የደራሲ እንዳለጌታ ከበደ(ዶ/ር) ያልተሰሙ ገጠመኞች እና የህይወት ተሞክሮዎች! - NBC እሁድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 10

  • @walelignmihretie9973
    @walelignmihretie9973 7 місяців тому +3

    ዶር እንዳለ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 9 місяців тому +2

    እንዳለጌታ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እወድሀለሁ ተባረክ!!!

  • @WilliamWilla-jw9bo
    @WilliamWilla-jw9bo Рік тому +4

    ዶ/ር እንዳለ ክብረት ይስጥልን
    "NBC ETHIOPIA MY NO#1 CHOOICE"

  • @TeshomeAregaTeshe
    @TeshomeAregaTeshe Місяць тому

    ዶክተር እዳለ ከበደ ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ምርጥ ኢትዮጵያ እንወድሀለን

  • @habtamuafework9543
    @habtamuafework9543 Рік тому +2

    አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Рік тому +4

    ነገረ መጻፍብትን በNBC ለማቅረብ መወሰናችሁን መስማት ታላቅ የምስራች ነው፡፡ ደስ የሚል ዜና ነው!! NBC ቴሌቪዝንም እና እንዳለጌታ ከበደም ሊመሰገኑ ይገባል፡፡

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 Рік тому +3

    We are proud of you! You are an icon & a public figure. Keep it up! 20:23

  • @almightyGod6851
    @almightyGod6851 Рік тому +4

    እንደለ የሚመሰገን ሠው ነው። ወልቂጤ የንባብ በህል እንዲዳብር የራሡን ድርሻ የተወጣ ደራሲ ነው እኔም የዕድሉ ተጠቃሚ ነበርኩ።ወልቂጤ የኖረ ሁላ የንባብ ፍላጎት ያለው ሠው ተስፍ ቤተ መፅሃፍት አይረሳውም።❤❤❤❤

  • @yaredzeleke8715
    @yaredzeleke8715 Рік тому +4

    እንዳለ ልቡ ሰፊ ስብዕናው የሚገርም አገሩንም ህዝቡንም የሚወድ ለሥነ-ፁሁፍ አበርክቶ የበዛ በሆነውና ባደረገው ልክ ያልተነገረለት ብርቱ ብዕረኛ ነው

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤