✅ የወሎ ልጃገረዶችና ጎረምሶች ደምቀው የሚታዩበት ባህላዊ ስርአት- አሆላሌ ❤ ተሁለደሬ| አምባሰል| ወረባቦ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 207

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 2 роки тому +31

    በርታ ወድም ብዙ ደረጃ ትደርሳለክ እና የወሎን ባህሎች ታናያለክ ኘዘዠኘከዘቸ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +4

      አመሠግናለሁ፤ ወንድሜ ❤ ታዲያ ቻናሉን በማስተዋወቅ በኩል የናንተ የወዳጆቼ ድጋፍ ያስፈልገኛል።

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube 2 роки тому +4

      @@Tossatube. አብሽር ስንገናኝ በሰፊው አስተዋውቃለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +3

      @@abdiwollotube አመሠግናለሁ!

    • @madinah4387
      @madinah4387 Рік тому +2

      ደረሣው አሹፍለትማ የማዳም ቅመሞችን እኛ ሾፈነዋል

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ Рік тому

      @@abdiwollotube አብድየ የኔ ቅን ወድም ለአላህ ብየ እውድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  2 роки тому +25

    ✅ሰላም ውዶች= ቻናላችን የወሎን ባህልና እሴት በተለይም የገጠሩን ህዝብ አኗኗር ለማስተዋወቅ ይሰራል። ቪዲዮውን ላይክና ሼር አድርጉ። ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግን አትርሱ።

    • @bestnews-4227
      @bestnews-4227 2 роки тому +3

      ጀም እናመሠግናለን ❤

  • @ደንደን-ቀ5ሰ
    @ደንደን-ቀ5ሰ Рік тому +4

    እግዚአብሔር የሰጠን ፀጋ ብዙ ነው ከተገነዘብነው ባህላችን ወጋችን ስርዓታችን ውብ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሀዝቧን ከጥፋት ይታደግ

  • @GenetAbera-ys9ez
    @GenetAbera-ys9ez Місяць тому

    ወሎ የቆንጆዎች ምድር የየዋሆች ሀገር።ወሎዎች እኮ ቆንጆዎች ናቸው የሚባሉት ምስጢሩ ውስጣቸው ገራገር ስለሆነ የውስጥ ቁንጅናቸው የውጫዊውን ማንነትና ውበት ያጎላዋል ማለት ነው።ወሎ ገራገሩ ኑሩልን።

  • @tb463
    @tb463 2 роки тому +9

    የኔ ወሎ እኮ ልዩ ነን💋💋

  • @-worldweird665
    @-worldweird665 2 роки тому +8

    ሀገሬ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ!

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +1

      እናመሰግናለን ❤

  • @dawitdeva8950
    @dawitdeva8950 2 роки тому +6

    ወሎ የብዙ ባህል ባለቤ ናት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +1

      እናመሰግናለን ❤

  • @smaelawel8808
    @smaelawel8808 2 роки тому +13

    ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +3

      እናመሠግናለን ❤

  • @GenetAbera-ys9ez
    @GenetAbera-ys9ez Місяць тому

    ፈጣሪ ይህንን የመሳሰሉ ባህሎቻችንን ሳይበረዙ ሳይከለሱ ይጠብቅልን።አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @-worldweird665
    @-worldweird665 2 роки тому +8

    መገን ወሎ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +2

      እናመሠግናለን ❤

  • @ZerituYlmer
    @ZerituYlmer Місяць тому

    እንደዚ ጥምቀት ላይ አሆላሎ ስጨፍር በጣም ነበር ደስ እሚለው

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 роки тому +10

    ይህ የደቡብ ወሎ ባህል ደቡብ ወሎየ በራሳቸው ውበት ፀጉር ቅጠላ የለ ሳምሩ እራስን መሆን መታደል ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +6

      እናመሠግናለን እህቴ። ቪዲዮውን ለሌሎች ሼር በማድረግ አግዢን!

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 роки тому +2

      ሁሉንምባይባልበብዛትአቃቸዋለሁ አብረ ንየተማርነው አብረንያደግነውናቸው አጭሩን ወርጣየናቸውየኔማሮች የሰፈሬልጆች

    • @ኢማንወሎቲዩብ
      @ኢማንወሎቲዩብ 2 роки тому

      @@Tossatube. እሺ በርታ ሼር አደርጋለሁ

    • @ኢማንወሎቲዩብ
      @ኢማንወሎቲዩብ 2 роки тому

      @@እሙፈቲሀ ወርጣየ የት ነው ሳምር ያገርሽ ልጅች ናቸው ማለት ነው

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 роки тому +2

      @@ኢማንወሎቲዩብ አወ ዘመዶቸምአሉ ከሀይቅበታችነው ገጠር ትክክለኛአለባበሳችንእንዲህነው አሁን ግን ሁሉምፀጉርይሸፈናሉእንደዚህአይደለም ደግሞኮሁሉሙስሊምነንወርጣየ

  • @ሰበርዜና-ፐ1ቐ
    @ሰበርዜና-ፐ1ቐ 2 роки тому +7

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ................😍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +3

      እናመሠግናለን ❤

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 2 роки тому +4

    💙💙💙💙 ሓበሻ ቆንጆ በጸጉራ ሺሩቦ እኖቶኛ ቆንጆ ፈጣሪ የሰጠ ንሱኖው ዘመን ይመለሳል ፈጣሪ ይወዳል ኣይዞሽ 🇪🇷🇪🇹👍👍👍

  • @SelamawitKahassay
    @SelamawitKahassay Місяць тому

    ወሎ የፍቅር የቆጆወችሀገር ነች

  • @hamidelbatty1719
    @hamidelbatty1719 Рік тому +3

    ይህ ባህል በጣም ደስይላል

  • @JdJg-d6p
    @JdJg-d6p 2 місяці тому

    አድገን ሽጤንሳላሳይ አፍጥጨነበር የምመለስው ቫስቲቪል😅😅😅😅

  • @tb463
    @tb463 2 роки тому +8

    ጀም ለጥምቀት ማረዬ ሥላሤን ጎብኝልን💋

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +2

      እሽ። አይቀርም።

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 11 місяців тому +1

      ዘንድሮ ጥምቀት ይክበራል በለሽ ነው😢😢😢

  • @ስላምስጥየ
    @ስላምስጥየ Місяць тому

    በጣምድስይላል እውነት ግአድነገርመናገርእምፈልገው ደቡብ ወሎ ደላታወገልጤና ዙራ የለውንማህበረሰብእደዚህአድርገህ ብታቀርብ በጣምደስይለኛል አብዛኛውን ወደምራብወረዳባለውአገርነው ቀረፃእምታደርገው አቀስታጉጉፍቱእና ጊባ ሁለየነውእምከታተለውግንደላታንአሳየን ወድምዋ በተረፈአሪፍነው በርታእሺ ፈጣሪይባርክህ

  • @الحمدالله-ف6ت
    @الحمدالله-ف6ت Рік тому +3

    እረ ጉድ አሁንም አልቀረም እዴ ስንተኛው ዘመን ላይ ነው ያለነው እኔም አንደኛይቱ ታዳሚ ነበርኩ ክክክክክክክ አልሀምዱሊላህ ስደትን ስበብ አደርገልኝ

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Рік тому +1

    ደስ የሚል ብሐል ነዉ ወድሜ

  • @JdJg-d6p
    @JdJg-d6p 2 місяці тому

    እዴው ጀም አላህይስጥህ ምርጥነገርነው የምታሳየን❤❤❤🎉

  • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
    @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል 5 місяців тому +1

    😂😂ወላሒ ወለየ ነኝ ግን እደዚሕ የሚገፈፈ የሚገማማ ባህል አላየሁም ተው ወደ ቆላው ነው መሠል 😂😂እምየ ደሴ❤❤

  • @lubabaseid-kz4te
    @lubabaseid-kz4te 5 місяців тому

    ውብ ኢትዮጲያችን አላህ ሰላምሽን ይመልስልን

  • @ሀዩ-ቀ6ቸ
    @ሀዩ-ቀ6ቸ Рік тому +1

    እኛ ወሎየወቺ እኮ ባሀላችን ዉብ 😍😍 ነዉ በተፈጥሮ ፋሽን የለለበት

  • @beamlaky.g275
    @beamlaky.g275 Рік тому +1

    Amhara iko fikirr yehon hizb new 🥰. Abet kuankuaw be rasu hizb siyamir.lik inde ayate new yemiyawerut. ☺️Ketema mewelden telahut.

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 2 роки тому +6

    Best video

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +1

      እናመሠግናለን ❤

  • @fatomkassaw4651
    @fatomkassaw4651 2 роки тому +6

    ጀምእኮንደህናመጣህበጉጉትነውየምትጠበቀው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +1

      እህቴ አመሠግናለሁ ❤

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 3 місяці тому

    ባአላህ ይሄ ባህል አለ አሁን ደስሲልኮ

  • @dawitdeva8950
    @dawitdeva8950 2 роки тому +2

    Bravo jem

  • @زهره-ع1ج
    @زهره-ع1ج 3 місяці тому

    ዛሬ አለ እደግን እር ይህ ባህል ናፈቀኝ

  • @TiabhSad-pl6tq
    @TiabhSad-pl6tq 17 годин тому

    ወይኔ ወንድሜን አየሁት ጎፈሬው አህመድ የኔ ልዩ

  • @AminaAmina-mm4ri
    @AminaAmina-mm4ri 2 роки тому

    ወሎ ሁሉም ሸጋ ሁሉም ቆጆ አቀራረብህም ደሥ ይላን በርታ ❤👍

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj Місяць тому

    እኔም ወሎየነኝ ግን በአላችን ይለያያል ገማገፎ አናቅም መታደልነው አሬወሎ ጊራናን ደፋቡሎ ወሎዮወች ሀይይይይይ

  • @AdminAdmin-ui4pi
    @AdminAdmin-ui4pi 2 роки тому +1

    ሀገሬሰላምሺ ይብዛልንንንን

  • @fauziyafauziya1340
    @fauziyafauziya1340 5 місяців тому

    ይገርማል በሀሉን ጠብቆ ያቆየ አለ. እኛ ሀገር እኔኳን ገደረስኩ የማቀው ባህል አድትኳን የለም አሁን

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 6 місяців тому

    አይ ባህላቺን በጣም ያራል በርታ ወዲማቺን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 Рік тому

    ወረባቦየ ሐገሬ የኔ ወሎሎሎሎሎሎ

  • @AayaaAaya-h7o
    @AayaaAaya-h7o 11 місяців тому +1

    የዉሎ ቆጆ

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 6 місяців тому

    ጎበዝነህ በርታ ባህላችን አስተዋውቅ🥰🥰🥰

  • @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ

    አቤት ውበት🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +1

      እናመሰግናለን ❤ ሼር ይደረግ

  • @ib_sh5232
    @ib_sh5232 Рік тому

    ልዩ ነህ ወንድማችን
    በርታልን

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 2 роки тому +1

    አረተ ይተባረከሰዉነህ አቡ እዴሚ እና ጤና ጀባ አቦ

  • @haqu5431
    @haqu5431 4 місяці тому

    አዘጋጁ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ አላህ ያሳድግህ

  • @habeshatube290
    @habeshatube290 Рік тому

    ምርጥ ፕሮግራም በምርጥ አቀራረብ tossa tube በርታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ ❤🙏

  • @AdminAdmin-ui4pi
    @AdminAdmin-ui4pi 2 роки тому +9

    ሺቶ መግዛት እማ ጎዶሮች ያውቃሉ
    ሺቶ መግዛት እማ ትግሬዎች ያውቃሉ
    ሺቶ መግዛትእ ማ ሽዋወች ያውቃሉ
    አፍንጫው ወሎናው በምንያሽታሉ
    ብሎየዘፈናው ፍሲል. ለኛ ለወለዮወች.
    ልዪናን እኮ እኔአላልኩም. ፍሲልን. ጠይቁ. ኮመቶች

  • @weynshetmarem5579
    @weynshetmarem5579 2 роки тому +1

    ጀምዬ እኳን ሠላም መጣህ አምባሠል ማርዬ የጥምቀት በሠፊው ይከበራል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +1

      አምባሰል ማርዬ አንድ ወቅት ብቅ ማለቴ አይቀርም!

    • @weynshetmarem5579
      @weynshetmarem5579 2 роки тому

      @@Tossatube. እጠብቃለን ወንድም

  • @saada9739
    @saada9739 Рік тому

    ወይኔ ነካካሀኝ አቤት ልጅነት

  • @solomongesese
    @solomongesese 6 місяців тому

    wollo is the land of beauty and brave persons

  • @samerasamera-wj9ho
    @samerasamera-wj9ho Рік тому

    ዉይ❤አተልጅሥወድ እንኮን ደህናመጣህ በርታልን ❤

  • @zelekeayalew5019
    @zelekeayalew5019 Рік тому

    wollo is awonderful place to live people are hospitable and sociable

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Рік тому

    በረታ ላየክአረጉ እስኪ ባህላቺንን እናስታውስ

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w 4 місяці тому

    ጀማል።ዛራም።አል።አላህ።ይጠብቅህ

  • @madinah4387
    @madinah4387 Рік тому

    ሠላም ለዚህ የዋህ ጋሸ ግን በፍቅር ልደፋነው የምትለቀው ሁሉ ትዝታ አለበት

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 Рік тому

    እናቴ የወረባቡ ተወላጅ ነትሁል ግዜ ሀ ሁላሊ ስትል እሠመታለሁ❤

  • @FetyaAhmed-jm4rj
    @FetyaAhmed-jm4rj 3 місяці тому

    አገሬውቤቱ❤❤❤❤❤❤

  • @FentahunChane
    @FentahunChane 2 місяці тому

    ❤በርታ ወንም ከጎን ነን

  • @Melkam-d3t
    @Melkam-d3t 5 місяців тому

    ወርቆቸ❤❤❤

  • @hiabukiflegogle
    @hiabukiflegogle Рік тому

    I am following all the Wollongong culture and dance it seems it’s origin from the north now Eritrean highlands including Senhit(keren)

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Місяць тому

      😂😂😂Kiki you never at sleep fabricating your own stories… Eritrea has no relation with Ethiopia

  • @TigistGetahun-q2m
    @TigistGetahun-q2m 6 місяців тому

    Wowowow ❤❤❤❤❤❤

  • @emaneman855
    @emaneman855 2 роки тому +1

    ስላም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +1

      አመሠግናለሁ እህቴ ❤ ለሌሎችም ሼር ይደረግ !

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 2 роки тому +3

    እኔ ወሎ ነኝ ግን ይሄ ባህል እኛ አካባቢ የለም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +1

      አንች ወሎ የት አካባቢ ነሽ እህታችን?

    • @aminasurur2523
      @aminasurur2523 2 роки тому

      @@Tossatube. ወረሂመኖ

    • @mohamedseid1557
      @mohamedseid1557 Рік тому

      ትክክለኛ የወሎ ባህልነው በጣም ያምራል።

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 9 місяців тому

      ​@@Tossatube.❤❤

    • @ፊርዶሰብንትኡመር
      @ፊርዶሰብንትኡመር 7 місяців тому +1

      እኔም ወሎ ነኝ እድህ ያለ የለም ጭራሺ ቂቤ ኸር ትንሺ ይከብዳል ለሙሰሊም አይመጥንንም ሰለድናቸው ቢቁ ባይ የኝ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 роки тому

    መገን ወሎ❤❤❤❤❤ሀገሬ😂😂😂

  • @hayuawolHayat
    @hayuawolHayat 10 місяців тому

    እኛ ሰረርኮናቸዉ

  • @bestnews-4227
    @bestnews-4227 2 роки тому +8

    ኧረ ሀይቆች ኑማ...

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 роки тому +1

      መጣንጉዳችንንእንይ አየዲናችንንአለማወቅ

    • @zentmuhhaba4730
      @zentmuhhaba4730 Рік тому

      ውዮይይ መገንወሎአችን ክክክክ

  • @amanendale4088
    @amanendale4088 Рік тому

    አይያሀጉራትዝታ❤❤❤❤

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Рік тому

    ሀገሬዋ ወላሂ እደት እደናፈቀኝ

  • @JuberAhmed-sb4sl
    @JuberAhmed-sb4sl 17 днів тому

    በርታ በጣም ነዉ የምከታተልክ ግን ደቡብ ወሎ ብቻ ሳይሆን ሰሜን ወሎንም እንደዚሁ ብሰራበት ጥሩ ነዉ

  • @HabibHabib-p6k
    @HabibHabib-p6k 2 місяці тому

    አይይትዝታ

  • @rahmaasayyif
    @rahmaasayyif 6 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي Рік тому +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ወሎ ነኝ ግን አላቅም😂😁😁😁😁😁😁

    • @Foziaabdu-g6n
      @Foziaabdu-g6n 6 місяців тому

      እኔም

    • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
      @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 5 місяців тому

      ሰሜን ወሎ እደሆሽ ሰሜኖች ሶለልን ነው የምናቀው😢😢😢

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 місяці тому

      ይሄ ከሰሜን ወሎ አለፍ ብሎ ደቡብ ወሎ መግቢያዉ ዉጫሌን አንባሰልን ጠበስ አርጎ ወርጣዬ በሙሉ እና ሀይቅ ከተማዉን አለፍ ብሎ ቃሉ ነን ይሄነዉ ባህላቺን

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 2 роки тому +5

    🥰🥰🥰

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +2

      እናመሠግናለን ❤

  • @namamobark8577
    @namamobark8577 2 роки тому

    ሀገሪሪ ሀገሪ

  • @እሙረያን.አብረያንቲዩብ
    @እሙረያን.አብረያንቲዩብ 10 місяців тому

    አይይይትዝታ. ያገሬልጆቺ. ደምሩኚኚኚኚኚኚ

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ 2 роки тому +4

    ወርጣወች የት ናችሁ

  • @Anwareisa-v4q
    @Anwareisa-v4q Місяць тому

    ኢስላም ይህአደለም ጡሩጡሩነገሮችንአቅርብ

  • @dessierobit2442
    @dessierobit2442 Рік тому

    ድሮ እኔ ደሴ ካቶሊክ ትምርት ቤት ስንማር አሆላሌ ጢጣ ነበር የሚደረገው ጢጣ በዚያን ጊዜ በጣም ሜዳ ጫካእና የጦር ካምፕ ነበር ከሁሉም አቅራቢያየሚመጡ ወጣቶች እና ሳዱላዎች ሲዘፍኑ ወንዶቹ ትግል ሲታገል ሎሚ ሲያቀብል ማየት በጣም ነበር የሚያስገርመው ከሁሉ ቁንጅናቸውወሎ ሀገሬ ሮቢት ሰፈሬ ናፍቀኝ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      ከልብ አመሠግናለሁ 🙏❤

  • @ኡሙረያንዋነፍሴፈራሁልሽ

    እረኔ ሀይቅነኝ ግን ገበያ ውስጥ ነው የማያቸው በኛ የለም

    • @زينب-س8ت9ب
      @زينب-س8ت9ب 4 місяці тому

      ወርጣየ የሚባል ወዴታይ አለ ለዛነውጂ ወደላይ ደቡብ ወሎ ወይባኳ መች እንሞቅና😂

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 місяці тому

      ከወርጣዬ እየመጣን ነዉ የምታዩን እናንተማ ባህላቺሁን የት ታቃላችሁ አቦ😂😂😂

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 Рік тому +1

    ክክክክል

  • @RAHMAMUHAMMED-eh6yy
    @RAHMAMUHAMMED-eh6yy Рік тому

    እስኪ ወደ ቦረና ደገር ሂድ እና ሀገራችንን አሳየንንንንንን

  • @FathimaBh-w8e
    @FathimaBh-w8e 4 місяці тому

    ጀማል ወድማችን በርታ ግን ይህ ባህል ለመጀመሪያ ጊዜ እያየሁ ነዉ ኧረ ወኔ ዛሬ😂😂😂😂😂😂

  • @-arifentertainment3836
    @-arifentertainment3836 2 роки тому +3

    ወሎ እውነትም የውበት አምባ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +1

      እናመሰግናለን ❤

  • @namamobark8577
    @namamobark8577 2 роки тому

    በዚህ ታናገባ እርሜ ለአረብ ሀገር

  • @amazingworld6
    @amazingworld6 Рік тому +1

    የገና በዓል በተመሳሳይ ሁኔታ የሚያከብሩት በኩታበር ወረዳ አራጢት ቀበሌ የሚከበር ባህላዊ አከባበር አለ ከቻልክ በቦታው ላይ ተገኝተህ እንደዚህ ዶክመንት ብታደርገው ጥሩ ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      በጣም አመሠግናለሁ። ተጨማሪ መረጃ ካለዎት በ0914351609 ይደውሉ።

  • @SeidHussen-k1y
    @SeidHussen-k1y 11 місяців тому

    በርታ አይዞህ :: በተለይ በወሎ ገጠር ቀበሌዎች የአለውን የአኗኗርና ቱባ ባህሎች አሰመልክቶ ሰፋ ያሉ ፕሮግራሞች ብታዘጋጅ ጥሩ ነው :: ለምሳሌ ሰለ ሰርግ: ሀዘን , ሸምግልና ,ባሪ ገዝ, እውሰ , ፌንጥ, ጅጊ,ተርቲብ,ወዳጃ,ዱበረቲ,ጢነኛ ወዘተ.....

  • @seidebrahim5572
    @seidebrahim5572 Рік тому

    nice

  • @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ

    ግን ቅቤ እኳንወንድ ሴቱም እኛጋ አንወድም የት ነው ይሄ😂😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +2

      ተሁለደሬ ወረባቦና አምብሰል የሚከወን ባህል ነው።

    • @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ
      @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ 2 роки тому +1

      @@Tossatube. እሺ ጋሼ በርታልኝኝኝ

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 роки тому

      @@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l እእእ አወቅኩሽ መኒራ

    • @almahi37
      @almahi37 Рік тому

      ክክክክ

    • @ToybaAdme
      @ToybaAdme 6 місяців тому +1

      ግንአንዳንዲኮማቾችወረኛናችሁ😂😂😂

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @فاطمهالهام-ك7ع
    @فاطمهالهام-ك7ع 14 днів тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @UserApp-yy8mo
    @UserApp-yy8mo 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 3 місяці тому

    💞💞💞💞💞💞💟💟💟💟

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 Рік тому +3

    እኔ ወሎየ ነኝ እንደዚህ ያለ አላየሁም ጭራሽ የከንፈር ወዳጅ?? 🙄🤭

    • @yealahbareya712
      @yealahbareya712 Рік тому +1

      የጃሂልያ ስራኮ ነው አልሀምዱሊላህ ይን ኹራፋት መሆኑን ላሳወቀኝ

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 Рік тому

      @@yealahbareya712 ትክክል

    • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
      @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 5 місяців тому

      ሰሜን ወል እደሆሽ ሰሜን ወለል ነው የምናቀው😂😂😂

    • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
      @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 5 місяців тому

      ሰሜን ወል እደሆሽ ሰሜን ወለል ነው የምናቀው😂😂😂

    • @SelamawitKahassay
      @SelamawitKahassay Місяць тому

      ሁሉምቦታ አደለም የከፈርወዳጅ ያለዉ ሀይቅ ተሁለደሬ ኮፖልቻደግሞ ቃሉ ገርባደጋን ባቲ በአቻሮ ነችሮ ነዉየሚታወቀዉ

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 Рік тому

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዚz
    @ዚz Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @HoaH-pt9qo
    @HoaH-pt9qo 6 місяців тому

    😮😮😮😮😮

  • @ዚz
    @ዚz Рік тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @SaedaSeid-q2b
    @SaedaSeid-q2b 8 днів тому

    ወይይይይቅቤ

  • @ወሎ-አ4ሐ
    @ወሎ-አ4ሐ 4 місяці тому

    ቆይ ይህ ባህል የት አካባቢ ነው ከኛ አካባቢ የለም ብየ ነው