እግዚአብሄር ያከብራል ግን ማንን? (ክፍል 1) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 60

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 11 місяців тому +20

    ክርስትያኑ ላይክ አያደርግም ለምን ኣመሰግናለሁ ማለት ነው ላይክ አድርጉ ባርኩት!!

    • @muluhawassammuluhawassam6440
      @muluhawassammuluhawassam6440 11 місяців тому

      ❤❤❤❤ paster ene bichal 1000 gize layki badergi des yilegn neber gin bicha egizabiher yibarekih enwodahalen

    • @ethiopiaethio1579
      @ethiopiaethio1579 11 місяців тому

      ​@@muluhawassammuluhawassam6440😮😮

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 10 місяців тому +1

    God is good

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 11 місяців тому +4

    የረዳህ አምላክ በ መጋቢ ኢያሱ ተስፋዬ አልፎ የሚናገረን መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ

  • @menendessalew4747
    @menendessalew4747 11 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር የዘወትር ተማሪ ነኝ❤❤❤

  • @matiwesmitiku7138
    @matiwesmitiku7138 10 місяців тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ!!

  • @ስታየውኢየሱስጌታነው
    @ስታየውኢየሱስጌታነው 11 місяців тому +4

    ፓስተር ጌታዘመንክን ይባርክ ጌታ ሁሌ በአተ አልፎ ይናገራል ስሙ ይባረክ የጌዜው መልክት ነው ጆሮ ያለው ሰምቶ እራሱን ያስመልጥ ጌታ በክብሩ አይቀልድም ጸጋ ይብዛልክ ተከናወን❤

  • @yeshigiorgis2143
    @yeshigiorgis2143 11 місяців тому

    Paster ጌታችንና መድሀኒታች እየሱስ ክርስቶስ
    አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 11 місяців тому +3

    ፓ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን በመፍራት መኖር ይሁንልኝ ።🙏

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 11 місяців тому +2

    ሁልጊዜ በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው።
    ጌታ ይባርክህ

  • @hannamakonnen9551
    @hannamakonnen9551 11 місяців тому +1

    ፖስተር እያሱ በጣም የግዜው ቃል ነው ተባረክ ጌታ ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ በጣም ተባርከናል

  • @mihiretitamire
    @mihiretitamire 11 місяців тому

    Geta abisto yibarekiki abatachin ba iwuneti lenenawu timiriti hulu 😭😭😭😭 iwunetanawu kibiri ke igzaberi zenidi nawu 😭😭😭 tebareki ❤️❤️❤️

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 11 місяців тому +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ
    የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 11 місяців тому +2

    ፓስተር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እየባረከ ይባርክልን

  • @tsige1807
    @tsige1807 10 місяців тому

    የጌታ ብሩክ ተባረክ ጌታ ይርዳን ለሱ ክብር እንድንኖር

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 11 місяців тому +2

    አሜን አሜን!!!

  • @ambassadorofchrist6372
    @ambassadorofchrist6372 11 місяців тому +3

    Pasteriye I love you Egziabher chemiro yibarkih! You’re the only 3 people on the earth I listen to.one is died,2 of you are alive.

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 11 місяців тому +8

    እግዝያብሔር በዚህ ዘመን አስነስቶሃል ሰብከቶችህ ልብ የገሚገዙ ናቸው በእውነት የተሰጠህን ጸጋ በመንቀጥቀጥ ፈጽም :: ዘምንሀን እግዝያብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @astereganate2783
    @astereganate2783 11 місяців тому

    ፓሥተርእያሱእግዝአብሔርይባርክህቸባረከተባረክተባረከ

  • @almazpasqual1120
    @almazpasqual1120 11 місяців тому

    ,ወንድም እያሱ በትምሕርትህ እንዲሁም እንደምክርም ሕይወቴን ነክቶታል እኔነቴን እንድፈትሽና ቃሉን በፍርሐት እንድከታተልም ረድቶኛል::
    በብዙ ተባረክ❤

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 11 місяців тому +1

    ፓስተርዬ እንዴት በደስታ እንደማዳምጥህ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ ያለምልመዉ !!ህይወታችንን የሚለዉጥ ትምህርት ነዉ

  • @WegaHandisom
    @WegaHandisom 11 місяців тому

    Geta eyisuse tesegawn yibezalik ufe wesexa hasete arekoing tebarike

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j 11 місяців тому +2

    Paster Egzabhier Amlak xegawun yabzalh tebareklgi . Anten yeseten Egzabhier Amlak Simu Ybarek .

  • @rb2782
    @rb2782 11 місяців тому +1

    All glory and praise to God almighty. This is the best sermon I have ever heard. God bless you, pastor Eyasu.

  • @Adam-lw8lx
    @Adam-lw8lx 11 місяців тому

    It's life changing sermon. God bless you pastor.🙏

  • @manteke4745
    @manteke4745 11 місяців тому +1

    Paster eyasu be tested temehert Bessemer tebarkeslehu

  • @abinetab9093
    @abinetab9093 11 місяців тому +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 11 місяців тому +1

    ተባረክ በብዙ የምኖድክ ፓስተር ሰላምክ ይብዛ ጌታ እየሱስ አብዝት ይባርክ። አትያዝ❤❤

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 10 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 11 місяців тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ! ማዘር ነኝ

  • @yohannesbekele1265
    @yohannesbekele1265 11 місяців тому +1

    ተባረክ ቡሩክ የረዳህ ነህ ወንድሜ ቃለ ሕይወት ሰማን ይስማእከ ቅዱስዘለዓለም ነጋሲ ወይ ውዴ እንደዋላ እኮ ነው ሲመጣ

  • @jesusistheonlywaytoheaven862
    @jesusistheonlywaytoheaven862 11 місяців тому +1

    May the lord continue blessing you and your family pastor! You’re a blessing to a nations.
    30 ስለዚህም የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- በእውነት ቤትህ የአባትህም ቤት ለዘላለም በፊቴ እንዲኖር ተናግሬአለሁ፤ አሁን ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና ይህ አይሆንልኝም።
    “በክፉ ሥራ ላይ ፈጥኖ ፍርድ አይፈረድምና ስለዚህ በሰው ልጆች ውስጥ ልባቸው ክፉን ለመሥራት ጠነከረ።”
    - መክብብ 8፥11

  • @itscmobile8067
    @itscmobile8067 5 місяців тому

    Uuuuufff fastre egzbre ba negre hulume yebarkeke tebarke ❤

  • @magda3015
    @magda3015 11 місяців тому +1

    Tebarek Paster 🌻🌷❤️

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 11 місяців тому

    Tabarake, Dase Yamele Ya Eg/here Kebere.Zarehe Yebarake

  • @GhenetTewelde
    @GhenetTewelde 11 місяців тому

    Pastot Geta Eyesu ybarkh.

  • @BetelmLea
    @BetelmLea 11 місяців тому

    ትብርክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 11 місяців тому

    Ameen tebark paseter

  • @manteke4745
    @manteke4745 11 місяців тому +1

    God bless paster

  • @wegayehugetu5365
    @wegayehugetu5365 11 місяців тому +1

    Pastor God Bless you More!!

  • @serkalem9227
    @serkalem9227 11 місяців тому

    Gus bless you padtorceyssu.

  • @ganeyoutub2933
    @ganeyoutub2933 10 місяців тому

    Amen Amen geta yibariki paster

  • @manteke4745
    @manteke4745 11 місяців тому +1

    Zemenh yebark

  • @mulukenb2834
    @mulukenb2834 11 місяців тому +1

    God bless you Pastor!

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 11 місяців тому

    Pastor God bless you so much

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 11 місяців тому

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @Tina-bf2le
    @Tina-bf2le 11 місяців тому

    Waiting for the next part, ❤

  • @ephremalambo7812
    @ephremalambo7812 10 місяців тому

    God bless you pastor

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 11 місяців тому

    Amennn geta yibarek paster tsega yibzalih

  • @KidistGirma-j7w
    @KidistGirma-j7w 11 місяців тому

    እየባረከ ይባርክህ

  • @selinateklay717
    @selinateklay717 11 місяців тому

    ❤❤❤

  • @meklitamdesion9585
    @meklitamdesion9585 10 місяців тому

    God bless you i am blessed

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 11 місяців тому

    God bless you pastor we love you ❤❤❤❤❤

  • @WegaHandisom
    @WegaHandisom 11 місяців тому

  • @kehalitdefar6300
    @kehalitdefar6300 11 місяців тому

    አንተ እና ቤትህ ዘመንህም በዘይት ይለምልም

  • @genet1009
    @genet1009 11 місяців тому

    😂😂ሳር በልቶ ከማመስገን ያድናቹ 😂

  • @KidistGirma-j7w
    @KidistGirma-j7w 11 місяців тому

    እየባረከ ይባርክህ