በእውነት የሚገርም አልበም ነው;;፤ በጣም ወድጄዋለሁ:: thanks again Kasish. አሁን እየካሰችሁን ነው ሙዚቃኞቻችን በርቱልን:: for me these year is golden year b/c we have different amazing albums like Kasish, Aschale, Yema, Leul,,,,, thanks all.
Wowowo arif music ye Newyaen music be mesafent bet setchawt neber yemakhe betam des yemil Sera new adnakhe negne kassshaye ewdhalhu berat God bless you more!!
ለማንኛውም መጀመሪያዬ ሰቅኽ ማን እደኢትዮፕያ የኔ ምርጥ ማማዬ ማርያምን ወግ ባኽል ያለባት ማማዬ🎉🎉🎉❤
ካስሽ አልበሙ በጣም አሪፍ ነው ግን ሰው ያወቀው አልመሰለኝም እዛ መላጣ ላይ ቢተዋወቅ አሪፍ ይመስለኛል እንደ ሀሳብ
Yetu Melata
መላጣው ላይ አይቼ ነው
😂😂ሴፍሻ 😂😂 ተው በናትህ እሱም እኮ መልካም ሰው ነው ፣ ለነገሩ እኔም የሰማሁት እሱጋ ከቀረበ በኋላ ነው 🎉
Hooooooo😂😂😂😂😂😂
ዘፈኑ ወደር የለውም እኔም ዛሬ ገና ነው ያወኩት ተባረክ❤❤❤
Thanks ! ye ethiopia music .. be jaze ena rock depression weste ketewegne nber .. bahilachene masadge albne
mehala gene beza ..be ezhe amte
2016 ምርጥ ምርጥ አልበሞች ተከታትልው የወጡበት በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ወርቃማው ጊዜ💚💚። አንተም ይሄን ምርጥ ስራ ስልሰጠሀን እናምሰግናለን
ካስሽ የእውነት ካልተሳሳትኩ ከ 10 ዓመት በሆላ ይሆናል ሙሉ አልበም ጽድት ያለ ልብ የሚያሞቅ ሙዚቃ የሰማሁት!! በዚህ ጊዜ ሙሉ አልበም ብርቅ በሆነበት ዘመን ድፍረቱን ወስደህ ለዝያውም ብዙም ሰብስክራይብ በሌለው ቻናል ነገን ተስፋ አድርገህ ለገንዘብ ሳትሳሳ በራስህ ቻናል መልቀክህ ለሙዚቃው ያለህን ፍቅር ያሳያል አመነኝ መጭው ጊዜ ያንተ ነው!!
🎉🙏🙏ይገባዋል የእውነት ሙዚቃዎቹ 🎧 🎶📯Wowwwww እኔ እንጃ ብቻ ተመቸኝ አጥንቴ ውስጥ ጭምር ገባ እኮ ሊተዋወቅ ይገባል ባይ ነኝ❤🙏🙏🙏
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇪🇹❤❤❤👍🏻
Sewedhe enm ydkte ETHIOPIAWE hga nwe ETHIOPIAwenthe ymerle❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሃሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድማችን
ዋዉ ምርጥ ስራ ❤❤❤
ካስሽ የዘጠናዎቹ ግርፍ፤ በጣም አሪፍ ስራ ነው፤ የተሻለ የእይታ ሰዓት እንድታገኝ ሙዚቃዎችን ለየብቻ ብትጭን መልካም ነበር፡፡
Kasseye wube musiQa new...Yehew finally k Vuvuzela jemero senechekachekh yeneberew endezi endetseralen neber.
በእውነት ጀግና ነህ የጀግናልጅ ጀግናነህ
Bereta wdemaleme webe demise newe keze belaye tehelaleke❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም አሪፍ ሥራ ነው ቃለ ምልልስህን ሰምቼ ሚገርም እውነተኛ መልካም ልብ ስብእና ነው ያለህ ቀጥል ወንድሜ
ቃላት የለኝም ወንድም አለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ካስሽ የአርባምንጩ የተዋጣለት የናፈቀንን ሙዚቃ ስላሰማሃን እናመሰግናለን ! በርታልን ክብር ይገባሃል !!!
ካስዬ የአርባ ምንጩ ፈርጥ በርታልኝ
ዋዉ ዋዉ ምሪጢ አሊበም በርቲ
kasshee betam arif nw melkam edil
ግሩም ዜማና ግጥሞች። እናመሰግናለን።
dj meseker betame teru music deresonale dj meseker
ሙዚቃ ቅንብሩ ሮሃ ባንድን አስታወሰኝ እናመሰግናለን የ90ዎቹ ግርፍ ምርጥ !!!" ኢትዮጵያዬ. ሆይ " we need our old Ethiopia back.🙏💚💛💔
Waw MN aynet dink chilota new anbeshebeshachihun eko enamesegnachihualen
ወድሜ እንካን ደስ አለህ እጅግ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
arif nw kasishe 1ga nw!!!
በእግዚአብሔር ሸግየን ለብቻው አውጣው ብዙ ሰው ወዶታል በብዙ ይታያል በትንሽ መሆኑ ሸር ለማረግም ተደራሽነቱም ይበዛል ሰው ትግስት የለውም ይህን ሁሉ ለመስማት
9u😅and a good
በጣም ምርጥ
ካስሽ ምርጥ ስራ ነው ያው ካንተ የሚጠበቅ ነው:: ቱማ: አልምልም እና ቸኮላታ በጣም ከወደድኳቸው መሀል ሲሆኑ በአጠቃላይ ግን ምርጥ አልበም ነው:: የናፈቀን አይነት ነው በርታ
i love it 🇪🇹 ገና ሳየው ግን ወደድኩት በርታ።🙏🙏💖💖
ቆንጆ ስራ ነዉ ...ይህ አይነት አዘፋፈን ነዉ ኢትዮጵያዊያን የምንወደዉ ። በርቱ
ቅላጸዉ በጣም ይመቻል ለጆሮ ይስማማል ካስ ሽ ዋዉዉዉዉዉዉ
ያበደ ነው
ካስዬ ወጣቱ ነዋይ ብዬኣለው ።አይናፋሮ !!
ካስሽ፣ ብዙ ሰዎች በቅርቡ በጣም ብዙ አልበም ለቀዋል ፣ አብዛኞቹ ደሞ እኔ በጣም የምወዳቸው ናቸው፣ አንተን ግን ሰሞኑን ሰይፉ ጋር ከሃይሌ ጋ የቀረብክ ለት ነው ያወቅኩክ ፣ ግን በጣም ሚገርመው አልበምክን ገና እንደሰማሁት ከምወዳቸው ዘፋኞች አልበም በጣም በበለጠ ያንተን ወድጄዋለሁ፣ በየቀኑ እየሰማሁት እንደውም በይበልጥ እየወደድኩት ነው፡፡ እንዲ አይነት ድንቅ ስራ ስለሰጠሀን እጅግ እናመሰግናለን፤፤ እናከብርሃለን፡፡
ድንቅ ስራ!!
ካስየ ምርጡ የደቡብ ፈርጥ!!
ለነገሩ ከዛ ፍቅር ማህበረሰብ ተፈጥረህ እንደዚ ምርጥ ሀገር ወዳድ ባትሆን ነበር የሚገርመኝ!!
ኑርልን❤❤❤
Arif sira nawu❤❤❤
Gobez👏👏👏
መልዕክቱን ሰምቶ ለሚያስተውል ከበቂ በላይ ነው !!ከነቤተብህ ተባረክ።
ካሲዬ በርታልን የአርባምንጭ ወጣት ሁሌም ማልረሳው ያን ጊዜ 1990-92 ኩዋስ ሜዳ ላይ የምታዝናናን ከታዴ፤ መሳይ ጋር ሆናቹ አስታውሳለሁ በርታ ካሴ አሁንም አርባምንጭ ላይ ኮንሰርት አዘጋጅ በርታ፡፡
በጣም ጎበዝ ነህ ካስዬ በርታ እንወድሀለን❤❤❤
wow zendro ye music abyot tenestual !!! yimech
Kasish am appreciated u the great man.
Wow konjo music naw ye hagere Lig Kasiye ❤
ፍቅር አለበጁ መስጠት የፈለገ ዋው❤❤❤❤❤❤
Kasseye good job ❤ETHIOPIA
wow arife sera nwe
እንዲዚህ ለዛ ያለው ሙዚቃ ከ25 ወይም ከዚያ በላይ አመት ቆይታ የሚያምር ዘፈን ስላሰማኸን አመሰግናለሁ ።ሸግዬ ወድጄዋለሁ !!!!
ብስማው ብስማው የማይስለቸኝ ምሪጥ አልበም❤❤❤
keep it up
betam ye mimech album newu
እግዚአብሔር ወድሜ ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ስሪ ይዘህ ስለምጣህ ደስ ብሎናል በርታ
ETHIOPIA gamo😢😢😢😢😢😢
ለትውልድ አካባቢህ እና ለአክስትክህ (እንኳን ሞቷ) የሰጠኽውን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ጀግና
What a miracle work bro thank you for your gift .....................
wow kasseye betam arif sera new berta thank you
ግሩም ስራ ።
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ባልሳሳት በቀን አንድ ግዜ ሳላዳምጠው አልውልም 👌🏾👌🏾👌🏾
We Thank you sir !!
ደስየሚሉ ሙዚቃወች❤❤❤❤
I wisch u you all the Best My Brother.
ከምርጥም ምርጥ የሆነ አልበም 👌👌👌👌
Wowwww bAtame naw yawadadekute❤❤❤❤❤
betam ye wodedkut album kasahu eshetu🤙🏽🫰🏽🫶🏽🫶🏽❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
❤
ምርጥ ስራ ነው
❤❤❤ዋው ብያለሁ ❤❤❤❤❤
#Kassahun በጣም እናመሰግናለን፡፡
የግጥምና ዜማ ብቃትህ የሚገርም ነው
ቸኮላታ❤❤
Nice 👍
ካስዬ አደኛ የሚያምር አልበም እኮዬ አደኛ ነው
wow nice everything
#wow great work kassish
በእውነት የሚገርም አልበም ነው;;፤ በጣም ወድጄዋለሁ:: thanks again Kasish. አሁን እየካሰችሁን ነው ሙዚቃኞቻችን በርቱልን:: for me these year is golden year b/c we have different amazing albums like Kasish, Aschale, Yema, Leul,,,,, thanks all.
ካስሽ ምርጥ ሙዚቃ ነው ያአ ድሮ አብሮክ ካንተ ጋር የማይለየው ኪቦርዲስ ጓደኛክ ደህና ነው
ይህ ዘፋኝ በጣም ተስፋ ያለው ልጅ ነው በርታታታ ጥሩ ስራ ሰርተሀል በርታ በተለይ ኢትዮጵያ አሪፍ ነው ለኔ❤❤❤❤❤
ካሥዬ አሪፍ ሥራ ነው በርታ
የንዋይን ዘፈን በአ/ምንጭ ትግስት ፍሬ ሆቴል ስትዘፍን ነበር የማቅህ እዚ በመድረስህ ደስ ብሎኛል።
የሃብታሙ ዋሴ ባለቤት
;Bmryam mkntt❤
Well done.
ጥሩ ነው በርታ
❤❤❤❤
Kasiye be ewinet werq sira new , beqa wededkut❤❤❤
Enkuan des aleh arif sera new, melkam edel
ለእኔ የአመቱ ምርጥ አልበም ነው በእውነት ምን አይነት መሰጠት ነው ከግጥም እስከ ዜማ ቅላፄ እና ውበት ከቅንብር እስከ ይዘት ምን ይወጣለታል 👏👏
እናመሠግነሃለን🙏
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤
Good luck 💚💛❤️
wowwwwww betam yemigerm album new semchew altegb alkugn. berta
True ❤
Andenya.. thank you Kasyye.
Great job
betam migerm album kasaye hulum lisemaw migeba
Amazing voice waw kal yelegnm
ዋው አንደኛ ምርጥ ስራዎች ናቸው
Beldaa ymta ❤
ልክ እንደ ሸዋንዳኝ ነው surprise ያደረከኝ ምርጥ ስራ ❤😀😍
except the suit, nice work
አልምልም ወድጄዋለሁ ❤❤❤❤❤❤
ሚገርም ድምፅ ሰውግን ያወቀው አልመሰለኝም ህዝቤ የማይረባው በአድቀን ሁለት ሦስት ሚሊየን ይታያል እደዚህ ለዛያላቸው ነገር አታዩም ወድማችን በርታ በጣም ጥሩ ነው
ምርጥ ስራ ነው በርታ🥰
Super cool job!!!
ተባረክ መለካም የስራ ዘመን ።ሐገሬሐገሬ ሆይ
ፈጣሪ በመዳፉ ያርግልን።ከአይን ያውጣልን።
Wonderful!
Wowowo arif music ye Newyaen music be mesafent bet setchawt neber yemakhe betam des yemil Sera new adnakhe negne kassshaye ewdhalhu berat God bless you more!!
ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉