‘ለሬድዮ ማስታወቂያ 500 ሺህ ብር ጠይቂያለሁ!’ / ‘ጓደኞቼ በድህነት ማቀው ሲሞቱ አየሁ!’ / ነገረ መጻሕፍት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 9

  • @SadikHussain-xj2yi
    @SadikHussain-xj2yi 3 місяці тому +4

    በጉጉት እየጠበኩት ነው ። ዶ/ር እንዳለን ዝግጅት መከታተል አይደለም ዝም ብሎ ማየት ከራስ ጋር ያስታርቃል። ወደ ቀልብ ይመልሳል ።። አላህ ረጅም እድሜ ለአዘጋጆችም ለተከታታዮችም ተመኘሁ

  • @Tefelucky
    @Tefelucky 3 місяці тому +1

    ታጋይ ምርጥ ሰው ከምርጥ ሰው ጋር ምርጥ ሰዎች መሃል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።
    ኔቪው ከስዊዝ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 місяці тому +2

    "ትውልድ አዳኝ" በርቱ ከጎናችሁ ነን ተባረኩ!
    🙏🙏💚💛❤

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 3 місяці тому

    ና እና እዚሕ አረፍ በል. ጠዋት ፀኃይ ስትዎጣ .ከሌሊቱ ጉዞ በኋላ. አንድ የፋርስ ገጣሚ

  • @Tefelucky
    @Tefelucky 3 місяці тому +1

    ታገል...ገና ታገል ታገል
    ማሸነፍህ ከቶም አይቀር
    ብእር ይዘህ ከልብህ ጋር ስትማከር
    ታገል ታገል ገና ታገል
    በአንዷ ቀን ትሆናለህ ያገር ማገር
    ከዚያ ወዲያ ብእርህን ስትጠይቃት
    ትተፋለች ሳትሸሽግ ሁሉን ነገር
    ታገል ታገል ገና ታገል
    ምሳሌዎች ስላሉልህ
    አይከብድህም ላንተ ነገህ
    ብቻ ታገል አንተ ታጋይ
    አንተ ጀግና ትውልድ ሳይ

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 3 місяці тому

    ታገል
    መፅሐፍ ሊኖረው ይችላል።ግን ንሴብሆ አቅራቢ ብቻ ነው።

  • @birukAbolo
    @birukAbolo 3 місяці тому +1

    ለማያውቅ

  • @afizarahimato
    @afizarahimato 3 місяці тому +2

    ታገል እንደ ስምህ የታገልክ ሰው ነህ

  • @aman7077
    @aman7077 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤