አባቴ ታሞ ሆስፒታል ብወስደው ብዙ ነገር ተማርኩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።

КОМЕНТАРІ • 352

  • @Kiwi20242
    @Kiwi20242 Місяць тому +42

    እንኳን እናትና ልጁ አባትሽን ማሩልሽ ለቤታቸው አበቁልሽ 🙏🏼🙏🏼 ለምርመራ ተብሎ በእግሩ ተራምዶ የሄደውን አባቴን ICU ውስጥ ካልገባ ብለው ገብቶ ቸሩ እግዚአብሄር ነፍሱን ይማርልን እዛ አጣነው 😢💔 የዘላለም ቁስል

    • @bosena-vg5vh
      @bosena-vg5vh Місяць тому +2

      Enem bekirib yagetemegni yihe new

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 Місяць тому

      እግዚአብሔር ይመስገ!!!
      የህዳርቅድስ ሚካኤል አስምሮልኛል ባሌቤቴን
      አምላከ ቅድስ ሚካኤልን አመስግናለዋለው ቅድስ ሚካኤልንም አመስግናዋለው !!!
      ባለቤቴ ጠዋት ተነስቶ ሱፐር ማርኬት ሄዶ ለቤት የሚያስፈልገውን ነገር ገዛዝቶ መቶ ልጃችንን ትምህርትበውጭ ስዓት 7:am ቤት ወስዶ ተመልሶ እኔ ደግም ትንሹን ልጃችንን 8;45 በውጭ አቆጣጠር ትምህርት ቤት ወስጄ ስመለስ ባለቤቴ ሳየው ከለሩ ተቀይሮ የገረጣ ፍት ሳይ ምን ሆንክ ብይ እስት ግዮባና ተኛ ብይው ተኝቶ ተነሳ ከዛ ውጭ ወቶ ተመለስ ከዛ ወጣ ምን ሆንክ ብለውም ምንም ስላም ነኝ እያለ ከተወስነደቂቃ በኋላ ውጭ ወቶ ወድቆ አገኘሁት ከዛ አቡላስ ጠርቼ እየጠበኩ ስለልጆቼ አስብኩና ለአድ ለምትቀርበ የውጭ አገር ሴት ናት ማለት ነጭ ደወልኩና እባክሽን ልጆቿና ልጆቼ ትምህርት ቤታቸው አድ ላይ ስለሆነ ለቤቴም ቅርብ ስለሆነች እባክሽን ልጆቼን ከልጆችሽ ጋር ከትምህርት ቤት አምጭልኝ ባለቤቴ በድገት ወድቆ ታምልና አሙፑላስ ጠርቻለው እየጠበኩ ነው ልወስደው ሆስፒታል ስላት እኔ እመጣለው ብላኝ መጥታ ከአሙፑላሱ ቀድማ ደረስችና ባለቤቴን ሆስፒታል ኢመርጀሲ ክፍል አድርሳ ተረፈልኝ በድጋፍ ከቤቱ ተራምዶ ወጥቶ
      እዛ ከ6: Pm ላይ ከኢመርጀሲ ክፍል ወደ ICU ክፍል ወስድት ከጠዋት 9:am-6 pm ያወራ ነበር ሲጠየቅ ይመልስ ነበር ሽት ቤትም በድጋፍ ሄዶ ነበር እጅ አልስጥም ብሎ እዳመመው ሳይሆ ህመሙን ለማሽነፍ ምከረ ታገለ ግን ተሽነፈና ለ12ቀን (በICU ) ውስጥ እጅና እግሩ ታስሮ ቆይቶ በቅድስ ሚካኤል ቁጥር ከICU ክፍል ወጥቶ እርከበር ገብቶ አደረ ማየት ቻላል መዋል ፣መቆየት አይቻልም በICUክፍል እና ጠዋት ስሄድ ነቅቶ ወደእርከበር ክፍል ወስደነዋል ባለቤትሽን ስሉኝ ለካስ አምለከ ቅድስ ሚካኤል ቅድስ ሚካኤል ስመተውኛል ብይ አመስገኩ ልመናይን ጌታ በቅድስ ሚካኤል ላይ አድሮ ስምቶኛል ለካስ አልኩ እዚህ ላይ ስነግራቹ ለህዳር ሚካኤል ካለሁበት የ5ስዓት ያክል ነድተን ክብረ በአሉን ለማክበር ለመሄድ እያስብን ነው ድገተኛው ህመም ህዳር 8 በጠዋቱ ይመጣው ከዛ በኋላ ከሆስፒታል ተመልሼ ስመጣ ልጆን ለማየት ጎጎሁና አይቻቸው ስመለስ መግባት አይቻልም ስሉኝ የመጨረሻ ደነገጥኩኝ ለምንም ብይ ጠየኩ መሽቶል ስዓት አልፏል አሉኝ አሁንነው የወጣሁት ልጆቼን ለማየት ባለቤቴ እዚህ አስተኝቼዋለው አልኩ ብልም ሊቀበሉኝ ሊስሙኝ አልቻሉም በጣም ጨነቃኝ ከአቅም በላይ ስለ ሆነብኝ ወደቤት መጣሁ ወደ ልጆቼ እደምንም ብይ አባብይ ልጆቼን አስተኟሇቸውና ከዛ በፀሎት ከአምላክና ከቅድስ ሚካኤል ጋር መነጋገር ጀመርኩ እድም አልኩ ጌታ ሆይ እባክህን ማርልኝ ስለ ቅድስ ሚካኤል ብይ ተማጸኩ በእግሩ እደሄደ ወቶ አይቅር መልስልኝ ምህረትህን ላክለት ቅድስ ሚካኤል በአምላክህ በአምላካችን ፍት ቆመህ ምህረትህን አስጠው አስምረው ማረው ብይ ተማጸኩ ሀይማኖትም ባይኖሮውም የእሱ እጅ ስራ ነውና ማረልኝ አምላከ ቅድስ ሚካኤል!!!
      ለክብሩ መገለጫ የቅድስ ሚካኤልን ስእል ለፍሬዝኖ መዳኒዓለም ቤተክርስትያን አስገባለው በባለቤቴ ስም ለምስጋናው!!!

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 Місяць тому +2

      ICU baygebu noros?? Le ICU admission miknyat mindinew?

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 Місяць тому +2

      Chiguruko ICU megbatu ayidelem agerachin wust tamagn balemuya silelen & corruption silale enji bewuchiw alemko ICU mote tebilo yabekalet sew nefs zerto bebizu lifat kumo yemihedibet dink healing yemitayibet new. RIP 4 your loss.

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Місяць тому +1

      ነብሳቸውን ይማረው

  • @TegaMaryam
    @TegaMaryam Місяць тому +29

    ቲጆ እንኳንም አባትሸን ማረልሸ ጨርሶ ይማርልሸ እኔ በስደት ነኝ እናቴ 3ወርዋ ነው በስትሮክ ከተመታች ግፊትም ስኳርም የለባትም የጭቅላት ደም መርጋት ነው አሉ መድሀኒት እየወሰደች ነው አለርት ነው የታከመችው ለውጥ የምንለው እራስዋን ችላ ትቀመጣለች ታወራለች ግራ እግርዋና ግራ እጅዋ ምንም አይቀሳቀስም በፀሎት አስቡልኝ ወለተኪዳን ከባድ ነው አስተማሚ ይሰለቻል

    • @konjitaliwolie4736
      @konjitaliwolie4736 Місяць тому +7

      እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ🙏🏾

    • @TegaMaryam
      @TegaMaryam Місяць тому +1

      @konjitaliwolie4736 አሜን አሜን አሜን

    • @fikreshibru1427
      @fikreshibru1427 Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ይማራቸው

    • @mulumekonnen5684
      @mulumekonnen5684 Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ይማርዎ እናታች🙏👏❤አይዞሽ እህቴ

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 Місяць тому +1

      እህት አንቼ የ ተማርሽ ነሽ ታዉቄያለሽ አንዲ ስካር እና ደቡዛት ከታየ ወደ ሃኪም፣ ቤት በፍጥነት መሄድ እና ሃኪም የሚለዉን መድሃኒት መዉስድ ከፍተኛ ደረጃ ሳይደርስ ሊቆጣጠሩት ይችላሉ ከ እግዚአቡሔር ጋር ነገርግን ባህርዛፍ፣ ሲታጠን፣ ዘይቱ ለ ጉንፍን ሲቀባባ ነዉ የ ማዉቀዉ ጥቁር አዝሙድ ካረሪማ ሲወስድ አላወኩም አዋ ቡዙ የ ባህል መዳህኒቱች አገራችን አሉ ነ ገርግን ልካችዉ መጠናችዉ ባለመታወቁ ቡዙ ጉዳት ያስከትላሉ መጠንቀቁ ጥሩ ነዉ።

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Місяць тому +5

    እኔም በጣም ነው የማመሰግናቸው የሚኒሊክ ሆሰፒታል ዶ/ሮች እና ነርሶች ወንድሜ በሞት እና በሕይወት መካከል ሆኖ በእግዛብሔርእና በባለሞዎቹ ትብብር ድኖ ወጥቶል እና አመሰግናለው ከባሕር ማዶ

    • @MitkeMiteke
      @MitkeMiteke Місяць тому +1

      እናቴ አንቺ ሰለሆንሸ አተረፍሻቸው አምላክ ይክበር እኔ የገጠመኘ አይኔን ለመታከም ብዙ የተወራለት ሀከመም ዘንድ ሄድኩ አየኘ ምንም ሳደርግልኘ ወደ ሌላ ዶክተር ላከኘ እሱም ሌላዉ እዛ ያሉትን ሁሉ አዳረሰከ ይህ ሁሉ ሲሆን የገንዘቡ መጠን ለመጳፍ ቦታ አይበቃም እኔ ዉጭ ነበርኩ ኢንሹራንሰ ያሳክመኘ ነበር ሀገሬ ብዬ ብመጣ አጠቡኘ ያገሬ ሰዉ ያድነኛል ብዬ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ሌቦች ተቀባበሉኘ ይብላኘ ለሀገሬ ሰዎች መፍትሄ ላላገኚት እኔሰ እዛዉ 😮ልመለሰ ነዉ አቤት መጨካከን 14:35

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Місяць тому +16

    ተመስገን። እንኳንም እግዚአብሔር አባትሽን ማረልሽ። አሁንም ይህንን ክፉ በሽታ ጥሏቸው ይጥፋ።

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w Місяць тому

      Amen.yarb 🤲❤️

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Місяць тому +6

    ትጅዬ አባትሽን መድሃኒአለም ጨርሶ ይማራቸው አሜን🙏🙏🙏✝️❤❤❤

  • @MissClass-o8u
    @MissClass-o8u Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለብር ብለው የሰው ልጅ ክብር ሒወቶ የሚያሣጡት ሀኪሞች እባካችሁ ቃል ከባድ ቃላችሁን አትብሉ እንኳን ፈጣሪ ማረልሺ ትጅየ እኔም አባቴን አጥቻለው በተመሣሣይ ኬዝ

  • @emunati6789
    @emunati6789 Місяць тому +6

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ እኔ ያለሁት በስደት ነው እናቴን እንዳቺ አባት አጋጧት ይሄው ስንት ዓመት ያላየሃትን እናቴን በ 3ቀን አይስ ውስጥ አስገብተዋት ሞተች ያሉኝ ይሄው የግር እሳት ሆኖብኛል ሁሌም ማልቀስ

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 Місяць тому +8

    ቲጂ የስውሯ ቅድስት ድንግል ማርያም ፀበል አስጠምቂ ፀበሉንም አጠጫቸው ይድናሉ ሰምተሻል

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho Місяць тому +7

    ቲጂዬ አባትሽን እግዚአብሔር በምሕረት ይጎብኛቸው ጨርሶ ይማራቸው አይዞሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትዳብስልሽ ❤

  • @anesaabdissa4768
    @anesaabdissa4768 Місяць тому +9

    ክብሩን ስላሴዎች ይወስዶ ነው ማለት ያለብሺ የኔ እህት ስለ ደነገጥቪ ነው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሆን 🙏🙏🙏

    • @FrehiwotWorku-m9j
      @FrehiwotWorku-m9j Місяць тому +4

      አንቺ ነሽ የተሳሳትሽው ስላሴዎች አይባልም ስላሴ ነው የሚባለው ።

  • @DeguGuzee
    @DeguGuzee Місяць тому +1

    የኔ አምበሳ ነሽ በጣም ደስተኛ ነኝ በውሳኔሽ በገንዘብ ብቻ ሳይሆን እምነትም መሰረት አለው አለኝ ከንቱ የሆነበት ዘመን ላይ ቆመን ስንቱን አጣን ብቻ ውሳኔሽ ብስለትሽን አድኔቄያለው ይህንን ለልጆቼ ትምህርት ይሆን ዘንድ ልኬላቸዋለው የኔ ጎበዝ።

  • @hiruttessema9142
    @hiruttessema9142 Місяць тому +2

    ቲጂ እባትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ እውነትሽን ነው በጣም መልካም ለሂሊናቸው የሚስሩ ዶክተሮች አሉ በቅርቡ ድሬድዋ ላይ በሞት ያጣነው ዶክተር አቤል ፈጣሪ ነብስክን በአፀገነት ያኑርልን እኔ እባቴ እሱጋ እልጋ ይዞ በሚታከምበት ጊዜ ተስፋ እደሌለው ስያቅ የትም ቦታ ገዘባችን እዳይባክን መክሮ የቀርውን ቀን ነግሮን እቤት ውስድቹ ጠብቁ ብሎ ነርስ ስቶን የባስ ከሆነ እሬሴ እመጣለው ብሎ የምንፍልገውን መስሪያ ካለምንም ክፍያ እዳናሳድር ብቻ ነግሮን ተከባክበን ባለን ቀን እደፍጣሪ እባታችን አረፍ በሂወቴ ምድር ላይ እዲ እይነት ዶክትር እለ እዴ እድል እድርጎኝል ፈጣሪ በምድር የሰራከውን በሰማይ ይክፈልህ ለሂሊናቸው የሚሰሩ ዶክተሮችን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @tilaneshalebachew1027
    @tilaneshalebachew1027 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይባርክሺ እህቴ ልጂ ይውጣልሺ አባትሺን ጨርሶ ይማርልሺ የሕክምናን የውስጥ ለውስጥ መጠቃቀም አብዛኛው ሕዝብ የሚያውቀው ቢሆንም አንቺ አሁን ያቀረብሺው ደሞ የሚገርም ጉድ ነው ልቦና ይሥጣቸው ፈሪሀ እግዚአብሔርን ያድላቸው

  • @tigist6657
    @tigist6657 Місяць тому +7

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ይማርልሽ እኔም እይታ እንዳንቺው አባት አይኗን ድፍን ብሎ ነበር ፓራላይዝ አላረጋትም በራሷ አትገላበጥም ወደቤት ወስደናት መድኃኒቷን በአግባቡ እየዋጠች በድጋፍ ፀበል ሁል ጊዜ ጠዋት ፀበል እና ኪዳን እንወስዳታለን ወደ ማታ ቤተክርስቲያን ጉባኤ ሁል ጊዜ እንወስዳታለን በሳምንት እናቆርባታለን አሁን አይኗ ተገልጧል በራሷ ትራመዳለች ትንሽ የመርሳት ችግር አጋጥሟታል ስለዚህ እናንተም ሳትሰለቹ በደንብ ይንቀሳቀሱ እንዳይወድቁብሽ ተጠንቀቂ የመድኃኔአለም ምህረት ለጨነቀው ሁሉ ይድረስ ፡፡

  • @senaitwelda
    @senaitwelda Місяць тому

    እህቴ ትእግስት እንኳን ደስ አለሽ አባትሽን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልሽ እግዚአብሔር ደስታሽን ሙሉ ያድርግልሽ

  • @ማኪባሚሚዲያmakbame
    @ማኪባሚሚዲያmakbame Місяць тому +1

    እናመሰግናለን ቲጂ አባትሸን አምላክ ይማራቸዉ

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው! እንዴ... የግል ሆስፒታሎች ይህን ሌብነት ደሞ ጀመሩ? እነሱ አያደርጉትም አይባልም፡ መጣም ይገርማል! ቲጂ በጣም ጎበዝና ደፋር ነሽ፡፡ ጀግና!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Місяць тому +2

    ትልቅ ክብር ለዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ! ምርጥ ሆስፒታል ተብለው መሸለም ይኖርባቸዋል TG የመንግስት ሆስፒታል መጠናከር እንዲችል ተፅእኖ ማድረግ አቅም አለሽ እግዚአብሔር አባባን ይማርልሽ በፀሎት በርቺ !

  • @Mars71619
    @Mars71619 Місяць тому +3

    አሜን ክብሩን ስላሴ ይውሰድ🙏 ህዳር ወር 2017 እኔም አባቴ ስትሮክ መቶት እጅግ በጣም ደንግጬ ነበረ በህይወቴ እንደዚህ ደንግጠን አናውቅም እንደ ቤተሰብ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተሽሎታል🙏 በቃ ምንም ቃል አይገልፀውም! ክብርና ምስጋና ሁሉን ቻይ ለሆነ አምላክ🙏

  • @ruthmikiyas1743
    @ruthmikiyas1743 Місяць тому +7

    ጨርሶ ይማርልሽ ኢትዮጵያ ውስጥ እግዚአብሔርን መፍራት የለም ማስተዋሉን ያድለን

  • @tadelulegese1965
    @tadelulegese1965 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸው እህታችን በመቀጠል እኔ እናቴን ስትሮክ ግማሽ ኣካልዋ ታማብኛለች እና በምን እንደዳኑ ንገሪኝ ኣደራሽን እህቴ 🙏🙏🙏

  • @munatadesse479
    @munatadesse479 Місяць тому

    እንኳን ፈጣሪ አተረፈልሽ ቲጂዬ አባባን የኔ ቆንጆ እድሜ ከጤና ይስጥልሽ አይዞሽ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Місяць тому +2

    የኔ እናት እንኳንም እግዚአብሔር ማራቸው ወይይይ የአባት እና የእናትስ መጥፎ ነገር በአይን አያሳይ እግዚአብሔር ይመስገን ።አሁንም የበርሜል የሰማዕቱ ቅዲስ ጊዮርጊስ ፀበል ካለ ስጫቸው ዬድናሉ የምን ባህር ዛፍ ነው የምን ፌጦ ነው።😢😢

  • @langliznejla1190
    @langliznejla1190 Місяць тому

    እግዝያፌር. ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 Місяць тому +1

    *እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማራቸው*

  • @mulemelaku9208
    @mulemelaku9208 Місяць тому

    እንኳን ፈጣሪ አተረፈልሽ አባትሽን አንቺ በእምነትሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እምነትና ፀበል ስጫቸው አሁንም ጨርሶ ይማርልሽ 🙏

  • @bekelechtolaboku4650
    @bekelechtolaboku4650 Місяць тому +2

    እንኩዋን እግዚአብሔር ማረልሽ፣ በጣም ደስ ይላል።

  • @Yemedan
    @Yemedan Місяць тому

    እንኳን እግዚያብሄር ማረልሽ አባትሽን ጌታ እየሱስ ይወድሻል በጉብዝናሽ ወራት ጌታሽን አገልግይው ብመንፈሳዊ ሂይወትሽ ጠንክሪ እግዚያብሄር በአንቺ ውስጥ ብዙ ፀጋ አስቀምጧል

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen Місяць тому

    እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ እህቴ መጨረሻውን ያሳምርልሽ 🙏♥️

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Місяць тому

    ውይይይ … እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ 🙏 በእውነት እግዚአብሔር ይድረስልን በጣም ያሳዝናል ምን እንላለን ... ሁሉን የሚያይ እምላክ በእጥፍ አድርጎ ይቅጣቸው ... 😢😔 እግዚኦ....

  • @addis5495
    @addis5495 Місяць тому

    ውይ ውይ ቲጂዬ እንኳን እግዚያብሔር ማረልሽ እኔም እናቴ የዛሬ ዘጠኝ አመት ታማብኝ ነበር ግን እናትና ልጅ ይክበሩልኝ ድናልኝ በደስታ እየኖርን ነው አይዞሽ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @azebabraham8903
    @azebabraham8903 Місяць тому +1

    ለቤተሰቦችሽ ያለሽን ልዩ ፍቅር ስለምመለከት እንኳን ቸሩ አምላካችን ማረልሽ። ጨርሶ ይማርልሽ

  • @debritubezalem2352
    @debritubezalem2352 Місяць тому +1

    አሜን።እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ።

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Місяць тому +1

    ይገርማል ተጨካክነናል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ እህቴ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Місяць тому +2

    ቲጂዬ እግዚአብሔር አባትሽን ጨርሶ ይማራቸው❤❤❤❤❤

  • @lilibe-i1d
    @lilibe-i1d Місяць тому

    ቲጅየ የኔ የዋህ ጨርሶ የድንግል አማላጇ🤲🤲🤲 ልጅ ይፈውሳቸው

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    😢😢😢ቲጂዬ እያለቀሰኩ የሰማሁሸ 💔💔💔ወንድሜን ነፍሰ ይማር አሰታወሺኝ ምኒሊክ ዶክተሮች ወንድሜን ለማትረፍ ዎጋ የከፈሉ መሰዎት የሆኑ ናቸው የእግዚሐብሔር ፍቃዱ ሆኖ ወደ አባቱ ሄዶል😢😢😢💔💔💔 አባትሸን ጨርሶ ይማርልሸ የኔቆንጆ ❤❤❤

  • @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina
    @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina Місяць тому +32

    ቲጅየ አባትሽን እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርልሽ!!!!!!

    • @-tigistgirma
      @-tigistgirma  Місяць тому +1

      አሜን አመሰግናለሁ

    • @edenteshome643
      @edenteshome643 Місяць тому

      I start working in ICU since 2007 EC and also I still work there......but dead body for 5 days ur are joking😂😂😂 we lisen but we don't judge . Shame on u

  • @meskiethiopia746
    @meskiethiopia746 Місяць тому +3

    ትክክል ነሽ እንደነ ለገሀር አጠቃላይ ሆስፒታል አይነት አጭበርባሪ ችሎታ ሳይኖራቸው ገንዘብ ብቻ የሚዘርፉ የበዙበት ሀገር ላይ ነው ያለነው

  • @AbebeHailu-u6o
    @AbebeHailu-u6o Місяць тому

    በመጀመሪያ እንኳን አባትሽን እግዚሀቤር አተረፈልሽ ሲቀጥል መንግስት ያላየዉን ጉድ በማየትሽን ሚዲያ ላይ ስለተናገርሽ ደስ ብሎኛል እኔም የዚሁ አካል ነርኩኝ በህክምና ምክንያት አባቴን ላጣዉ ነበር እግዚሀቤር ነዉ ያተረፈልኝ

  • @edelamteashome2188
    @edelamteashome2188 Місяць тому

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ጨርሶ የማርልሽ ቲጂዬ እጣ አውጪና ፀበል ስጫቸው አቤት እንዲጠመቁ አድርጊ አንቺ በዚህ ዙሬያ ብዙ ታውቂያለሽ ሰላም ሁኚ

  • @Mars71619
    @Mars71619 Місяць тому +2

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አተረፈልሽ🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 በሽታው አራሱ መንፈስ ነገር ይመስላል!

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh Місяць тому +1

    ቲጅዬ:እንኳን:
    እግዚአብሄር:ማረልፕሽ:
    ቅን:ሰው:ለቤተሰቦችሽ:
    ያልሽ:ክብር:ተባረኪ::

    • @KelemwaKebede-v4o
      @KelemwaKebede-v4o Місяць тому

      ቲጅዬ እንኳን:እግዚአብሔር:ማርልሽ

  • @AsnakechBekele-gz2pe
    @AsnakechBekele-gz2pe Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ጨርሶየሰማራቸው ትግዬአይዞሽ፡እግዚአብሔር ከናነሰተጋርይሁን።

  • @adenmulugeta
    @adenmulugeta Місяць тому

    ቲጂዬ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው! አዲስ ህይወትና ጌዞንድ የሚባሉ ሆስፒታሎች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አንች ባልሽው ሁኔታ በልተውብኛል !

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ Місяць тому +1

    ጨረሶ ይማርልሽ ቲጂዬ አባትሽን እግዚ አብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 Місяць тому +2

    Tigiye enkuan egzabiher abatishin marelish

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u Місяць тому +2

    አንክዋን አግዛበር ማረልሽ ግን ለደም ብዛት ግራዋ መጠጣት ጥሩ ነው በደምብ ይሰራል አንደ ጁስ ኣርገሽ

  • @hiwattube
    @hiwattube Місяць тому +1

    ትጂዬ አሁንም መዳኒአለም ጨርሶ ይማርልሺ ስውሯ ማሪያም ሂዱ እናቴ ከሱኳር ከደም ግፊት ድናለች ሀገር ያላችሁ ሰወች በነፃ መዳን እያለ በእክምና ብር አጨርሱ ሂዱ ስውሯ ማሪያም ትድናላችሁ ከተለያዩ በሺታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugojjamyeshiwas7119
    @mulugojjamyeshiwas7119 Місяць тому

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ በቀጣይ እስኪ የሃሳብ ባለቤት የሆነውን ሌቦን ሰከላ ሾው ላይ አቅርቢው ቲጂ እባክሽ

  • @tsegaembiza6748
    @tsegaembiza6748 Місяць тому +1

    ወይኔ እኔም በዚህ ወር እናቴን ስትሮክ መቷት በጣም ደንግጠን አንድ የግል ሆስፒታል ወስደናት አይ ሲ ዪ አስገብተዋት ለ 4 ቀን የበሉት ብር አንቺ እንዳልሽው በጣም የማያስደነግጥ ነበር ግን እግዚኣብሔር ይመስገን አሁን በራሷ መንቀሳቀስ ባትችልም ደህና ናት ተመስገን

  • @getu859
    @getu859 Місяць тому

    የኔ አባት አክቤት ገብቶ እያወራ ደህናነኝ ይሻለኝ ነበር ዝም ብላችሁ ነው ያመታቹኝ እያለ አይስ ክፍል መግባት አለለበት ብለው አባቴ ገደሉብኝ አብዮት ዮስብታል እንካን አወጣሻ ቸው ትጅዬ ፈጣሪ ይማርልሺ

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገንእንኳንማረልሽ

  • @ZelalemTameratt
    @ZelalemTameratt Місяць тому

    ቲጂዬ አንኳን አግዚአብሄር ማረልሸ አህቴ በዚህ አመት በከተማ ወሰጥ አለ የተባለ ሆሰኚታልለሶሰተኛ ግዜ አየገባች አየወጣች አነድ ሚሊዮን ሰባት መቶሺሀ ከፍላለች አሀንም አዛው ሆሰፒታል ወሰጥ ናተ አሰኬካሁንምእየተከፈለ ነው

  • @Ethiopia53077
    @Ethiopia53077 Місяць тому

    ቲጂ አባትሽን እግዚአብሔር ይማራቸው እምነትሽን እየቀባሻቸው ፊዞቴራፒ አስጀምሪአቸው

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይማራችሁ

  • @MahiderTizazu
    @MahiderTizazu Місяць тому

    እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽሽሽ እመቤቴ ማረችልሽሽ

  • @melakuabiger1052
    @melakuabiger1052 Місяць тому +8

    ቲጂዬ ግርምዬን ምን ሆነብን ??? እግዚአብሔር ይማርህ!!!!

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Місяць тому

    ትግስትዬ እግዚአብሔር አባትሽ ያማርልሽ ጨርሶ እድሜ ለንስሃ ያብቃልን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Місяць тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ 🙏🙏🙏

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Місяць тому

    የኔ ቅን እመብረሐን ጨርሣ ትማርልሽ ውዴ ብዙ አለ ሖዳችን ሥለ ሐገራችን ሖስፒታል ሥለሠጠሸን ሐሳብ እናመሠግናለን 💖

  • @goldyalem6279
    @goldyalem6279 Місяць тому

    አይ ቲጂዬ ምኒሊክ ገዳይ ሆስፒታል ነው! ከሚድኑት የሚሞቱት ይበልጣሉ !21 ቀን ተኝተን ከኛ ክፍል ብቻ 3 ሠው ሞቷል ከዛ እናቴንም ገደሏት

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Місяць тому +1

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ምህረት ለአደረገላቸው 🙏

  • @teztaseyfu
    @teztaseyfu Місяць тому +3

    እመብርሃን እንኳን አተረፈልሽ ቲጂዬ❤❤❤❤እፁብ ነኝ ከኩዌት😢😢😢❤❤❤❤መዳኒአለም ክፉ አይንካብሽ❤❤❤❤

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 Місяць тому

      እንዴት ነሽ እኔም ኩየት ነኝ ውዴ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Місяць тому +2

    እማምላክ ጨርሳ ትማራቸው❤❤❤❤❤

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f Місяць тому +1

    ቲጅየ አባትሸን አላህ አፈያ ረገዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @quickstudy4831
    @quickstudy4831 Місяць тому +3

    ደም ብዛት አይባልም ግፊት በማለት ይተካ እንኳን እ/ር ማረልሽ።

  • @haregdebela1909
    @haregdebela1909 Місяць тому

    ትጂዬ እንኳን አባትሽን ከአፍሽ ስሞን ሳትጠሪያት የማትዉያት ድንግል ማሪያም ከነ ልጆ አትርፈዉልሻል ጨርሶ ይማርልሽ።
    የግል ሆስፒታል እኔም እናቴንና አባቴን ለገንዘብ ብለዉ የገደሉብኝ።

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة Місяць тому

    ፈጣሪ ይማርልሽ ትጅየ

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አባትሽን ጨርሶ ይማርልሽ ቲጂዬ❤❤🙏

  • @gvgv7344
    @gvgv7344 Місяць тому

    እግዚአብሔር ክፋትሽን አይቶ ማራቸው

  • @lemlemlegesse
    @lemlemlegesse Місяць тому

    እንኳን ፈጣሪ አባትሽን ማረልሽ የግል ሆስፒታል ከዘረፋ ዉጪ እዉቀት የላቸዉም ፈጣሪን አይፈሩም

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Місяць тому

    ውድ ቲጂ የአገራችን ሐኪም ቤቶች ካልሽው የተለየ አይገኝም። የሚገርመው። የአገራችን ሐኪም ቤቶች ኤቲክስ የሌለው። ዘረፋ እና ብቻ ብቻ ነው። ሌላ ቀርቶ መድሐኒት ካዘዙ የሚዳንበትን ሳይሆን ከግራ ወደ ቀኝ በሽታ የሚያደበላልቀውን ነው። ስትነግሪያቸውም አይሰሙሽ ለምን ካወቅሽ መጣሽ ይሉሻል ይህን ስልሽ እንዲሁ አይደለም ።በተደረገ ነገር ነው። ከእኔ ልምድ ተነስቼ ብዙ ሰው አድነኛለሁ እህቴ። እንኳን ማረልሽ። መድሐኒት መውሰድ ምንም ማለት ስላልሆነ አባትች አቴኖል የጀርመኑን የደም ብዛት መድሐኒት ይውሰዱ። ከኔ ልምድ ነው የምነግርሽ። Athnol deck 50mg የጀርመኑ ብቻ።
    ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን። እንኳን ማረልሽ ያልኩሽን ሞክሪ እስኪስተካከል ጧትና ማታ በተመሳሳይ ሰዓት መድሐኒት ሰዓቱ እንዲከበር ይፈልጋል። እህቴ ሲወርድ ደግም የጠዋታ አትቋረጥም የእድሜ ልክ ከስትሮክ መጠበቂያ ናት።
    ፈጣሪ ይማርልሽ።

  • @dehnatube
    @dehnatube Місяць тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው። ለገንዘብ ብለው በሰው ህይወት የሚጫወቱትን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @HanamDen
    @HanamDen Місяць тому

    እግዚያብሔር ይማርልሽ ቲጂዬ

  • @wudewami1103
    @wudewami1103 Місяць тому

    አባትሽን እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርልሽ።

  • @goldyalem6279
    @goldyalem6279 Місяць тому

    ጎበዝ ቲጂዬ! አሪፍ ርዕስ

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ Місяць тому +11

    ስለ እውነት ሚኒሊክ ሆስፒታል ድንገተኛ ክፍል የሚሰሩ ዶክተሮች ሊመሰገኑ ይገባል ስለተደረገልኝ ነው የምመሰክረው !

  • @eyualegirma7078
    @eyualegirma7078 Місяць тому

    ቲጅ አባትሽን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ ለእኛ የምታስቢልን ከሆነ የሆስፒታሉን ስም ንገሪኝ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 Місяць тому

    አገዚአብሔር ,ጨረሶይማራቸወ ,አይዞሸ ,ትጀ ,በጣምያሰደነገጣል

  • @eletderash
    @eletderash Місяць тому

    ቲጅየ አባትሽን እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርልሽ🙏❤

  • @Eyerubalager
    @Eyerubalager Місяць тому +5

    አለርት ሆስፒታል ward 1 ነርስ ዳዊት የተባለ ሙያዊ ስነምግባር የጎደለው ታማሚን በማመናጨቅ የባሰዉ ደግሞ ያልተገባ መመድሀኒቶች በመስጠት ለ አንድ ሳምንት እራሳቸውን ስተው ህይወታቸው አልፏል የወላጅ አባቴ ታሪክ ነው😂😂😂

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 Місяць тому

    እናመሰግናለን ልምድሽን ስላከፈልሽን አባትሽ ቴራፒ ስለሚያስፈልጋቸው እየተከታተሉ ነው ብዬ አስባለሁ:: በቶሎ ሙሉ እንዲያገምሙ ፀሎቴ ነው::
    ስለ ICU ትንሽ ልበል በጠና የታመመ ብቻ አይደለም እዛ እሚገባው icu ውስጥ በቅርብ ክትትል ብቻም እሚሰጡ መድሀኒቶች አሉ በሞኒተር በየሰአቱ እየታዩ: icu እየተባለ business ተጀምሮ ከሆነ ግን ልክ እንዳንቺ አጥብቆ መጠይቅ icu ምን ሊደረግ ነው ይህ ነገር ዋርድ ሊደረግ አይችልም ወይ ማለት:: ከዛ በተረፈ ግን የዚህን ደሀ ወገን ብር ለመብላት የጨከናችሁ እባካችሁ ፈጣሪን ፍሩ::

  • @ፈድሻ-r7wtub
    @ፈድሻ-r7wtub Місяць тому +6

    አላህአባትሽንአፊያረገው❤❤ቲጅየ

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew Місяць тому

    አይዞሽ የኔ እናት
    እግዚሐብሔር ጨርሶ ይማርልሽ

  • @MeseretMersha-q2d
    @MeseretMersha-q2d Місяць тому

    ታድለሽ ትጅዬ የኔ አባት ሳላገላብጠው ሞተ

  • @senaitbelaye5135
    @senaitbelaye5135 Місяць тому

    እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ

  • @HiwotAbate-l7i
    @HiwotAbate-l7i Місяць тому

    ቲጂ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ የኔ እህት

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s Місяць тому

    እግዚአብሄር ይማርልሽ ቲጂ

  • @Fanos-ev5pj
    @Fanos-ev5pj Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይማርልሽ አባትሽን ቲጂዬ

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w Місяць тому

    ቲጂ እንኮንም አባትሺን አላህ አተረፈልሺ ያረብ 🤲❤️

  • @saronteklu4694
    @saronteklu4694 Місяць тому

    ቲጂየ እንኳን ፈጣሪ ማረልሽ አባትሽን

  • @goldyalem6279
    @goldyalem6279 Місяць тому

    ቲጂዬ ወርቅናት ነኝ! ሚኒሊክ እናቴን ገለውብኛል! ማስረጃ ምስክር አጥቼ ነው እንጂ

  • @birtukan120
    @birtukan120 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ጨሮሶ ይማርሊሽ

    • @-tigistgirma
      @-tigistgirma  Місяць тому +1

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p Місяць тому +2

    🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲

  • @netsimajet8617
    @netsimajet8617 Місяць тому +2

    የቅድስት አርሴማ ማር ቀቢያቸው እናቴ በቅድስት አርሴማ ማር ነው የዳነችው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ቲጂ! እንዴት እንደሚያስደነግጥ አውቃለው

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj Місяць тому

    ቲጅ ተዋቃወችንም ይበድላሉደ እኔኮ የገጠር ህዝብ ላይ መሥሎኝ የሚጫወ ቱ ብን😢 አባትሽን ያኑርል ሽ አችም ሠላምሽገ ይብዛ❤

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 Місяць тому

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ ጨርሶ ይማርልሽ ቲጂዬ❤

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    ቲጂየ አባትሽን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ እማ