Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን እናመሰግናለን። አምላኬ ሆይ በቸርነትህ አግዘኝ
አሜን አሜን አሜን
ጎበዝ ይህንን ይዘህ መምጣትህ ብቻ በቂ ነው የውስጥ መልካምነትህን አይቼበታለው ፀጋውን ያብዛልክ አሜን
አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ
ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ደስ የሚል አገላለፅነው በርታ
amen amen amen betam ameseginalew
Thankyou
በእውነት በጣም ነው ማመሰግነው እየተከታተልኩህ ነው አድስ ተለማማጅ ነኝ
eshi enem betam ameseginalew ...meljeja kutroch be mehal video lay ale aytehew kehone ...part 2 lay ye mezur kutr yize kerbalew eskene zemaw ..sleteketatelikegn slemtketatelegn ameseginale ..lelelochim edidares share adrg
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
አመሰግናለሁ
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይርዘም
አሜን
ታድለህ እውነት በእርግጠኝነት እኔም እችላለሁ ጥሩ አስተማሪ ነህ በጣም አመሰግናለሁ በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!!
amen amen kelb amesegnalew
በእውነት በጣም የምፈልገው ስልጠና ና ትምህርት ነው ።በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ።እኔ ጀማሪ ነኝ
በጣም አመሰግናለሁ ፡፡፡ በርቺ ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ መጠየቅ ትችያለሽ በተጨማሪ zoom online live ስልጠናም አለ በ 0946252514
@@henokbegenakirarmesenko719 min lay new live yemitastemirut
ተባረክልኝ😘
amen amen
እናመግናለን
enem amesegnalew slemtketateyign
Hi Henok, thanks for everything. I will call you one of these days. God bless you and your family.
hii ...ok call me...amen.. tanxs
እግዚአብሔር አምላክ በነገረህ ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ በጣም የምመኝውና የምፈልገው ነገረ ነው ሁሌ አንተን እያየው ለመለማመድ እሞክራለሁ ግን አልቻልኩበትም ለክራር የለኝ ልዩ ፍቅር ነው
አሜን አሜን በጣም አመሠግናለሁ ፡፡ፍላጎት እና ክራር ካለሽ መማር ይቻላል ፡፡zoom online ስልጠና እሰጣለሁ 0946252514
@@henokbegenakirarmesenko719ፍለጎት በጣምምምምም ነው የለኝ ከልጅነቴም የምመኛው ነገር ነው ድምፁን ስሰማ ልቤ በሐሴት ይሞላል ክራር በጣም ነው የምወደው አካል ጉዳተኛ በክራር እግዚአብሔርን ስያመሰግኑ ሰይ እኔም እንደ እነሱ አድርገህኝ በመሰግንህ ምን አለ እላለሁ ለአምላኬ በህይወቴ ተሳክቶልኝ የምየስደሰታኛ ነገር ብኖር በክራር አምላኬን መመሰገን ነው
ክራር አለሽ ? ካለሽ መማር ትችያለሽ እኮ እናበረታተለን ፡፡፡፡ ዙም(zoom)ስልጠናም አለ online live
@@henokbegenakirarmesenko719 ወንድሜ በገና የት ነው ምገኘው እኔ ያለውት ሰአድ አረብ ነው እባክህን መልሰልኝ ወንድሜ
@@ፍረወጀረተይቲ ከኢቶጵያ መምጣት ትችላለሽ ከኢቶጵያ እምጪቻሎው እንየ
በእመብርሐን አስለምደኝ
yichalal 0946252514
Thank
tanxs
እናመስግናለን በእውነት
enem ameseginalew
Betam Amesegenalhu teru temhert new. Eje alemametu aschegerengen pls sel eje akemamet more asredanen
eshi ..enem ameseginalew slemtketateyi
አሪፍ ነው ወንድማችን
አመሰግናለው
ወንድሜ ቅድስት ሥላሴ ጸጋህን ይጠብቁልህ እድሜ ከጤና ይስጥህ እንዲ ነው ድርሻን መወጣት ከ ጥበብ ከሰማይ ዩቱብ ዝግጅት ሻሎም
Amen amen betam betam aneseginalew
Gobez astemari neh. Egziabhare yibarkeh🙏
amen amen kelib ameseginalew
እዲስ ተላማማኝ ነኝ አና መስግናለን
አመሰግናለሁ ፡፡፡፡በርቺ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ እኔ በጣም ነው መማር ምፈልገው እሺ
አሜን አሜን አሜን፡፡፡zoom ስልጠና አለ 0946252514
Wondime timirtihin ewodalehu. Timirtihin Ortodox yehone bicha sayihon hulum silemiketatel selamitahin tebebi atadergewu. "QIDIST MAROYAM WODACHOCH" yemilewun Musilimunim, hulunim kirstanina hayimonoti yeleshunim bakatete melku bihon yemil asteyayeti alegn. Beterefewy Egziabher yibarkihi.
eshi ameseginalew
ይህ መሳሪያ የቤተክርስቲያን ቅርስ ነው ፣ለትውልድ እንዲተላለፍ እያደረጉ ያለው ጥረት ግን በጣም ደካማ ነው፤ መሳሪያውን የሚጫወት ከመጥፋቱ በፊት ፣ በየቤተክርስቲያኑ አለማማጅ መድቦ ተመጣጣኝ ክፍያ እያስከፈሉ ፣ለትውልድ ማስተላለፍ እና ማቆየት ይገባል ባይ ነኝ። አመሰግናለሁኝ።
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ሀሳቡን እናበረታታለን የበኩለንም ለመወጣት እሞክራለሁ
ማሲንቆ ለመማር ትምህርት ቤት ገብቼ ሶስት ወር እንደተማርኩኝ መዝሙሩ ሊመጣልኝ አልቻለምና ተናድጄ አቋረጥኩ፣ ቤቴ ያለውንም ማሲንቆ ሰበርኩ፤ ተጸጸቼ ልገዛ ስሄድ 2000 ብር አሉኝ ተመልሼ ባዶ እጄን ተመለስኩ
Selam egziabher yimesgen ....0946252514 dewililign mefthewun enawra
ጸጋው የብዛልህ ወንድማቺን እኔም መላመድ እፍርልጋለው ያንተ ትምህርቲ ወድጀው ኣለው
አመሰግናለሁ ....ፍላጎት ካለ ቀላል ነው
አመሰግናለሁ ፡፡፡ፍላጎት ካለ ቀላል ነው
እናመሠግናለን ወንድማችን
enem ameseginalew slemtketatelugn
በጣም እናመሰግናለን ወንድም በርታ
Betam ameseginalew
ክብረት ይስጥልንወንድምምን አይነት ክራር ቢሆን ይመመረጣል?የጅማቱ አለኝ በሱ መለማመድ እችል ይሆን
አርፍ ቶን ያለው ክራር ብሆን ይመረጣል ፡፡፡፡ግን ለመለማመድ በማንኛውም ችግር የለውም
ፀጋውን ያብዛልህ ሄኒዬ
@@henokbegenakirarmesenko719 ቃለ ህይወት ያሰመልን
እግዛብሔር ይስጥልኝ ካተ እየተማርኩኖው ወድሜ ከተመቸህ ክራርገዝቼ እንዲታሳይኝ በመን ላገኝህ
0946252514 በዚህ ታገኝኛለሽ
መልመጃዎች ን ግን በጽሑፍ ብታደርግልን ከይቅርታ ጋር
I realize Im kinda off topic but do anyone know of a good site to watch new tv shows online ?
@Shiloh Brian i would suggest Flixzone. You can find it by googling =)
ua-cam.com/video/ij_0g_jxbgk/v-deo.html
Betame new des yalegn wendemea henoke yewente memare felegalewe kerare eiyeteketatelenke new ...
eshi betam ameseginalew
በጣም ጠንካራ ነህ በርታ እየተከታተልኩህ ነው ግን እባክህ ዩቲቤ ተዘግቶብኝ ነው ከቻልክ ሸር አድርግልኝ ወንድሜ
Betam ameseginalew ....eshi chigr yelewum adergalehu
@@henokbegenakirarmesenko719 eshi wendema etebkalhu
ሰላም ላተ ይሁን እኔም መማር እፈልጋለው
selam selam .....yichalal be zoom 0946252514
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውንድሜ በ ቀኝ እጅ መጫወት አይቻልም አስቤ ነበር
Selam endet nesh ....gira eji kalesh be gra new gra ej kelelesh be kegn mederder yichalal
ሰላም ብያለሁ ወንድሜ እኔ ክራር ለመልመድ በጣም እፈልጋለሁ እንደ ጌታ ፍቃድ ለመዝሙር ሴት ነኝ እና ይፈቀዳል በጣም ፍቅሩ አለኝ
selam selam endemn alesh ...le msgana tsota ayteyikim ...ena memar tichiyalesh
kirar alegn gn mekagnet alchalkum
Gena eyejemerk kehone be tuner kagn ......betechemari zoom sltena yemtfelig kehone 0946252514 awragn
😍😍😍
Enamesegnalen
በጣም ጥሩ ነበር የቀለበት ጤት ጨረሽ አይንቀሳቀስም ምን ላድርግ ወንድሜ😥😥🙏
የቀለበት ጣትብቻውን እና ከጎን በማጣመር በደንብ እስከምዝል ካሰራህ ይፈታል
በርታልን ጥሩ ጂማሬ ነው
eshi betam eseginalew
እናመሰግናለን ወንድምየ እኔ መማር እየፈለግሁ ግን ክራር እሚያመጣልኝ አጣኩ አሁን እስከወር ይመጣል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ
ameseginalew ...posta bet amarach ale
ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ እንዴት ነህ ክራር ለመላማመድ ምኞት ኣለኛ ና ምን ያስፈልገኛል ማለቴ ችኔ በስልክ በኣይኔ እንጅ በኣካል ክራር ይዤ ኣላቅም ገና ክራር ሳላመጣ ምን ይጠይቀኛ1 ለሴት ይፈቀዳል ወይ2 ትንሽዋ ጣቴ በጣም ትንሽ ናት በዛላይም ቀጥ ያለች ኣደለችም በግራ እጄ እችላለሁወይ3 ጥያቄ እነዝህን ቁጥር ምታስቀምጣቸው እንዴት ነው ምንም ልገባኝ ኣልቻለው ኣመሳግናለው የኔ ወንድሜ አለም❤
ሰላም እንዴት ነሽ ፡፡፡ለመልመድ ክራር ያስፈልጋል ለሴት ይቻላል እናም በግራ እጅ ነው ለበለጠ መረጃ 0946252514
ክራር እወዳለሁ በጣም ግን ክራር ከዚህ በፊት ቤተክርስቲያን ለአገልግሎት ሲደረድሩት ከማየት ውጪ ነክቼ አላውቅም። በአጠቃላይ የክራር እውቀት የለኝም። ይሄ ቪዲዮ ያግዘኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
Kirar lemelmed 1,flago ,2,gize ena bota seto bedenb mesrat new ...ena wesineh jemr
ቀለበት ጣቴ አስቸገረኝ። ሌላ መንገድ አለ በቀላሉ እንዲሰራ?
በማጣመር እና በነጠላው በደንብ ደጋግመህ አሰራ ይፈታል
አንቺም እንደ እኔ እሱን ነው የተቸገርሽ እህቴም እኔም እሱን ነው የተቸገርኩ
መግዛት ፈልጌ ነበረ ሞጆ አካባቢ አጣሁኝ።
mn nber ..kirar new? 0946252514
ክሩን ከመታን በኋላ ጣቶች ወይስ ሌላው ጣት እስኪመታ ይጠብቃል ሳይነካው አመሰግናለሁ
ameseginalew slemtketatelegn .... jemari kehonk eyandandu tat tera betera kes eyaderek new melemamed yalebih keza eyefeta sihed ftnetunm eyechemerk thedale
አያያዙ ችየው ነበር ግን ሲመታ ትንሽዋ ጣቴ ላይ ስደርስ አቃተኝ ድምፅ አትሰጥም
ቀስ በቀስ ነው የሚለምደው ደጋገግመሽ አሰሪ ከጀመርሽ ምን ያህል ጊዜ ሆነሽ ፡፡፡፡zoom ስልጠና ከተመቼሽ አለ
ሰላም ህዝበ ክርስቲያኖች ክራር ኢትዮጰያ ውስጥ የት እና እስከ ስንት ብር አገኛለው?
0946252514 ene gale ale ydewlu
እንየ ክራራእነ በገና 8000ሺህ ገዚቻሎ
ወንድሜ እናመሰግናለን ግን በግራ እጅ መደርደሩ ቱፊት ስለሆነ ብቻ ነው
Amen ..enem betam ameseginalew slemtketateyign ....awo twft new gn gira ej yelelew sew be kegn ej mederder yichilal
ክራር አለኝ ግን መምታት አልችልም እናመሰግናለን
be videowchu meseret telemameji ena tyake kale be telegram 0946252514
be vidwochue meseret sri tyake kale be telegram 0946252514 slemtketateyign ameseginalew
Wwww wandme Agazabehir xagawn yabzalk ADI's tamari nagn
amen amen ameseginalew ...berta berta
Henok ebalalehu ena bedenb memar efelgalehu programun lemeketatel emokralehu
eshi ..zoom sltena ale 0946252514
ወድምዬ ሰላም ላተ ይሁን ክራር መስራት እፈልጋለው አሰራሩን ንገረኝ እባክህ ውጫገር ስለሆንኩ ክራሩን ማገኘት ስልቻልኩ
ameseginalew ...eshi video seriche lekalew ..lemegzat stfelig ene ga ale ...yemwesdilih sew kale
ሰርቻለው ግን ከቦክሱላይ እዴት እደሚበሳ አሳየይ የሚመጣልኝ ሰው አላገኝም እኔም መግባት አልችልም
eshi esti be 0946252514 lay be telegram or be imo lakilign
ጥያቄ አለኝ ስልክህን ብታስቀምጥልን ደስ ይለኛል
0946252514
Adrashah yet nw
AA ...gn sltenawun balehibet honeh be you tube new mtketatelew kante mtebekew ,subscribe ,share
Ammeen.Ammeen.Ammeen.waqayyyoo.goofta.sin.ebisuu.ebifami
በሂወቴ በገና እና ክራር ለምጄ ዘወትር መዘመር ፈልጋለሁ ከቻልክ ማንኛውን ላስቀድም ብትነግረኝ መሳሪያውን በቅርብ ቀን አስመጣለሁ ።
Endene maletm ene bemejemerya begena nber yetemarkut keza wede kirar smeta bizum alkebedegnim ...ke begena bitjemr yetemerete new ...0946252514 ..yemshet kirarm hone begena ene ga yigegna
ሰላም ወንድምክራሬ ከቅኝት ወጥቷል።መለማመድም መጫወትም አልቻልኩም።የምትረዳኝ ነገር አለ?
Ok be tuner or be app tizita mejer 5G 1A 2B 3C 4E lay adrgesh kagni lebelete mereja 0946252514 telegram lay gilts kalhone meteyek tichyalesh
bereta wendema
ወንድማለም ችግር የሆነብኝ መቃኘት ነው
ua-cam.com/video/rXL1KhS0T0Y/v-deo.html
bertaln!!!!
tanxs yene liyu
የሚሸጥ ክራር የት አገኛለው?
be 0946252514 bezih dewililgn
እባክህ ውንድሜ መቃኘት አልችልም ምን ማድረግ አለብኝ ልትረዳኝ ትችላለህ እባክህ ተቸግሪያለው
chigr yelewum be ketay kenat west kemlekew part 2 video lay tagegnaleh bekelalu
ፍላጎት ብቻ ይኑርሽ ትቺያለሽ በጣም ቀላል ነው
wadime baziyi malki qaxili izgaber kate garyayihoni
amen amen amen amesegnalew
Selma wanedem menyute neberny gene kirare endat le agenye echelalow
እግዚአብሔር ይስጥህ
amen amen betan ameseginalew
አዱን ስመታ ሎሎቹም ጣቶቼ ይቀሳቀሳሉ
ጀማሪ ከሆንሽ መንቀሳቀስ የለባቸው በጣም ከለመደ በኃላ ግን ችግር የለውም
አዲስ ክራር አይቀኝም እንዴ ? በቱነርም ሞከርኩት አልመጣልኝም
ua-cam.com/video/rXL1KhS0T0Y/v-deo.html ይህንን ቪድዮ እየው ስለ አቀኛኘት
Yeti new yemitinorehu ?
AA
ክራር ገዝቻለሁ ግን እንዴት ነው በኦን ላይን መሰልጠን የምችለው ከቻልክ ስልክህን melkamusemeneh78@gmail.com ላክልኝ
kirara aleh inde wandme sent nw wagaw
Awo ale ...0946252514 dewl
@@henokbegenakirarmesenko719 eshi
ምኞቴነዉ
ምኞትህን ያሳካልህ
😅
@
Yet new yemisetew tmrtu
be you tube lay new
@@henokbegenakirarmesenko719 ere ketta agncheh new memar emfelgew
ክራር ትሰራለህ ለሽያጭ ታቀርባለህ እኔ እፈልጋለው
Awo seralew
ለኔም ወንድሚር እፈልጋለዉ ስራልኝ
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን እናመሰግናለን።
አምላኬ ሆይ በቸርነትህ አግዘኝ
አሜን አሜን አሜን
ጎበዝ ይህንን ይዘህ መምጣትህ ብቻ በቂ ነው የውስጥ መልካምነትህን አይቼበታለው ፀጋውን ያብዛልክ አሜን
አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ
ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ደስ የሚል አገላለፅነው በርታ
amen amen amen betam ameseginalew
Thankyou
በእውነት በጣም ነው ማመሰግነው እየተከታተልኩህ ነው አድስ ተለማማጅ ነኝ
eshi enem betam ameseginalew ...meljeja kutroch be mehal video lay ale aytehew kehone ...part 2 lay ye mezur kutr yize kerbalew eskene zemaw ..sleteketatelikegn slemtketatelegn ameseginale ..lelelochim edidares share adrg
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
አመሰግናለሁ
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይርዘም
አሜን
ታድለህ እውነት በእርግጠኝነት እኔም እችላለሁ ጥሩ አስተማሪ ነህ በጣም አመሰግናለሁ በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!!
amen amen kelb amesegnalew
በእውነት በጣም የምፈልገው ስልጠና ና ትምህርት ነው ።በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ።እኔ ጀማሪ ነኝ
በጣም አመሰግናለሁ ፡፡፡ በርቺ ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ መጠየቅ ትችያለሽ በተጨማሪ zoom online live ስልጠናም አለ በ 0946252514
@@henokbegenakirarmesenko719 min lay new live yemitastemirut
ተባረክልኝ😘
amen amen
እናመግናለን
enem amesegnalew slemtketateyign
Hi Henok, thanks for everything. I will call you one of these days. God bless you and your family.
hii ...ok call me...amen.. tanxs
እግዚአብሔር አምላክ በነገረህ ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ በጣም የምመኝውና የምፈልገው ነገረ ነው ሁሌ አንተን እያየው ለመለማመድ እሞክራለሁ ግን አልቻልኩበትም ለክራር የለኝ ልዩ ፍቅር ነው
አሜን አሜን በጣም አመሠግናለሁ ፡፡ፍላጎት እና ክራር ካለሽ መማር ይቻላል ፡፡zoom online ስልጠና እሰጣለሁ 0946252514
@@henokbegenakirarmesenko719ፍለጎት በጣምምምምም ነው የለኝ ከልጅነቴም የምመኛው ነገር ነው ድምፁን ስሰማ ልቤ በሐሴት ይሞላል ክራር በጣም ነው የምወደው አካል ጉዳተኛ በክራር እግዚአብሔርን ስያመሰግኑ ሰይ እኔም እንደ እነሱ አድርገህኝ በመሰግንህ ምን አለ እላለሁ ለአምላኬ በህይወቴ ተሳክቶልኝ የምየስደሰታኛ ነገር ብኖር በክራር አምላኬን መመሰገን ነው
ክራር አለሽ ? ካለሽ መማር ትችያለሽ እኮ እናበረታተለን ፡፡፡፡ ዙም(zoom)ስልጠናም አለ online live
@@henokbegenakirarmesenko719 ወንድሜ በገና የት ነው ምገኘው እኔ ያለውት ሰአድ አረብ ነው እባክህን መልሰልኝ ወንድሜ
@@ፍረወጀረተይቲ ከኢቶጵያ መምጣት ትችላለሽ ከኢቶጵያ እምጪቻሎው እንየ
በእመብርሐን አስለምደኝ
yichalal 0946252514
Thank
tanxs
እናመስግናለን በእውነት
enem ameseginalew
Betam Amesegenalhu teru temhert new. Eje alemametu aschegerengen pls sel eje akemamet more asredanen
eshi ..enem ameseginalew slemtketateyi
አሪፍ ነው ወንድማችን
አመሰግናለው
ወንድሜ ቅድስት ሥላሴ ጸጋህን ይጠብቁልህ
እድሜ ከጤና ይስጥህ እንዲ ነው ድርሻን መወጣት
ከ ጥበብ ከሰማይ ዩቱብ ዝግጅት ሻሎም
Amen amen betam betam aneseginalew
Gobez astemari neh. Egziabhare yibarkeh🙏
amen amen kelib ameseginalew
እዲስ ተላማማኝ ነኝ አና መስግናለን
አመሰግናለሁ ፡፡፡፡በርቺ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
አሜን
ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ እኔ በጣም ነው መማር ምፈልገው እሺ
አሜን አሜን አሜን፡፡፡
zoom ስልጠና አለ 0946252514
Wondime timirtihin ewodalehu. Timirtihin Ortodox yehone bicha sayihon hulum silemiketatel selamitahin tebebi atadergewu. "QIDIST MAROYAM WODACHOCH" yemilewun Musilimunim, hulunim kirstanina hayimonoti yeleshunim bakatete melku bihon yemil asteyayeti alegn. Beterefewy Egziabher yibarkihi.
eshi ameseginalew
ይህ መሳሪያ የቤተክርስቲያን ቅርስ ነው ፣ለትውልድ እንዲተላለፍ እያደረጉ ያለው ጥረት ግን በጣም ደካማ ነው፤ መሳሪያውን የሚጫወት ከመጥፋቱ በፊት ፣ በየቤተክርስቲያኑ አለማማጅ መድቦ ተመጣጣኝ ክፍያ እያስከፈሉ ፣ለትውልድ ማስተላለፍ እና ማቆየት ይገባል ባይ ነኝ። አመሰግናለሁኝ።
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ሀሳቡን እናበረታታለን የበኩለንም ለመወጣት እሞክራለሁ
ማሲንቆ ለመማር ትምህርት ቤት ገብቼ ሶስት ወር እንደተማርኩኝ መዝሙሩ ሊመጣልኝ አልቻለምና ተናድጄ አቋረጥኩ፣ ቤቴ ያለውንም ማሲንቆ ሰበርኩ፤ ተጸጸቼ ልገዛ ስሄድ 2000 ብር አሉኝ ተመልሼ ባዶ እጄን ተመለስኩ
Selam egziabher yimesgen ....0946252514 dewililign mefthewun enawra
ጸጋው የብዛልህ ወንድማቺን እኔም መላመድ እፍርልጋለው ያንተ ትምህርቲ ወድጀው ኣለው
አመሰግናለሁ ....ፍላጎት ካለ ቀላል ነው
አመሰግናለሁ ፡፡፡ፍላጎት ካለ ቀላል ነው
እናመሠግናለን ወንድማችን
enem ameseginalew slemtketatelugn
በጣም እናመሰግናለን ወንድም በርታ
Betam ameseginalew
ክብረት ይስጥልን
ወንድም
ምን አይነት ክራር ቢሆን ይመመረጣል?
የጅማቱ አለኝ በሱ መለማመድ እችል ይሆን
አርፍ ቶን ያለው ክራር ብሆን ይመረጣል ፡፡፡፡ግን ለመለማመድ በማንኛውም ችግር የለውም
ፀጋውን ያብዛልህ ሄኒዬ
amen amen
@@henokbegenakirarmesenko719
ቃለ ህይወት ያሰመልን
እግዛብሔር ይስጥልኝ ካተ እየተማርኩኖው ወድሜ ከተመቸህ ክራርገዝቼ እንዲታሳይኝ በመን ላገኝህ
0946252514 በዚህ ታገኝኛለሽ
መልመጃዎች ን ግን በጽሑፍ ብታደርግልን ከይቅርታ ጋር
I realize Im kinda off topic but do anyone know of a good site to watch new tv shows online ?
@Shiloh Brian i would suggest Flixzone. You can find it by googling =)
ua-cam.com/video/ij_0g_jxbgk/v-deo.html
Betame new des yalegn wendemea henoke yewente memare felegalewe kerare eiyeteketatelenke new ...
eshi betam ameseginalew
በጣም ጠንካራ ነህ በርታ እየተከታተልኩህ ነው ግን እባክህ ዩቲቤ ተዘግቶብኝ ነው ከቻልክ ሸር አድርግልኝ ወንድሜ
Betam ameseginalew ....eshi chigr yelewum adergalehu
@@henokbegenakirarmesenko719 eshi wendema etebkalhu
ሰላም ላተ ይሁን
እኔም መማር እፈልጋለው
selam selam .....yichalal be zoom 0946252514
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውንድሜ በ ቀኝ እጅ መጫወት አይቻልም አስቤ ነበር
Selam endet nesh ....gira eji kalesh be gra new gra ej kelelesh be kegn mederder yichalal
ሰላም ብያለሁ ወንድሜ እኔ ክራር ለመልመድ በጣም እፈልጋለሁ እንደ ጌታ ፍቃድ ለመዝሙር ሴት ነኝ እና ይፈቀዳል በጣም ፍቅሩ አለኝ
selam selam endemn alesh ...le msgana tsota ayteyikim ...ena memar tichiyalesh
kirar alegn gn mekagnet alchalkum
Gena eyejemerk kehone be tuner kagn ......betechemari zoom sltena yemtfelig kehone 0946252514 awragn
😍😍😍
Enamesegnalen
በጣም ጥሩ ነበር የቀለበት ጤት ጨረሽ አይንቀሳቀስም ምን ላድርግ ወንድሜ😥😥🙏
የቀለበት ጣትብቻውን እና ከጎን በማጣመር በደንብ እስከምዝል ካሰራህ ይፈታል
በርታልን ጥሩ ጂማሬ ነው
eshi betam eseginalew
እናመሰግናለን ወንድምየ እኔ መማር እየፈለግሁ ግን ክራር እሚያመጣልኝ አጣኩ አሁን እስከወር ይመጣል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ
ameseginalew ...posta bet amarach ale
ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ እንዴት ነህ ክራር ለመላማመድ ምኞት ኣለኛ ና ምን ያስፈልገኛል ማለቴ ችኔ በስልክ በኣይኔ እንጅ በኣካል ክራር ይዤ ኣላቅም ገና ክራር ሳላመጣ ምን ይጠይቀኛ
1 ለሴት ይፈቀዳል ወይ
2 ትንሽዋ ጣቴ በጣም ትንሽ ናት በዛላይም ቀጥ ያለች ኣደለችም በግራ እጄ እችላለሁወይ
3 ጥያቄ እነዝህን ቁጥር ምታስቀምጣቸው እንዴት ነው ምንም ልገባኝ ኣልቻለው ኣመሳግናለው የኔ ወንድሜ አለም❤
ሰላም እንዴት ነሽ ፡፡፡
ለመልመድ ክራር ያስፈልጋል
ለሴት ይቻላል እናም በግራ እጅ ነው
ለበለጠ መረጃ 0946252514
ክራር እወዳለሁ በጣም ግን ክራር ከዚህ በፊት ቤተክርስቲያን ለአገልግሎት ሲደረድሩት ከማየት ውጪ ነክቼ አላውቅም። በአጠቃላይ የክራር እውቀት የለኝም። ይሄ ቪዲዮ ያግዘኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
Kirar lemelmed 1,flago ,2,gize ena bota seto bedenb mesrat new ...ena wesineh jemr
ቀለበት ጣቴ አስቸገረኝ። ሌላ መንገድ አለ በቀላሉ እንዲሰራ?
በማጣመር እና በነ
ጠላው በደንብ ደጋግመህ አሰራ ይፈታል
አንቺም እንደ እኔ እሱን ነው የተቸገርሽ እህቴም እኔም እሱን ነው የተቸገርኩ
መግዛት ፈልጌ ነበረ ሞጆ አካባቢ አጣሁኝ።
mn nber ..kirar new? 0946252514
ክሩን ከመታን በኋላ ጣቶች ወይስ ሌላው ጣት እስኪመታ ይጠብቃል ሳይነካው አመሰግናለሁ
ameseginalew slemtketatelegn .... jemari kehonk eyandandu tat tera betera kes eyaderek new melemamed yalebih keza eyefeta sihed ftnetunm eyechemerk thedale
አያያዙ ችየው ነበር ግን ሲመታ ትንሽዋ ጣቴ ላይ ስደርስ አቃተኝ ድምፅ አትሰጥም
ቀስ በቀስ ነው የሚለምደው ደጋገግመሽ አሰሪ ከጀመርሽ ምን ያህል ጊዜ ሆነሽ ፡፡፡፡zoom ስልጠና ከተመቼሽ አለ
ሰላም ህዝበ ክርስቲያኖች ክራር ኢትዮጰያ ውስጥ የት እና እስከ ስንት ብር አገኛለው?
0946252514 ene gale ale ydewlu
እንየ ክራራእነ በገና 8000ሺህ ገዚቻሎ
ወንድሜ እናመሰግናለን ግን በግራ እጅ መደርደሩ ቱፊት ስለሆነ ብቻ ነው
Amen ..enem betam ameseginalew slemtketateyign ....awo twft new gn gira ej yelelew sew be kegn ej mederder yichilal
ክራር አለኝ ግን መምታት አልችልም እናመሰግናለን
be videowchu meseret telemameji ena tyake kale be telegram 0946252514
be vidwochue meseret sri tyake kale be telegram 0946252514 slemtketateyign ameseginalew
Wwww wandme Agazabehir xagawn yabzalk ADI's tamari nagn
amen amen ameseginalew ...berta berta
Henok ebalalehu ena bedenb memar efelgalehu programun lemeketatel emokralehu
eshi ..zoom sltena ale 0946252514
ወድምዬ ሰላም ላተ ይሁን ክራር መስራት እፈልጋለው አሰራሩን ንገረኝ እባክህ ውጫገር ስለሆንኩ ክራሩን ማገኘት ስልቻልኩ
ameseginalew ...eshi video seriche lekalew ..lemegzat stfelig ene ga ale ...yemwesdilih sew kale
ሰርቻለው ግን ከቦክሱላይ እዴት እደሚበሳ አሳየይ የሚመጣልኝ ሰው አላገኝም እኔም መግባት አልችልም
eshi esti be 0946252514 lay be telegram or be imo lakilign
ጥያቄ አለኝ ስልክህን ብታስቀምጥልን ደስ ይለኛል
0946252514
Adrashah yet nw
AA ...gn sltenawun balehibet honeh be you tube new mtketatelew kante mtebekew ,subscribe ,share
Ammeen.Ammeen.Ammeen.waqayyyoo.goofta.sin.ebisuu.ebifami
በሂወቴ በገና እና ክራር ለምጄ ዘወትር መዘመር ፈልጋለሁ ከቻልክ ማንኛውን ላስቀድም ብትነግረኝ መሳሪያውን በቅርብ ቀን አስመጣለሁ ።
Endene maletm ene bemejemerya begena nber yetemarkut keza wede kirar smeta bizum alkebedegnim ...ke begena bitjemr yetemerete new ...0946252514 ..yemshet kirarm hone begena ene ga yigegna
ሰላም ወንድም
ክራሬ ከቅኝት ወጥቷል።መለማመድም መጫወትም አልቻልኩም።የምትረዳኝ ነገር አለ?
Ok be tuner or be app tizita mejer 5G 1A 2B 3C 4E lay adrgesh kagni lebelete mereja 0946252514 telegram lay gilts kalhone meteyek tichyalesh
bereta wendema
eshi ameseginalew
ወንድማለም ችግር የሆነብኝ መቃኘት ነው
ua-cam.com/video/rXL1KhS0T0Y/v-deo.html
bertaln!!!!
tanxs yene liyu
የሚሸጥ ክራር የት አገኛለው?
be 0946252514 bezih dewililgn
እባክህ ውንድሜ መቃኘት አልችልም ምን ማድረግ አለብኝ ልትረዳኝ ትችላለህ እባክህ ተቸግሪያለው
chigr yelewum be ketay kenat west kemlekew part 2 video lay tagegnaleh bekelalu
ፍላጎት ብቻ ይኑርሽ ትቺያለሽ በጣም ቀላል ነው
wadime baziyi malki qaxili izgaber kate garyayihoni
amen amen amen amesegnalew
Selma wanedem menyute neberny gene kirare endat le agenye echelalow
0946252514
እግዚአብሔር ይስጥህ
amen amen betan ameseginalew
አዱን ስመታ ሎሎቹም ጣቶቼ ይቀሳቀሳሉ
ጀማሪ ከሆንሽ መንቀሳቀስ የለባቸው በጣም ከለመደ በኃላ ግን ችግር የለውም
አዲስ ክራር አይቀኝም እንዴ ? በቱነርም ሞከርኩት አልመጣልኝም
ua-cam.com/video/rXL1KhS0T0Y/v-deo.html ይህንን ቪድዮ እየው ስለ አቀኛኘት
Yeti new yemitinorehu ?
AA
ክራር ገዝቻለሁ ግን እንዴት ነው በኦን ላይን መሰልጠን የምችለው ከቻልክ ስልክህን
melkamusemeneh78@gmail.com ላክልኝ