ ታድላቹሀል በርቱ መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው እውነትን ከመግለጥ ውጭ ምንም አማራጭ የለንም ክብርና ምስጋና ለከበረው ጌታ ለሞተው በሶስተኛው ቀን ለተነሳው ዳግመኛም ለሚመጣው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዘመን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ልጅ መቼም እንዳታቆም😊🥰
እስልምና አፈር በላ አለም በክርስቶስ ይጠቀለላል ወንጌል አለምን ይሸፍናል እውነት ለሁሉ ተባረኩ በዙ እውነት ወጥቶንላል
😅😅😅😅😅 ሲጀመር በአረባ ቀናቹ ነው እኮ ክርሰቲያን የምትሆኑ ከመጀመሪያውም ሙሰሊም ነበራቹ ክርሰትና ሳይነሳ ህፃኑ ከሞተ በጎሮው ነው የምትጥሉት የወለዳችሁትን ልጃችሁን 😢
ራሳቹህን መሸወድ ስትችሉበት ድንጋይ መፈንቀሉን እኛ እንድናውቅ የተደረገበት ምክንያት ሰው መሆኑን ለመግለፅ ነው
ገራሚ ነው ኑርልን
እግዚአብሄር ለምን ብሎ ማታለል ያስፈልገዋል ? ልጁ ሊሞት ስለመጣ ያንኑ ፈፀመ።
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን!🙏 እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
ጀግና
ስትቲ ናዉ ትርጉሙ በጠም ስተት ናዉ ጠሜክ አታጥምም አላህ አንድና አንድ ቢቸኛዉ ጌታ ናዉ ላሱ ልጅም ሆና አምሳየ ዬላቸዉም በዝ ንግግሪክ እረሲክንና አምሳዮቺክን ሻዉድ አላህ ከምትሉት ናገር የፀደ ጌታ ናዉ አላህ አንድ ናዉ እየሱሲ የአላህ ማሊክታኛ ናዉ
አላህ የሙሀመድ ትርክትጅ በእዉነተኛዉ አለም ቅጣት እዉነት የለዉም
bexam tilq sira iyeserachu new fexari yibarikachewu
እንዴ በማርያም ሚገርም ውይይት ነው የመጨረሻው part ደሞ ይለያል😊 ተባረኩ
Tebarek tru temeheret new 😊
enamesegenal
ሙስሊም ነኝ ግን እምነት ይበልጣል !
Geta yebark wendime endezeh ayinet astemari yehonu videochin be tergum makrebun ketelebet 🙏
@@ewnetyasarfal Awo berta demo ahun ke duro jemero new videochin yemayew ahun ahun teketayem view erasu eyadege new gena kezeh belay kante entebkalen
Be blessed
አሜን! እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
Geta simu yibarek wanigeli yashenifali
ተርጓሚዉ ወንድማችን ብስራት ታደሰ ነዉ
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@@ewnetyasarfal አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ብስራት ታደሰን ይባርከው
@@melkamusonko አሜን
ማንም ይተርጉመው ዋናው የጌታን ስራ መሥራት ነው
ማርያም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክህ ።
ለእስላሞች እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው❤
ኢስላም ወገኖቼን ጋብዙልኝ ሼር አርጉላቸው
አንተን ካወኩ ጀምሮ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው በማስረጃ ስለመታቀርብ ደግሞ ይበልጥ አምናለሁ ተባረክ እናመሰግናለን አባዬ❤❤❤
የሚገርም ነበር እግዚአብሔር በየዘመኑ ሰው አለው ተባረክ ወንድማችን
አሜን!! እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
እዉነት ያሸንፋል እግዚአብሔር የድል ጌታ ነዉ እሱ እኩያ የለዉም እሱ ብቸኛው አምላክና ጌታ ነዉ
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
መች እራሱን ከሚስማር አዳነ እዳባባላቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂@@ewnetyasarfal
ua-cam.com/video/xyouZuhqEWw/v-deo.htmlsi=ulzJpSlmHZ4VFuGJ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መሰቀሉ እያመነ ነው ጌታ ድንቅ ነው
He is greatest of all time in debate
ኢየሱስን ማመን ብቻ የዘላለም ህይወት አለው። ዮሐ 3፥18-36
መታመንስ?
በጣም እንወድካለን ለሙስሊሞች ብቻ ሳይሆን ለኛም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@@ewnetyasarfal የሆንክ አጭበርባሪ ነገር ይህን ቪድዮ የዛሬ 8ት አመት አከባቢ ሰምቸዋለሁኝ ደግሞ ከመቼ ጀምሮ ነው ሰውን የሚገዛና አምላክን የሚገዛ ታወዳድራለህ & ሰውን የሚያመልክና አምላክን / አሏህን / ፈጣሪን ከሚያመልክ ጋር ታወዳድራለህ ሲጀመር የናንተን መፅሐፍ ቅዱስ አምብቤዋለሁኝ እየሱስ በተለያዩ ቦታዎች እሱ የላከኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል
- የናዝሪቱ እየሱስ ከፈጣሪ በሆነ ተአምር ለናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ ይላል መፅሐፋቹ
እናንተ የምትሉት ሌላ መፅሐፋቹ የሚለው ሌላ እንደውም እናንተ ቄሶችን ሳይሆን መፅሐፋቹሁን በትክክል የምትከተሉ ከሆነ ሙስሊም ትሆናላቹህ ኢንሻ አሏህ
ኢየሱስ የጌታ ነው እውነት እውነት ናት አትለወጥም የጌታ ልጆች ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህመድ ዲዳት ለ9አመታት የስትሮክ ሲሰቃይ እና ሙሉ ሰውነቱ ፓራላይዝ አርጎም ነበር ዛሬበህይወት የለም ወንጌልን የያዘው ጆሽ አርጅቶም ዛሬ በመልካም ጤንነት ወንጌልን ይሰብካል። ክርስቶስን የካዱ ሲጠፉ ወንጌል ዛሬም ትውልድን እየታደገ እያበራ አለ። ይህንን ትርጉም ያቀረባቹልን ወገኖች በጣም ጠቅማቹናል ቀጥሉበት ትልቅ አገልግሎት ነው በርቱ። ✝❤❤
😂
እንደኔ አንተ የምከተለ የለም ተበረክ ለሙስሊሞች ብቻ አይደለም ለራሴም ትልቅ እውቀት ነው ተባረክ ❤❤❤❤❤
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
እግዚአብሔር የውነተኛ ጌታ ነው እመኑ ትድናላችሁ
እጅግ በጣም አጓጊ እና ልብን በደስታ የሚሞላ የሚገርም ውይይት ከመሆኑ በተጨማሪ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቤ ግራ ተጋብቼ ጥያቄ ለፈጠሩብኝ አንዳንድ ጉዳዮች ከበቂ በላይ መልስ ያገኘሁበት ነው። ተርጓሚው እና በቻናል ለለቀቀው አካል ትልቅ አክብሮት አለኝ
ወንድምነት ሁሌም ትለያለህ! ጌታ ዝመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ! ሁሌ ከጎነህ ነኝ እናመሰግናለን❤❤❤🙏
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
ሁላችንም በክርስቶስ የምናምን እንደሱ እንነሳለን።
ወንድሜ ተባረክ እጅግ ፰ጣም የኮራሁብህ ወንድሜ ነህ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
ተባረክ
በእውቀት ላይ የተመሠረተ ካልሆነ አስተማማኝ የሆነ መሠረት ከሌለው በባሕላዊ እምነት ታስሮ በመንፈሳዊ ጨለማ ይኖር የነበረውን ሕዝባችንን በወንጌል ብርሃን ነጻ ለማውጣት የምታደርጉት ጥረት እጅግ የሚያስደንቅና የሚያስመሰግን ነው። እግዚአብሔር ይባካችሁ።
አብዛኛውን የዓለም ሕዝብ መንፈሳዊ አመለካከቱንና መረዳቱን አደንዝዞ ለዘላልም ጥፋት እያጠመደና እየነዳም ያለውን የእስልምናን እምነት ለማጋለጥና ምንጩም ሆነ ዓላማው ምን እንደሆነ በማጋለጥ የሰሚዎችን ልቦና አነቃቅቶ እንዲህ ነው እንዴ? ብለው እንዲጠይቁና እውነቱ ለማወቅ እንዲነሳሱ ይረዳሉ ብዬ የማስባቸው ትምህርቶች በDr. Lloyd Dejongh ተዘጋጅተው የቀረቡ አሉና እነርሱንም ይህን በመስለ አቀነባበር አቀነባብራቸሁ ለሐገራችን ሕዝብ በተለያዩ ቋንቋዎች ብታቀርቡት ዓላማችሁና ጥረታችሁ ግቡን ይመታል ብየ አምናለሁ። በዚህ ወንድም እየተዘጋጁ የቀረቡ What is "Sheria Law"? Sheria Law is it "Sacred" or "Secret"? Where does the "Sheria Law" came from? ለሚሉትና ለተመሳሳይ ጥያቄዎች ግሩም መልስ የሚሰጡ ትምህርቶች ናቸው።
ጌታ ይባርካችሁ፤ ዋጋችሁ ታላቅ ነውና በርቱ።
የሸሪያ ህግ ብሎ ነገር የለም የሼሪያ ህግ የሙሴ ከኦሪት ህግ የተቀዳ ነው 😂😂😂
እሺ። ይተረጎማሉ። ይጠቅማሉ ብዬ የማስባቸውን ሁሉ እየመረጥኩ አቀርባለው። እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
ሁላቹም የደንቆሮ ጥርቅም
እያንዳድህን አላቅህም እንዴ
እዛው ቸርች እያላቹ ካገኛቹት ሴት የምትዳሩት
ሰለ ሁሉ እግዝአብሔር ይመሰገን
የምር ቃል ሂወት ያሰማልን ብጣም ብጣም ጉሩም ትንተና ነው ብተለየ ለኛ ክርስትያን
ሞስልሞች ጌታ ራሱ እንዲገልጥላቹህ ፊቃዱ ይሁን አሜን❤❤❤
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
ተባረኩ🙏
Betam gobez neh egziabher tena ysteh.
Ke Eritrea
God bless you more and more grace
እውነት ያሸንፋል በጣም እናመሰግናለን ስለእውነት ስለምትተጋ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
ሙሀመድ የጋርደባቸዉ የሀሰት መጋርጃ ክርስቶስ አዳነሳላቸዉ ፀሎት ያሰፈልጋቸዋል ምክኒያቱም መወለዱን ሲያምኑ ዋናዉን ሞትናትሳኤውን ክደዋል ክርስቶስ ጨለማቸውን ያብራ
ውደሜ ጌታ እየሱስ ይባርክ በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን ❤ተባረክልን ወንማችን❤
በብዙ ተባረክ!!❤❤😘😘👏
አሜን!! እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
ተባረክ ወንድማችን ❤️❤️የሚገርም ገለፃ ነዉ በእግዚአብሔር ስም 🥰🥰
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የኔ ወንድሜ በርታልን ❤❤❤❤
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
በጣም እጅግ በጣም እናመስግናለን የእስልምናን ክህደት ማጋለጡ ብቻ ሳይሆንዶ/ር ጆሽ ማክደዌል ድንቅ እጅግ እውቀት የሞላው ትንታኔ ለአድማጮች ትልቅ ትምህርት ስጥቶናል ዶ/ር ማክደዌልን እናመስግናለን አቅራቢው ወደ እኛ ያደረስክልንን በእጅጉ ተባረክ "ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል "ዳግመኛም ይህን ዓለም ሊዳኝ ለፍርድ ከሙሉ ክብሩ ጋር ይመጣል ክብር ለአምላካችን ይድረስው አሜን !!!!
አሜን!! እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
ሚስተር ኣህመድ ዲዳት የሚገርም ሰው ነው በጣም ስወደው ምን ዋጋ ኣለው ሰዎች በኣላህ (ጥራት የገባው) ማመን ነበረባቸው ይህ ማለት የሁሉም ፈጣሪ እና ጌታ የኢየሱስም(ሰላም በሱ ላይ ይሁን) ጭምር ጌታ የሆነ እምቢ ኣሉ ኣላህ (ጥራት የገባው) ወደ እውነተኛ መንገድ(ኢስላም) ይምራቸው አሜን
ተርጓሚው ጌታ ዘመንክን ይባርከው ኢየሱስ የዘላለም አባት ነው ከመሀመድ ቅዠት ነፃ ያውጣቹ
@@HanaNardos-o9b esti megemeriya metsafkdus anbbi demo tyakelteyksh yesewlg sifeter mini never?
የምር ከልቤ ነው ያዳመጥኩት በጣም የወደድኩት አቀራረብ ነው ...በርታልን ❤❤❤ ክርስቶስ ጌታችን መድሀኒታችን እረኛችን ነው
ወንድማችን ብሥራት ተባረከ።
Wow amazing thank you so much!!!!❤ & God bells you❤
❤ ሀሌሉያ እንኳንም ክርስቲያን ሆንኩ ጌታ ኢየሱስ የበለጠ ወደድኩት ❤ ጌታ ይባርካችሁ
ትዕዛዙን ሳትፈፅም እየሱስ እየሱስ ብቻ አያድንም እናም መልዕክቱ ለመናፍቃን ሁሉ ነው ። ሀይማኖት አንዲት ናት እሷም ተዋህዶ ብቻና ብቻ አለቀ።
ሙስሊም ወገኖቻችን እባካችሁ ክርስቶስ ደግም ሊመለስ ዘመኑ ቀርቦአል ተወደደም ተጠላም በፊቱ ለፍርድ መቅረባችሁ አይቀረ ነውና አስተውሉ እሱ ግን እንድትድኑ እንጂ እንዲፈረድባችሁ አይፈልግም እንድትድኑ ስለ እናንተ በመስቀል ላይ ሞቶአልና ሞትን ድል ነስቶ ተነሴቶአልና።
😂😂😂😂😂😂
ዋዋውውውውው ሁሉም ክርስቲያኖች ልሰሙት የምገባ ነው ይህ ውይይት
ተባረክ ወንድማችን❤
አሜን!! እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤ ፀጋው ይብዛልህ!!!! ✝️✝️✝️✝️✝️❤️
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
ቃሉን ማንበብ እጅግ ይጠቅማል።
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@@ewnetyasarfal ያንተ ስራ በሰማይም ይከፈላል ብቻ አንተ በርታ ብዞች ጨለማ ውስጥ ናቸው እኔም ካንተ ተምሬ ወንጌል እሰብካለሁ ምክናየቱም የዓለም ዝና ከንቱ ነው ቢንሰብከውም
ፀጋዉ ይብዛልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
Jesus give you wisdom
በጣም የሚገርም ነው 😍 እናመሰግናለን ፀጋ ይብዛላቹ❤
ተባረክ አባቴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Thanks may lord God bless you 🙏so much 💖
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
ተባረኩ
እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
የጌታ ስም ይባረክ ፀጋ ይጨመርላችሁ❤
❤❤❤❤❤❤ዋው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እናመሰግናለን
ወንድማችን ብስራት ግሩም ስራ ነው።ተባረኩ
I'm the truth that way and the light ❤❤
ጥሩ ትርጉም ነው! በሰለጠነ መልኩ ትክክለኛውን የእግዚአብሄርን መንገድ ለማወቅ እንደዚህ አይነት ክርክሮች አይን የመክፈት ብቃት አላቸው የሚል እምነት አለኝ! በልበ ሰፊነት የቀረቡትን ክርክሮች በማስተዋል ማድመጥ እና የራስን ውሳኔ መውሰድ ወደ እውነት ይመራል!
ሙሉዉን ቪድዮ ሰምችቼውለሁ Josh McDowell በጣም የሚገርም መልእክት ነው ያስተላለፈው በሚገባ መልሶለታል ወንጌልንም ሰብካል። Ahmed በዚህ ካልተነካ መቼም አይነካም።
ዲዳትማ ከሞተ ቆየ፣ የሚያሳዝነው የዚህ ዘመን ሙስሊሞች በተመለሰ ጥያቄ ድርቅና መያዛቸው ነው። እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
@@ewnetyasarfal አትበጥረቅ አንብብ መፅሀፍህን ሲቀጥል አህመድ ዲዳት ሙቶም ይበልጥሀል አንተ ነህ በዱንያም በአሄራም የከሰረከው
አንቺ እራስሽ ዶ/ር ዛኪር የተረጎመውን ቁርዐንሽን አንብቢው አላህ ሰውን እንደመልካችን እንፍጠር አለ ፈጠሩ ይላል ምን ማለት ነው አላህ አንድ ከሆነ እንፍጠር ያለው ስንት ቢሆኑ ነው ??ያው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ስለማታምኑ ብዬ ነው😊 ያው ስላነበብኩት ነው@@HalimaHalima-yf6zb
@@dagemadis6424 ፈጠረን ማለት የሰውን ልጅ በ4 አይነት አፈጣጠሩን ለመናገረ ነው ሲቀጥል እኔ የሰለምኩ በዶ/ር ዛኪር ምክንያት ነው ጥላቻውን ትተህ አንብብ እሽ እሰልምና የሚገኜው በማወቅ እንጅ በወርስ አደለም
በርታ ወንድሜ አደራህን keep going❤
እሺ🙏 እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
ጌታ ኤየሱስ ይባርካችሁ 😍😍
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ እመ ብርሃን ልጄ ትበልህ ቅዱሳን በጸሎት ይርዱህ
እኔ በእመብርሃን አላምንም። የብርሃን አምላክ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ልጄ ነህ ብሎኛል። የሌላ የማንም ልጅ መሆን አልፈልግም። መሆንም ብፈልግ አይቻልም። በሌለ ነገር አሌምንም። ቅዱሳን በጸሎት እየረዱኝ ነው። አንቺም እግዚአብሔር ልጄ ብሎ በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ የለየሽ (የቀደሰሽ) ከሆንሽ ጸልዪልኝ። ምክንያቱም እግዚአብሔር የቅዱሳንን ጽሎት ይሰማል፣ ይመልሳልም።
@@ewnetyasarfal እግዚአብሔር ልብህን ይክፈት ወዳጄ እኔ ኣንተ ኣክብሬ እናትን ሳላከብር ደስ ይልሃል ?ወይም ላንተ ትልቅ ወንበር ሰጥቼ ለእናትህ በኣፈር ቁጭ በይ ቢላስ በዚ ትደሰታለህ ወንድሜ
@user-md6iu7gh7o ጉዳዩ የአምላክነትና የሰውነት ነው። ለአምላክ የሚገባውን ክብር ለሰው መስጠት ማክበር ሳይሆን እግዚአብሔርን መሳደብና ማዋረድ ነው። እግዚአብሔር ልጄ ያለኝ ኢየሱስ በመስቀል ላይ በሰራው ስራ ነው። ይሄ ደሞ ከበቂ በላይ ነው። ማርያም ደሞ ልክ እንደ ሐዋርያቱና ነቢያቱ አገልግላ ያለፈች የተወደደች እህት ነች፣ ስለዚ በሰውነቷ አከብራታለው። ነገር ግን በስጋ ሞታለች፣ በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ አምና ስለዳነች ግን የእግዚአብሔር መንግስት ወራሽ ሆናለች። ስለዚ እንዴት ሆኖ ነው እሷ እኔን ልጄ ልትለኝ የምትችለው። ትክክለኛ ክብር ሰውን እንደሰውነቱ አምላክን እኝደ አምላክነቱ ማክበር ነው።
@@ewnetyasarfal እኛ ኮ ለአምላክ የሚገባ ክብር ኣልሰጠናት እንኳን እኛ እሳ እንኳን ኣትፈልግም እኛ ቅድስት ስለ ሆነችና ኣምላክ ስለ ወለደት ነው የምናከብራት ኣንተ እንደምታስበው ኣይደለም ወንድሜ
Konjot mariya inatachin eko amilakun aliwoladachum indom isuwa yewoladachu sawi yehonawun iyesusn now injy aimlakin aliwoladacchum barigt besigam hono behoduwa wist yenabarawu amilak silanabar awo yeamilak inatee tabila matrat tichlalech gin mawoq talabish mariyam amilakn aliwoladachum
GOD BLEES YOU! Thanks!
አዉነት አርነት ያዎጥል
አዉነትም ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ
የአጋር የልጅ ልጆች ሆይ መቼም አይናቸዉን ጌታ ራሱ ፈቅዶ ካልከፈተዉ በቀር እንደተዘጋ ይቀራል ቢጸልዩና ቢለምኑት ጌታ ሩህሩህ ስለሆነ ለወደዱት ሙስሊሞች እንዳደርገዉ ሁሉ
ይከሰትላቸው ነበር
ጌታ አይኔ ህሊናቸዉን
ይክፈትላቸው 🙏🙏🙏 አሜንንንንንን 👏👏
ሙስሊም ወገኖቻችን እዉነታዉን እንዳይረዱ የዚህ ዓለም ገዥ በልጁ አምኖ እንዲድኑ ስለማይፈልግ ከልባቸዉ እምነትን ስለ ሰወረባቸዉ፤ ከዚህ ክፉ መንገድ ጌታ እዉነተኛ መንገድን እንዲያሳያቸዉ በፃሎት ጊዜ ብናስባቸዉ መልካም ነዉ።
በጣም ትክክል። እግዚአብሔር ይረዳቸዋል። እንዲ comment እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ተባረኩ!!
እውነት ፈጣሪን ሶስት ነው እያላችሁ ነው አባትና ልጅ መንፈስ ሆነው የሰውን ልጅ ሰማይና ምድርን አብሮ ተጋግዞ ፈጥሯል ብላችሁ ሙሊሙን ለማሳመን እየደፈራችሁ ነው አሬ ሼም
@@mahammedsanishafi4277 አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱሰ አንድ አምላክ ነዉ።
@mahammedsanishafi4277 እውነት ፈጣሪ ሶስት ነው እያልን ነው ወይ የሚለውን በደንብ የሚያስረዳ ቪድዮ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ስለምለቅ እሱን እየው። ያኔ መልስ ታገኛለህ።
ወገን ተሳስታቹዋል እየሱስ ነብይ እንጂ አምላክ አይደለም ባይብሊካል ኢቪደንስ ዬላቹም ፡፡ እየሱስ በጭራሽ እኔ ፈጣሪነኝ ብሎ አላስተማረም፡፡፡
አንድ ታዋቂ ኡስታዝ የጠየቀውን ጥያቄ፣ ሲጠየቅ የሰጠውን መልስ፣ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንድን አረፍተ ነገር በራሱ አረዳድ የተናገረውን ንግግር እንደወረደ ሁሉም እንደ በቀቀን ይደግሙታል። አሳዛኝ ናቸው።
ወሂድን ስታዳምጥ የንጋሻግሽሃል አቦ ወሂድ ጀግናነው
ሙስሊምነት ማለት ፋራነት ማለት፤እግዚአብሔር ከዚህ ደንዳናነት የፈጠረ ሰውን ይጠብቅ!
ወገን በመጀመሪያ አንተ ራሱ ስትወለድ ኢስላም ነበርክ ቤተሰቦችክ ናቸው ክርስቲያን ያደረጉክ፡፡ለማንኛውም ሙስሊም ማለት ራሱን ለፈጣሪው ትዕዛዝ ያስገዛ ማለት ነው፡፡ አንተ አምላክ አድርገክ ብትይዘውም እየሱስ ራሱ ሙስሊም ነው እንዲሁ ውድ የአላህ ነብይ ነው፡፡፡ አንድም ቀን አምላክ ነኝ ብሎ አላስተማረም፡፡፡፡ ስለዚ ፋራ የሆንከው አንተ ነክ፡፡ም/ቱም ለተፈጠርክበት አላማ መኖር ስላልቻልክ፡፡ መልስ ካለ እጠብቃለሁ፡፡
እየሱስ ሰው ነኝ እያለ አይ አምላክ ነክ፡፡
መልክተኛ ነኝ እያለ አይ አምላክ ነክ፡፡
ነብይ ነኝ እያለ አይ አምላክ ነክ፡፡
የጌታዬ ባረያ ነኝ እያለ አይ አምላክ ነክ፡፡
አምላክ አለኝ እያለ አይ አምላክ ነክ፡፡
ወደ አምላኬ እፀልያለው እያለ አይ አምላክ ነክ፡፡ምን ማለት ነው?? ከእየሱስ ክርስቶስ ከራሱ የበለጠ ስለ እየሱስ እናንተ ታውቃላቹ ማለት ነው?? ተው እንጂ እንዲማ ራሳቹን አትሸውዱ፡፡፡ ለጠቀስኩት በሙሉ ማስረጃ ከፈለክ በቃኝ እስከምትል ከባይብል እሰጥካለሁ፡፡፡