የኤሌክትሪክና የነዳጅ መኪና ዋጋ በአዲስ አበባ / Electric and Fuel Car Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 бер 2024
  • የኤሌክትሪክና የነዳጅ መኪና ዋጋ በአዲስ አበባ / Electric and Fuel Car Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
    00:32 ፀደቀ ጌታቸው የመኪና መሸጫ - ከቄራ ወደ ጨርቆስ በሚወስደው መንገድ አርባ ምንጭ አሳ ፊት ለፊት
    ስልክ - 0908747474
    18:55 ሮያል መኪና መሸጫ - መስቀል ፍላወር አደባባይ ከፍ ብሎ ከቱሊፕ ሆቴል 200 ሜትር ገባ ብሎ
    ስልክ - 0911654000 / 0913336824

КОМЕНТАРІ • 34

  • @user-di4ms7ml8k
    @user-di4ms7ml8k Місяць тому +1

    እኔ በቀጥታ በጄኖሳይድ ደም የተጨማለቁ ሃገር መኪኖችን በፍፁም አልገዛም . ስለዚህ ቶዬታን የቻይና መኪናን የቱርክን መኪናን መግዛት ጀኖሳይድን እንደመዋጋት ይቆጠራልና ነው. + አቀራረባቹ ምርጥ ነው .❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 місяці тому +3

    ቀጣይ የራይድ ስራ የሚሆኑ መኪና video ስሩልን ባንክ ጋር የተያያዘ ቢሆን ደስ ይላል

  • @Heyaw_mskeroch
    @Heyaw_mskeroch 3 місяці тому +5

    ከእጥፍ በላይ ትርፍ ሀገሪቷ ላይ የንግድ ሕግ የለም ምን እናድርግ???

  • @AddissiddA
    @AddissiddA 3 місяці тому +3

    The price is $9700 in China + $2500 transport + tax-free = 💯 profit.

  • @FiraolBeharu-md6rt
    @FiraolBeharu-md6rt 3 місяці тому +6

    ኢትዮጵያ ዉስጥ መኪና እንዲ የማይቀመስ ይሁን በስማም😢

  • @hailuabay3903
    @hailuabay3903 3 місяці тому

    u are a smart information giving girl. Many thanks.

  • @user-vf3hp3ps3e
    @user-vf3hp3ps3e 3 місяці тому +3

    የስራ የሚሆን ሃይሩፍ በቀጣይ ስሩልን

  • @tesfaradio7156
    @tesfaradio7156 2 місяці тому

    What does a BYD car cost?
    The car, launched last year by Chinese automaker BYD, sells for around $12,000 in China, but drives well and is put together with craftsmanship that rivals U.S.-made electric vehicles that cost three times as much. A shorter-range version costs under $10,000.

  • @user-in6hu5hw7j
    @user-in6hu5hw7j 2 місяці тому

    በቅጡ መብራት.የሌለበት.ሀገር.የመብራት.መኪና
    ጥሩነው.ምኞት.አይከለከልም።

  • @biniamasrat9319
    @biniamasrat9319 3 місяці тому +2

    ke 40 amet befit yetmreta mekina 1million setters tenesh aydebrkem 🟢🟡🔴

  • @manayegirma1503
    @manayegirma1503 3 місяці тому +1

    በቃ ካሁን በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ መኪና መግዛት ይናፍቃል

  • @Sim575
    @Sim575 3 місяці тому +1

    ፀደቀ፡፡፡፡ምን አይነት የ ህግ ስም ነዉ?

  • @wondiyetadesse1916
    @wondiyetadesse1916 3 місяці тому

    የአገራችን ነጋዴ ችግር ይሄ ነው 2,900,000 እርካሽ ነው ይላሌ በ2000 ዶላር እያስገቡ እና ጣልቃ የሚገባ ካለ መግባት አለበት።

  • @SelamAe-hb1xr
    @SelamAe-hb1xr 3 місяці тому

    ኤሌክትሪክ መኪና 2.8 ሚልዮን ብር unbelievable

  • @warrior5847
    @warrior5847 3 місяці тому +4

    390 degree camera ?

    • @yaaaab335
      @yaaaab335 3 місяці тому

      30 degreew melso shurerun myasay nw meselgne

  • @WondimagegnMalamo-jk7bj
    @WondimagegnMalamo-jk7bj 2 місяці тому

    ዋጋ፣ስንት፣ነው?

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 3 місяці тому

    12 years later batriary not has been working

  • @AbiyIsaCriminal
    @AbiyIsaCriminal 3 місяці тому +2

    ይሄማ ዘረፋ ነው 😂

  • @GeteyeAlemu
    @GeteyeAlemu 3 місяці тому

    Ethiopa west mekina behilm nw minindaw 😢

  • @user-qr8cr1vy6f
    @user-qr8cr1vy6f 3 місяці тому +2

    ቻርጅ በፈረቃ መብራት በቅጡ ማይበራበት ሀገር

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 місяці тому

      እኔም ያሳሰበኝ እሱነው😂

  • @kalebsuperman3202
    @kalebsuperman3202 3 місяці тому

    ende chery eko nw bestun blo yetraw 😂😂

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 3 місяці тому

    ባትሪ ያለች ቀንነው ጉዱ

  • @RozaAmlaku-kl3cq
    @RozaAmlaku-kl3cq 3 місяці тому

    5L lmn aletyekshewem

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 місяці тому

      የለም ተከልክለዋል

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 3 місяці тому

    ግሎሪ😂😂

  • @Me-mw8cl
    @Me-mw8cl 3 місяці тому +11

    የ BYD ዋጋ ከ 10,000$ በታች ነዉ ኢትዮዺያ ውስጥ ከ2.6 ሚሊዮን ብር በላይ ይሸጣል። ዋጋውን በማስወደድ ነጋዴዎች የ electric መኪና እንዳይለመድ ጥረት እያደረጉ ነው።

    • @AbayeeYusuf
      @AbayeeYusuf 3 місяці тому +5

      Ethiopia government gumruk is. Lebba

    • @dallolapp356
      @dallolapp356 3 місяці тому +1

      Export price = 12,600 USD
      Freight from China to Djbouti= 2,500 USD
      Total USD = 15,100
      In birr = 15,100 x 120 = 1.8 million birr
      Add to that the transport price from Djbouti to Addis Ababa which is at least 70k birr
      And then add taxes on top of that. The net price pre profit is around 2.1 million. Add profit and sales tax on top of that.

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  3 місяці тому +1

    ፀደቀ ጌታቸው የመኪና መሸጫ - ከቄራ ወደ ጨርቆስ በሚወስደው መንገድ አርባ ምንጭ አሳ ፊት ለፊት
    ስልክ - 090874747
    ሮያል መኪና መሸጫ - መስቀል ፍላወር አደባባይ ከፍ ብሎ ከቱሊፕ ሆቴል 200 ሜትር ገባ ብሎ
    ስልክ - 0912356994 / 0911654000

  • @user-yb7cs2st6y
    @user-yb7cs2st6y 3 місяці тому +1

    ይህ እብደት ነው !!!
    - በቂ የኤሌክትሪክ አቅርቦት በሌለበት
    - በቂ የኤሌክትሪክ መሙያ ቦታዎች በሌሉት ገና እንኳን የሰለጠነው አለም ስለባትሪው ማስወገጃ ወይንም መቀየሪያ ግልፅ ነገር በሌለበት በዚህች ታዳጊ ሃገር እንዲህ ማበድ ጭንቅላት ያጣ እንደበዛ ማሳያ ነው።