ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ አህመድ ሁሴን ዙር 1 ሳምንት 7 / fana lamrot Ahmed Hussien round 1 week 7

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 66

  • @markonhede745
    @markonhede745 3 роки тому +13

    ይሄ ልጅ በጣም artistic ነው well done 👍

  • @dariks4958
    @dariks4958 3 роки тому +17

    ሲጀመር ያላንተ የሚያሸንፍ ሰው ካላ ውድድሩ ተጭበርብሮ ነው ሚሆነው ሁሉንም የሚያሳምን ድምፅ ስላለክ ነው አቦ በርታልን ሁለት ሳምንት ነው የቀረክ

  • @oumaryimame3653
    @oumaryimame3653 3 роки тому +6

    ጀግናችን ነህ በርታልን ሁለት ሣምንት ብቻ ነው የቀረክ። ሁሌም አንደኛችን

  • @newmobile8323
    @newmobile8323 3 роки тому +2

    ፈገግታክ እራሱ በርታ

  • @nigatend5960
    @nigatend5960 3 роки тому +2

    ከአይን ያውጣህ የኮ/ቻው አንደኛ

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 3 роки тому +3

    እውነትም ድምጻዊ እና ድንቅ ሰው ነህ

  • @aragawtade4250
    @aragawtade4250 3 роки тому +10

    መንፈስን የሚያድስና ከወቅቱጋ ተያያዥ ኡፍፍፍ የኔ ጀግና የፍና ላምሮት ውበት ነህ አንተ

  • @hayatendris9844
    @hayatendris9844 3 роки тому +14

    በዚህ ድምፅ አላህን ብታወድስበት አላህ ኢድአ ይስጥህ

  • @hiwottamirat55
    @hiwottamirat55 3 роки тому +5

    ከአንተ ብዙ እጠብቃለሁ ሁሌም አንደኞ ነህ

  • @MohammedAli-ux1lp
    @MohammedAli-ux1lp 3 роки тому +6

    ምን አይነት ድምፅ ምን አይነት ቅኝት ወንድሜዋ አህምየ

  • @hannahz8267
    @hannahz8267 3 роки тому +3

    አህመድ ትንሹ ጥላሁን አይዞህ በርታ

  • @የእናቴየነፊሳልጅነኝ

    የምርጦች ምርጥ አህሜ በርታ በጣም በጣም ትችላለህ

  • @Makibashow21
    @Makibashow21 3 роки тому +4

    ጀግናዬ አንደኛ👌😘😘❤❤❤

  • @agmassiemelkamu8385
    @agmassiemelkamu8385 3 роки тому +2

    ጀግና! በርታ! እንድንነቃ አድርገህናል!

  • @aliseid3319
    @aliseid3319 3 роки тому +4

    Very Amazing i Trust You Won This Compitation Bro

  • @mekdesberhun880
    @mekdesberhun880 3 роки тому +1

    ውሌም አደኛ ኩራታችንነህ ላገራችን በርታወድሜጀግና እችን

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому

    በጣም ነውኮ የምትችለው

  • @ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
    @ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ 3 роки тому +3

    wow ማንጁስ የሚገርም ብቃት አስደናቂ ቀን ነው ያሳለፍከው

  • @amw3005
    @amw3005 3 роки тому +1

    በጣም ሀሪፍ ነው በርታ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 роки тому +2

    በርታልን የኛ አንደኛ

  • @نجووسعيد-م6ب
    @نجووسعيد-م6ب 3 роки тому

    የኔ ጀግና

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 роки тому +1

    አንደኛ

  • @esutade9180
    @esutade9180 3 роки тому

    you are a star singer

  • @azizatube418
    @azizatube418 3 роки тому +1

    Ahmed👌😍😍

  • @emangazali1949
    @emangazali1949 3 роки тому +3

    ሂወት በሙዚቃ ባታሳልፈው ሀሪፍ ነው ሙስሊም ከሆንክ

  • @fatuma6362
    @fatuma6362 3 роки тому +1

    የኔውድአደኛነህ❤

  • @eyasudemese5243
    @eyasudemese5243 3 роки тому +4

    አሜ ወንድሜ ጀግና እኮ ነክ

  • @aragawsimret2689
    @aragawsimret2689 3 роки тому +1

    betam arif new gena bzu entebkalen kant berta

  • @tenawyibeltal.888
    @tenawyibeltal.888 3 роки тому

    ጀግና ልጅ

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 3 роки тому +1

    💚💛❤😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @janajana-ln7yn
    @janajana-ln7yn 3 роки тому +1

    Waw arf new 11111

  • @tigistzeleke8332
    @tigistzeleke8332 3 роки тому +1

    Wow no words

  • @mesirmesagn6666
    @mesirmesagn6666 3 роки тому +1

    Techilalehu

  • @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም

    111111💞💞💞💞💞🤙

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 3 роки тому

    Wawww

  • @mekdesdxb1695
    @mekdesdxb1695 3 роки тому +1

    አህመደጀግናአንደኛነህ

  • @getemar7075
    @getemar7075 3 роки тому

    Besmeham tchlalek 👏👏👏

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 3 роки тому +1

    ሀርፍነዉ

  • @zinethabesha8
    @zinethabesha8 3 роки тому

    Aehmd husen yageri leji techilaleh ekan dese aeleh

  • @mominakemelew5862
    @mominakemelew5862 3 роки тому

    Gobez!!!

  • @misganawnega323
    @misganawnega323 3 роки тому

    👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @newmobile8323
    @newmobile8323 3 роки тому

    Wawwwwww demtse andga

  • @biruktensay7367
    @biruktensay7367 3 роки тому +1

    Anbesaw

  • @gonderew5002
    @gonderew5002 3 роки тому +2

    Abo techilaleh andega eskahun kayewachew(ke befit jemro) fana lamrot lene mertu nehe

  • @kerimaseid1833
    @kerimaseid1833 3 роки тому +2

    መልካም እድል አህምየ ግን አቤል ተብየዉ ጠምዶ ይዞሀል

  • @munabintbaba8384
    @munabintbaba8384 3 роки тому +3

    አላህ ይመልስህ ሙስሊም ወንድሜ😔

    • @gorarbatube1361
      @gorarbatube1361 3 роки тому

      Yaselamene'magde'alahe'yimerahe

    • @gorarbatube1361
      @gorarbatube1361 3 роки тому

      Mwseleme'ehetena'wodemohe'dwa'aderegwlat'edenale'eselame'alahe'edemalesaw'eda'mohamade'abole'salahe'yarabe'ata'malesaw

    • @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
      @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 3 роки тому +2

      በዚህ ዘመን የሚያርድ የሚገል ባለበት ጊዜ የሱ መዝፈን ምንም አደለም ደሞ ማን ያውቃል ወደፊት በሀይማኖቱ መዙማን እያዜመ እናየዋለን ይች አለም ከባድ ነች ማንም ሀይማኖት ዘፈንን አይፈልግም ሁላችንንም እሱ ይመልሰን እኛ ሙዚቃ ሰሚዎችንም

  • @betelehemgobenabeti1238
    @betelehemgobenabeti1238 3 роки тому +1

    Fetari yitebkh betam jegna neh myjuice

  • @waliyacapital3639
    @waliyacapital3639 3 роки тому

    It is Nice but I afraid the female competitor

  • @sofyasofya2791
    @sofyasofya2791 3 роки тому

    ወዲሜ ዘፈን ከሥልምና አያሶጣም በሐይማኖትክ እዳትደራደር ማፈር የለብሕም በእሥልምናሕ ኩራ ሢቀጥል አላሕ ይምራክ ከዚሕ ያውጣክ ዲምጺሕ ያምራል ግን መዝፈን ሐራም ነው። አላሕ ይምራን ያረብ

  • @abiyefekadu9125
    @abiyefekadu9125 3 роки тому +1

    mitrt ethiopian musian enwdehalen manju

  • @anwarkedir1636
    @anwarkedir1636 3 роки тому +2

    #1111111

  • @abdulkadiradem2454
    @abdulkadiradem2454 3 роки тому

    Imagine being the person after him.

  • @kaleabm4249
    @kaleabm4249 3 роки тому +1

    Andegna neh

  • @samuelzewdu7549
    @samuelzewdu7549 3 роки тому +1

    መልካም አዲስ አመት
    ua-cam.com/channels/hdt441fXsje3dG5INGzF8w.html

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl 3 роки тому

    አንባሳ

  • @kimothomassankara7995
    @kimothomassankara7995 3 роки тому +1

    አንተን እንደማያሸንፉ ሲያቁ ነው የወጠቱ 1 ሚልየኑ ሃቅህ ነው

  • @Relaxfreely
    @Relaxfreely 3 роки тому +1

    አህመድ ሁሴን HARAM

    • @truthmatters649
      @truthmatters649 3 роки тому

      በድብቅ ከሰማችሁ ቡኋላ ሀራም ማለት አይደብርም?

    • @caalikelbeche2019
      @caalikelbeche2019 3 роки тому

      @@truthmatters649 😂😂

  • @fooffoof3397
    @fooffoof3397 3 роки тому +2

    በዝህ ድምፀ አላህን ብታወድስ አላህ ኢዲያ ያስጥህ