እግቱ መወሰን አቃታት! አስጨናቂው ሰዓት - ለመትረፍ! |ደሞ አዲስ |Demo Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    እግቱ መወሰን አቃታት! አስጨናቂው ሰዓት - ለመትረፍ! |ደሞ አዲስ |Demo Addis
    #Addiswalta #Ethiopia #News #ደሞ_አዲስ #ያሬድ_ነጉ #yared_negu #yeshi_demelash #balageru_mirt #ባላገሩ_ምርጥ #የሺ_ደመላሽ #egitu #እግቱ #አንግዳሰው #Engedasew #tedy #ቴዲ
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    UA-cam Main channel: / @addiswalta
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV #addiswalta

КОМЕНТАРІ • 58

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 6 місяців тому +8

    የት ነን ወሎዬዎች ደሴዎች❤
    ኡፍፍፍ ዳኝነት በራሡ ከባድ ነው

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 6 місяців тому +6

    ማልቀሥ አያሥፈልግም ይህ የመጨረሻ አይደለም ወደ ፊት ብቻ

  • @marifa-f7m
    @marifa-f7m 3 дні тому

    ወይኔ የኔዉድ ዳኛዋ

  • @Lijabel4251.
    @Lijabel4251. 6 місяців тому +2

    Yared yene wandem✌️

  • @user-gy2cy8jq3m
    @user-gy2cy8jq3m 5 місяців тому

    Wow lene gn Rahayel Betam Gobez Nat mewdeq Alneberebatm

  • @user-cy2xu9sb2t
    @user-cy2xu9sb2t 5 місяців тому +1

    ልጁ ነው በትክክል

  • @user-tl9od9qj2z
    @user-tl9od9qj2z 5 місяців тому +1

    ወሎዬው❤❤❤❤

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j 5 місяців тому +2

    ይህ የወንዶች ብቻ ውድድር ይመስላል:: ራሄል ለእኔ ምርጥ ናት::

  • @abdurezakkedir3649
    @abdurezakkedir3649 5 місяців тому +1

    ደኛዋ ሙሉ በሙሉ ስተት ሰርታለች። ራሄል ምርጥ ነበረች።

  • @user-ti5um4vg6q
    @user-ti5um4vg6q 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @awetkelifaseid7013
    @awetkelifaseid7013 5 місяців тому

    በጣም ጎበዝ ልጆች አሉ

  • @azagnman7886
    @azagnman7886 3 місяці тому

    Ewent malef yenberbat lij anat ytalchat menm atchelm dagnwa

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 5 місяців тому

    በጣም ይጨንቃል አውቃለሁ

  • @EnatLakew
    @EnatLakew 4 місяці тому

    ዬኔ ቆንጆ ዳኛ አታልቅሺ እኔን ግራ ይግባኝ እወድሻለሁ እንባሽ ያለምክንያት አልፈሰሰም

  • @nebygashaw3727
    @nebygashaw3727 4 місяці тому

    ትችቱ ቀርቶ ሁለቱን ለምን በግል አናግዛቸውም
    ራሄል ትመረጣለች ብየ ጠብቅ ነበር
    ያለቀሰችውም በደንብ ሰርታለች እንባዋ ስለናቷ ያላት ክብር በጣም ልብ ይነካል
    እስኪ ሰብሰብ ብለን እናግዛት የሚል ሰው ካለ እንነጋገር እና እንባዋን እናብስላት እናቷም ስትስቅ እንያት

  • @nattylaflame3361
    @nattylaflame3361 5 місяців тому

    Rahel!!! Bring her back she can sing!!!!!!

  • @user-jr2tq8ss5f
    @user-jr2tq8ss5f 5 місяців тому

    ይህ ብቻ አይለም ህይወት ህይወት ይቀጥል አይዛያችሁ ብናቶችጨ ማለቅሰ አያሰፈልግም መውደቅሸ አትጥይው ያጠነክራል

  • @efremangesom-dj2ds
    @efremangesom-dj2ds 6 місяців тому +1

    ራሄል 4 ❤❤❤❤

  • @sg-ou4ws
    @sg-ou4ws 6 місяців тому

    lik ayidelem enante dagna yemithu sewoch eyayachihu mehon alebet Rahel neberch malef alebat

  • @BisruLa
    @BisruLa 6 місяців тому +2

    እኔ እንደገባኝ ከሆነ የዚህ ሙዚቃ ውድድር አላማው ጎበዝና አቅም ያላቸውን ልጆች እያባረሩ ደረቅ ድምፅ ያላቸውን ሰዎች ማሳለፍ ነው ።
    ልዩ ለመሆን ብላችሁ ለሙዚቃ የሙዚቃ እርሾ ያላቸውን ልጆች ጥቂት ሙያው ኤውቀትና የሙያ ዲሲፒሊን ከማስተማር ይልቅ ምንም ለዛና የሙዚቃ ቀለም የሌላቸውን ለመስማት የሚሰለቹ ምናልባትም ለሙዚቃ ያልተፈጠሩ አሰልቺ ድምፆችን እያሳለፋችሁ "የማረባ ልዩ የመሆን ውድድር " ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ።
    ስቴጁ ቀረፃው አቀራረቡ 👌 ሆኖ ሳለ ዳኝነቱ ላይ እራሱ ትልቅ ጥያቄ አለ ስለ ድምፃዊው የሙዚቃ ቀለም ከማውራት ስለ አለባበስ ማውራት ሚቀናው ዳኛ "እኔን አዝናንተሀኛል ብሎ ሚያሳልፍ"ዳኛ 😂😂
    ቅኝት
    key
    ፒች(high & low)
    ሪትም
    የሙዚቃ ቀለም
    ዳይናሚክስ
    የጭንቅላት የደረት የሆድ ድምፅ
    የትንፋሽ አመጣጠነ
    የሙዚቃ የማዳመጥ ችሎታ
    ስሜት መግለፅ
    የመድረክ አጠቃቀም
    የማይክ አጠቃቀም
    ይሄን ሁሉ እና ሌሎችም ያልጠቀሰኳቸውን የሙዚቃ መለኪያዎቾን ከ የሺ ውጪ ሁለቱ በተለይ ያሬድ ተጠቅሞ ሲዳኝ መመልከት አልቻልንም ልብስህ ዳንስህ አዝናኖትህ የሚሉ ከመዚቃዊ አቀራረቡ በኋላ በኋላ ሊነሱ የሚገባቸውን ነገሮች እያነሱ መዳኘት ብቻ ነው ያለው ።

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 6 місяців тому

      ወይኔ ሥታሣዝን😢

    • @meharizufan1206
      @meharizufan1206 6 місяців тому

      Germognal 🤔 endet enezihin zemegnoch medagnet ykebdal endegebagn keza kewediya yemetutin yemiyasalfachew ye addis abeba lijochin yemitilut dagninetun silemiferut new. Hulum tabiyawoch 1 aynet

  • @yimerfatumayimer
    @yimerfatumayimer 5 місяців тому +1

    ይች ሹል ጥር አንቺ ብሎ ዳኛ ምንም አታወቀም😅

  • @kaleabgirma2404
    @kaleabgirma2404 6 місяців тому +1

    ere rahel yeteshalech neberech

  • @meharizufan1206
    @meharizufan1206 6 місяців тому

    Ahun aydel ende yhen yemayew 😮 ereeeeeee rahel kehulum yeteshalech nat endee mindinew mesfertu? Zendirom keeeeezaaaaaa😊😔

  • @zenbabatube5463
    @zenbabatube5463 5 місяців тому

    Rachel is great

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 5 місяців тому

    Ayzoshe ataleqeshe qonjo demest aleshe.

  • @user-lz2qp5co8u
    @user-lz2qp5co8u 5 місяців тому

    Koy gin dawit tsige yet hedo nw yared dagna yehonew tebarariwoch yibeltutal iko

  • @fatinafofo4963
    @fatinafofo4963 4 місяці тому

    መዳኘትአትችልምትቀየር

  • @user-gx5rz2ni8c
    @user-gx5rz2ni8c 5 місяців тому

    አታካብዱ ወጠጤ ያሬዶ ያራዳ ልጅ ትመቸኛለክ አቦ

  • @user-rq2ot2ws4l
    @user-rq2ot2ws4l 6 місяців тому

    ግን የኔነት አታልቅሽ. እደኔግን የሶዲምፃነው ያማረኛ😢አዳላይሁላ

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7q 4 місяці тому

    ዳኛዋ ሙሉ በሙሉ አትችልም መምረጥ ያችኛዋ ናት የምትችለው ሰፈን ፈታ ብላ እኮ ነው የሰፈነችው ያችኛዋ የተመረጠች በግድ እያማጠች

  • @LovelyHidingCat-um7ju
    @LovelyHidingCat-um7ju 6 місяців тому

    Endane yha fair adalm mikntum bazh sat endat and saw ytlal

  • @sente443
    @sente443 5 місяців тому

    Aye eche gen manech lijochen ataqem ematitaweq ede zefang ayidalash

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 5 місяців тому

    አታላዝኑ ቶሎ ተናገሩ ልጆቹ ሞራ ላቸው ይጎዳል ምንድነው ወንበሩ አታካብዱት ቶሎ ቶሎ ዳኟቸው ደም አፊዎች

  • @user-eg8wh6cz8x
    @user-eg8wh6cz8x 6 місяців тому

    በጣም እዎዳቹ አለው

  • @user-lb7jp7tc3x
    @user-lb7jp7tc3x 6 місяців тому +1

    አልቀረባችሁም

  • @SaleMelaku
    @SaleMelaku 6 місяців тому

    atafrum enda yared dagna hono manew teru musikegna emiwotaw

  • @eyerushony2031
    @eyerushony2031 5 місяців тому

    ዳኝነት ከባድ ነዉ

  • @user-rl5qp4mw9t
    @user-rl5qp4mw9t 4 місяці тому

    ምን አይነቷ ሰገጤ ነች ቲሽ

  • @kaleabgirma2404
    @kaleabgirma2404 6 місяців тому

    yared mndnew koy mejemerya battle siyaregu yared simeret denegetk save me ly demo rahelin titeh ephrem alk mnshe nw

  • @yimerfatumayimer
    @yimerfatumayimer 5 місяців тому

    የኔ ወደ ሴቷ ከፋት

  • @user-ev8cl3fu9x
    @user-ev8cl3fu9x 5 місяців тому

    አስታየት ሳትሰጡ መምረጥ ለምን እድት አብራርታቹህ ምረጡ ማዳላት የመስላል

  • @sewalemjembola2583
    @sewalemjembola2583 6 місяців тому

    EAre musican techawetubet ahun yared negu ena egetu dagna mareg tinsh silak ayhonem ayyy waltaaaaa arten techawetachubet

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 6 місяців тому +1

    ሄለን እሚሏትን ነበር ማባረዉ

  • @ZahraYousif-hp7ti
    @ZahraYousif-hp7ti 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ይከብዳል

  • @user-he4hr1cx3t
    @user-he4hr1cx3t 5 місяців тому

    Egetu yamtebale dagan ataseflgeme

  • @nattylaflame3361
    @nattylaflame3361 5 місяців тому

    Rahel was way better

  • @sint979
    @sint979 5 місяців тому

    ገጣጣ ስታስጠላ 😊

  • @textileleather765
    @textileleather765 6 місяців тому +1

    አሽናፊው ቀድሞ የተወሰነበት ውድድር ፣ ብሽቅ ሁላ

  • @Tilahunweloyew
    @Tilahunweloyew 5 місяців тому

    ይች አካባጅ ዳኛ ናት ማባረር ነው እነየሽጋ የመቀመጥ ሞራል የላትም በዳኝነት

  • @Maraw980
    @Maraw980 6 місяців тому

    Ene bcha negh gn helen yemtbalewa dimisi yeseketetegh

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer3274 5 місяців тому

    ሲጀመር ይች ገጣጣ የሆነች ዳኛ መዳኛት አትችል

  • @user-xe8ee3jx4k
    @user-xe8ee3jx4k 3 місяці тому

    ፊልም ታበዛላቹ

  • @user-dy4bf7fq6e
    @user-dy4bf7fq6e 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤