ሳምሪ በጥያቄ አፋጠጥኳት😁😁😁

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 192

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +33

    በውጪ አገር ሆናችሁ,ብትለፉ,ብትጥሩ, አልተሳካልኚም ብላችሁ, ተስፉ አትቁጠሩ!እግዚአብሄርን ተመስገን በሉ!አንድ ቀን ሕልማችሁን ታገኙታላችሁ!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Рік тому +39

    ከሰው ቤት ያላችሁ እህቶቼ ያልታሰበ ደስታ ይስጣችሁ🇪🇹💋

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ Рік тому +11

    ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመዳን ፅም በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤🎉

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ Рік тому +2

    ሳምሪዬ ዉብ ፋኒን ስትመለከች የምትማልይዉስ ነገር እንዴት እንደምታስቀኑ ምርጥ ጥንዶች ባለማህተቦች በርቱ

  • @aaalsa9514
    @aaalsa9514 Рік тому +5

    እንኳንደናመጣችሁ እስልምና ተከታወች እኳን ለተከበረው እረመዳን አደረሳችሁሁሁሁሁሁ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ምርጦች ሰላማችሁ ይብቃ💪💪💪👍

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Рік тому +3

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ የሮመዳን ስራ አይዟችሁ💋💋💋💘

  • @الحمدلله-ل4ج6س
    @الحمدلله-ل4ج6س Рік тому +2

    አልሀምዱሊላህ እስከስምንተኛ ክፍላይ ከምሄደው የምቀረው ይበዛ ነበር እሱም ስደትን በማሰብነው ተሰደድኩም, ግን ሾርፌ አላቅም ጎበዝ ከሚባሉ ተማሪ ባልሆንም አምስተኛክፍል ፈተና ከታላቅ እህቴጋ አንድ ወበር ነበር የተፈተነው አሷ ልትቅስኮርጄኝ ብሞክርም እኔግን በፈተናዬ ልውደቅጂ በእቢታዬ ፀናሁ መኮርጂ አልወድም በጣም ገረማቼው የሚያቁን ልጆች የኔ አለመኮርጂ እናም በራሴ የሰራሁት ነው የሚያኮራኝ ውጤቱ የከፋ ቢሆንምኳ አልሀምዱሊላህ

  • @hayatseid2002
    @hayatseid2002 Рік тому +3

    Sameri yasalefechiwn hulunm asalfe alew 😅 best memory ❤ ljinet

  • @medna5856
    @medna5856 Рік тому +3

    ወላሂ ስወዳችሁ እኮ ምርጥ ኢትዮጵያኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ሳምሪን በጥያቄ አፋጠጥኩት = 👉አፋጠጥኳት በሚል ይስተካከል የተፃፈው ርዕስ

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው

    አይ ትዝታ ሰባ አምሳንቲም ደርቄ በሳት ተለብልቢያለሁ ባባቴ😅😅😅😅😅

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 Рік тому +4

    አረ በጣም እቀጣ ነበር በተለይ ሰኞ ሰኞ 🤣🤣🤣

  • @الحمدلله-ذ5ص1ق
    @الحمدلله-ذ5ص1ق Рік тому +5

    በፍቅር ነው የሚያይሽ ደስ ስትሉ

  • @Tube-mr8pc
    @Tube-mr8pc Рік тому +2

    አይ ፋኒ ጉድህ ፈላ😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 Рік тому +2

    አኔ በጣም ኮርጅ ነበር በተለይ ፊዚክስ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ዘድንኝ
    @ዘድንኝ Рік тому +1

    እረ እኳን ልቀጣ እኔኑ ይዴበድቡኝ ነበር ትምርት አይገባኝም😅😅

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA Рік тому +1

    ህይወት ከባድ ናትና አንዳንዴ መጥፎ
    ነገሮችን ችላ ማለትና ጥሩ ነገሮችን
    ብቻ ለመመልከት መሞከር መፍትሄ ነው

  • @asniit1199
    @asniit1199 Рік тому +2

    መቼም ለሽልማቱ አልቀጣሁም ማለት እችላለሁ 😅ግን ፈጣሪ ያየኛል ስንቴ ፎርፌ አውቃለሁ የት/ቤቱ ሽቦ ስሾልክ ልብሴን ሁሉ ስንቴ ቀዶብኛል ሌላው በጭራሽ ኮርጄ ግን አላውቅም በጣም ተደባዳቢ ነበርኩ አሁን ግን ትእግስቱን አሸክሞኛል

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Рік тому

    ሳምሪዬ ፋኒ ስወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ልጆቻቹን ያሳድግላቹ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saditube3288
    @saditube3288 Рік тому

    እኔ አንድም ቀን ኮርፌ አላውቅም ፀባይ ምንግዜም A ነው የምን መኮረፍ ግዜ ማቃጠል በፍፁም አይታሰብም

  • @hayufafifamily3462
    @hayufafifamily3462 Рік тому +1

    እኔ አንድም ቀን ቀጥቸ አላዉቅም እንደዉም እናቴ እኔኮ ብሞት አትቀብሪኝም ጥለሽ ነዉ ወደ ትምህርትሽ የምትሔጅዉ ትለኝ ነበር ወላሂ

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445 Рік тому +1

    እኔ እግዚአብሄር ይመሥገን ቀጥቼ አላቅም❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +2

    እንካን ደህና መጣችሁ ውዶች❤ያላስኩረዠናያልኮረዠ ተማሪ አይኖርም😂😂ስንት አይነት ትዝታ አለ ትምርትቤት እኔ አንድግዜ እንግሊዘኛ መቼም ይከብዳል ታቃላችሁ እና አንድኛው ጥያቄ ሥምክን እስከ አባትህ ፃፍነው እና እጉኔ ያለችው ልጅ ለካ እኔ የምፅፈውን እየፃፈችነው የኔን ሥም እሷም ፅፈዋለች እና መምህሩ ሥማችንን ያቃል ሥምሺ ማነው ብሎ ጠየቃ አቤት የሳቅነው ሳቅ 😂😂በጣም ልጆችነን ምንም አናቅም በቃ ከዛን ቀን ተጀምሮ በኔሥም ትጠራ ነበር 😂😂ያግዜ ተመልሶ ቢመጣ ኧረ ሁሌም ነበር የምንዋሸው ከቤተሰብ ያልሰረቀም የለ ከረሜላ ማስቲካ መግዣ አስታችካል ኧረ አይኔን ግንባር ያርገው 😂

  • @lidiyamangistu707
    @lidiyamangistu707 Рік тому +1

    እኔ እስካሁን አልቀጣሁም ተማሪነኝ አሁን በጣም አስኮርጃለዉ ድር ግን እኮርጅ ነብረት ባይሰበር እና የጥንት ብሬኬን በእናንተ ቪዲዮ እየተዝናናሁ ነው👍🌹🌹🌹👍

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Рік тому +2

    ሳምሪዬ ❤❤❤❤❤❤ All your Answer so amazing❤❤😁😁😁

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +2

    📚ያአደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹💐🌷💐

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq Рік тому

    Wuyyy በጣም ነዉ ግን ምትለፈልፊዉ የምር!!!

  • @tigistbirhanu601
    @tigistbirhanu601 Рік тому

    በፍፁም ቀጥቸ አላውቅም ልቅጣ ብዬ ባስብም ተሣክቶልኝ አያውቅም ግን ደግሞ ጐበዝ ተማሪ አይደለሁም

  • @anafs9675
    @anafs9675 Рік тому

    እኔ አብዛኛው ጊዜ ሁለተኛ ሦስተኛ ነበር የክፍል ደረጃዬ ግን በጣም እፎርፍ ነበር በተለይ 9 10 11 ይለያል

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Рік тому

    እሺኒ እንኳን ሰላም መጣቹ ማሮች1000'000ራሴ ሙሉ ላይክ

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Рік тому

    ሳምሪዬ የትኛው ካፕችኖ ነው ገዝተሽ አሳይን

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 Рік тому +1

    የእውነት በቃ ተፈጥሮአቹ ጨዋ ነቹ ስወዳቹህ

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff Рік тому

    Atiwaschi maskoregi ayichalumi betami tibiki nachew yetignawi timirtibeti endetemarischi balkimi

  • @ሳምሪየወንጌልአማኟ

    ሳምሪ ጌታ ምስክሬ ነው በቃ የኔ እና የአንቺ ጸባይ አንድ ነው ግን ፍቅረኛዬ ሀይለኛነቴን አይወደውም አኔ ደሞ በጣም ወግ አጥባቂም ነኝ እራሴንም ማስደፈር አልወድም

  • @miheretadane783
    @miheretadane783 Рік тому

    አራ እኔ በትምህርት ቀልድ አለውቅም ቅዳሜና እሁድም አልዎድም ኩራጃ የለም ለብቻ የኔ የምቀመጣው እንግሊዛኛ ውስጤነው መቶ ከመቶ ነው የማመጣው ለስደት ጠቅሞኛል ፈጣሪ ይመስገን ግን ምን ዋጋ አለው ወይ ደህና ቤተሰብ የለኝም ከሰው ቤት ወዳ ሰው ቤት መንካራታት ሆነ አሁን ደግሞ ስዳት ይሁን ብቻ እናታ በኔ ከተዳሰታች ምንም ማለት አይዴለም

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    😀🙈 እኔም አንድ ቀን ብቻ = አንድ የማትስ ፔሬድ ቀጥቻለሁ እሱም አንድ የክፍላችን ተማሪ ጎረምሳ ነው የፍቅር ጥያቄዬን አልተቀበልሽኝም ብሎ አዉቆ ለማትስ መምህራችን ያላልኩትን አስቀጣኝ ከዛን በኋላ ጠላኋት አስተማሪያችንን 😒😔
    = አስኮርጄም - ኮርጄም አቃለሁ 🙈😀
    = ከእናቴ ሰርቄም አቃለሁ 😁
    = ከሰዉ ጋር ግን ተጣልቼም ተደባድቤም አላቅም 😍 ከወንድሜ ጋርጂ 😀
    የልጅነት ላይፍኮ ደስ ሲል 🥰🥰🥰

  • @merry_21
    @merry_21 Рік тому

    እኔ በሂወቴ ቀጥቼ አላውቅም በእውነት በጣም ነው የምፈራው መቅጣት

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +3

    😁😁😁ሳምሪየ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Рік тому +1

    እኔ ከወንድሞቸ ስልክ ላይ ካርድ እሰርቅ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tube8181
      @tube8181 Рік тому

      ያዮልሻአሁን

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ

    እንደኔ ሚኮርጅ አለ ግን መሳቅ አይቻልም በጣም ሰነፍ ተማሪ ነበርኩ

  • @SARATubeqn5ws
    @SARATubeqn5ws Рік тому

    አሥከ 9ኛክፍል ድረስ አልቀጣሁም ነበር ዘጠነኛ ክፍልላይግን ከነሁላዉም ትቼዉ ሣዉዲመጣሁ አልሀምዱሊላህ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +1

    የኔ ጀግና ሳምሪየ 🍓🍓🍓👍👍👍

  • @kiyyaatube4930
    @kiyyaatube4930 Рік тому

    የኔ Histry lashhhhhh

  • @Gracemedia1234
    @Gracemedia1234 Рік тому

    Ine ketiche alawukim. biyamegn inkuwan class mekret alwedddim

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Рік тому +5

    እኔ በጣም ኮራጅ ነበርኩ😂😂

  • @haseenath7539
    @haseenath7539 Рік тому

    እኔ ያለምክንያት በፉረፋ መልክ በጭራሽ ቀጥቸ አላውቅም ታምሜ ግን ቀጥቸ አውቃለሁ

  • @طيبهاثيوبيا-ث1ش
    @طيبهاثيوبيا-ث1ش Рік тому +2

    የተማርኩት አንድ አመት ነዉ ግን ቀርቸ አላቅም አመቱንም ሂጃለሁ ያላ ሺልማቱን ፋኒ😂

    • @asterdesalegn5581
      @asterdesalegn5581 Рік тому

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እስከስት ተማሩ የተከበሩት

  • @awchovstgraway5295
    @awchovstgraway5295 Рік тому +2

    ለራስህ ተጠንቀቅ ፍኒ ጥርስህን እንዳታውልቀው ሳምሪ ኣደገኝ ናት ለንተ ነው እምያሳስበን 😂😂😂

  • @ማሪቱይቱብ
    @ማሪቱይቱብ Рік тому

    ሳምሪ አምሮብሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሷሊሀዩቲብባህርዳር

    እኔ አስርኛ ክፍል ስማር ጆግራፊ መምህር በጣም ስለሚያስጠላኝ እና ድምፁም ስለማይሰማ ክፍል ውስጥ በጣም እርብሽ ነበር ወላሂ ትዝ አስባላችሁኝ 😂በወንበር ውስጥ እየገባሁ ፀፅ ብለው እየተማሩ እኔ እግራቸውን እቆንጥጣቸዋለሁ እሚገርመው ግን 8ክፍል ሚኒስትሪ ለይ የመጨረሻው ፈተና ስአት አስታውሳለሁ ሲይቢክስ እና ጆግራፊ ነበር ፈተናው እና ጆግራፊን ተፈትነን ጨርስን እና ሲይቢክስን ስፈተን ሳላውቀው ፌንት ነቀልኩ ከዛ ፈታኑ 5ደቂቃ ቀራችሁ ሲል ነቃሁ ከዛ ወላሂ ማንበብ እራሱ አልቻልኩም በርግጥ እስከ ግማሽ ሰርቸ ነበር ከዛ አብራኝ የተቀመጠችው ጎበዝ ተማሪ ነበርች አር በአላህ ስሪልኝ አሞኝ ነው አልኳት ከዛ ሰራችልኝ

  • @bettyabate8348
    @bettyabate8348 Рік тому

    Class ketechea alakem l swear

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Рік тому +1

    በጣም ነው የምቀጣዉ እኔ😂😂😂😂

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Рік тому

    ማሮች 100% ሳምሪየ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Рік тому +3

    ወላሂ እማረሳ ቁጭ ብለን ትምርትን ቀተን ፀጉራቺንን እንሰራራ ነበር 😆😆😆😆😆 አይ የማዳም ቅመሞቺ 🥰L 🥰m🥰z 🥰R 🥰 አፈረጥኩት ቻሉት 😆😆😆😆

  • @mekdelawitworku7610
    @mekdelawitworku7610 Рік тому

    ኮርጄም አስኮርጄም አልቀርም እድሜ ለብሬ በፌደራል ነው የምንፈተነው😮😮

  • @ዜድፍቅር-ዐ9ደ
    @ዜድፍቅር-ዐ9ደ Рік тому

    እኔ ኮርዤ አላቅም አስኮርዤ አቃለሁ መኮረዥአልወድም ግን መካከለኛ ተማሪ ነኝ

  • @Zahara-i2j
    @Zahara-i2j Рік тому

    አወፈትሸ አለሁ ሲለሚያቅ ይሰጠኛል አስለን

  • @tengert3565
    @tengert3565 Рік тому

    1ኮርጄ አላውቆም
    2ትምርት ቀርቼ አላውቅም
    3 ግን ለጉድ ነው የምቅመው ስኳር😂

  • @Tizita341
    @Tizita341 Рік тому

    Ere Ene Neffff Nw Yeketahur
    yeza Witet Ahun Areb Hager Yagelatagnal
    Bicha temesgen

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Рік тому +1

    ወላሂ እኔ አንድም ቀን ፎርፌ አላቅም እስከ 11 ኛ ክፍል ድርስ ምን ዋጋ አለው ስደት ከትምህርቴ አኮላሸኝ
    አስኮርጄ አቃለሁ
    እናቴን ዋሽቼ አውቃለሁ
    ስልኬን አይተሽ ታቂያለሽ ክክክክ የሚለው እኔም የባሌን ፈትሼ አቃለሁ
    ሳኡድ ሆኜም በሌላ ስልክ ገብቼ ፈትሸው አቃለሁ ይቅርታ ውዱ ባሌ ክክክ
    ስኴርማ በደንብ ሰርቀን አልፈናል

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA Рік тому +1

    አረምዲነዉ ሳምሪ ዉበቱን ደፋብሽ❤❤❤

  • @TH-ff8wu
    @TH-ff8wu Рік тому

    Wey samri enem endeza arigalew lela sew hoye fetine awqalem 😂😂

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 Рік тому

    እኛ ቤት ቀን በቀን ወቀሳ ነበር ወጥቸ ሳልደባደብ አልገባኝም

  • @fikerdesta4299
    @fikerdesta4299 Рік тому

    እኔ ሁሉም ላይ አለሁበት😂😂

  • @shitumulatu1578
    @shitumulatu1578 Рік тому

    Ine gobesi temari yemibali sawu ayidelewum gin andim qeni qaxiche alaqim

  • @massiwondsn
    @massiwondsn Рік тому

    እኔ 8ክፍል ኩርጄ ሰቃይ ሆናለሁ ከዛ ዘጠነኛ ክፍል ልንመዘገብ ስንሄድ ከጓደኛዬ ጋር እኔን ጉበዝ ናት ብሎ መዝጋቢው እሰነፍ ተማሩ ክላስ አደረገኝ መቼም ነፍሱ አይማርም ብዬ አስባለሁ😅😅😅😅😅

  • @elsabethailu-mm8oh
    @elsabethailu-mm8oh Рік тому

    Mewedachu tebareku zerachu yebza tesfafuuuuu

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone Рік тому +1

    ብዙ ግዜ አፍርሻለሁ 😊😊

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Рік тому

    ቀጥቸ ኣላቅም እንዶም እህድ ተጠርቼ ብየ እሄድ ነበር በጣም ፋስት ነበርኩ ፋንየ

  • @sikosilo3023
    @sikosilo3023 Рік тому +3

    እኔ ሲጅመር 1 እሰከ 8ክፍል ነው የተማረኩት 😢😢😢 እናም አሰኮረጅ ኩረጅም አቃልው ወላሂ ትምህርት አሪፍ ነበር ሰድት😢😢

  • @ሁሉበርሱሆነ-ጀ7ጐ

    Inee damoo phskse hisabi batamii nwe miwadwe lelawe layii dadabii ngne batamii nwe miqatwe

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Рік тому

    እኔ ኮርጄ አውቃለሁ ፎርፌም አውቃለሁ መቸም ሳምሪ ትምህት የማይፎርፍ የማይኮርጂ አይኖርም

  • @Tube-mr8pc
    @Tube-mr8pc Рік тому

    ሰርቂአዉቃለሁ 10ብር ግን አያልቅልኝም ነበር ከዛ እድገይ ስር እደብቅነበር አላህ ይማርኝ ያአላህ

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Рік тому +5

    አቤት ሁሉም ከዘጠኝ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል እያቋረጠ ነዉ ስደት የመጣሁ ላይሞላ😢
    አይ ስኳር እኔም የእናቴን ስኳር ሳታየኝ ስቅም ነዉ ያደግሁት ቢደበቅብኝ እንኳን አያመልጠኝ 😂 አሁን እንዲህ ሊያስጠላኝ አይ ልጅነት ይቅር በይኝ እናቴ

  • @Safiah-j6n
    @Safiah-j6n Рік тому

    Swadachu❤❤❤❤❤❤

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Рік тому

    በአባቴ ብር እሰርቅ ነበር ነበር እናቴ ከቤት ስትወጣ እንጀራ ሰርቄ እበላ ነበር

  • @kadiykeedan321
    @kadiykeedan321 Рік тому +1

    💙💙💙💙ነኒ ውዶች😍😍😍😍😍

  • @ferdosshemsedin1557
    @ferdosshemsedin1557 Рік тому

    Des stlu ❤❤ enie ketche alkam

  • @أميجنتي-خ9ع
    @أميجنتي-خ9ع Рік тому

    እኔ የባል የሚለው ብቻ ነው የለለሁበት እሱም ባል ስለለኝ ነው ሁሉሉም አርጋለሁ

  • @rhema89
    @rhema89 Рік тому

    እኔ 12እሰከምማር ድረስ ቀጥቸ አላቅም ከመዳም ስራ በቀር😢

  • @frehiwotkasaye1748
    @frehiwotkasaye1748 Рік тому +1

    የምር እኔ ቀጥቼ አላቅም

  • @kulitesfaw8729
    @kulitesfaw8729 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @edenabebe5080
    @edenabebe5080 Рік тому

  • @samrawettube3583
    @samrawettube3583 Рік тому

    እኔ ሳምን አንዴ ነው ምገባው😅😅

  • @ኤልሳቤት-ዐ9ቨ
    @ኤልሳቤት-ዐ9ቨ Рік тому +1

    እኔ ቀጥቼ አላቅም❤

  • @khadi7544
    @khadi7544 Рік тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @كيسيدي
    @كيسيدي Рік тому +1

    🥰🤣💋💋👍

  • @amenjayson4947
    @amenjayson4947 Рік тому

    Ena 15stem serka ytgrfekotn alrsawem😅

  • @Tube-mr8pc
    @Tube-mr8pc Рік тому

    አዳምየን ጨምሩት እጅ fsf ብቻ ለምን

  • @fhgghg2398
    @fhgghg2398 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betselotmulugeta
    @betselotmulugeta Рік тому

    Yet nw tewewkachu koy Ethiopian nw please

  • @tinamesfin3553
    @tinamesfin3553 Рік тому

    Beyekenu neberi yemiforfewu

  • @abarega692
    @abarega692 Рік тому +1

    I love you all

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Рік тому

    ፋኒ እየወፈርክ ነው ሳበው እንጅ ባባ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ Рік тому

    ስካርሰርቃለሁ😂😂የባልጀዋልአይቸለሁ😢😢😢ግን💔 ትምርትቤት ኮርጃለሁ

  • @keditube7321
    @keditube7321 Рік тому

    ሣምሪማ ጨዋናት

  • @hdsx5649
    @hdsx5649 Рік тому +1

    እኔ ቀጥቼ ኣላውቅ ኣክስቴ ዛሬን ቅሪ ስትለኝ ራሱ ኣለቅስ😢 ነበር። ከዛ በቃ ሂጂ ትለኛለች❤😊

  • @almazaalmazabera-lx6ss
    @almazaalmazabera-lx6ss Рік тому +1

    😂😂❤❤❤❤😅

  • @aneke4905
    @aneke4905 Рік тому

    Chirash ketiche alwqim