ፍቅር ራያ ክፍል ሰባት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 225

  • @zebenmulawgizaw2720
    @zebenmulawgizaw2720 2 роки тому +31

    ውይ ቢኒያም አንጀቴን በላው ከምር ነው ያዘነው እነሱ ሲስቁ ብቻውን የሰው ሀገር ሰው መሆን እኛ የቢኒያም ደጋፊ ነን ጥርጥር የለውም ምክኒያቱም ቁስሉ እኛጋ ስላለ እና ታምራላችሁ ምርጦችየ።

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 2 роки тому +1

      አለሙ ግን አጨብጫቤ ነዉ

    • @zebenmulawgizaw2720
      @zebenmulawgizaw2720 2 роки тому +1

      @@ቃልየነኝ አደለ

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 2 роки тому

      @@zebenmulawgizaw2720 እዛም እዚህ ነው

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Рік тому +1

      እውነት ነው እሚያውቅ ያውቀዋል

    • @elduersumo3938
      @elduersumo3938 Рік тому

      በትክክል ስአሳዥን 😢የሱ ደጋፊ ነን 😍

  • @ማሜነኝግደለሹ
    @ማሜነኝግደለሹ 2 роки тому +8

    የቢኒያም ገዳፊ የት ናችሁ😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @simueyenegnyargiyeliji2636
    @simueyenegnyargiyeliji2636 2 роки тому +11

    የካሜራ ባለሙያውን አለማድነቅ አይቻልም የጥራቱ ነገር ይጣብኝ ዋውውው በርቱ

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 Рік тому +3

    ቢንዬ አይዞክ በርታ በል ቤ መጨረሻ የ ቢን ብትሆን ደስ የሚለዉ ቤ like አሳዩን 😢😢

  • @swesde8622
    @swesde8622 2 роки тому +8

    ደቂቃው አጠር ማለቱ ነይ ሌላው አሪፍ ነው በርቱ😘😘😘😘

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 2 роки тому +9

    ሁለተኛ ነኝ በኛ ቤትም ጎራ በሉ

  • @dessalefenta1464
    @dessalefenta1464 2 роки тому +7

    አሪፍ ነው በርቱልን የሀገራችን ባህልና እምነት ሠው አከባበሩን ሠለገላስተዋወቃቹሁልን በጣም ደስ ብሎና ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን እግዚአብሄር ከእናተ ጋ ይሁን

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o 2 роки тому +4

    ሚስኪን ቢኒ አይ ፍቅር የስራህን አይዞህ የኔ ብቸኛ ማለቴ የእርጎየ ብቸኛ ግን ሳአቱ አጠረ እርጎየን ሳናያት አለቀኮ ልብ አንጠልጥል የሆነ ስራ🙆🙄😂😂😂

  • @ስንዱራያዩቱብ
    @ስንዱራያዩቱብ 2 роки тому +5

    እንኳንም ሰላም መጣችሁ ዉዶችየ በርቱ ግን ልጅቷ ያፈቀረች ልጅ በጣም አሳዘነኝ ከምር ብቸኛ ሁነሸ ሳየዉ እናተ ለደስታዉ ዘና ስትሉ 😁

  • @ወይኒየእናናልጀ
    @ወይኒየእናናልጀ 2 роки тому +3

    አቤት ሰወዳችሁ እኮ ውቦችየ. አቦ ሳይከፍችሁ ኑሩልኝ 👍👍👍

  • @አማራነኝየፋኖግልገል

    ቢኒ አሳዘነኝ በቃ እርጎን ተዋት እኔ አገባሀለሁ እኔ ቅቤ ነው ሰሜ ቢኒ😂😂😂😂በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ ውዶቸ ሽር ላይክ እያረጋችሁ አበረታቷቸው ጋይስ

    • @Meserttube893
      @Meserttube893 2 роки тому

      😆😆😆😁😁😁😁

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 роки тому +3

      ስወዳቸው ባጠቃላይ ራያ ውስጤ ነው ወሎየዋ እህታችሁ ነው በተለይ ቆቦችን እጃ አስነክተውኛል

    • @አማራነኝየፋኖግልገል
      @አማራነኝየፋኖግልገል 2 роки тому

      @@wowwow-tn5fu ወሎ እና ራያ ያው ነው ስስቴ♥️♥️♥️

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 роки тому

      @@አማራነኝየፋኖግልገል አቃለሁ ደሜዋ

    • @Hadiya-ek5zr
      @Hadiya-ek5zr 2 роки тому

      😁😁😁

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 2 роки тому +3

    ሴት ያበጅው ጂረፍ አላለም🤣🤣🤣በርቱ ደሞቼ የወልዲያ ልጅ ነኝ🥰🥰🙏

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 2 роки тому +2

    ቢንያም በጣም ይመቸኛል አይኖ ግን ሰአት ጨምሩ ኪዳኔን እዩላቸው ምርጥ ድራማ ነው እውት እሽ

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o 2 роки тому +4

    ዋው ምርጦችየ ክፋችሁን አያሠማኝ ራያዎች ሙቸ ነው የምወዳችሁ ግን እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ስንት ራያ ነው ያለው እኔ የማቀው አንድ ነው እሡም ራያ ወሎ ነው ወሎም አማራ ነው ይሄ ነው አሁን ግን ግማሹ ትግሬ ግማሹ አማራ ጥያቄ ሁኑብኛ ለማንኛውም ሠላማችሁ ይብዛልኝ 😍😍😍😍

  • @user-xt2zw8qh4c
    @user-xt2zw8qh4c 2 роки тому +9

    እረ በእርጎየ ሞት ደቂቃ ጨምሩ

  • @abdosaad9933
    @abdosaad9933 2 роки тому +4

    ወይ ሞላ ትወና ትችላለህ ግን እረዝም ሠው ወይ ልብ ወይ ሸሚዝ ያጥረዋን አልክ ያንተ ግን ሱሪ እንደማይለብስ ህፃን ልጅ ሸሚዝህ ብቻ ቂጥህን ሸፍኖ ከጉልበትህ ሊደርስ ያለ ነው ሽርጡ ጋር አልሄደም ማጠር ደግሞ ችግሩ ሀይህ ላይ ነው

  • @mayaabdu3319
    @mayaabdu3319 2 роки тому +1

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ራያወች ስወዳችሁ ይሔንን ባህልና ሀገር ባየሁት

    • @tirekmedia2809
      @tirekmedia2809  2 роки тому

      ምን ችግር አለው

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 5 місяців тому

      ነይ እናሳይሻለን🎉🎉❤❤አሁን ሰላሞ ናፈቀንጅ 😢😢ምርጥ ❤🎉ሀገር ነበረነ 🎉🎉ታዳ ምን ይደረጋል 😢😢ፈላጊዋ በዛና 😢😢ሰላሟን አሳትፕጧት😢😢😢❤❤❤

  • @user-sm5zd7lj7l
    @user-sm5zd7lj7l 2 роки тому +1

    ጠጅ ከሚጠጡት በዳር በኩል ያለከው ልጅ በጣም ደስ ትላለክ ሰምተካል በርቱ አሪፍ ስራ ነው

  • @Rahma-oz3hr
    @Rahma-oz3hr 2 роки тому +2

    ሀሪፍ ኖ ግን እኔ እምለው ለቢኒያም እድትሆን ኖ 😜🤣😘😘

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 роки тому +2

    ስታምሩ በስደትም በሀገርም ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ

  • @ራያጎሊናዩቱብ
    @ራያጎሊናዩቱብ 2 роки тому +3

    ውድ የሀገሬ ሰወች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስላሙን ያውርድልን🙏🙏🙏🙏

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 роки тому +13

    ደቂቃውን ጨምሩልን በተረፈ ውድድድድድድ ነው🥰 እማረጋቹሁ በርቱልን👍 እናስሊ እራያ💚💛❤

  • @ReeRee-k3r
    @ReeRee-k3r 9 місяців тому

    ደስ ይላል ከራዮቹ መንደር በርቱ

  • @Ami00-o5i
    @Ami00-o5i 2 роки тому +2

    ወይ በጉጉጉት ስጠብቅ ነበር ልየው እና እኮምታለሁ ግን ፍትህ ለደቂቃው ጨምሩበት ✌️👍👍

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 Рік тому

    ቢንያም ባይተዋር ሆክ እሰው ሀገር መሂዲ እደዚህነው ደሰ ይላል

  • @hadyahmohammed1177
    @hadyahmohammed1177 11 місяців тому

    ራያየፍቅር ሀገር ሰላምሽ ይመለስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማህደር-የ1ጰ
    @ማህደር-የ1ጰ 2 роки тому +1

    ወየ ቢናም እየ አይዞህ እ ግን የታጨው ሰወየ ማለቴ የተሰጠው እርጎየን ድርት ብሎን እህ ለካ እርጎየ አደለይም እዴ ብሏን አይይ እርጎየ በርግጥኛ የቢናም ናት እናማ ሞላ ማሻላህ ትወና ዋው ነው

  • @musasavai5992
    @musasavai5992 2 роки тому

    አይይይይ ሀገረ ራያ ባላ የትዝታ ያለህ

  • @beleteayalew7242
    @beleteayalew7242 2 роки тому

    U have no idea how much adore u? good work keep doing.....

  • @user-br4ow3mj1s
    @user-br4ow3mj1s 2 роки тому +1

    ኧረ የኛዎቹ ናችሁደ 🤔በጣም ደስ ይላል በርቱልን!

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 роки тому +1

    ወይኔ ክላሲካሉ🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @user-wi5ki7du7x
    @user-wi5ki7du7x 2 роки тому +4

    ደቂቃ ውን ትንሽ አስረጂሙት ያሀገሬ ልጆች

  • @حياه-ب1ص
    @حياه-ب1ص Рік тому

    ዋው በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ነው ቢኒያም አሳዘነኝ

  • @habtamberhun3187
    @habtamberhun3187 2 роки тому

    የሰፈሬ ልጆች ከናተ ቡዙ እንጠብቃለን በርቱልኝ👌👌👌👌👌

  • @ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ
    @ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ 2 роки тому

    ብኒያም አይዞህ በርታ ሙላ ተብየዉ ጎረኛ ብጤ ነህ ሴቶች ደግሞ አንድ ሠዉ ወደዳችሁ የማንኛችሁ ሊሆን ነዉ

  • @minietopia3682
    @minietopia3682 2 роки тому

    አይዞህ ቢኒየ እራስህን ጠብቅ በሀልስለሆነ የእናት አባት ትህዛዝ በከበር አለበት እና

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 2 роки тому

    ደስይላን በርቱልን እራያወች አሪፍነው ይቱበሮች ተጠናከሩ አገራችንን ለሁሉም ነገር አስፈላጊ ነገር ለተቸገረም ብዙ ነገሮች አሉ ግን ወደ ሚዲያ አይወጡምና እርዳታ የሚያስፈልጋቸው አሉ በናንተ ምክኒያት ብታወጡት ይረዳሉ አገራችን ችግሮን ወደ ሚዲያ ስታወጡነው የሚታየው ስለዚህ በርቱልኝ

  • @user-jj2nx2jv2b
    @user-jj2nx2jv2b 2 роки тому +2

    ቆለምድነው የምታቆዩብን ቶለቶለ ልቀቁልንጂ 😳😳 እኛ በጉጉት ነውየምንጠብቃችሁ

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 роки тому

    በርቱዉዶች ጎበዞችናቹህ ቢኒ አይዞህ ያተ ትሆናለች ትወድሀለች አለሙ ደሞ ያጎትህ ልጅ ስለሚሆን አጎትህ ሽማግሌ ልኮ ይድርሀን

  • @ደርቤጫኔራያራዩማ
    @ደርቤጫኔራያራዩማ 2 роки тому

    እረዝም ልብ እና ልብስ ያጥረዋን አላለም ! ይመቻችሁ ሀሪፍ ነው

  • @ethiopia5852
    @ethiopia5852 2 роки тому +1

    Well come በርቱልን

  • @ልእልትሀበሻዊት
    @ልእልትሀበሻዊት 2 роки тому +3

    እምወዳችሁ ደቂቃ ጨምሩበት አሪፍነው በርቱ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 2 роки тому +2

    በቻልኩና እኔው ብቻ 10ሽ ላይክ ባደረኩት ብየተመኘሁ!እራያ ባልሆ ይቆጨኝ ነበር፣ አቤት ሽርጥ፣አቤት ውበት፣ ምን ቃል አለኝ በርቱልኝ።

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 5 місяців тому

      🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤እራያየ ሰላምሽ ይመለስ 😢😢

  • @usmansaea3874
    @usmansaea3874 2 роки тому +1

    ቆይ ጓዴ ይረጋጉ ከመጀመሪያ ደሥታ የመጨረሻ ፈግታ የሚባል ነገር አለ ቢኒ እንዳትፈራ እኔ አለሁልህ ብቻ ነኝ ብሉህ እንዳትፈራ ። እንቡ ካለ በሱ ጥቁር ዲንጋይ ልቡን💪💪💪💪

  • @ethio7085
    @ethio7085 2 роки тому +1

    ራያዎች ሰላማቹ ይብዛ

  • @Mariam-qb4we
    @Mariam-qb4we 2 роки тому +1

    አንደኛ ነኝ የኔ ዉዶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አማራነኝየፋኖግልገል

    አለሙ ደሞ አትሽቀርቀር አተም አፍቅረህ ስታለቃቅስ ባይ😂😂

  • @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ
    @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ 2 роки тому

    አሪፍነው በርቱልን እራያን በጣምነው ምወደው

  • @workiwobu4711
    @workiwobu4711 2 роки тому

    ያምራን የካሜራው ጥራት ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ ያገር ልጆች

  • @سميرهموسى-ح3و
    @سميرهموسى-ح3و 2 роки тому

    ዋውደሥይላንበርቱ።በተረፈእርጎእርጎእያላችሁየናቴንናፍቆትአትጨማምሩብኝመልካምጊዜ።

  • @ፍቅርፍቅር-ቀ2የ
    @ፍቅርፍቅር-ቀ2የ 2 роки тому

    ውድ ያገሬ ልጆይ በርቱልኝ ሀሪፍ ነው

  • @vms2ziro811
    @vms2ziro811 Рік тому

    እር ቀይ ሺርጥ የለበሰውን መላበሉኝ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abduhassen2564
    @abduhassen2564 2 роки тому +1

    ቀጣዩ መቸነው እሚለቀቀው

  • @mulu5
    @mulu5 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላሞች

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ

    ዋውውው ስያምረ ቀጥሉ መቸነው የሚለቀቀው

  • @shewayealemu6775
    @shewayealemu6775 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት 😍😍😍😍

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 роки тому

    Bainy yana kojo ayzoiha 🤩🤩🤩🤩🤩

  • @beleteayalew7242
    @beleteayalew7242 2 роки тому

    ere! next part please

  • @ገኒነኝየተዋህዶፍሬ

    ውድየሀገሬ ልጆች ውድድድ ነው እማርጋችህ በረቱልን💚💛❤️

  • @EgfH3tt
    @EgfH3tt 3 місяці тому

    መልካም ነዉ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 2 роки тому

    በጣም ታምራላችሁ ደሞቸ በርቱ

  • @user-rm5vi7tr7n
    @user-rm5vi7tr7n 2 роки тому

    ምርጦች

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ያምራል ቀጥሉበት ግን አሁን እደትነው እራያ ሠላመነው እረብሻው

  • @ሙሀጁሯ
    @ሙሀጁሯ 2 роки тому +1

    ቢሂ አሳዘንከኝ ይዘሀት ጥፋ የኔ ውንድም አይ ልጅነት

  • @asefumoges2997
    @asefumoges2997 2 роки тому

    ውይ ተቀድሜ አለሁ እስኪ ልከታተላቸውወወ😍😍😍

  • @Tube-ib8ud
    @Tube-ib8ud Рік тому

    ዋው

  • @maymoonama3822
    @maymoonama3822 2 роки тому

    መገን እራያ ስወደው እሜ ሰቶኝ ባየሁት ያአላህ ሰላሙን ያውርድልን

  • @aziza1426
    @aziza1426 2 роки тому

    ምሥኪን ቢንያ

  • @hdhgg7420
    @hdhgg7420 2 роки тому +1

    ወይኔ ዛሬ ቢኒየ ኡሳዘነኝ ውይይ ፍቅር

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 2 роки тому

    አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @rahmaali9908
    @rahmaali9908 2 роки тому

    እረ የሀገሬ ልጆች በርቱልን😍

  • @yenenewuzinabuaaa8349
    @yenenewuzinabuaaa8349 2 роки тому

    ዋው በጣም ያምራል

  • @MoMo-ee7bx
    @MoMo-ee7bx 2 роки тому +2

    ካሜራጥራት ፩እመቤቴን

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 2 роки тому

    ቢኒየ ሲያሳዝን አይዞህ ሁላቹሁም ታምራላቹሁ

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v 2 роки тому

    ዋዉ

  • @ስለፍፁምምልጃዉለኔግንይለ

    መቼ ነዉ ደግሞ የሚለቀቀዉ አረ ኡኡኡ አፍጥኑት

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ
    @ጁጁነኝህለማኛዋ 7 місяців тому

    ❤❤❤❤እርያእምውድሽ።።❤❤❤❤

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 Рік тому

    ራያዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @leilawende8300
    @leilawende8300 2 роки тому

    Betam yamerale beretu

  • @minietopia3682
    @minietopia3682 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ናችሁ ግን ቢኒያም ያሳዝናል

  • @sseee8899
    @sseee8899 2 роки тому

    ካማራ መፈጠሬ ያኮራኛል። አማራ ባልሆን እዴት በቀናሁ ስታሩ

  • @simueyenegnyargiyeliji2636
    @simueyenegnyargiyeliji2636 2 роки тому

    ወይኔ ቢኒየ እኔም አንጋ ትክዝ አልኩ ብቻ እደምወስዳት አልጠራጠርም

  • @ssaa-ib3ob
    @ssaa-ib3ob 2 роки тому

    ወይኔ ደስስትሉ😘😘😘😘😘😘😘😘😘ደቂቃዉን ጨምሩበት

  • @destanigus153
    @destanigus153 2 роки тому

    ራያየ 😍😍በርቱ ደስይላን

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 роки тому

    የት ነው ግን ቆቦ ነው ቦታው ያምራል

  • @ucjvkghcjjf163
    @ucjvkghcjjf163 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችው ያገሬ ልጆች

  • @መኑከመእግዚአብሔር
    @መኑከመእግዚአብሔር 2 роки тому +2

    ደቂቃ አታሳጥሩ እስኪ 😥

  • @maymoonama3822
    @maymoonama3822 2 роки тому

    ውይክላሢካሉስ በርቱልን

  • @ማሂነኝየማየናፋቂ
    @ማሂነኝየማየናፋቂ 2 роки тому +1

    ሴት ያበጀዉ ጅራፊ አላለም😂😂😂😂😂😘😘😘

  • @emuyyemariyamleje3500
    @emuyyemariyamleje3500 2 роки тому

    ራያየ ደሞቸ አይ ትዝታ

  • @user-ju7wr7xd4w
    @user-ju7wr7xd4w 2 роки тому

    ውይ ቢኒየ እደት እዳሣዘነኝ የሠው አገር የሠው ነው እሚባለው እውነት ነው

  • @tugj4506
    @tugj4506 2 роки тому

    ደስስትሉደቂቃጨምሩበት

  • @ኢተቂላልቤ
    @ኢተቂላልቤ 2 роки тому

    በረዘነውእንደአላለምክክክክክ ያተአሸራረጥስምንይባልለትክክክክክ

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ 2 роки тому

    እኔየታየኝአድሰውብቻነው😌ብቻደስይላል❤❤❤

  • @vdjdbjvxjxb2524
    @vdjdbjvxjxb2524 8 місяців тому

    ❤❤❤

  • @mostfaa.d7048
    @mostfaa.d7048 2 роки тому

    ሠላምአች ይበዛ

  • @SmirhGfhfj
    @SmirhGfhfj 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg 2 роки тому

    በርቱ ምርጦቸ

  • @Dfffgg-m4d
    @Dfffgg-m4d 4 місяці тому

    እርጎእኮናት😂😂😂😂

  • @minietopia3682
    @minietopia3682 2 роки тому

    ዉድያገሬልጆች በርቱልን