እንዴት ብፈልገው አገኝዋለው? • Pastor Eyasu Tesfaye

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 11 днів тому +2

    Egziabher tsegawen yabzaleh Tebarekelen 🙏❤️

  • @tigestberh6013
    @tigestberh6013 11 днів тому +1

    ፓስተር ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ይባረክ

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 18 днів тому +12

    ፖስተር: እያሱ: በጉጉት: ነበር: የምጠብቀው: ስብከትህን: በእውነት: በምታካፍለን: የእግዚአብሔር: ቃል: በብዛት: ተጠቅሚያለሁ: ተፀናንቻለሁ:: ዘመንህ: የተባረከ: ይሁን::

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 17 днів тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህንና የአንተ የሇኑትን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ ፓስተር ኢያሱ።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 15 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነተኞ የወንጌል አሰተማሬ።

  • @chanyalewalga1417
    @chanyalewalga1417 16 днів тому

    Geta zemenihin yibark Edmeh ketena gar yibzalih paster Eyasu

  • @TAMIRATWOLDESELATO
    @TAMIRATWOLDESELATO 18 днів тому

    God bless you Prophet Of God for your Grace

  • @Azt189
    @Azt189 17 днів тому +1

    ፓሰተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ።

  • @yonasataklit5749
    @yonasataklit5749 18 днів тому +2

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ ሁሌም ፡ ትምህርትህ ፡ ለኔ ፡ ፈውስ ፡ ነው ፡ አመሰግናለሁ። ✋🙏🙏🙏

  • @mesetetcherinet7508
    @mesetetcherinet7508 18 днів тому

    Amen geta Eysus ybarek wendme🙏🙏❤❤

  • @aregashgamlak9679
    @aregashgamlak9679 18 днів тому +2

    አሜን አሜን ከነቤተሰቦች ጌታ አብዝቶ ይባርከህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️

  • @rb2782
    @rb2782 17 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏼 ፓ/ር ኢያሱ እግዚአብሔርን አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በእውነት በአንተ ላይ ያስቀመጠው ጸጋ ለአለም ሁሉ እንዲፈስ እጸልያለው ሚገርም መገለጥ ነው🙏🏼🙏🏽✝️✝️✝️👏🏽

  • @alem8640
    @alem8640 18 днів тому

    God bless pastor Eyasu

  • @alemitudebebechala7242
    @alemitudebebechala7242 18 днів тому +3

    አሜን አሜ ን ፓስተር ዘመንህ ፣ቤተሰብህና የረገጥከው ሁሉ ይባረክ

  • @liyouworkbekele4105
    @liyouworkbekele4105 16 днів тому

    ተባረክ ፓስተር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 18 днів тому +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን ፓስተር እያሱ ዘመንህ በመልዕክተኝነት በታማኝ ባሪያነት ይጠቅለል ሁሌም መልዕክቴን አገኛለሁ

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 17 днів тому +1

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @ኪዱየሽዋየእግዚአብሔርመገ

    ❤🙏እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰🙏

  • @WeynharegTeshome-w6i
    @WeynharegTeshome-w6i 7 днів тому

    Dear Pastor Eyasu greeting is from addis, I am very glad to write you this comment. I am one of the followers of your media and GOD has been teaching me through you a lot and I have been blessed from your teaching. I have most of your teaching in my pc. God bless you & the entire family of yours extraordinarily through out your life.

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 18 днів тому +2

    ኢሳይያስ 45:18፤ ሰማያትን የፈጠረ እግዚአብሔር፥ እርሱም ምድርን የሠራና ያደረገ ያጸናትም፥ መኖሪያም ልትሆን እንጂ ለከንቱ እንድትሆን ያልፈጠራት አምላክ፥ እንዲህ ይላል፦ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔም በቀር ሌላ የለም።
    ኢሳይያስ 45:19፤ በስውር ወይም በጨለማ ምድር ስፍራ አልተናገርሁም፤ ለያዕቆብ ዘር፦ በከንቱ ፈልጉኝ፡ አላልሁም፤ እኔ እግዚአብሔር ጽድቅን እናገራለሁ ቅንንም አወራለሁ።

  • @romanasefawoyessa
    @romanasefawoyessa 18 днів тому

    Amen amen God bless you

  • @emebetabiy334
    @emebetabiy334 18 днів тому +1

    GBu paster eyasu

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 18 днів тому

    እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏

  • @tgavraham1441
    @tgavraham1441 12 днів тому

    ዘመንህ ይባረክ

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 18 днів тому +1

    Ameeeeen ameeeeeen

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 17 днів тому

    ❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @mercyyenet7448
    @mercyyenet7448 17 днів тому

    Amen!!

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 18 днів тому +1

    Amen

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 18 днів тому +1

    ❤❤Good bless you pastor ❤❤❤❤❤

  • @binyamhaile9157
    @binyamhaile9157 18 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nekodimos
    @nekodimos 17 днів тому

    የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 16 ቁጥር 13 ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባሪያ ማንም የለም:= ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል÷ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል:: ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም::

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 6 днів тому

    ተባረክ❤❤❤

  • @nebyatmelak881
    @nebyatmelak881 18 днів тому

    😮😮😮😮😮🎉🎉🎉😢😢😢

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 18 днів тому +1

    የጎልፍ ሰወዬውን ታሪክ የሰማህው ከቢሾፕ ማር ማሪ ኢማኑኤ ነው :: በቀርብ ከሰበኩት ሰብከት ላይ ነው የወሰድከው:: ሶሪያ ኦርቶዶክስ ናቸው በጣም ደፋር እና ጎበዝ ናቸው:: የዘመናቼን ሙሴ ናቸው:: ጥሩ ምሳሌ ስታገኙ የራሳችሁ ታደርጋላችሁ:: የኦርቶዶክሰን ስህተት በፈቀር ከማስተማር የልቅ ትተቻለህ "ድሮ " እያልክ ድሮ ባትማር ዛሬ የቆምክበት ቦታ አትኖርም ነበር ያወም ያንድ አገር ልጆች ነንን ሐረር ስላሴ የሆናል ያሳደግህ:: ለማንኛወም ጥሩ አስተማሪ ነህ በሌላ ሃይምኖት አታሹፍ በራስህ መንገድ ተጉዋዝ :: እሺ ቀጥል ልስማህ play 😄

    • @Goodthing1009
      @Goodthing1009 18 днів тому +4

      አይ እህቴ ጥሩ አስተማሪ መንፈስ ቅዱስ ነው! ዋናው መስማትሽ ነው የማንም ትምህርት ይሁን የእግዚአብሔር ቃል ነው ዋናው ነገር እግዚአብሔር ፈልጊው በርከክ ብለሽ ኦርቶዶክስ ጴንጤ እያልሽ አትድከሚ መዳን በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው ። ሐዋርያት ስራ 4፥12 እሺ

    • @tsihongenet2265
      @tsihongenet2265 17 днів тому +1

      ​​@@Goodthing1009አመሰገናለው ለምክሩ ሁሉንም አውቃለው አባቶች አስተምረወኛል አያስተማሩም ነው :: መዳን በክረስቶስ በቻ ነው አምናለው :: ሌላ ማን ያድነኛል ከዘላለም ሞት ማለቴ ነው:: ያልኩት አትንቀፉ ነው :: እሱን አርሙ በተረፈ ፓስተር ጎበዝ መሆኑ ጥርጥር የለወም::

  • @assleftadesseteklu2438
    @assleftadesseteklu2438 18 днів тому

    Amen

  • @yeshakzewede8568
    @yeshakzewede8568 11 днів тому

    Amen 🙏

  • @tinsaete9459
    @tinsaete9459 9 днів тому +1

    Amen 🙏