Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን
አባታችን እርሶ በንሳሀ ለክርስቶስ እየኖሩ እኔ ይሔ አይገባኝም አሉ😭😭😭ወዮ ለእኔ ፆም ፀሎት ለሌለኝ በፀሎት አስቡኝ
በእዉነት በዚህ ዘመን ትህትናን ከሃይማኖት ፣ዕዉቀትን ከምግባር ጋር አጣምሮ መገኘት ምን ያህል መመረጥን ይጠይቃል። የአገልግሎት ዘመኖ የፈጣሪ ጥበቃ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየዉ።
AMÈNE AMÈNE AMÈNE KEBERE LE SELASEWOCHE YEHONE AMÈNE...YE KEDESTE DENGEL MARIAME LEGE TEBAREKELEGE
@@gebregziabheraberash4121 aaaaaaaaaaaaaaa
አባታችን ልዩ ስጦታችን ናቸው አምላክ ይጠብቅልን🙏🌺
አባታችን እንኳን ደስ ያልዎት በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር በቸርነቱ ብዛት ጸጋውን ያብዛሎት
ወዮ አባታችን እነን ፁም ፀሎት የለለኝ ቁመ የማላስቅድስ ሐጥያተኛ ገታየን ያሳዘኩ እነን በፅሎት አስቡኝ
የተዋህዶ ልጆች እንቋን ደስ ኣለን ዕልልልልልል
ሰው በእውቀትም በትህትናም ሲበስል እንዴት ደስ ይላል! እግዚአብሔር በጸጋው ያክብርዎ!
አሜን (3) በረከትዎ ይደርብን አባታችን
እቤት ትህትና እቤት እራስን ዝቅ ማድረግ ማስተማር መምከር እውቀትንየሚያካፍሉ ደጉ እባታችን እባ ገብርእኪዳንእሱ እራሱ መድሀኒእለም መርጦዎታልና እሱ ከእርሶእይለይም እመቤቴ እናቴ ሁልግዜም ከእርሶ ጋር ትሁን እሁንም እድሜና ፅጋውን ያብዛልዎት ❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
Kele hawet yesamln
አባ እርስዎ ለኔ ህይወት መቀየር ትልቅ ቦታ አሎት 🙏🙏
አበት ትህትና, አቤት ትህትና ታድለዉ አባታችን!!! አንትዎ አንደዚህ ያሉስ አኛማ ዉይይይይ ያስፈራል ብቻ ! አባታችን ልዩ ሰዉ ነዎት የማቱሳላ አድሜ አንመኝሎዎታለን አና አሺ አኔ በበኩሌ ሁሌ በጸሎት አስብዎታለሁኝ ጌታየ ጸሎቴ አይናቅንጂ በሐጢአቴ የተነሳ ኑርልን አባት ከ ሀገረ ሲዊድን !! ሰላም ሁኑ!
አባታችን ይገባዎታል
እኟን ለማን ጥለውን አባቴ እግዚያብሄር እረጀም እድሜ ከጤኗ ጋር ይስጥልን 🙏
የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን➕👏
Egziabher yirdawot Abatachin🙏
አባታችን በነገሮች ሁሉ እመብርሃን ከነልጇ ከፊት ከኋላ ትሁልሎት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
የኔ አባት እድሜዎን ያርዝምልን
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ አመአምላክ በምልጀዋ አይለይዎ እድሜና ጤናን ያድልልን መልካም ፍሬ የሚያፈሩበት የሥራ ዘመን ይሁንልዎ❤🙏
አሜን
አባታችን ምን አይነት ትህትና ነው? እግዚአብሄር ከርሶ ጋር ይሁን በረከትዎት ይደርብን::
ወይ ትህትና! ስንት አለቦታው በየቢሮና በየመስኩ አለቦታው የተቀመጠ ደንባራ በበዛበት ጊዜ እንዲህም ያለ ራስን ዝቅ ማድረግ የሚገርም ነው።አባታችን መንፈስ ቅዱስ ያግዞት
በህይወቴ በጣም የተደስትኩባት የደስታዬ እለት ይቺ ቀን ነበረች የኔታ አባታችን መራቅዎት ቢያስከፋኝም አባቴ ለቤተክርስቲያን ብለው መሰደድዎት ደግሞ ደስ ያሰኘኛል ..አሁንም አምላከ አበው እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ጉባኤዎትንም ያጽናልዎት በውነቱ።
ግሩም ትህትና ሹመትዎትን ያዳብርልን
የኔ አባት ትህትናዎት ይገርማል እግዚአብሔር ይረዳዎታል
የቤተክርስቲን ዕንቁ አባታችን እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
የአለሙ መድህን አለም ያግዝዎ
የእኔ አባት እንደት እንዳሳዘኑኝ ሲናገሩ እመብርሃን ኀይል ብርታት ትሁነዎት ከፈተና ትጠብቀዎት አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔር ያስበዎት አባታችን በረከተውት ይድረሰን
ሰለ ርትዕት ተዋህዶ ይመስክሩ
እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅልን ድንግል ማሪያም ጥላዋን ትጣልብወት አሜን አሜን አሜን
ቸሩ እግዚአብሔር የቅዱሳኑን ጸጋ እጥፍ ድርብ አድርጎ ያሳድርብዎት ቡራኬዎ ይድረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ
በረከቶት ይደርብን!!!!
ርእሰ ሊቃውንቲ ኣባ ገብረኪዳን መድሓኔ ዓለም ጸግኡ ኣብዚሒ ኣብዚሒ ይሃብኩም ጸጋ ኣብ ልዕሊ ጸጋ ይዓድልኩም ኣቦና ነዓይ ን ሓጢኣተኛ ወድኹም ከኣ መስተውዓሊ ልቦና ይዓድለኒ በረኸትኩም ይሕደረና 🙏🏼🌹🙏🏼
አሜን አሜን አሜን
አባታችን የብዙ ሰወችን ሂወት የቀየሩ አባት ነወት። ለብዙወቻችን ሀይማኖታችንን ህግ እና ስርአቱን እንድናዉቅ ያሰተማሩን በተለይ በዉጭ ለምንኖረዉ ትልቅ አስተዋጾ ያደረጉ አባት ነወት ይገባወታል። ድካመወት በከንቱ አልፈሰሰም በዚህ ዘመን እግዚአብሔር እርስወን የመሰለ አባት ስለሰጠን እናመሰግነዉአለን። እመቤቴ ከጎኖወት ትሁን ብርታቱን ትስጥወት።
አባታችን በእውነት በእርሶ ትምህርት ልብ ያለ ኦርቶዶክስ ብዙ አትርፎበታል አሁንም በእድሜ በፀጋ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይጠብቅልን:: አዲሱን ምዕራፍ ለአባ ገብረ ኪዳን አምላክ በቸርነቱ ጥበቡን ይግለፅሎት:: በሚያስተምሩት ግሩም ቅዱስ ቃሉ ብዙውን የተሸከምነውን ሀጥያት ትተን በመንገዱ እንድንሄድ መንግስቱን እንድንወርስ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን::
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን በረከታቹሁ ፆለታቹሁ ይደርብን
ወይ መታደል እንደዚህ ያለ ትህትና በቤቱ አፅንቶ ያኑርልን ዕድሜና ጤና ሰጥቶ
✝️የክርስቶስ እረኞች ቅዱሣን አባቶቻችን በረከታችኸ ይደርብንና ፈጣር ይጠብቃችሁ አሜን🙏🙏🙏
ገብረኪዳን አግዛብሄር የስቦት❤❤❤
አንደሳቸው የሉትን እግዚአቢሔር ያብዛልን ይጠብቅልን።
አሜን።
በረከትን ያድለን ነዊህ እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ ጤናን ይሰጥልን የአገልግሎትን ዘመንወትን ይባርክልወት
ቃለ ሃወት ያሰማልን ኣባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በረከትወት ይደርብን አባታችን 🙏
አባ አባታችን ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቆት እደሜውን ጤናውን ይስጦት ገና አላይኹትም አውርጂ ነው የማዳምጠው በረከቶዎ ይደርብን አባታችን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትኾኖት 🤲✝️
አባታችን በረከተዎት ይደርብን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ቀን ላበቀዎት በቤቱ ያፅናዎት ኣባታችን
እግዚአብሔር በቃ ይበለን
አባቴመድሐኔአለምይረዳዎታል አባትአይገባኘም የሚል አባት በዚህዘመን የለምየኔአስተዋይ አባት በረከቶይደርብን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አይለየወት አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሃን ትጠብቆት አባታችን
የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ።
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻዎትን ያሳምርልን ለኛ ለደካሞቹ ብርታታችን ስለሆኑ እድሜ ጤና እውቀት ይስጥልን እኛም በርሶ እንድንጠቀም ይፍቀድልን
አባቶቼ በሰላም ለኪ ፀሎታችሁ ይማረን።
ኣባታችን እንኳን ደስ ያልዎት በረከቶዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ብቸርነቱ ጸጋውን ያብዛሎት
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን በረከተዎ ፀሎትዎ ይድረሰን
በኡነት በጣም ከኣእምሮ በላይ ትህትና ከሃይማኖት ዕውቀት ከምግባር በጸጋ ላይ ክብር ኣጣምሮው የያዙ ኣባታችን እመኣምላክን በኛ ኣእምሮ ምንብለን እንግለጻቹ ሊቃውንተ ቤተክርስትያንችንን እግዚኣብሄር በዕድሜ በጤና በጸጋ በዕውቀት ጠብቆ ያቆይልን በረከታቹ ይድረሰን በጸለሎታቹ ኣስቡን
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችንቃል ሂወት ያሰማልን እመቤታችን ከነ ልጅዋ ከርሱ ጋራ ትሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲በረከታችሁ አይለየን 🤲🤲🤲🤲
አባታችን ወላድት አምላክ በምልጃዋ ትጠብቅልን በረከተዎት ይደርብን
አባቴ!! አፈማር አፈበረከት እርሶ በጸሎቶ ያስኝ እጅ አሁን የኔ ለርሶ አይ እግዜኦ እዴው የኔነፍስ አሳዘነችኝ የቲሆን መግቢያሽ እረጅም እድሜ ይስጥልና ገረመኝ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አይዞዎ እሱ ይረዳዎታል
እግዚአብሔር ከምላክ ከፈተና ሑሉ ይጠብቅልን
በጣም ያስለቀሰኝ ንግግር
አባታችን ሁሉን የሚያደርገው እግዚአብሄር ነው እርሶን ለዚህ ክብር ያበቃዎት የላይኛው ጌታ ነው እንጂ ከሰው አይደለም አባታችን ለተላኩለት ለመንጋዎቹ መታደል ነው የሚጠሩዋት እማምላክ የት ሄዳ እኛ ደከሞቹ ሀጢያተኞቹ እንኳን አባታችን ፀሎቶት ከኛ ጋር ይሁን ብለን እማምላክን ለምሉልን ተማፀኑልን አባታችን እማምላክ ከርሶ ጋር ናት እኛ ትምህርቶት ቀረብን እንጂ
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 🙏
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልንበዕውነት ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን በስራችሁ እግዚአብሔር በፊትዎ እየቀደመ አገልግሎታችሁን ይባርክልን
እንደርሶ ሠረጸወልድን አስቡኘ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ሠላም ለኪ7ግዜ እግዛብሄር ያክብሮት❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ አባ
እልልል....እዴት ደስ ይለላል ለቅድስት ተዋህዶ ሃይማኖታችን እደነዚህ ያሉ ትሁታን ሊቃውትን ፈጣሪ ከዳቢሎስ ወጥመድ ጠብቆ በበለጠ ጸጋ ያቆይልን አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን በረከታቸው ይድረሰን
ኣባታችን እግዛአብሔር ይጠብቅልን ፈጣሪ ያስብዎት ❤🙏🙏🙏🍃🍃☘️🌿🍀☘️🌿🍃🌻🌻💞💕
EgziAbiher Yimesigen
አሜን አሜን አሜን ይገባወታል
እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
በረከታቸው ይድረሰን ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።በቤቱ አፅንቶ ያኑርልን ።
*_ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት አባታችን የህይወትን ቃል ያሠማልን አባታችን ፤ በእድሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን ፫።_*
አባታችንእድሜናጤናይስጥልን🙏
ድንግል ማርያም ♥ ትጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን!!!
አባታችን ቃልሕይወትን ያሰማልን በሄዱበት ቦታ ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለዬት እረጅም ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በረከቶ ይደርብን🙏🙏🙏
LI'UL Egziabher ytebkiwot.LI'UL Egziabher Ayleyiwot.
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን በረከቶት ይድረሰን አሜን
በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቸ መምህሮቸ ✝️
Amen
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባ💝💝💝💝💝🙏
ግሩም ነው አባየ ዋይ ነፍሴ😭
አባ እንኳን ደስ አለዎት እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ በፀሎቱ ያስቡን
ቸሩ መዲኃኒአለም ይርዳዎት አባታችን
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን እግዚአብሄር ያስብቦት! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን።
አባ፡ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤
abatachn edmewn yarzmew
አባዬ እንኳን ደስ አለን አለወት እግዚአብሔር መንገዳችሁን ቅን ያድርግልን ያሰቡትን ለመፈፀም እግዚአብሔር ይርዳወት
አባ ይህን የተባረከና የተቀደስ ክብር የሰጠችዎት ንፅህት ክብርት ቅድስት ድንግል ዉላዲተ ዓምላክ ትጠብቅዎት።

እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችን
ቃል ሂወት ያሰማልን እመቤታችን ከነ ልጅዋ ከርሱ ጋራ ትሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲
በረከታችሁ አይለየን 🤲🤲🤲🤲
አባታችን ወላድት አምላክ በምልጃዋ ትጠብቅልን በረከተዎት ይደርብን
አባቴ!! አፈማር አፈበረከት እርሶ በጸሎቶ ያስኝ እጅ አሁን የኔ ለርሶ አይ እግዜኦ እዴው የኔነፍስ አሳዘነችኝ የቲሆን መግቢያሽ እረጅም እድሜ ይስጥልና ገረመኝ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አይዞዎ እሱ ይረዳዎታል
እግዚአብሔር ከምላክ ከፈተና ሑሉ ይጠብቅልን
በጣም ያስለቀሰኝ ንግግር
አባታችን ሁሉን የሚያደርገው እግዚአብሄር ነው እርሶን ለዚህ ክብር ያበቃዎት የላይኛው ጌታ ነው እንጂ ከሰው አይደለም አባታችን ለተላኩለት ለመንጋዎቹ መታደል ነው የሚጠሩዋት እማምላክ የት ሄዳ እኛ ደከሞቹ ሀጢያተኞቹ እንኳን አባታችን ፀሎቶት ከኛ ጋር ይሁን ብለን እማምላክን ለምሉልን ተማፀኑልን አባታችን እማምላክ ከርሶ ጋር ናት እኛ ትምህርቶት ቀረብን እንጂ
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 🙏
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
በዕውነት ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን በስራችሁ እግዚአብሔር በፊትዎ እየቀደመ አገልግሎታችሁን ይባርክልን
እንደርሶ ሠረጸወልድን አስቡኘ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ሠላም ለኪ7ግዜ እግዛብሄር ያክብሮት❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ አባ
እልልል....እዴት ደስ ይለላል ለቅድስት ተዋህዶ ሃይማኖታችን እደነዚህ ያሉ ትሁታን ሊቃውትን ፈጣሪ ከዳቢሎስ ወጥመድ ጠብቆ በበለጠ ጸጋ ያቆይልን አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን በረከታቸው ይድረሰን
ኣባታችን እግዛአብሔር ይጠብቅልን ፈጣሪ ያስብዎት ❤🙏🙏🙏🍃🍃☘️🌿🍀☘️🌿🍃🌻🌻💞💕
EgziAbiher Yimesigen
አሜን አሜን አሜን ይገባወታል
እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
በረከታቸው ይድረሰን ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።በቤቱ አፅንቶ ያኑርልን ።
*_ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት አባታችን የህይወትን ቃል ያሠማልን አባታችን ፤ በእድሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን ፫።_*
አባታችንእድሜናጤናይስጥልን🙏
ድንግል ማርያም ♥ ትጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን!!!
አባታችን ቃልሕይወትን ያሰማልን በሄዱበት ቦታ ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለዬት እረጅም ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በረከቶ ይደርብን🙏🙏🙏
LI'UL Egziabher ytebkiwot.
LI'UL Egziabher Ayleyiwot.
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን በረከቶት ይድረሰን አሜን
በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቸ መምህሮቸ ✝️
Amen
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባ💝💝💝💝💝🙏
ግሩም ነው አባየ ዋይ ነፍሴ😭
አባ እንኳን ደስ አለዎት እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ በፀሎቱ ያስቡን
ቸሩ መዲኃኒአለም ይርዳዎት አባታችን
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን እግዚአብሄር ያስብ
ቦት! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!