የሰኞ ውዳሴ አምላክ - Wudase Amlak - Segno

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 158

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 2 місяці тому +1

    አሜንንን,ቃለህወት,ያሰማልን,አባታችን,ከበረከቱ,አይለየን,ቸሩ,እግዝአብሔር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @SelamHadgu-f1e
    @SelamHadgu-f1e Місяць тому +1

    Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Amateb
    @Amateb 2 роки тому +1

    በተጨማሪም
    ጸሎተ ምናሴ,
    ፀሎተሰለስቱ ደቂቅ,
    ጸሎት ዳንኤል
    ፀሎተ እምባቆም
    ፀሎተ ዮናስ
    ጸሎተ ሙሴ
    ብታቀርብልን ጥሩ ነበረ....
    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ
    @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ 4 роки тому +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ሀጲያተኛ ነኝ ልመናየንም አንተው ስማኝ ይቅርታህንም እሻለሁ ለንስሀ ያበቃኋኝ ጌታዬ ሆይ ቅንኖናዬንም ባለማሳሳት አስፍጰመኝ ስጋውን ደሙንም ለመቀመል አንተው እርዳኝ አቤቱቱቱ ጌታዬ ሆይይይ ሀገራችንንም አንተው ጠብቃት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HenokGetu-uh3qw
    @HenokGetu-uh3qw 5 місяців тому +2

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኣክሱምዩቱብ
    @ኣክሱምዩቱብ 4 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጤና እና በዕድሜ ይጠብቅልን ፀጋው ያብዛላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ኣቤቱ ቁዱስ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝየኣባታችን ቅዱስ ባስልወስ በርከት እና ተረዳእነት ኣይለየን ከመከራ ስጋ እና ከመከራ ነፍስ ይስውረን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻችን ኣሳምርልን ከልጀሽ ከወዳጀሽ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን ለንሳሃ ዕድሜ ኣስጭኝ ፀሎታችን ኣሳርግልን ኣባሳችን እና ሃጥያታችን ደምስስልን ኣሜን ለዘላእለም ዓለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የአባታችን የባሰልዮሰ ጸሎት በረከቱ ይደረብን 🤲 የንሳሃ ልቢ ይሰጠን መድኃኔዓለም 🤲

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን ❤❤❤

  • @jfd1969
    @jfd1969 4 роки тому +2

    አሜን ፫ ለይኩን
    ፀሎት መላእክትን ያስማልን
    ማስረሻ አቤት ስወድህ
    እድሜህን ያርዝምልኝ
    ውዳሴ አምላክን እንባ በተሞላ ፍቅር ነው እመወደው አሜን ፫
    በእናትህ እንዳታቋጥብኝ ማስረሻ

    • @masresham
      @masresham  4 роки тому +1

      ሀኒ ይኸው በቃሌ መሠረት ጀምሬያለሁ በፈቃደ እግዚአብሔር ደግሞ እንጨርሳለን።

    • @jfd1969
      @jfd1969 4 роки тому

      @@masresham
      እግዚአብሔር ያክብርልኝ
      ይህን ጥበብ የተሞላበት ድምፅ
      ይዘህ ማን ዝም ይልሀል ብለህ ነው
      እኔ ዝም ብል አማኑኤል ተነሳ ልጄ ማለቱ አይቀርም እ አይደለም ማስረሻ

    • @masresham
      @masresham  4 роки тому

      ስለመልካም ቃላቶችሽ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሀንዬ🙏🙏🙏

  • @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ
    @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q 5 місяців тому

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አቤቱ,,ማርኝ,,አባት,ሆይ,አሰበኝ,የልቤን,ታዉቃለህ,,እባክህ,,አባት,ሆይ😢😢😢😢😢😢😢

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን🕯🕯🕯❤❤❤

  • @ethiopianvaluation7672
    @ethiopianvaluation7672 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @Assert-b2p
    @Assert-b2p 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @عاياهحم
    @عاياهحم 3 роки тому

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln 😍🙇‍♀️🙏😍🙇‍♀️🙏😍🙇‍♀️🙏😍Abetu Amlakae. Kehatyat. Masera ftang

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉን በልባችን ይፃፍልን
    Masresham@ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 роки тому

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏የነፍሰ ዋጋ ያድረግል🙏አሜን አሜን አሜን🙏

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 10 місяців тому

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን እንደ ምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ መዝ ..50፥ 1😢😢 አሜን (፫) በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤🙏

  • @jgch4593
    @jgch4593 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @alemalem3356
    @alemalem3356 4 роки тому

    Amenamenamen🙏🙏🙏አቤቱፈጣሪዪሆይከሰደትመልሰህ ለልሰሀአበቀይአሜን🙏🙏🙏

    • @masresham
      @masresham  4 роки тому

      የመዳን ቀን ዛሬ ነው እህቴ።

  • @HfhrFhhf
    @HfhrFhhf 6 місяців тому

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንደሀጣታችንና እንደበደላችን እንደመተላለፍችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ይሁን ይደረግልን አሜን
    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @SaraS-p8t
    @SaraS-p8t Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ይህን ፀጋዊያብዛልህ

  • @መታደልበላችዉ
    @መታደልበላችዉ 3 роки тому

    በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን እግዛቤር እናመሰግናለን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን

  • @asfaw96
    @asfaw96 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ንግስቲምፅላለማርያም

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን❤❤❤

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Рік тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ይሰማልን የ ኣገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን🙏❤️💙💐

  • @cococo8647
    @cococo8647 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @سميرهسميره-ف1غ
    @سميرهسميره-ف1غ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህትያሰማልን

  • @jemaneshsisay9265
    @jemaneshsisay9265 2 роки тому

    Amen Amen Amen! Kale Hiwot Yasemalin!

  • @meselugebre8132
    @meselugebre8132 Рік тому

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን በልቦናችን ያሳድርብን በጤና ይጠብቃልን አሜን🙏🙏🙏

  • @Amateb
    @Amateb 2 роки тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ::
    ከተቻለ ፀሎተ ሀና ብታቀርብልን ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 5 місяців тому

    አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማል❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Рік тому

    ቃል ሕዉሃት ይስማልን 🙏🙏🙏

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam5593 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለወት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @SaraS-p8t
    @SaraS-p8t Місяць тому

    አቤት ጌታ ሆይ የንስሐ እንባ ስጥን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜንአምላካችንሆይ በቸርነትህ ማርን የሀገሪን ገበሬዎች እምባ አብሥልኝ አቢቱ ማርን ይቅም በለን እመብርሃን እናቴ ያሥራት አገርሽ በምልጃሽ አድኛት አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን በቢቱ ያፅናልን

  • @ኣምላኬሆይማረኝስለድንግል

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 роки тому

    አሜን አሜኔ አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በረከቱ እረደቱ ይደርብን

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትንያሰማልን ወድማችን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 7 місяців тому

    አሜን አሜንአሜን❤❤❤ቃለህወትየሰማልን

  • @SaraS-p8t
    @SaraS-p8t Місяць тому

    አሜንአሜንአሜንይሁንአቤትጌታሆይማረንይቅረበለን

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 4 роки тому

    Amen Amen Amen Egzabehair yestelign kale hiwot yasemalin Erejem edman yadelilin!

  • @almazbrendel5163
    @almazbrendel5163 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen

  • @dngleyadefkri5866
    @dngleyadefkri5866 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln wendme 🙏🙏🙏

  • @ቋንቋዬነሽድንግልማርያም

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SaharTsaharyii
    @SaharTsaharyii 23 дні тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🤲🏼 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarkasarka5084
    @sarkasarka5084 11 місяців тому

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤ caloti lemanachin yeqabalelen 💒🤲🤲🤲🌿🌾🌿la abatachin qala hiyoti yasamalen

  • @lemlemlemlem406
    @lemlemlemlem406 4 роки тому

    አሜን፫ ይሁንልን ይደረግልን ጸሎተ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን

  • @AynyeHanok
    @AynyeHanok 10 місяців тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለኝ

  • @hana4049
    @hana4049 4 роки тому

    አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kidistgetachew9912
    @kidistgetachew9912 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ፣ይደረግልኝ ምህረት አይለይኝ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!

    • @ተመስገንአምልክ
      @ተመስገንአምልክ 3 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድረግልና ቃል ህይወት ያሰማልን🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @dandiidhugaatawahidhoodha3542
    @dandiidhugaatawahidhoodha3542 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yesamalen

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 4 роки тому

    Kale hiwot yasemalin tsegaw yebezalin!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ

    አሜን አሜን አሜን
    ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 4 роки тому

    ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 4 роки тому

    ይሁን ይደረግልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ

    አሜን አሜን አሜን ጸሎተ መላእክት ያሠማልን

  • @weletesenay8953
    @weletesenay8953 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN KAL HIWET YASEMALN💚💛❤

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Zamzam-m8e
    @Zamzam-m8e 5 місяців тому

    አሜንአሜንአሜን❤🙏🙏🙏🍀

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 21 день тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤🕯🕯🕯

  • @almaza6666
    @almaza6666 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @afratauae5886
    @afratauae5886 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    AMEN AMEN AMEN KALE HYIWTEN YASEMALEN.

  • @amelakhoyemhareniyeqirbala7641
    @amelakhoyemhareniyeqirbala7641 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @ethiobia541
    @ethiobia541 4 роки тому

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @haytalk3bi333
    @haytalk3bi333 4 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @jjssjjss6586
    @jjssjjss6586 9 місяців тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 3 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @Amateb
    @Amateb 2 роки тому

    በተጨማሪም ጸሎተ ምናሴ ጸሎተ ሠለስቱ ደቂቅ

  • @genetdinkale5892
    @genetdinkale5892 4 роки тому

    Amen amen amen ⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏

  • @SaraS-p8t
    @SaraS-p8t Місяць тому

    አሜን አሜን አሜንአቤትማረን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 11 місяців тому

    አሜን 🤲አሜን🤲አሜን🤲🎉🎉🎉😢

  • @kidistgetachew9912
    @kidistgetachew9912 4 роки тому

    አሜን ፫

  • @hayhbb4197
    @hayhbb4197 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @takkoushcell7007
    @takkoushcell7007 4 роки тому

    Amen amen amen

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 4 роки тому

    Amen Amen amen 🙏

  • @BirhaneLakew-by1cf
    @BirhaneLakew-by1cf Рік тому

    አሜን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 роки тому

    ጽጌማርያም
    አሜን. አሜን አሜን

  • @Adhanat
    @Adhanat 9 місяців тому

    AMEN AMEN AMEN

  • @habeshanp8986
    @habeshanp8986 2 роки тому

    Amen 🙏🏾

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 4 роки тому +1

    Yeti tefahi ?

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 роки тому +1

    አቤቱ እንደ ቸርነትክ መጠን ማረኝ እንደ ምህረትህም ብዛት በመተላለፌን ደምስ ከበደሌ ፈጽሞ። እጠበኝ ከኃጢአቴም አንጻኝ። እኔ መተላለፌን አውቃለሁና ኃጢአቴም ሁሉጊዜ በፊት ነውና መዝሙር ዳዊት 51 3 ስለ ቃሉ የቃሉ ባለመት የተመሰገነ ይሁን

  • @ami780
    @ami780 Рік тому

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @Tadlv-y1f
    @Tadlv-y1f 6 днів тому

    Ameen ameen ameen

  • @leilamroueh2643
    @leilamroueh2643 Рік тому

    Amen

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 6 місяців тому

    Ameen Ameen Ameen

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 4 роки тому +1

    How are you doing ?

    • @masresham
      @masresham  4 роки тому

      I'm doing fine! My channel was banned for one year.

  • @maranatamola2631
    @maranatamola2631 3 роки тому

    ⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abouethiopia7533
    @abouethiopia7533 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg4688 4 роки тому

    አሜንአሜንቃለመላክትያሰማልንአቤቱጌታሆይአገራችሰላምአድረግልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💝💝❤❤💒⛪💒

  • @tiblezwoldu6748
    @tiblezwoldu6748 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ሠላምየድንግልማርያምልጅነ

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን።
    ሰብስክራይብ አድርጉኝ ይሄ የምታዩ በሙሉ ጀማሪ ነኝ በማርያም ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @masresham
      @masresham  4 роки тому +1

      እንደምን አለሽ ሰላም በጣም ጠፋሽ በሰላም ነው? እንኳን ደህና መጣሽ በደስታ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ፡፡

    • @ሠላምየድንግልማርያምልጅነ
      @ሠላምየድንግልማርያምልጅነ 4 роки тому

      @@masresham እግዚአብሔር ይመስገን አለውልክ ኢትዮጵያ ነኝ ያለውት ለዛ ነው የጠፋውት አንተም ጥፍት ብለክ ነበር ዩቱብ ላይ አላይክም