ነፍሳችሁ ታስራለች እንዴት ነፃ ትውጣ?|| manyazewal eshetu motivational video

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 70

  • @ዙፋንበየነ
    @ዙፋንበየነ 9 місяців тому +14

    ማኔ በጣም ልዩ ሰዉ ነህ ሁሌም ይግረመኛል የእግዚያብሄር ስራ እጅግ ግሩም ድንቅ ነዉ
    እግዚያብሄር ብአንድም ቤለላም ያስተምራል ሰዉ ግን አየስተዉልም እንዳለ አባታቺን እዮብ አኛ መስምያ የለንም እንጂ በብዙ አያስተማረን ነዉ ያለዉ አቦቶቻቺን ቀን ከለሊት ደከመን ሰለቸን ሳይሉ ያስተሙርናል ከዛ አንማር ስንል ደሞ በእንደዚ እያስመጣ ያስተምረናል ግን የት ነዉ ያለነዉ መስተዋል ይስጠን ለባቺን አስኪ ይመልስልን በተረፈ አወዳቹዋሎ ❤❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 9 місяців тому +26

    ሰውን ከፈጣሪ ጋር ለማቀራርብ እምታረገው ጥርት ይለያል በርታ ማኔ እናመሰግናለን ❤

  • @TeshalNigatu
    @TeshalNigatu 4 місяці тому +1

    ማኒየ በጣም እየቀየርሀኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 9 місяців тому +6

    ማኔ ምርጡ ከፍ በልልን በብዙ ወንድምዬ እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 9 місяців тому

      Meseyየሚትባይ እህቴ
      (እግዚአብሔር) ሲጻፍ እደዚህ ነው እባክሽን።

  • @Future_Tech7
    @Future_Tech7 9 місяців тому +2

    “በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም።”
    - ዮሐንስ 15፥4
    ያለ እየሱስ ማንም ምንም ሊያረግ አይችልም። ቢያረግም ከጥልቁ ነው እየሱስ የእግዚያብሄር ልጅን ብትቀበሉቶት በእሱ ብትሆኑ ሁሉ ይቻላቹሀል። blessed

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 9 місяців тому +8

    ክበርልን ማኔ ከፍ ከፍ በልልን❤❤

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 9 місяців тому +4

    ማኔ በእውነት እግዝያህቤር ይባርክህ መንፈሳዊ ላይ አተኩረህ ስለምትሰራ እኔ እራሴ ወደ እዛ ስለመራህኝ እራሴን እንዳውቅ ስለረዳህኝ አመሰግናለሁኝ

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 9 місяців тому +4

    Great program as always. Thanks 🎉

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 9 місяців тому +3

    Wowww nice amazing so thank you so much bro🙏❤❤❤

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 9 місяців тому +2

    amazing so thanks so much brother

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 9 місяців тому +2

    thank you bro❤❤❤

  • @dirbe1474
    @dirbe1474 9 місяців тому +3

    thank you bro❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 9 місяців тому

    እግዚአብሔር አንደበትህ ይባርክልን ማኔ❤❤❤ትክልል በአገራችን ላይ ያልተቀየርን በስደት እድሜ መጨረስ ነው ሞልቶ ላይሙላ ኸረ ስደት ላይ ያለን ምስክር ነን እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @MahamedahmedMahe
    @MahamedahmedMahe 9 місяців тому +3

    ትችላለህ አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ

    • @SaleamlakMisganaw
      @SaleamlakMisganaw 9 місяців тому

      Selam personal development lay tiru eyita aleh

  • @seraye9862
    @seraye9862 9 місяців тому

    enamesegenalen abyesega xeqemua yenefesen sera kemot befit sereten nefesacenen enedenaden newena yeseweleje manenetun nefesu wesexe yagegnal andit nefse nate yegna ewenet .

  • @selamselam918
    @selamselam918 9 місяців тому

    እናመሰግናለን በጣም

  • @saraberhane84
    @saraberhane84 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክ ማኒዊዛል የ ፰፩ ጀግና ውጭ መውጣ መፍቴ አደለም that's very true

  • @DinkneshWorku-jx3jq
    @DinkneshWorku-jx3jq 9 місяців тому

    Eg.r yibarkih teacher

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 9 місяців тому

    ማኔ የኔ ምርጥ ሰው አመሰግናለሁ

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 9 місяців тому +1

    tekekel 20 amet America nora lebs ena chamchnenen enkon adrgen anwekm kebt wode sera new uniform lebsen ebkchun Hagren yemsle yelme ❤

  • @BOONservice
    @BOONservice 9 місяців тому

    ❤Thank you, I loved it ❤

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ

    ትለያለህ ማኑየ❤❤❤

  • @Sane-mf4ux
    @Sane-mf4ux 9 місяців тому

    በትክክል ወንዲም 🎉

  • @DemeqechDana
    @DemeqechDana Місяць тому

    🙏🙏

  • @enyalove2534
    @enyalove2534 9 місяців тому +1

    Endat neh mana berta bro🎉

  • @TensaDesta
    @TensaDesta 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 9 місяців тому

    Amazing bro

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 9 місяців тому

    በትክክል

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ

  • @B12960
    @B12960 9 місяців тому +4

    ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኟ ትቀበል

  • @SamyTadess
    @SamyTadess 9 місяців тому +2

    ❤❤🎉❤❤❤

  • @MamushFedlu
    @MamushFedlu 9 місяців тому

    ማኔ❤

  • @kongittefera108
    @kongittefera108 9 місяців тому

    ❤we love you bro

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 9 місяців тому

    ማንየበጣምእናመሰግናለንየእውነትሁሌምብሮግራምህንበጉጉትነውየምጠ ብቀውፈጣሪዬጠብቅህወድሜ❤❤

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 9 місяців тому +1

    ERE AREGAGAW KE WER ESKE WER SERCHE be TAKSI MEHED ALCHLM BE DOLAR BSERA 6 WER QUCHI BYE MEBLAT ECHLALEW LEWUT KALFELEKU
    BAYBELAM NETSANETUSS ENDESEW MEQOTERUNS MN ASBEH NEW ?

  • @ezanasamson1715
    @ezanasamson1715 9 місяців тому

    Nice

  • @banteamlakayalew2634
    @banteamlakayalew2634 6 місяців тому

    ዕብራውያን 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።
    ² ለሽማግሌዎች የተመሰከረላቸው በዚህ ነውና።
    ³ ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተዘጋጁ፥ ስለዚህም የሚታየው ነገር ከሚታዩት እንዳልሆነ በእምነት እናስተውላለን።

    ⁶ ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።
    ⁷ ኖኅ ገና ስለማይታየው ነገር ተረድቶ እግዚአብሔርን እየፈራ ቤተ ስዎቹን ለማዳን መርከብን በእምነት አዘጋጀ፥ በዚህም ዓለምን ኰነነ፥ በእምነትም የሚገኘውን ጽድቅ ወራሽ ሆነ።

  • @leyanahmed9667
    @leyanahmed9667 9 місяців тому

    Eshi ke Ethiopia wech yalenewns Endet new yemtredan ? 🤔

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 9 місяців тому

    Andi tiyake litayikihi mane fatari ba saw lijoch ta ilat hiwot wust talika yigabal woy?yigabal kaliki alem lay ihe hulu sikay mindinaw

  • @እሙነኝየእናቴብቻ
    @እሙነኝየእናቴብቻ 9 місяців тому

    ወንድሜ ንግግርክ ወልካም ይመስላል ግን ይገላል አስተውሎ ለሰማ

  • @zenithbhier5634
    @zenithbhier5634 9 місяців тому +1

    ሳትጨው ማስተማሪ ምክሪ።

  • @user-MamushA
    @user-MamushA 9 місяців тому

    Mane jegnaw

  • @AshebereAshebere
    @AshebereAshebere 9 місяців тому +1

    Lamene.sebaki.atehoneme

    • @kiyatadlse4729
      @kiyatadlse4729 9 місяців тому

      Bihonis min yigermal ❤ mane magnaw

  • @TMT-b2t
    @TMT-b2t 9 місяців тому

    ማኔ ሁሌም ያንተን ንግግር እየሰማው እረጋጋለው ግን ከተወሰነ ቡሀላ ተመልሼ እዛዉ.......ማኔ pls አግዘኝ. Retreatunm መሳተፍ እፈልጋለሁ ግን ብር የለኝም አዲስ ተመራቂ ነኝ. Please help meeeee

  • @bekafh
    @bekafh 9 місяців тому +2

    1 st

  • @khalidseman8922
    @khalidseman8922 9 місяців тому

    ማኔ እንደኛ ሀበሾች ግን ቀበጥ ህዝብ ያለ አይመስለኝም አላህ ከሌሎች ህዝቦች የተለየ ከወደቅንበት የሚያነሳን ይመስለናል አሁንም ያው ነን ብዙ ዘመናትንም ያው ነን ።
    ፃልቃ አይገባም ብሮ ተነስና ስራ አንተ የተለየህ አይደለህም በቃ ከወደክ ወደቅህ ነው ከተነሳህ ግን ታሸንፋለህ ።

  • @onemichael1326
    @onemichael1326 9 місяців тому

    Andrew tate

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 9 місяців тому

    Man😎 በርታልን🤍👑

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 9 місяців тому

    ወንድሜ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት " የቄስ ሚስት መፀሐፍ አጠበች አሉ " 🤣🤣🤣🤭

  • @menataneba9472
    @menataneba9472 9 місяців тому +1

    እንደው ምን አይነት ድንጋይ እራስ ነህ .......... ይድፋህ የ እዉነት

    • @merimarlimar813
      @merimarlimar813 9 місяців тому +2

      ምን አጠፋ ማረም ይሻላል መራገም

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 9 місяців тому +2

      እረ ይቅር ይበልሽ ምን አጠፋ

    • @Nejat197
      @Nejat197 9 місяців тому +2

      ቆይ ስምህ ከነ አባትህ ነው ተፅፎ የማየዉ እረ መነፀሬ የት ነሽ ማን ጠየቀህ😅😅

    • @ዙፋንበየነ
      @ዙፋንበየነ 9 місяців тому +3

      አንድ አንድ ሰዉ ግን ምንአይነት ነን አግዝዮ መሃረነ ክርስቶስ ይቅር ይበለን

    • @sarahwelcome2560
      @sarahwelcome2560 9 місяців тому +2

      እረ ይቅር የበለን ምነው ወንድሜ ስላም ኣይደለህም እንዴ ትንሽ ተረጋጋ

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede7122 9 місяців тому

    ❤❤❤🎉🎉

  • @bekafh
    @bekafh 9 місяців тому +2

    1 st