🔴 ክራርን በቀላሉ ለመልመድ ለጀማሪዎች ቱዩነር አፕ በመጠቀም|Using Tuner app for beginners to learn the Kirar easily

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 35

  • @AH-wo4hd
    @AH-wo4hd 9 місяців тому +2

    Great biginers lesson. Thank you and God bless you 🙌

  • @ermiyasalemayehu1196
    @ermiyasalemayehu1196 10 місяців тому +2

    egziabher yakibrln wendmachin

  • @GizewMarkos21-l1x
    @GizewMarkos21-l1x Місяць тому

    እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FantagereFantagere
    @FantagereFantagere 8 місяців тому +1

    አሜን

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 7 місяців тому +1

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @AH-wo4hd
    @AH-wo4hd 7 місяців тому +1

    Thank you so much. Your teaching is very clear and easy to understand. God Bless. I hope I can be successful to learn play Kirar 😀

    • @zemariyohannesteshome
      @zemariyohannesteshome  7 місяців тому +1

      amesgnalhu ediseralachihu weye yalgebachihu nger kal eseralachihualwe

  • @ElenTesfagabar-cc7pg
    @ElenTesfagabar-cc7pg 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RukiyaAwol-kb3my
    @RukiyaAwol-kb3my 10 місяців тому +1

    Berta

  • @negistarays
    @negistarays 8 місяців тому +1

    Thank you

  • @zerfaeshetu
    @zerfaeshetu 10 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @FantagereFantagere
    @FantagereFantagere 8 місяців тому +1

  • @FikerYebelay
    @FikerYebelay 7 місяців тому

    ejehe yebark wendemy!!!

    • @zemariyohannesteshome
      @zemariyohannesteshome  7 місяців тому

      amne lelochi bezih zuriya ediseraøachihu metfelguten askmetulgne commant lay

  • @HaileamlakTariku
    @HaileamlakTariku 3 місяці тому

    የአፑን link ብታስቀምጥልኝ፤🙏🙏🙏

  • @atronss
    @atronss 7 місяців тому +2

    የክራር ምሳሌነቱን ተናገር

    • @zemariyohannesteshome
      @zemariyohannesteshome  6 місяців тому

      እሺ አመሰገናለሁ በሌላ ቪዲዮ ለመስራት እሞክራለሁ

  • @Zemerkorewos
    @Zemerkorewos 8 місяців тому +2

    Kirar endinoregn efelgalw gn birr yelegnm😢

  • @temesgenergetie7930
    @temesgenergetie7930 7 місяців тому

    selecherneth anbasal sayhon anchihoye new!

    • @zemariyohannesteshome
      @zemariyohannesteshome  6 місяців тому

      በደንብ ስለተከታተላችሁኝ አመስገናለሁ አሰተካክላለሁ

  • @demsegetachew
    @demsegetachew 8 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ክራር ለመግዛት እፈልጋለሁ ጥሩ ክራር የት ነው የማገኘው ?ዋጋው ስንት ይሆናል?

    • @zemariyohannesteshome
      @zemariyohannesteshome  8 місяців тому

      የት አከባቢ ነህ።ገበቴ በሚባለው 5000

    • @demsegetachew
      @demsegetachew 7 місяців тому

      ቄራ ነኝ ከ5ሺ በታች አይገኝም? የአቅም ጉዳይ ነው::

    • @zemariyohannesteshome
      @zemariyohannesteshome  7 місяців тому

      እሺ እንደዛ ከሆነ ራጉኤል አከባቢ ማህበረ ቅዱሳን የሚሸጡት ይኖራል ከተወደደ ደግሞ ሱቆች ላይ ረከስ ያለ ይኖራል ምን አልባት ትንሽ ማስተካከል ሊኖርብህ ይችላል።ወይ ደግሞ ከሰው ላይ መፈለግ ሌላው አማራጭ ነዎ

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi 7 місяців тому

      የምትፈልግ ከሆነ እኔ ለበረከት በእመቤታችን ስም እገዛልሀለሁ ወንድሜ እኔ ግን ያለሁት አሜሪካ ነዉ እና እንድረዳህ ከፈለግህ ንገረኝ

  • @tewodrosayeleabebe9030
    @tewodrosayeleabebe9030 7 місяців тому

    6 ክር የቱ ጋር ነው የምትቀረው

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 9 місяців тому

    ወንድሜ ድምጻቸው አንዳይነት እየሆነብኝ የትዝታ ቃሉ አልመጣልኝ አለኝ😢

    • @zemariyohannesteshome
      @zemariyohannesteshome  9 місяців тому

      ልክ ነሽ/ኽ በደንብ ጆሮ ሰጥቶ ካልሰሙት በተለይ የትዝታ እና የአንባሰል ቅኝት የተወሰኑ ግራ ያጋባሉ ነገር ግን ቲውነሩን ተከትላችሁ ከቃኛችሁት ትክክለኛውን ድምጽ ታገኛላችሁ።በተጨማሪም ከ ፕለይ እስቶር ኪ ቦርድ በማውረድ ድምጹን መስማት ይቻላል በቀላሉ

    • @ghanemcell5114
      @ghanemcell5114 9 місяців тому

      @@zemariyohannesteshome እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሽ እሞክራለሁ ተስፍማ አልቆርጥም

    • @zemariyohannesteshome
      @zemariyohannesteshome  9 місяців тому

      ተስፋ አይቆረጥም በጣም ቀላል ነው ጊዜ ከሰጣችሁት እንደ መንፈሳዊ መሳሪያነት አክራችሁ አስከተጠቀማችሁበት ስትጀምሩ በፀሎት ይሁን

    • @Firegirmay-px8xi
      @Firegirmay-px8xi 3 місяці тому

      እባክህ/ሽ ገና ጀማርነኝ መልመድ ኣልችስልኩም ኣግዝኝ እህቴ😢 ​@@ghanemcell5114