Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ልጅ አተድበቁ የእግዛብሔር ሰጦታ ነዉ ከወደደሸ ይኖራል ከወድደሺዎ ትኖሪያሸ ከዚያ ዉጭ መዋሸ ትልቅ ሀጢያት ነዉ እሺ ወዳጆቺ
እናመሰግናለን እውነት ነው የውሼት ቤት የለውም በርቱልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔም በሂወቴ መልከምና ትሁት ታታሪሰራተኛ ያላማሰው አገኘሁ ደስብሎኚ እያለ በራሱፍቃዲ ቤተሰቤን ሂዶተዋወቀ ቀጣይ ሺማግሌ መላክ እደሚፈልግነገረኚ እኔምደስለኚ በማጊስቱ በስልክ ስንቀላለዲ ስንጫወት አዲት ቃል ከፍ አመለጠችው ነግጨ ዝብየ አለፍኩት ግን ውስጤ ጥያቄፈጠረብኚ መጠየቅየፈለኩትን ጠየኩት ማውራት ባይፈልግም የግዲ አሶራሁት😢አግብቶ እደፈታና አዲልጂእዳለውነገረኚ እዛውደርቄቆምኩ💔💔እሱይደውላል እኔግን ዝምታንመርጨ አዲ ወር ሆነኚ ካወራሁት ምክንያቱም መጀመሪያ በኔም በሱም ምንም እደለለነበር የተነጋገርነው😢😢😢😢😢😢
አውቀው የፈሱት ነገር አይገማም ይላል የሀገሬ ሰው
❤❤❤❤
እኔም ሰልጠና መውሰድ እፈልጋለው በ online
ያለፍው ትዳሬ የፍርሰው ሌላሰው እንዴት ላፍቅር ሁሉም ያው የመሰለኛል
ልክእንደኔ እኔ አሁን9አመቴ
ሁሉ አንድ አይደለም ደግሞ አትፍሩ የሆነገር ቤገጥማችዉ እኮን ወደሆላ መመለስ የለም መታገል ነዉ ልቤ ይሰበራል ብላችዉ አታስቡ
@@astertube5406እኔም ላገባየተዘጋጀሁት ሰው ልጂእዳለው አግብት እደፈታ በስተመጨረሻነገርኚ በቃ ደርቄቀረሁ ወር ሆነኚ ከዘጋሁት😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ የዛሪዉ የኔ ታሪክ ነዉ በሰረጋችን ቀን ተረግመን ይሆንደ 🤣🤣 እድሁ ሰረገኛዉ ተበትኖ ሙሽራ መጣ አመት ሳንቆይ ተለያየን 😂😂😂😂😂😂
😂😂
🤣🤣🤣👈
ይገርማል የሳቅሽነው🙄🤔
@@fatemaali8328 እና ላልቅስደ አልፏልኮ
የተሻለውን መረጦልሸነው
👍👍👍👍👍💯💯
በትዳር ህይውት ላይ ምንም ድብቅ ነገር ሊኖር አይግባም
በትክክል ግልፅ አለመሆን ይሄን አለመኖር የጭንቅላት ህመም ነው
ኣይ ፅግሽ ለማዋሸትም በስም ኣብ ኣሳቅከኝ