No matter what good content you have... no matter what genius or educational or some informative or entertaining content you make their are some haters bro. mnm satluachew zm blew metew ysadebalu. ena bcha ya ya ነገር endayaskomachu just keep it up❤ Abelo ende hulew arif video❤
you always deliver perfectly edited and educational content i can imagine how many hours it take to create this kind of content you are a pro youtuber keep up the great work
ዉድ አበሎ የእዉነት አንተ በሁሉም ታደልክ ነህ አንድ አንድ ሰዎች የሚቁትንን እዉቀት ሌለላ ማካፈልን አይወዱም አንተ ግን ስራህ ብሆንም እን|ን ሁሉን ለሰዉ ታጋራለህና ፈጣሪ ያክብሪልኝ
ደስ የሚል ዜና ነው ከከፈትኩኝ ሳምንት ቢሆነኝ ነው ያንተ ቪድዮ በሙሉ አያለሁ በርታ አበረታታኝ
አቤል በጣም ነው የምወድክ እውነት ትልቅ ሰው። 🥰🥰
እኔ እራሱ UA-cam እንድጀምር የደረከኝ አንተ ነክ በጣም ነው የማመሰግንህ እኔም እደአንተ ጠንክሬ ሰርቼ ትልቅ ቦታ እደምደርስ አልጠራጠርም🙏
ኢትዮጵያ ውስጥ ለኔ አንደኛ UA-camr አንተ ነክ 😍😍😍
Eshetu Bro
gobez brta bro
እንካን ደስ አለክ 1M🎉 ልትገባ ነው እና ሙሉ ነገር ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል 🙏
Thanks Abel, you are Ethiopian youtubers role model
Yea we want full course seralen❤
በጣም እናመስግናልን ትልቅ ተስፋ ነው የሰጠህን
🎉Abelo Thank you so much my brother.
you have no idea how much you inspired me.
Hopefully ትልቅ ቦታ ላይ እንደምንገናኝ!🔥🙏🔥
እናመሰግናለን አቤላ
አድናቂህ ነኝ ወንድሜ በምታቀርበው ፕሮግራሞች በጣም አስደናቂና እጅጉን የሚመስጡ ናቸው
በጣም አሪፍ ነገር ነው የነገርከን አቤልየ
ሁላችንም እንደጋገፍ ሁሉም ኮሜት የሚያረግ ሁላችንም ሰብስክራይብ እንደራረግ !!!
Ene adirigiyalawu yenenim adirgi
እሽ
Eshe🙏@@Sedayimer
ጥቀ ሠናይ ግብር ውእቱ❤❤❤
እጅግ ጥሩ ሥራ ነው❤❤❤
Good work❤❤❤
ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ 📗
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 📔
Peace for our country Ethiopia 📕
አሜን።፫❤❤❤💒💒😍😍😍
The most disciplined youtuber...bless you bro.
Thank you so much 😀
@abelbirhanu1 you deserve it...keep it up.
No matter what good content you have... no matter what genius or educational or some informative or entertaining content you make their are some haters bro.
mnm satluachew zm blew metew ysadebalu.
ena bcha ya ya ነገር endayaskomachu just keep it up❤
Abelo ende hulew arif video❤
I appreciate that!
ሠላም ይህን እምትመለከቱ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ከክፉ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁትም ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@@abelbirhanu1u the best thank you
❤ አዎ ሙሉ courts ስራልን
❤ ስለ branding UA-cam አስረዳን ከቻልክ full courts ብትሰራልን ደስ ይለናል
ወደ ሞቶሺ እየሆድን ነው 100k🎉🎉🎉
The editing of your videos is excellent, especially today
Yeah we want full course brother 🎉🎉❤❤
The man i always admire and follow up✊✊
አቤሎ ዩቱብ ከጀመርክ ጀምሮ ተከታታይህ ነኚ
Positive video and helpful thanks!
yes
we want full course seralen please tolo
Comment sareg yemegemeriyaye new betam des yemil vidéo new thanks abelo
አቤላ እንወድሃለን ሙሉ ኮርሱን እንዳትረሳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Btw I’ve no words for this dude😊😊
He’s the most authentic and kind UA-camr I know 🎉🎉
አቤሎ እንደዚህ አይነት ቪድዮወች ስትሰራ በማስተካከያው ጭምር screen video ረርገህ ብታሳየን ጥሩ ነው
you always deliver perfectly edited and educational content i can imagine how many hours it take to create this kind of content you are a pro youtuber keep up the great work
ዋውው ዎንድማቺን አንስመስግናለን በርታ
የዩቲብ ንጉሣችን እናመሰግናለን አቤል🙏💙
Inem shopping yemilewn orntation efelgagal🎉abela yewenua lij 🙏🙏🙏tnx
UA-cam ኢትዮጵያ ውስጥ ገና ያልተሰራበት ስራ እንደሆነ ይሰማኛል።።አሁን ላይ ብዙ ወጣቶች በyoutube ስራ መሰማራት እየጀመሩ ነው።።
ጥሩ content በመፍጠር ቢሰራበት ጥሩ አዋጭ ይመስለኛል።
እናመሰግናለን አቤሎ። እኔ መምህር ነኝ እጅግ በጣም ያግዘኝ ነበር ግን በጣም slow ሆነብኝ።
የtikok video ለቃቅመህ post arigai koyabign tilalei dana nagar sira mejamari
@@yonathan2895 eshi
1ሺ ልገባነው ሙሉልኝ በተሰብ👍
THANKS ABELA FOR INFORMATION
❤❤❤❤ እናመሰግናለን የወየኗ ልጅ ❤❤❤❤❤
Yes we want the full course
ህልሜ አሱነው አቤል በናት bitrdagn ደስ ይልኛል 🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድም አለም
Thank you Abel
Abela ❤ bro 🎉great
አቤሎ በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ
Ebakehen abele yenen asederegeleg
Thank u bro ቶሎ ስራልን
Tnx abel
Ebakh ltredagn tchlaleh
አቤል እንዴት ነህልኝ እኔ ዩቲዩብ ከከፈትኩት ከ 3 አመት በላይ ይሆነኛል አሁን ላይ 800 ሰብስክራይብ እና 2000 ዋች ሀወር አለኝ ነገር ግን ሲሞላልኝ ዋች ሀወሩ ሞኒታይዝ ማድረግ እችላለሁ ወይን ሞኒታይዝ ለማድረግ ከተከፈተበት ጀምሮ ጊዜ ገደብ አለው።
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ይሄ Policy የሚሠራው በተመረጡ eligible countries ነው፡፡ኢትዮጲያ የለችበትም፡፡😮😮
Thanksl you so much for giving us this amazing Advice abela you are the best for reall. Am about to create the New one. Hope you will help me out bro
በእውነት ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ👌💪
አሪፍ ምክር ነዉ እናመሰግናለን😍
great work!contents you make are very interesting
እናመሰግናለን አቤላ 💚
እናመሰግናለን ❤❤
ሰላም ሰላም የውይኗ ልጅ 🎉🎉🎉 እንመሰግናለን ውድማች 🙏
I need full course abelo please
አሪፍ ምክሮች ናቸው እናመሰግናለን
I learned new things today. Thank you ⭐
Thank you so much
taw erdugy ehet wondimoch entagagaze❤
አቤል ምርጥ ሰው
ኣመሰግናለው
ኣቤላ በጣም እናመሰግናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤👍
እናመሰግናለን
Leadis jemariwoch melkam Zena nw enkuan des alen☺️🙏🏽
በጣም ነው የምወድህ
ኣቤላ በጣም ኣመሰግናለው! ኣንድ ጥያቄ ብቻ! Contentታችን english ቢሆንስ ኣድሰንሰ ይከፍላል ወይ?
Thank you for information Abela 👏👏👏
እናመሰግናለን!
አቤላ ከልብ እና መሰግናለን ወንድማችን
አቤሎ ምርጧ
Okay good
Abi betam new emwedh 🌹🌹🌹😘😘
Masha'Allah
❤❤❤ አድናቂህ ነኝ በርታ❤❤❤
thanks abela❤💚
Full course
Woww thanks bro
Thank you
ጥሩ መረጃ ነው
ይሰራልን አቤላ 🎉
Ere yseraln abela entebkalen
አቤላ በሁለቱም ሰብስክራይበርህ ነኝ እስኪ አሪፍ ቪዲኦ ልስራና አስተዋውቅልኝ ለሰአት ነው የምፈልገው!!!
Betim Tank you
Wow great
እድግ በልልን
Tnx. ❤❤❤
ቀናቹ ያማረ ይሁን ቤተሰብ ሁኑ🙏
Wow abel
ሰላማአዲጀመርና
FUll course
❤
Dear Abel I have an idea to start UA-cam but I don't know how I can edit on UA-cam. Pls recommend me or give me hints.
ስሜልኡል ይባላል ለይውትብ ሚያስፈልጉኝን ብትረዳኝ ደስ ይለኛን
Ene adis jamar nangh subscriber aderguling peles❤❤❤
አመሰግናለሁ
እናመስግናለን
Full course about youtube shoping please
Sle youtube shopping tutorial plsss
አቤሎ የዛሬው ይበልጡኑ ተመቸን ❤
Yesrale ebkhen 🙏🙏🙏🙏