I am very religious person not allowing us to listen musics, however, I couldn't stop to listen this son. It's very beautiful and touchy. You are very talented.
Dear Yidenkachew, You've been blessed with great talent and a powerful voice by the Almighty. Your recent achievements in music are truly commendable. I know people use it for a living but I encourage you to consider focusing more on your music career rather than continuing in a media environment where truth can often be manipulated. Your musical talents have the potential to uplift and inspire countless people. Embracing this path not only allows you to flourish creatively but also ensures your contributions resonate authentically with your audience, making a positive impact on all of us.
Bonne Année et surtout bonne santé 👍 That's The Best off 🎶 Anglophone + Éthiopien gourahone = c'est magnifique musique et clips wow bravo les artistes a novice 👍🎧🎤🎚🎶
አቦ ሁሌ ቢሰማ ማይሰለች ምርጥዬ ዘፈን😍🙏
😢😢😢 እሚገርም ተሰጦ ነው እኮ ይድኔ በርታ ብዙ እጠብቃለን
የኔዋ❤
@@awelmehamed4090 ወዬ ሰላም ነው ውዴ 😍😍
ሁሌም አዲስ የምታስደምመኝ ይድነቃቸው ብርሀኑ ::
ይድነቃቸው ትችላለክ 1 ኛም ነክ 💯
አይ ፍቅር አምላኬ ሆይ 😢😢😢 ወጣቱን ላታስጨርስ አታስጀምራቸው 😢😢😢
😢😢😢❤❤❤🎉
እውነት ነው እና እራሴ እሄው 11 አመት ሙሉ ላላገኘው ሰፈልገው
@@Zeynehussen-sc7hg አይዞሺ ሁሉም ግዜ አለው እማይደል እንታገስ እስቲ አድቀን አምላክ ያሳከዋል
አሜን
አዎ ትዝታ መጥፎ ነው እኔም የመጀመሪያ በጣም በትዝታ ሊገለኝ ነው ግን የሚገረመው እሱም አግብቷል እኔም ኒካህ አስሬአለው የቤተሰብ ና የዘመድ አታገቢሞ መቼ ነው የምታገቢው የሚለውን ንዝንዝ ስልቻ ግን አስፈርቶኛል ኒካህ ያሰርኩት የወንድሜ ጓደኛ እንዳላስከፋው በጣም ይጨንቀኛል ግን ደስ የሚለው እኔ የለሁት ከሀገር ውጪ እሱ ሀገር ነው አንዳንዴ ሩቁ መሆኔን ሳስብ በጣም ደስ ይለኛል
ኤፍሬም አቤት ግጥም! አቤት ድምፅ! አቤት ቃና! ዛሬ አንድስ እንኳን የታለ እንዲህ አይነት?
ይሄ ተሰጥኦ ባህልን እንዲህ ሰንዶ በሚጣፍጥ ሙዚቃ ማቅረብ ልዬ ብቃት ነው ሙሉ ተሳታፊወች ልዬ ክብር አለኝ
እፍፍፍፍፍ ትዝታየ አችዉነሺ ትዝታም የለብኝ እናቴወይ😢😢😢😢💔💔💔😭😭😭😭😭
I am so glad to hear this music and give me happiness. Keep going ❤❤❤I’m from Eritrean
U mother fucker what do u know about ethio ?
😊 0:27 0:30 0:30 0:31 😅 0:45 😅
I am Ethiopian , I love Eritrea and its people.
My goodness his voice is so smooth and soul, thanks for bringing our oldest but goodies memories back to life.
😅😅😅
ጥ
ዘፈኑን በጣም ከመውደደ❤❤ የተነሳ በተደጋጋሚ ነዉ የምሰማው
🎉🎉🎉🎉
ሠኸኘኘ
ጉበዝ በእውነት ዳኘ ትክክል ነው እኔ የምኖረዉ እስራኤል ሀገር ነው ግን ተወልጀ ያደኩት ጎንደር ነው እግዛብሔር ይጠብቃችሁ
😢😢😢
صصصصصض@@James-oj8kq
የት አንዳደግክ ላንተ ብቻ ነው ሚመለከት
❤❤❤❤❤🫰🫰🫰🫰🫰👏👏👏
Betam yemiwedew gadegnaye gabizognal gin abiren yelenim sisemaw kesimey yseberal💔💔💔💔
አይዞሽ አትሰበሪ ጠንከር በይልኝ እናቱ😍🙏
ዋዉ የሚገርም ተሰጦ ሁለት ሙያ በርታ❤❤❤🎉
ዎው እናቴን ኡፍፍፍፍፍፍ ቆንጆ ስር ነው ❤️🙏መሳይ በኛ አካባቢ በማታውቀው ሃገር ያገርህን ልጅ ስታገኝ"ያገር ልጅ ማር ጠጁ" ይባላል እና በማናውቀው ሃገር የሃገር ልጆችን ያብዛልን🙏
Abo abo👃👃👃👃👃👃👃👃respect ma brother!!!!ohhhhh boy u got a nice voice✌️✌️✌️✌️
በጣም.ጎበዝ.ነክ.ቃላት.ያጥረኛል.ላንተ
you performed well!!! Big respect Mr. Yidnekachew!!!
I am very religious person not allowing us to listen musics, however, I couldn't stop to listen this son. It's very beautiful and touchy. You are very talented.
I listened this performance so many times, hule adis yihonibignal,
Its just AMAZING, Thank you Yidinekachew 👏👏👏
ኢትዮጵያዊነኝ በጣም አስታሞ መዝፈን[ማዜም] ስትችልበት ዋዉ እድሜ ይሰጥልኝ❤❤❤❤❤❤
እኔ የገርመኝ ይድነቃቸው በኢቢኤሥ ሲለቅ ይህ ሙዚቃ ከአንድ ሚሊየን በላይ ታየ ተወዳጅም ነበር የት ነበርክ የት በማለት ህዝቡ ተዴመመ እኔንም ጨምሮ ግን አሁን በራሡ ቻናል ሲመጣ ለምን የማያሣድገው የኢትዪ ህዝብ??
ወይ ትዝታ ትችላለህ
I love it 😍
The best music 🎉❤
Thank you for your service 🎉❤👍
ይአን ዘፈን ለሚወቀዉ ያዉቀዎል በጣም ትሩግም አለዉ ❤❤❤❤❤
ተባረክ
You make my day happy thank you thank you and God bless you
ሁለት የወሎ ንጉስ ያውም የባቦ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ለምን ያስለቅሰኛል ስሰማው
የውነትትለያለክ በርታ
ትችላለህ ብሮ
አልበምህን ናፈቅኩ
አሁንም እያለቀስኩ ነው ምሰማው
በጣም እምወደውሰውጋብዞኛል ማታማታአደመጠው አለሁእራቴ ሙዚቃውብያፈቻነው
ምንም ቃላት የለይም ይኤዘፈን ለኔ አዲስ አይደለም ያንተ ድረስ የተለየነነ ፣፣በሰው አገር ሆዬ ነው እያለቀስኩ የሰማውት !!!!
Dear Yidenkachew, You've been blessed with great talent and a powerful voice by the Almighty. Your recent achievements in music are truly commendable. I know people use it for a living but I encourage you to consider focusing more on your music career rather than continuing in a media environment where truth can often be manipulated. Your musical talents have the potential to uplift and inspire countless people. Embracing this path not only allows you to flourish creatively but also ensures your contributions resonate authentically with your audience, making a positive impact on all of us.
You are very talented. The music you play is so beautiful. You have a great tone.
ትዝ ታዬ አንቺው ነሽ ትዝታም የለብኝ።ልዩ ነው ❤❤❤
ደሠኛ ቁጥር 3 እዳለ ልቀቀው
Wawe Demse Betame Yemigereme Ante Gaztena Sayehone Zefane Nebere Mehone Yenberbehe ❤❤❤❤❤❤Amzinge Voyese Uhave Maye Bratherse Medhanialeme Edemena Tena tsga Yesetehe Wilavue Gode Blseue ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
selam kemekedoniya bego adragot mahber yekatit 1 bemideregew yegebi masebasebiya yemiclutun egeza edyadergu
የፍቅርና የሰላም ዘፈን ቀጥልበት በርትተ
ይሄነው ምርጥ ተጫወች የማይጠግብ ቆንጆ ድምጽ አለው
Wow yidanakachawu 🎉🎉🎉yichamirilihi❤
ዊሃ አንደኛ ፣ ጥንቅቅ ያለ ስራ 🎉🎉🎉
My favourite song your voice is melo and vibrating it's a God given gift Bless you .
መዝሙሩ ደስ ይላል ግን ለምን እንደሆነ እላቅም ቅፋፍ እለኝ
ተንኮለኛ አናፂ ጠባብ መስኮት ሰርቶ
ልቤ ሾልኮ ሄደ ሰውነቴ ቀርቶ
እንድህ ያለ ፍቅር ፓሊስ የማይዘው
በደረቆ ለሊት ልቤን ወዘወዘው 👌👌👌👌😢😢😢😢😢😢😢
ምንአለትንሽእርዝምቢሆን. ስታምሩ❤❤
ብቻየን ብቆይስ ምን አስጨነቃቸው
የሚገርም ነው ❤❤❤❤
❤ጎንደሬ ነሸ ሲሉኝ ፈራሁልሽ ፍቅርሽ❤
ጎጃሜ ነኝ ! ኩሩ አማራ ላመነበት እራሡን የሚሠጥ ልክ እንደ ቴዲ , አባ ኰስትር በላይ ....
ቴዲንም ጎጃሜ አረጋችሁት ?
ቴዲንም ጎጃሜ አረጋችሁት ?
በሕይወቴ ትልቅ ቦታ አለው።
ለሠርጌ ወለጋ ድረስ ሄዶ አሳምሮልኛል።
ትልቅ ውለታ
ዪህ ዘፈን ትዉስታ አለብኚ የምወደዉን ሰዉ በሞት ሲነጥቀኚ ይን ነበር የማዳምጠዉ አሁንም በሰዉ አገርም አዳምጠዋለሁ እና እንባዬ ይቀድማል 😭😭😭😭😭😭😭😭
ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢
አላህ ዪሶብርሽ
ይድነቃቸው አሁን ልሰጠው ያለውን አስተያየት በፍፀም ልሰጥ አልፈልግም ነበር፣ ነገር ግን ትተው የሄድከው የልጅነት ቤትህ ስጦታህን ይዘህ ብትመለስ ምን ይመስልሃል? ግዜው ከምንግዜውም የበለጠ ወደ ፍፃሜው እየቸኮለ ነው። ግዴለህም....
Amzing... ❤❤❤ ገለል በል ትዝታ...💔💔💔
😢💔
በጣም ያምራል ይመችህ
በጣም የቆየ ነው ግን በጣም የምደመምበት ነው
Oh my goodness you have amazing voice I love it
Beautiful work Amelmal👍👍
WOW! AMAZING GO AHEAD.
Wow betam miwadew goadegnaye gabizogn naber gin😢 ahun abiren adelenim sisemaw gin
ብስማው ብስማው የማይሰለቸኝ ውይ ድምፅ ውይ ቅኔ ❤❤❤❤❤
አባቴ ይምት ጅጋነሸ ነህ❤
I wish someone would write the list of all the songs he sang in this video.
የባልደረቦቹ ፈገግታ የሁሉም ተመስጦ ደስ ሲል ❤😍
ሁሌም ብሰማው አልሰለቸም❤❤❤❤❤❤
በርታልኝወድም. ግንአገሩን. ስማቸዉን. ፃፍበትእሺ
ዋውውው ቃላት የለኝም😊😊😊😊
Welcome back natye your the best your voice amazing 👏 awesome job 👏 ❤️
10^6 Fantastic voice. God bless you.
😢😢😢❤❤❤❤❤የሆነሠውጋብዞኝነበር
Welcome back Nati
You did it well.
ዝናቡ ዘነበ በሚለው ዘፈን አስደብረሽን ነበር በዚህ በቆንዶ ዘፈን ክሰሽናል ❤
Much love God bless
ያባይ ዳሩ ዳሩ ያበቃላል ጠበለል
ዋጥ ላድርግሽና አላየሁም ልበል🎉🎉🎉
Cam someone explain the meaning of the lyrics....love it from South Africa
እናመሰግናለን
Waawww baxaam amazing good Blass you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትችላለህ
መዝፈን ነው ያንተ ሞያ ወንድሜ
ትዝታየአችነሽትዝታምየለብኝየሚለውልብየሟነካነው
በእመቤቴ ስም ይለያል የምር 😭😭
ድንቅ ተሰጦ
በጣም የምወዳዉ ሙዚቃ
Egzare yestke salwealwelm Sera honogal❤
Wooooooow men beye legless edme yesteh❤❤❤❤❤❤
He is so smooth with it.
Bonne Année et surtout bonne santé 👍
That's The Best off 🎶 Anglophone + Éthiopien gourahone = c'est magnifique musique et clips wow bravo les artistes a novice 👍🎧🎤🎚🎶
ቃል የለኝም👌👌🙏🙏🙏🙏
Very nice music I like it
ለኔ ደሞ የህዋሀቴ መንፈስ ነዉ
Woww ehe music betam arif new ketlbet wendme❤❤❤❤❤❤
Amaizing tone
Its so interesting music
Konjo sera new gen ye rayan behal ayamlaketm raya ye rasu yehone alebabes amegageb chefra beter ayayaz alew yetem akababe yemagegn
Wayene zafanochik. Baxam. Naw. Mimachuu fiqiranyayee yagabanyi. Naw. Hulem. Salsamaw Aladirim. Zafanochikn. Nurilin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
WOW wow❤❤❤❤💯💯👋
ሙሉቀን መለሰ አሁን ተወለደ
Very nice