"ሰባት ቦታ ተወግታ ሞተች አሉኝ፤ ግን አንዱንም ቁስሏን አላየሁትም" ወ/ሮ ጥሩዓለም ተመስገን (የሟች ብርቱካን ታደለ እናት)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #ethiopikalink #ኢትዮፒካል_ሊንክ #ኢትዮጲካል_ሊንክ #ethiopia #habesha #አራዳ_ሬዲዮ #arada_fm #artists #ሙዚቃ #ፊልም #አርቲስት #ethiopian_music #ethiopian_movies #ethiopian_comedy #ethiopian_news #ebs

КОМЕНТАРІ • 326

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej 3 місяці тому +60

    በጣም ያሳዝናል የኔ እናት ፅናቱን ይስጥዎት ምን ልበል የ23 ዓመት ልፋት መና ሲቀር ተስፋ ሲሞት ማየት

    • @Aminaahmedin-r9q
      @Aminaahmedin-r9q 3 місяці тому +3

      በጣም 💔😭

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 3 місяці тому +1

      Betam😢😢😢😢😢.uffffff.endatnew emetetegenew

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 3 місяці тому +15

    እመብርሀን አዛኝቷ ታፅናናሽ እናቴ ከሷ በላይ የልጅን ሀዘን የሚያውቅ የለምና 🙏🏽

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 3 місяці тому +36

    የኔ እናት ፈጣሪ ያፅናሽ 💔
    ኧረ ሰው አለቀ ማን ይድረስልን 😭

  • @SEP2922
    @SEP2922 3 місяці тому +10

    የእናታችንን ስልክ እባካችሁ ለጥፉልን በምንችለዉ አቅም እንድንረዳቸዉ!

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እግዚአብሔር የእሷንም ነፍስ ከደጋጎች ጎን ያስርፍልን::

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 3 місяці тому +15

    እኔ የምለው የዚህች ሀገር ነገር በጣም ከብዷል የሀገራችን ፓርላማ በሴት የተጥለቀለቀ ነው ግን አንድም ቀን ስለ ሴት መብት አወርተው አያውቁም የነሱ ልጆች ይሔ አይነት ችግር ቢገጥማቸው ጥሩ ነበር እናቴ ፈጣሪ ያፅናዎት

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 3 місяці тому +1

      እነሱ ለሆዳቸው እንጂ ለህዝብ አይደለም የቆሙት...

    • @etsegenetlegesse7570
      @etsegenetlegesse7570 3 місяці тому

      hemmmmm body gurd , expencive school , no sun no rain the car like .... so they do not know what mother and their babys are sufering may god have mercy on the them

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 3 місяці тому +1

      ሃገራችኝ ጭራቅ ወንዶች የሞሉባት ሃገር 😢😢😢😢😢😢😢መድሃኒያለም ይጨርሳቹ የኢትዮ ወንዶችን አቦ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 3 місяці тому

      ደሞዛቸዉን ይቁጠሩ ተወዝፈዉ እያንቀላፉ

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 3 місяці тому

      Bamulu arjoche ayedalume enda yamesabasabute aye eeeeee

  • @selaki333
    @selaki333 3 місяці тому +73

    ሴት መሆን ወንጀል የሆነባት የጨካኝ ወንዶች ሀገር የደፋሪዎ ሀገር የገዳዮች ሀገር ኢትዮጵያ። ብሩኬ ባንቺ ይብቃ ነብስሽ በሰላም ትረፍ💔💔💔

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 місяці тому +1

      😭😭😭😭😭😭

    • @kirubeltamene2302
      @kirubeltamene2302 3 місяці тому

      መጣት ነዋ

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 3 місяці тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @MekedesMekedes-j8r
      @MekedesMekedes-j8r 3 місяці тому +1

      😢😢😢😢 ታምር ነዉ እኮ ደሞ እሚሞቱት ሁሌግዜ የድሀላልጆች ናቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AhmadKadi-o1z
      @AhmadKadi-o1z 3 місяці тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @RomanTesfaye-mo1nh
    @RomanTesfaye-mo1nh 3 місяці тому +5

    ፈጣሪ ያፅናሽ ጥሩዬ ምን እንደምል አላውቅም አንቺን ያየሽ ይፍረድ😭😭😭😭 ቤቷ ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ነው። እባካችሁ የቻላችሁ አፅኗኗት🙏

    • @Mk-lk6go
      @Mk-lk6go 3 місяці тому

      Romi please her phone number?

  • @genetzewodu
    @genetzewodu 3 місяці тому +2

    ልጅ የልፋት ዉጤት ነዉ የለፉበትን ማጣት በጣም ከባድ ነዉ ፈጣሪ ያፅናወት

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 3 місяці тому +10

    😢😢😢😢የኔ እናት እፍፍፍፍ አረ ምንይሻላል እባካችሁ ለእናቶች እንኮን እዘኑላቸው😢😢

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 3 місяці тому +1

      Yesew jeb.yevezabet ager😢😢😢😢😢😢😢😢😢.uffffffffff

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 3 місяці тому +30

    ምን ቃል ያፅናናሽ ይሆን 😢😢

  • @chuchaCh-ye1ui
    @chuchaCh-ye1ui 3 місяці тому +6

    እኔ አቺን ስሰማሸ የነዘረኝን አክል እግዚያብኤረ ብድሩን አይጣ የኔ እናት አይዞሸ ላንቺ ያለው አለ

  • @birararTIrukork
    @birararTIrukork 3 місяці тому +4

    ፈጣሪ ጥናቲን ይስጥሽ እናቲ እኒም ሳይሽ አለቀስኩኝ ምንሲ ፍርዳለ መግስት የለለባት አገርለይ ነዉ ያለነዉ ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈለዉ ፍርድ እማያዛን ፈዉአምላክ መሪነኝ ብሎ ወበርላይ አለ መግስት ለምን አያስከብርም ትላላችሁ እያለ ያሾፋል ምናይነት ነገር ነዉ የሰወች እባላተ ሱፍ ከሆነህ መልካም ነዉ አይይይይይ

  • @Gunatube
    @Gunatube 3 місяці тому +6

    ይከብዳል😢 ምን ቃል ያፅናናሻል እናቴ😢

  • @ump1715
    @ump1715 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምለካ ነፍሶን በገነት ያኖራት ለቸም ለናቶ አጽናኚ መላክን የላከልሸ

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 3 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን እናት ፅናቱን ይስጦት ህልሟን ላልኖረች ወጣት ነፍሷ በስላም ትረፍ😢😢❤

    • @GhhBgg-el8df
      @GhhBgg-el8df 3 місяці тому

      😭😭😭😭😭😭

    • @GhhBgg-el8df
      @GhhBgg-el8df 3 місяці тому

      💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 3 місяці тому +11

    የኔናት አላህ ፅናቱን ይሥጥሸ አየየአብይ ጊዜ ህግየለ አለቁ ባጭር ቀጫት እናታቱም በችግር አሣድጋ ብቻወና አሥቀራት ቃል የለኝም

  • @Tadele-bp1mv
    @Tadele-bp1mv 3 місяці тому

    እግዚአብሄር ጽናት ይስጠዎት በውነት ጌታ የሰው ልጅ ልጅ ያርግልዎት የሰው ወገን ወገን ይሁነዎት አድራሻቹው አስቀምጡ የቻልነውን እንረዳቹዋለን የልጃቸውን ፍቅር ባንመልስም ዘር ሀይማኖት ሳንለይ እንረባረብ እኔ ትግራዋይ ነኝ ግን እናቴ ናቸው አማራዊትዋ እናት

  • @PeacefullRain-g4g
    @PeacefullRain-g4g 3 місяці тому +14

    ለእኝህ እናት የመቶብር ቻሌንጅ እንጀምርላችው

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 3 місяці тому +1

    ከባድ ነው🖤🖤🖤ፈጣሬ ፆናቱን ይስጦት ከማለት በስተቀር ቃላት የለኝም 🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 3 місяці тому +3

    ኡፍ እረ እዴትነዉ የምታሣዝኝዉ ፅናቱን ይሥጥሽኡፍ የዘላለም ፀፀት

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 місяці тому

    የኔ እናት አላህ ይሶብርሽ😢😢😢😢😢😢አይ እናት መከራዋ😢

  • @Menby21
    @Menby21 3 місяці тому +1

    የኔ ሚስኪን እናት 😢😢😢😢 ምንም ቃል የለኝም ከርታታ እናት አይለፍልሽ የተባለች! 😢😢😢😢😢😢

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 місяці тому +11

    ምን እደምል አላቅም የምር😭😭😭😭 የኔ እናት

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 3 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ ይህ ሰይጣን የሆነ ሰው ነው። እግዚአብሔር ይፍረድበት ።
    😭😭😭😭😭😭

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ያጽናሽ የኔ እናት አየ የኢትዮ እናት መቸ ይሆን እባቸው የሚታበስ

  • @ruthkas9268
    @ruthkas9268 3 місяці тому +6

    የኔ እናት 😢😢ወንዶች ግን ወደ እንሰሳ ተቀየራችሁ አይደል ?? ቤተሰብ እንኳን አያሳዝናችሁም እናት እህት የላችሁም ከሴት አልተፈጠራችሁም? 😢😢😢😢

  • @tsedaytegegne
    @tsedaytegegne 3 місяці тому +4

    የኔ እናት ምን ቃል ያጽናናሽ ይሆን እግዚአብሔር ያጽናሽ እህቴ

  • @Kihnet33
    @Kihnet33 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ያጽናዎ የልጅዎን ነፍስ ይማር😢😪
    አይ ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ነፍስ እንደ ቀላል በየ እለቱ እየታረደ የሚውልባት ብቸኛ ሀገር 💔💔💔

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 місяці тому +5

    በጣም ያሳዝናል፣ ጨካኝ ነው አሁን ምን ሊያተርፍ ነው? አይ እናት መከራዎት አይይ ..😭 ጋዜጠኛው እንደባህላችን አይዘዎት አታልቅሱ ብትላቸው መልካም ነበር እንደ ኢትዮጵያዊ ባህላችን:: ፖሊሳዊ ጥያቄ መሠለ😊

  • @GelaneAlemu-s6j
    @GelaneAlemu-s6j 3 місяці тому

    ምን አርገሽ ይሆን ይን ቀን ያሳያሽ የኔ እናት💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 3 місяці тому

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ እንደ ሌላ አገራት ተሰው መብት ቢከበር አደለም ሊገድል ካለፍቃድ ማናገር አይቻልም የገደለ ቢገደል ይህ ሁሉ ወንጀል አይበራከትም አንዴ በአሲድ የሴት ልጅ ጥቃት መቆም አለበት ህገ መንግስቲ መቀየር አለበት እስከመቼ ነው ይህ የሚቀጥለው ኡፍ ስታሳዝን የእኔ እናት እስኪ ስልኳን አስቀምጡልን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 місяці тому +2

    ዊይ መቼነው ግን ሰው መግደል የሚቀረው ኢትዮጲያ ምድር ላይ የኔ እህት ፈጣሪ፡ነፊስ፡ይማር ለፊታ ላስተማረቺ እናት እሳት ለቀቃቹባት ያማል ፈጣሪ፡ያፂናሺ፡እናቴ

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 3 місяці тому

    አሁን ይቺ አይነት እናት አታሳዝንም ምናለ የገደሉ ወዲያው ቢገደሉ እናቶች እንዲህ አያሳዝኑም የኔ እናት ፅናቱን ይስጥሽ

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym 3 місяці тому

    ኡፍፍፍ የኔ እናት በጣም ያማል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢😢
    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የሰውን ነፋስ የሚበሉት ሰወች ልቦና ስጣቸው አቤት ጭካኔ ኡኡኡ 😢

  • @Hayat-s6m
    @Hayat-s6m 3 місяці тому

    ውይ ውይ ውይ
    የኔ ናት እግዚ አብ ሔር ፅናቱ ን ይስ ጥሆት

  • @Mk-lk6go
    @Mk-lk6go 3 місяці тому

    😢😢 የእኔ እናት እባካችሁ እናፅናናቸው ስልካቸውን?

  • @kidistabraham8757
    @kidistabraham8757 3 місяці тому +1

    ምን ቃል ያፅናናቸዋል አላውቅም እግዚአብሔር ይርዳዋት እናቴ

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze 3 місяці тому

    ነብስ ይማር እህቴን እናትዬ እርሶንም ፅናቱን ይስጦት ፈጣሪ ኸረ ኢትዮጵያ ላይ ምን መአት ሰፈረ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Geez-AM
    @Geez-AM 3 місяці тому +2

    ምንም ቃል እይገልጽልኝም ብቻ ልቤን የሆነ ነገር እየተሰማኝ እንደሆነ እውቃለሁ።

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 3 місяці тому +10

    በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይፍረድበት ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሷን በገነት ያኑረው

  • @HalamaAlsomi
    @HalamaAlsomi 2 місяці тому

    ፅናቱን ይስጥሺ የኔ እናት

  • @AyaAl-h9t
    @AyaAl-h9t 3 місяці тому +1

    ምንም ለማለት አቅም አጣሁ የኔ እናት ፈጣሬ ያጽናዎት💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 місяці тому

    እንዲህ ከስታ ተጉሳቅላ ያሳደገች እናት😭ልጄ ደረሰችልኝ ብላ ተስፋ ስታደርግ? በጨካኝ አረመኔ እጅ ህይወትዋ መጥፋቱ በጣም ያሳዝናል ያስቆጫል😭😭ይቺ እናት ምን ያፅናናታል?😭ነፍስዋን ይማራት🙏🏾

  • @Coolacting
    @Coolacting 2 місяці тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ስጋውን ደሙን መቀበሏ እናታችን እግዚአብሄር ያስናዎት

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 3 місяці тому

    😭😭😭😭እናቴ እህቴ ፈጣሪ ጽናቱን የስጥሽ ይሄ ከፈጣሪ ማጽናናት ውጪ በሰው ማጽናናት የሚወጣ አይደለም ነፍስ ይማር

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናህ እህቴ 😢😢😢😢

  • @TarikAssefa-o3e
    @TarikAssefa-o3e 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ያፅናል

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ የኔ እኔት ፈጣሪ ፅናቱ ይስጦት በጣም ያሳዝናልልልልል

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 3 місяці тому +1

    እረ ኡኡኡኡ ወደት እንሂድ ሴት መሆን ወጀል ሆነእደ ቢስተምራትስ እስከ መግደል ነዉ የኔ እናት እግዜአብሔር ያጽናሽ 😢እሷ የገነት ሙሽራ ነች😭😭

  • @yakobbogale7188
    @yakobbogale7188 3 місяці тому +1

    አቤቱ አምላህ ሆይ ዝም አትበል ፍርድ ካንተ ነው ያገለገለቻቸው አቡነ አረጋዊ ፍርድ አሰጧት 😭😭😭

  • @agaretube2103
    @agaretube2103 3 місяці тому +1

    ተመስገን የሀበሻ ዉሻ ወንዶች አፈር ብሉ እዝጎ ስቶች እናት አስለቀሳችሁ እዝጎጎጎጎ

  • @samira9231
    @samira9231 3 місяці тому +1

    እጅህ ይሰብረ የሰው ሰይጣን አንድ ልጆን በለሀት እናት አለም እመቤቴ ታፅናዮት በምን ቃል ማፅናናት ይቻላል አፍረ ብልት ይበልና እና ቢያሰተምራት መግደል አለበት የሀገራችን ህግ ሴቱን አሰጨረሰው😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @belayselamawit7953
    @belayselamawit7953 3 місяці тому

    ይብላኝ ለሱ የኔ እናት እሷማ የዘላለሙን ቤቶን ሰርታ ነዉ የሄደችሁ በገነት ያኑራት

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 3 місяці тому

    Yaa Raabbii nuff kadhatamii 🤲🤲🤲/ ፈጣሪ ያፅናናዎ 😢 አዬ ምን ይባላል የሀገሬ እናቶች ፈጣሪ ያስበን ያስባቹ

  • @YichalemAjjanew
    @YichalemAjjanew 3 місяці тому

    የኔ እህት አይዞሽ እግዛብሄር መፅናናቱን ይስጥሽ

  • @meronmulugeta7633
    @meronmulugeta7633 3 місяці тому

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናዎት። ውይ እንደው😓😓😓

  • @yezufan
    @yezufan 3 місяці тому

    በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ😢😢😢 እግዚአብሔር ያስናሽ እናቴ😢😢😢😢

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 3 місяці тому

    ወይ አገራችን የድሀ እናቶች እንባ ምን ያደርሰን ይሆን እረ ወንዶች ፈጣሪ ያጥፋችሁ።የተረገመ ትውልድ እናታችን ብርታቱን ይስጥዎት

  • @utty3720
    @utty3720 3 місяці тому +3

    አይ ኢትዮጵያን የስንትቱ ደም በከንቱ ፈሰሰብሺ "የስንት እናቶች እንባ ፈሰሰብሺ የኔናት ህመምሺ ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሺ 😭😭😭

  • @HgGg-zu8gt
    @HgGg-zu8gt 3 місяці тому

    ምን ቃል ያፅናናሻል የኔ እናት እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @fkrtmaryamgorgs
    @fkrtmaryamgorgs 3 місяці тому

    እኔን አፈር ይብላኝ እናት የወለደው ያቀዋል እካን ሞታ አድልጄ ስታገባ አዴት ሆድ እባሰኝ ያለቀስኩት በተሌ ባቤት ከሌለ ሌላ ልጅ ከሌለ እፉ አልቅሼ አይኔ አመመኝ ባቺ ለቅሶ የሚከባከብ እግዛብሔር ይዘዝልሽ አዞሽ ትኖራለሽ እፉ እኔም በልጄ ነው ምቀሳቀሰው እኔ ግን ወልዳልኛለች አመሰግናታለሁ

  • @HeavenBekle
    @HeavenBekle 3 місяці тому +2

    ወይ የሃገሬ መንግሥት የቤት የማፈናቀል ስራ ላይ ነው ፍትህ የሌለበት አይይይይ ያልታደለች እናት

  • @yeshizewdu-m8u
    @yeshizewdu-m8u 2 місяці тому

    እግዛቤር መፅናናቱን ብርታቱን ይሰጥሺ እሶወደማይቀረውአለምሂዳለች እግዛቤርነብሶን በአፀደ ገነትያኑራት እድሚንጥናይስጥሺላንችም ግንኢትዮጵያመኑር ወይስ ሴትመሆንነው ፈተናየሆነብን አረፍትህያለምንምምክኔያ

    • @yeshizewdu-m8u
      @yeshizewdu-m8u 2 місяці тому

      ለሚገደሉሰወች አረ የመንግስትያለህ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 місяці тому

    በምን ቃላት ይገለፃል ይሄ መሪሪ ሀዘን 😢😢😢😢 እረ እግዚአብሔር እናቴ ድንጋዩን ሆድዎ ውስጥ ያስገባው
    እኔ እርርርርር አልኩ ለሰማሁት
    በአደባባይይ ይሰቀልልልልል

  • @efrataafework4828
    @efrataafework4828 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭 Egzaber Amlak Ybertas

  • @muluemebetemu3974
    @muluemebetemu3974 3 місяці тому

    እመቤቴ ታበርታሽ የኔ እናት😭😭😭

  • @SameeraA-r8w
    @SameeraA-r8w 3 місяці тому +1

    እኔ. ምንም. ማለት. አልችሉኩም. ብቻ. አላህ. ያፅኖት. እናት. 😢😢😢😢😢😢😢የአላህ.

  • @techawatch
    @techawatch 3 місяці тому

    የእናቶች እምባ እንደጅረት ይፈሳል በተለይ በዚህ ክፉ መንግስት ያሳዝናል ልጀ ደረሰችልኝ ሲሉ እንዲህ ያለ ሀዘን።ምን ይባላል እግዚአብሄር ያጽናወት እማየ።

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 3 місяці тому

    ወይኔ ምን ጉድ ነው የእኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናዎት 😢😢😢😢

  • @fasikabekele1276
    @fasikabekele1276 3 місяці тому +1

    አግዚሆሆሆሆ አቤት አምላኬ ፍርድ ሰጥ አንባ አብሰ ፈጣሪ የአናቶቸ ሰቆቃ አቁም በቃ በል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 місяці тому

    በምን ቃል ማፅናናት ይቻላል እህቴ አቅሙን ይስጥሽ እግዚዓብሔር ይይለት . ባዶዋን አሥቀራት ቃል የለኝም::

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 3 місяці тому

    እንግዲህ ምን ይባላል😢😢😢 እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥዎት እናቴ😢😢😢❤

  • @SameeraA-r8w
    @SameeraA-r8w 3 місяці тому +4

    በአገራችን. በሴት. ላይ. ሚደርስውን. ግፍ. ግዲያ. ዩቁም. 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ועח
    @ועח 3 місяці тому +1

    የኔናት ጽናቱን ይስጥሽ 🙏 የሴቶች የህጻናት ሞት ስቃይ እስከመቼ ነው 💔💔😭😭🇪🇷

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ያጥነወት እናትዬ 💔💔💔😭😭😭 የትገቡ እነመርጦ አልቃሾች ፍትህ ለአንድ ሰው ወይም ልጅ ነው እንዴ 💔💔💔😭😭😭

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 3 місяці тому

    alh ysbrshe😢😢😢😢😢😢😢

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 3 місяці тому +1

    የአላህ😢😢አላህ ያጽናሽ

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA 3 місяці тому

    ዕናቴ ዕግዚዐብሔር ያፅናሽ

  • @user-kf6rs6hy2p
    @user-kf6rs6hy2p 3 місяці тому

    Aye Ethiopian 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 3 місяці тому

    ምን.ጉድነው.የምንሰማው.ልብ.ይነካል.ያማል😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢እናቴ እግዚአብሔር ያጽኖት እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ

  • @Selante
    @Selante 3 місяці тому

    የኔ አናት😢😢😢😢

  • @SelamawitTesfaye-n5n
    @SelamawitTesfaye-n5n 3 місяці тому

    አግዛብሔር ያፅናሽ 😭😭😭😭

  • @AgeredechMamo
    @AgeredechMamo 3 місяці тому

    እግዚያብሄር ያፅናችሁ ከባድ ነው፡፡

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 місяці тому

    ግን ኢትዮጵያ ምን የጉድ ሀገር ናት ኧረ አላህዬ በቃችሁ በለን እኛ ማንም የለንም 😭😭💔💔እኔን እናቴ 😢😢😢

  • @kksadgj
    @kksadgj 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠዎት እናቴ😭😭😭(

  • @emmagetu
    @emmagetu 3 місяці тому

    እግዜአብሄርያጽናሽእናቴ

  • @Sarah-b7b7m
    @Sarah-b7b7m 3 місяці тому +3

    ወንጀለኛው ተይዟል እርሷም ነፍሷን ይማረው ቆይ አሁን እሳቸውን እንደዚህ በጥያቄ ማጨናነቅ ምን ይባላል😥😥 እናተ የዩቱዮብ ጡረተኛች በምስኪን በሀዘንተኛ እንባ ኪሳችሁን የምትሞሉ አይጥቀማችሁ ምናለ ሀዘናቸውን ቢውጡት

    • @ZZZ-p6b8l
      @ZZZ-p6b8l 3 місяці тому

      ምናልባት የሚረዳት ሰው አይጠፋም

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 3 місяці тому +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዓይ ገጠመኝ አለመታደል ነፍስሽ በሰላም ትረፍ

  • @JKGedlu
    @JKGedlu 3 місяці тому

    ወገኖቼ፤ ሰው በክርስቶስ ካልሆነ በቀር ጠባቂ የለውም።
    በጌታ መሆን ግን በምድርም በሰማይም ጠበቃ አለው።
    የሀገራችን ሕዝብ ግን ለዘመናት በባህል ሐይማኖት የተተበተበ ስለሆነ ጠባቂ የለውም።

  • @helantilhan-yx9lx
    @helantilhan-yx9lx 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢 እመቤቴ ታፅናሽ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 місяці тому +1

    እግዛብሄር ፅናቱን ይስጦት😭😭😭

  • @maedotmeseret
    @maedotmeseret 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ያጽናሽ እናቴ

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 3 місяці тому

    ፈጣሪ ያፅናሽ የኔ እናት😢😢😢😢

  • @ramla-tk1or
    @ramla-tk1or 3 місяці тому +2

    የኔ እናት አሁን ምንቃል ያጠነክራታል እንዴት ሰው ትሆናለች አይ እናት እኔስ ምንም አልልም በቻ በጣሪ ከጎኑዋይሁን

  • @TigistAyalew-t3t
    @TigistAyalew-t3t 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እግዚአብሄር በቃ ይበለን የሴት ልጅ ሞት ይብቃ

  • @tizitakasa2358
    @tizitakasa2358 3 місяці тому +1

    አቤቱ አምላኬ

  • @ሰውንእንዴአመሉ
    @ሰውንእንዴአመሉ 2 місяці тому

    ሱበሀንአላህ
    አሁንይችእናት
    በሂወትአለችነውየምትባለው😭😭😭😭😭

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 3 місяці тому

    እግዚአብሄርፅናቱንይስጥሽ😢😢😢