Owww my God ! God bless you ysmyeka this is so Broken my heart be honest guys i am love it Ethiopian women's they are friendly lovely but I can believe them thanks all the best guys love you.
Yes I agree if you grown up close to lake and river as a child you will be attached to the water wherever you go . Yes students from “ ZEGIE “. are brilliant.!! No one in classes . The 70s80s and before .No high school those days except Bahirdar 👍🌴✅🌿
#StopTigrayGenioced I stand with Tigray!! Long live Tigray!!! I stand with Sudan 🇸🇩!!!! Down Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷 !!! Down Amara Fano and Amara Melesha !! “”””Genocide against Tigray citizens “”””
I thank you so much I was happy about the interview and his health but his Ex-wife was so bad but also he get a new interesting woman , Happy him I think sound is good I wanna said long live for you guys Yesemake is the example of falling and raising 💪 AMEN
I hope he have got a lesson from the previous marriage and maybe we did know about her problems too so we don’t need to write about it . because he have a lot of dreams when he read all these bad things imagine about his conditions .we have to take care please?
why are you guys talking about his voice and appearance rather than his idea, he has great thought although i don't like his books his idea is awesome please think beyond appearance you all 😊
Ethiopia is a fake country created to serve the blood thirsty Amhara chauvinists and expansionists. Ethiopia has more than 82 nations and nationalists.
Ethiopia could be changeable because Ethiopia means citizenship but we can not change my oromuma or gambela or Amhara or tigria or hamer or kembata or kemant or Agaw or harari or argoba....!!
Ethiopia is not identity because there is so many different identities in political geography map of Ethiopia but it’s citizenship !! So I can change my citizenship not my oromiiyaa identity or Somali or sidama or Amhara!! Right??
Bekalu, I believe that you are one of the very few journalists who are doing wonderful journalism in today's Ethiopia. Please don't bring such a stupid guest on your show. He is full of lies. He is a drunken man who drink day & night, only comeing home to bit up & abuse his wife.
Mo Mo I agree, I am from Eritrea 🇪🇷 and I don’t know this guy before but I listened to his interview the other day talking about his health issues and ex- wife and I felt he was laying. I don’t think he is honest man, something is not right.
ትግርኛ ኣልችልም ብለሃል፡፡ ok fine even we don't need you to speed Tigrigna, but you cann't speak Amharic so to whom you are belong? "Am ethiopian" will not any more meaning full because.... I can tell you a lot
እግዝአብሔር ምሮሃል !!! አሁንም ጨርሶ ይማርህ !!! እጅግ በጣም አድናቅህ ነኝ፡፡ወደ ሰባት መጽሐፎችህን አንብቤአለሁ፡፡በጣም ድንቅ ሥራዎች ናቸው፡፡የኢትዮጵያ ሕዝብ አንተን ማጣት አይፈልግም፡ እባክህ ኑርልን፡እግዝአብሔር ያኑርህ፡፡አንተን በአካል ወይም በስልክ ባገኝህ ደስ ይለኛል፡፡ መልካሙን እመኝልሃለሁ፡፡
በጣም ጥሩ ደስ ብሎኝ ያየሁት ዝግጅት ነው እንዴት ደስ ይላል ያለውን እውነታ ለሕዝብ ማቅረብህ እውነታውን ለማስረዳት ይጠቅማል እግዚአብሔር የሀሳብህን ይሙላልክ!
ወላዲተ አምላክ ጨርሳ ትማርህ
ድነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
ድነህ ለመፃፍ በመብቃትህ ማርያምን ደስ ብሎኛል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
የዘመኑ ምርጥ ሰው እምዬ ምኒልክን የሚያደንቅ ምርጥ ሰው ።
እረረረረ ጉድ ነው🙆🏾♂️ ከፍሎ ወይ ሰርቆ ነው መፆሀፉን ያፃፈው 😳
I admire your bright mind
#yesemaeke #WORQU
A Living Philosopher and Deeply Knowledgeable Soul
Thank you Sir
ይሄንን ቪዲዮ እስከማይበት ቀን ድረስ የዴርቶ ጋዳ ደራሲ ነው ብዬ በምናቤ የምስለው በጣም በእድሜ ትልቅ ሸምገል ያሉ ወፍራም መላጣ ቀይ የንባብ መነጸር የሚያደርጉ እረጅም ነበር የሳልኳቸው በጣም ተገርሜለሁ ይስማዕከ በእውነት እድሜህን ያርዝምልህ ጤናህን ይስጥህ እውነት ለመናገር ተገርሜለሁ እንዳተ አይነት ወጣት ሙሉ ኢትዮጵያን በምናብ ያሳየሀን እውነት እውነት በጣም አክባሪህ ነኝ
እናመሠግናለን ጋዜጠኛው የኢትዮጵያ ኩራት የሆነውን ይስመአከን ስላቀረብክልን
😳
it is a good interview what a journalist! Bekalu good job bro
Who can understand this precious person, honest, a man of himself, independent thinker ... wow ይስማዕከ፦ እርሱ አንድዬ ይስማህ!!
😂😂😂ውሸታም
ጥቁር ዶሮም እንደነጯ ዶሮ ነጭ እንቁላል ነው የምትጥለው፤ እና አውሎ ሚዲያም እንደ ይስማዕከ ያሉ ብርቅዬዎችን አመጣልን፦ እናመሰግናለን፡፡
We can't wait for your next books and I look forward to reading all of your work..enjoyed Dertogada!!!
ብዕራችን እንኳን ዳንክልን እንኳን ለዳግም ህይወት አበቃህ በጣም ነው ምወድህ!በርታልን አንዳንድ ሰዎች እንዲህ ናቸው በጹፍ የተራቀቁ የመጠቁ ሲሆኑ በንግግር ደግሞ እንደ ይስማዕከ ይሆናሉ በሁለቱም ትጣፍጣለህ በጹፎችህም ንግግር ባትችልም በንግግርህም በቃ ደስ የምትል ብቃት ያለህ ሰው ነህ!ጋዜጠኛውም እናመሰግናልን በዛላይ ጎቦዝ ጠያቂ ነህ!
ሰዎች ሲቀኑም ብዙ ያወራሉ ቆርጦ ቀጥል ናቸው ....እርሳቸው በርታ
ጋዜጠኛዉ እጅግ የምትወደድ ወርቅ ሰው ነህ በቃ ማመሰገን የምፈልገዉ ማድነቅ የምፈልገው አንተን ነው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።
ደራሲዉ በርታልን።👍👍
My respect for this guy grows the more i hear his interviews.
😂😂😂ውሸታም
አሁን የሰይፉም ፕሮግራም ኘሮግራም ቶክ ሾው ተብሏል አርጌዋለው አላረኩትም ይሄ ነው ቶክ ሾው ማለት እናመሰግናለን
ሰይፉ እኮ ከእውቀት ነፃ ስለሆነ መጠየቅ እንኳን አይችልም
ሰይፉኮ ከንቱ ነው እውቅና አለው እውቀት ባዶ
ውይ የሰይፉ ሾውእኮ አርቲስቶች የነብስ ቤት የኑዛዜ ቤት ተባለ ሰይፉም የአርቲስቶች የነብስ አባት ሆነ አሉ ብቻ ገነትም እምንገባው በሰይፉ ምክኒያትነውእንዳይሉ 😆😆😆😆😆😆😆😆😆👌👌👌👌
ይቅር በለኝ ወንድሜ እኔም ምነካዉ ብዬ ነበር እዉነት ይስማዕከ ወንድሜ በርታ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👌👌👌
Great interview !!!
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ የአሁኑ ትውልድ የአንተን መጽሐፍ ቢያነብ ኖሮ ለውጥ ያመጣ ነበረ በርታ በህይወት አስቸጋሪ መሆኑን ለአንተ መንገር አያስፈልግም።
በጣም ነው የሚገርመው 6 ማተምያ ቤቶች ስራህን አልቀበልም ማለታቸው የንባብ ባህላችን ምን ያህል እንደወረደ መሆኑን ያሳያል
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ :: ትልቅየሃገር እሴት ነህ:: ኝአዲሱን ትዳርህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ::
በጣም ጀግና
ይስማአከ ወርቁ ይችን አገር ቢመራ ይበዛባታል እዉነት ምርጥ ጭንቅላት አለህ
ya
Yes
Wooo
Like
Enadedebew neber bemeranema
Owww my God ! God bless you ysmyeka this is so Broken my heart be honest guys i am love it Ethiopian women's they are friendly lovely but I can believe them thanks all the best guys love you.
ስለ ቃል ብዙ ፅፈካል በጣም ተመስጬ ነበር ያነበብኩት ። ክቡር ድንጋይ መፅሀፍክ ላይ ይመስለኛል ።
የሚገርም መሳጭ ታሪክ እና በሳል አጠያየቅ ነው በቃሉ ምርጥ አጫጭር ጥያቄዎችህ ተመችተውኛል
እግዚአብሔር ምኞትህን ያሣካልህ አንተ የሀገር ሀብት ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ መጨረሻህን ያሳምርልህ!!!
ጋዜጠኛዉን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ጠያቂ ነዉ
ደራሲ ይስማከ ወርቁ ኢትዮጵያ ካንተ ብዙ ጠብቃለች
ይስማዕከ በኢትዮጵያ ከተከሰቱ ደራስያን መካከል እውነትን በከፍተኛ መስዋእተነት ፈልፍለና አንጥሮ ለንባብ ካቀረቡልን መካከል ቀዳሚ ነው ብዬ አገምታለሁ። ቸሩ አምላክ ጤናና እድሜ ይስጥልን። የቋንቋ ክህሎትም የሚደነቅ ነው።
It's good to hear people thought
OMG !!! He said "QAL" 👉🏾 Word 👈🏾 he let me respect him more 👏🏽👏🏽👏🏽
Yes I agree if you grown up close to lake and river as a child you will be attached to the water wherever you go . Yes students from “ ZEGIE “. are brilliant.!! No one in classes . The 70s80s and before .No high school those days except Bahirdar 👍🌴✅🌿
የተበላሸ ትውልድ ያለስድብ ምንም የምታውቅ የሱን የእግሩ እጣቢ የማትደርሱ
ውሸትትትት በውሸትትትትትት ሆነብን እኮ🙆🏾♂️......ሌባን ሌባ ማለት ስድብ ሆነ እንዴ...🙄???
የምር ጋዜጠኛው ግን አንደኛ ነው
ጨርሶ ይማርህ ጥሩ ነገር ይግጠምህ
ክክክክክክክ የስማዕከ 👉😋 የንጎታ ብሔር አባል ተደርጌያለሁ👉😂 49ነኛ ሠው ሆነሃላ! አንበሳዬ በርታልን ባክህ! ዝም ብለህ ቀጥል ወገኔ! 👉❤❤❤👈 አንተ ስራህን በትጋት ከሰራህ አንተ እራስህ በስራህ መንግስት ነህ! በብቃት የሚጽፍ ፣ በብቃት የሚያነብ ፣ በበቃት የሚናገርን ፣ በብቃት የሚገነዘብን አንድ ሠው የሚያቆመው ፈጣሪ ብቻ ነው ዘመዴ! 👉❤❤❤👈
እረረረረ ጉድ ነው🙆🏾♂️ ከፍሎ ወይ ሰርቆ ነው መፆሀፉን ያፃፈው 😳
@@hey1232 እናንተን ከሠው የሚቆጥር እንደሌለ ልብ በል። የጊዜ ጉዳይ መሆኑን ልብ ልትል ይገባሃል። ነፍሴ አንተና ዘመዶችህ ሴትና ህጻናት እየደፈርክ ጨፍር ዛሬ ምንም የሚናገርህ የሌለ የሚመስልህ የጊዜን ትርጓሜ ስለማትገነዘብ ነው።
ሰላም ለኢትዮጵያ
እየተሰደበ ይተወለደ ትውልድ ምን ታደርጉ ኣንድ ኣረፍተ ነገር መፃፍ የማይችል ሁላ ኣፍን ለመክፈት ሶሻል ሚዲያ መጠቀም ኣዋቂ ኣያስብላችሁም ተማሩ ተማር እወቁ ደደቦች እኔ ከሃገር ስወጣ የልደት ወረቀት ብቻ ነው ይዜ የሄድኩት ከክፍለ ሃገር ኣይጥ ሁላ
Me too
Kehulum betam yegeremge Ethiopia people endatshwedu yehe mergeta ton yegebse amalketen leyasmelke endemfelge clear new wake up people drowenm altamgem
ለምንድንነዉ ግን ምትሳደቡት ቆይሳትሳደቡ ሃሳባቹን መግለፅ አትችሉም እንዴ?
ይህ የእኔም ጥያቄ ነው፣ በምንሰጠው አስተያየት ሁሉ ይህን ጥያቄ እናቅርብ( ያለ ስድብ አስተያየት መስጠት)
ይህች ሰውዬ በጣም ታዝናናለች: ዝም ብለህ ቡና ወይንም ቢራ ገብዘህ ዘና ያለ የፋንታሲ ወሬ አውርተህ ትለያያለህ:: ልጁ ጋር ምንም ቁም ነገር ማውራት የለብህም:: አዲሳባ ዩኒቨርሲት ሲማር የነበረንን የዶርም ወሬ ነው ያስታወሰኝ: ነፃ ውይይት
እንኳን እግዛቢሄር ማረህ ግን አንድ ነገር ትንሽ ግልፅ ያልሆነ ግራ የገባኝ
ፖስፖርት ለማውጣት የግድ የቀበሌ መታወቅያ ያስፈልጋልና እንዴት ነው
መታወቅያ ሳይኖርህ ፓስፖርት ልታወጣ ቻልክ?
እኔም በ10 _ኛ ክፍል የትምህርት ቤት መታወቂያ ነው ያወጣውት የባንክ ቡክም ፖስፖርትም ይሄ አድስ አይደለም
ይቅርታ እውነታውን ሳልረዳ በመውቀሴ?
ብትችል ስምንት አግባ ፈቅጃለሁ?
የልጅ እናትህ ግን ሁለት ጊዜ ክዳለች ሚዲያውን እና አንተን
ፈጣሪ ለፍሬ ያብቃህ በድጋሜ
#StopTigrayGenioced
I stand with Tigray!!
Long live Tigray!!!
I stand with Sudan 🇸🇩!!!!
Down Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷 !!!
Down Amara Fano and Amara Melesha !!
“”””Genocide against Tigray citizens “”””
ይህ ቀዳዳ ፖስፖርት ያለ መታወቂያ ይወጣል እንዴ አልገባኝም።
ቀዳዳ ነገር ነው:: ትልቅና ትንሽ ብሎ ያወራል ማንነው ትንሽ ብሄር ትግራይ እኮ ከብሄርም በላይ ሀገር ናት::
ፖስፖርቱ ከወጣ በኋላ መታወቂዉን ጥሎ ፖስፖርት ይዞ ነዉ
የቀበሌ መታወቂያ ላለመጠቀም ነዉ።
@@Ti-hy3pl ቀዳዳ እራሳችሁን ስትቆልሉ ሁሉም የገና ዳቦ አደረጋቹ
መታወቂያ ፖስፖርቱን ካወጣበት በህዋላ ይጥለዋል እኔም በፓስፖርት ነበር የምጠቀመው መታወቂያ ላለመጠቀም
አላምረው ተስፋ ያለህ ጋዜጠኛ ትመስላለህ እስቲ ልደቱንና ብርሀኑን ብታጨፋጭፍልን ብርሀኑ ቢጠየቅ ሬሳዬ ከርሱ ጋር ይቅረብ ብሎ አሻፈረኝ ብሏል እስቲ አንተን እሽ ካለህ።
ብርሃኑ ብሎ ደሞ መሀይም የውሸት ወረቀት ይዞ እንደ ንግድ መስሎት ... ሰው ጥራ ቢሉት አሉ
ኡፍፍፍፍ በቃ አንተ የሰው ውሃ ልክ ነህ በተለይ ስለ ብሔር ያነሳኸው ሐሳብ እውነት ነው በዚህ ብሔር እሚባል ገመድ ተወድረን ተይዘናል ዓለም ጥሎን ሔደ ቢያንስ ቢያንስ ከአፍሪካ እንኳ ቀድመን መገኘት አልቻልንም ይባሱን ወደመጨረሻው እዬተጓዘን
I thank you so much I was happy about the interview and his health but his Ex-wife was so bad but also he get a new interesting woman , Happy him I think sound is good
I wanna said long live for you guys
Yesemake is the example of falling and raising 💪 AMEN
I hope he have got a lesson from the previous marriage and maybe we did know about her problems too so we don’t need to write about it . because he have a lot of dreams when he read all these bad things imagine about his conditions .we have to take care please?
Ja I agree with you
But his wife is merits a lot of bad fortune the rest her life really she is not human 👽
ጠ/ሚ በችሎታ እንጂ በማወናበድ መቆም አለበት እንጂ ብሔሩ ከጉንጉታ ይሁን ከኦሮሞ ችግር የለም የኃይለስላሴ እናት ጀሚላ ዓሊ የተባሉ የኦሮሞ ተወላጅ እንደነበረች ተብሎ ይነገራል ብሔርዋ የምወደው ጥሩ ሆኖ ሳለ መደበቃቸው ግን የነውር ነውር አሁንም እንደዚሁ ነው እያበላሸን ያለው የሚናቅ ብሔር የለም ምኒልክን እንደዚሁ በአሁነ ዘመን ቢሆን አይደብቁም ነበር እንዳውም ምናልባት ያባታቸውን ራስ መኮነንን ወደ ኦሮሞ ያስ ጠጉ ነበር ይመስለኛል።
ወንድሜ ሀይለማርያም ፀጋዬ በሰጠው አስተያየት ላይ 👍፣፣ስድብ ሳንጨምርበት መቃወም አንችልም ወይ?? ለሌላው ክብር መስጠት ራስን ያስከብራል፣ ይህ የስልጣኔ ምልክት ነው::
ውሸትትትት በውሸትትትትትት ሆነብን እኮ🙆🏾♂️......ሌባን ሌባ ማለት ስድብ ሆነ እንዴ...🙄???
@@hey1232 ሌባ አንኩዋን ስድብ አጁም ይቆረጣል 😁
@@ደበሌሌንጮ ✌🏾እሺ ተቀብያለሁ😂
@@hey1232 👍 መልካም ጊዜ.
@@ደበሌሌንጮ 👍🏽🙌🏾Amennnnnnn Same to you...!!!
Gebere
Do you mean to abuse hm ? To be gebere (አራሽ) i think is blessing specially now a days the so called educated are main threats to national unity .
ምድረ ደንቆሮ ነው የተሠበሰበው እንዴ እዚህ ሊይ ፓስፖርት ለማውጣት መታወቂያውን ያወጣል ከዛ መጠቀም ያቆማል አለቀ እኔም እንደዛ ነበር የምጠቀመው what is a big deal 😏
exactly,kalemetawekya endet passport aweta,he is liar 😂
የይንቨርስቲይ ሌላም አንተን የሚገልፅ ከያዝክ ፓስፖርት ማዉጣት ትችላለህ የግድ መታወቂያ ብቻ አይደለም።
እረረረረ ጉድ ነው🙆🏾♂️ ከፍሎ ወይ ሰርቆ ነው መፆሀፉን ያፃፈው 😳
He is a LIER
@3:35 እንዴት አይነት ውሸት ነው? አንድ ሰው የቀበሌ መታወቂያ ሳይኖረው እንዴት ፓስፖርት ያወጣል?
አውጥቶበት ይጥለዋል ልክ እኔም እንደዛ ነው ያደረግኩት መታወቂያ ላለመያዝ it's no a big deal
ታላቅ ቀጣፊ መሆኑኮ ያስታውቃል!
Me too I have a passport I don't have ID
ልክነህ መጀመሪያ መታወቂያ ነዉ ወደደም ጠላ መታወቂያ ነበረዉ !!!
@@abiimiheretu5240
እሱ ያለው መታወቂያ ሳይኖረኝ ፓስፓርት አወጣሁ ነው ያለው.........ውሸትትትት በውሸትትትትትት🤣
Yale kebele metawekiya passport indet mawtat chalik? Passportun bemin mereja formu temola? Is it right you think?
He is lying
ይስማዕከ በነገራችን ላይ የኮፍያው ነገር ይሆናል።
እነዛን የመሰሉ መጽሐፍት የጻፈው ይስማእከ ይህ ነው ብዬ ለማመን ይከብደኛል መልሶቹ ምንም ያነበበ ሰው አይመስሉም
እረረረረ ጉድ ነው🙆🏾♂️ ከፍሎ ወይ ሰርቆ ነው መፆሀፉን ያፃፈው 😳
በመጀመርያ የንግግር ሰው አለመሆኑን ጋዜጠኛውም እሱም ተናግረዋል ሁለተኛ የደረሰበትም አደጋ አስተዋጽኦ አለው በዛላይ እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም ብዙ የሚያፈዙ ተናጋሪዎች አሉን ያጣነው ድምጹን አጥፍቶ ቁምነገር ሰርቶ የሚያሳየን ነው
@@selam548 .🙄🤔.🙄🤔. 😂😂😂🙆🏾♂️ይሔ ቀጣፊ ሚሥቱን የልጆቹን እናት ደብዳቢ ወንጀለኛ እኮ ነው..!!!
@@selam548 ብዙ ስታነቢ ንግግር አዋቂ መሆን ሳይጠበቅብሽ አንደበተ ርቱዕ ትሆኛለሽ። በህይወትህ በጣም ምትወደውና ማጣት ማትፈልገው ነገር ሲባል ድንች የሚል ሰው ያነበበ ነው ብዬ መቀበል ይከብደኛል። ሚስቱን በየሚዲያው ሲከስ የሚውል ሰው ስለድርሰቱም ቢዋሽ አይገርምም ። እስቲ ከቻልሽ የሌሎች ደራሲያንን ኢንተርቪው ተመልከቺ ልዩነቱ ይገባሻል… ለምሳሌ አለማየሁ ገላጋይን
አየ እቺ የአማራ እንቆቁልሽ መቸም መደበቅያ ኢትዮጵያዊነት ነች የተነቃበት ቁማር ነች የዘረኝነት ጥግ እንድያውም የጠነባው በአማራ ነው ያለው
አማራ ለራሱ ነው ኢትዮጵያዊ ላንተ ብሎ አይደለም ገገማ ድንጋይ ራስ ። አማራ አማራነቱን አይለቅም ካሁን በኃላ እንደበፊት አንድነት እያለ አይለምንክም
First You need to have kebele identity card to get your passport !!
Exactily he is lying
You can use your student's ID to get a passport (if you listened carefully he said ye kebele ID alneberegm)
why are you guys talking about his voice and appearance rather than his idea, he has great thought although i don't like his books his idea is awesome please think beyond appearance you all 😊
ብቁ ጋዜጠኛ ሆነህ ወሳኝ ጥያቄዎችን አላቀርብክለትም እኔ አንተን ብሆን የማቀርብለት እስካሁ ስለላነበባቸው መፅሐፍቶች የሚወዳቸው መፅሐፍቶች የሚያከብራቸውና የሚያደንቃቸው ኢትዮጵያውያን ደራሲዎች ና የዓለም ፀሐፍት መካከል እነማንን እንደሚያደንቃቸው ለምን ? የመሳሰሉ ስነፅሑፍ ነክና ፀሐፊዎቻቸው ላይ ማተኮ ያስፈልግ ነበር
ጋዜጠኛው እኛ የምናስበውን ሁሉ ሊጠይቀው አይችልም የጠየቀው ግን አንኳሩን ነው ለእንግዳው የሰጠነውን ቸርነት ለሱም አንንፈገው
👌👌👌👌👌
ውቅያኖስ እንሁን
★★★★★★
ወዳጀ!!!
እኔና አንች፣ ቅይጦቹ
ሰርገኛና፣ ማኛወቹ
ኢትዮጵያዊ፣ ህብሮቹ
የአያት ገደል፣ ወራሾቹ
ለእኩይ፣ መልዕክተኞቹ
ለጦር፣ ሰባቂዎቹ
ለጎሳ ፣ ፖለቲከኞቹ
ለብሔር፣ አራጋቢዎቹ
ለጎጥ፣ አምላኪዎቹ
ለበቀል፣ ሯጮቹ
ለልማት፣ ገችዎቹ
ለሰላም፣ ነሽዎቹ
ለቤተሰብ፣ በታኞቹ
ለተስፋ፣ አምካኞቹ
ለአንድ ለአምስት፣ ጠፍናጊዎቹ
ለጥላቻ፣ ተራኪዎቹ
ወደ ሗላ፣ ጎታቾቹ
ለንዋይ፣ ጥመኞቹ
ላልነፁ፣ ነፃ አውጭዎቹ
የሴራቸው፣ ምርኮኞቹ
ሰከን ብለን!
ሚከፋፍሉንን ህብረት፣ እያሳየን
ሚጠራጠሩንን፣ በፍቅር እያነፅን
ለኮኸን ቱልቱሎች፣ ጆፌ አሞሮቻችን
የኦሪቱን ታሪክ፣ መቶ ነው ለሚሉን
ባልተገራ አንደበት፣ ፀያፍ ለሚሰብኩን
የጴጥሮስን ፅናት፣ የአምባላጌን ገደል
የማይጨውን ውሎ፣ የአድዋ የወልወል
የጣይቱን ተጋድሎ፣ የሰዕማታቱን ድል
ሊያንኳስስ ለሚሻ፣ ሊተች ለሚኳትን
መልስ እንዳንመልስ፣ እኛን የማይመጥን
እንቦጭ የማይወረው፣ ውቅያኖስ እንሁን
እናም!!!
እስኪ ከኢትዮጵያችን
ከአፈራችን! ከአፈራችን
በእጅ ዘግነን
በውሃ አሽተን
ከልብ ጨምቀን
አንች የእኔን
እኔም የአንችን
ምስል እንስራው፣ አሳምረን።
እስኪ ደግሞ እንደገና፣ ሰባብረነው
አድቅቀን፣ አልመነው
ውሃ ቀላቅለን፣ አቡክተነው
ደግመን ደጋግመን፣ ለውሰነው
የአንችና እኔን፣ ምስላችንን እንቅረፀው።
ከዚያም ከእኔ ሸክላ ምስል ላይ፣ የአንችን መስረፅ ታያለሽ
ከአንች ሸክላ ምስል ላይ፣ የኔን መቀየጥ አስተውለሽ
ፍጭት ንትርካችን፣ ከራስ መሆኑን ስንደርስበት
ህይወት ሚስጥሯን ስትገልጥልን፣ እኛም በቅን ስንረዳት
በአፈር ስሆን፣ በአንድ ያጣላን፣ ተጎራርሰን
በአንድ ማዕድ፣ እንደ ታደመን
ትንፋሽ ነስተን፣ ተንፋሽ ሰጥተን
በፍቅር ከንፈን፣ አንድ አንሶላ እንደ ለበስን
በሞታችን፣ አንድ ይሆናል፣ መቃብራችን
ግን እስከዚያው፣ መጠላለፉን እንተወውና፣ እናብብ በፍቅራችን
ለከፋፋይ ለጎጠኛ፣ በለጋነት ምርኮው አንሁን
ከመንጋነት፣ ተራ ወጥተን
እያወገዝን፣ ዝርፊያ ስርቆት ሙስናውን
አድሎ ጥበት፣ ጭካኔውን
ሰላም ነሽ፣ ህግጋቱን
ህልም ገቸ፣ እሳቤውን
እየዘግብን፣ ሃቅ ሃቁን
ቅንቅኑን፣ እየመከርን
ሰማዕታትን፣ እያወደስን
ስለ አንድነት፣ እናቀንቅን
ታሪክ ቀጥፈን፣ ዕቡ እንዳንሆን
በጎጠኛ ጠባብ ዓለም፣ በጎሳ ርዕዮት ሳንጠመድ
ኢትዮጵያን ለማበልፀግ፣ በዜግነት የፍኖት መንገድ
በክልል ታርጋ ሳንሳፈር፣ ጎሳ ሳንቆጥር እንዋደድ
በፅኑ የሐገር ፍቅር፣እጅ ለእጅ ተያይዘን፣ በጋራ እንራመድ
ከእኔ ይልቅ ለእኛ በሚል፣ የፍትህ ብሄል፣ የባህል ወግ
በመልካም ምግባር እየታነፅን፣ መጭውን ትውልድ እንታደግ ።
*******************
አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ!!!
አይይይ የአፄዎች አድናቂ .🙄🤔........😂😂😂🙆🏾♂️
Gegema ezi mene teseralek
እረ ፓለቲኮኛችን አትመን አንድ ነገር ሲሉህ በጀርባው ነገር አለው አትመን ሌላው አንተ አስፈላጊ ሰው ነህ ብትችል ብቻ ራስን ጠብቅ
ይስማዕከን በጣም ነው ማደንቀው'ና ማከብረው
ግን አንድ ነገር ሲል የማይመስል ነገር መሰለኝ'ና ልጠይቀው ነበር
የቀበሌ መታወቂያ ሳይኖርህ ፓስፖርት ሊሰጥህ ይችላል እንዴ?
You can if you a letter from your employing office. I do this.
ከሆነ ቦታ ማስፃፍ ይችላል
ከሆነ ቦታ ማለት አልገባኝም?
እስከዛ ድረስ የምን ዜጋ ነበር ማለት ነው?
@@fishalemma3046 ኢትዮጵያዊ የሚል ደብዳቤ ከተፃፈለት መታወቂያ ባይኖረውም ፓስፖርት ማውጣት ይቻላል ይህ ግን ታዋቂ ሰው ለሆኑ እንጂ ለሁሉ አይሆንም እናም ውሸት አይደለም
@@jesusloveyou5996 እረ አትቀደድ ዋቴ ያለ መታወቅያ ፓስፖርት አይሰጥም ማውራት ሰለማይችል ወሬውን ለማጣፈጥ ነው እንደዛ ያለው የምርጌታ ነገር ሀሀሀሀሀ
ቦጥራቃ ነገር ነው ቆይ ኢትዮጵያ ማለት ብሄር ብሄሮች ስብስብ አይደለም እንዴ አርሙኝ ያልገባኝ ነገር ካለ
Ethiopia is a fake country created to serve the blood thirsty Amhara chauvinists and expansionists. Ethiopia has more than 82 nations and nationalists.
@Geni Tessema የተሴ ልጅ lemen hulum kakawen Ynager amarga leamarawoch
@@alemasefa8059 ነገረኛ
ሳገባችሁ ዝም ብሎ መቃወም አለ እንዴ
አርሙኝ ስላሉ ቦጥራቃ አይባልም ።ስድብ ጥሩ አይደለም
Gazetegnawn alemadnek yikebdal
ሁለቱም ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለማሳጣት በጨወታ መሃል የተነሳ ለማስመሰል ሞክረዋል ። ግን አይደለም
Yesmck endhe selyhue des blogale Egzabher yemsgen selkrbckew lantem thanks
WAW betam gobez neh le weregoch bota atest metefo sew bethon ateterfem neber ayzoeh weregoch yawru ante seraehn sera
ይቅርታ የምጠይቀው ሰው የለም ሰውን ኣስቀይሜ ኣላውቅም ይላልንዴ ? ሰው ኣይደለህምንዴ እንዴት በሂወትህ ሙሉ ስህተት ኣልሰራሁም ብለህ ታስባለህ ?
ሚስትህ ራሱ ሚድያ ላይ ወጥታ ስታማርርህ ኣልነበረችምንዴ
ሌላው የኢትዮጵያ ኣርቲስትም ሆነ ደራሲ ትግራይን ትንሽ ካልሸመጠጠ የሚሰራውን ስራ ዋጋ ኣያወጣለትም መሰለኝ እናንተ ኣይደላቹም እንዴ መታወቅያን የሰጣቹኝ ብያቸው እንግልትም ደርሶኛል ምናምን የጠፋብኝ መፅሓፍ መለስን ነው የምጠረጥረው ኣስሬ እኑሱን እያልክ ስትገልፀን ነበር ስማ እንኳን ኣንተ ከሌላ ክልል የመጣህ ይቅር ኣንድ ትግራዋይ ራሱ ቤቱ ተዘግቶበት ሆቴል ሂዶ ኣልጋ ለመያዝ መታወቅያ ከሌለው ኣልጋ መያዝ ኣይችልም ይሄ የክልሉ ህግ ነው ኣንተ ደሞ በሄድክበት ኣክባቢ ህግ ነው መሄድ ያለብህ የተጠየከውን ህግ ካሟላህ ዞር ብሎ የሚያይህ ሰው የለም ካላሟላህ ግን ግድን ነው ትጠየቃለህ
ሌላው ብሄሬን ኣልነግርም መላ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያነበኝ ነው ምፈልገው ኣልክ ምን ማለት ነው ? በነዚ ሁሉ የፃፍካቸው መፃህፍት የራስህን ማንነት ኣልገለፅክም ማለት ነው ማለት የተወለድክበትና ያደክበት ቤተሰጆችህ ያሉበት ምናምን ኣለመናገር መብትህ ነው ግን ደሞ ሚገርም ነው
ሌላው የገረመኝ ህገመንግስቱ የሚጎዳው እነሱን / ተጋሩን ማለትህ ነው /ኣናሳ ብሄርን ነው ብለሃል ኣንተ ግን ብሄሬን ኣልነግርም ደሞ ብለሃል ክክክክክ
ሌላው የገረመኝ እኛን ተጋሩን እያሽሟጠጥክ መፅሃፌ መላ ኢትዮጵያውያን እንዲያነቡኝ ነው ምፈልገው ትላለህ እስካሁን ትግራይስ ኢትዮጵያ ውስጥ ኣይደለችምንዴ ያለቺው
አሯሯሯ
እኛ እንደሆነ ለምደነዋል ዘፋኙም ደራሲውም ሯጩም ወታደሩም ወዛደሩም ሼኩም ካህኑም ጀነራሉም ጋዜጠኛውም ሁላቹሁም ትግራይ ና ትግራዋይ ላይ ያላቹሁን ኣመለካከት ስለዚ ምንም ብትሉ ኣይደንቀንም እኛ ተጋሩ ነን በትግራዋይነታችን በጣም እንኮራለን ማንም የፈለገው ቢል ምናችንም ኣይደለም
ኣዳሜ በምላስሽ ሰበብ በምታወሩትን ጣጣ የደረስሺው መፃፍ ገበያ ላይ ሳይወጣ የዘፈንከው ኣልበም ሳይታተም ሃገሪቱ ልትበታተን ትችላለች ያኔ በፃፍከው መፅሃፍህ ወይም በዘፈንከው በካሴት ኣልበምህ ደግፈህ ኣታስቆማትም ነገሩ ሳይሆን ካሁኑ የምታወሩትን ጥላቻቹሁን ቀንሱ ይቺ ሃገር ወስዶ ወስዶ ጫፍ ላይ ያደረሳት ከምላሳቹ የሚመነጭ ጎርፍ ነው ስለዚ የምታወሩትን ኣስተውሉ እኛ ተጋሩ ኢትዮጵያን ልንጠላት እያረጋቹ ያላቹ እናንተው ናቹ ወላጆቻችን በኢትዮጵያውነታቸው ኣይታሙም ነበር እኛ ያሁኑ ትውልድ ግን ምርርርር ስልችትትት ብሎናል ችግሩ ይግባቹ ትግራይን ከተገነጠለች በትግራይ ብቻ ኣያቆምም የትግራይ መገንጠል ኣቃላቹሁ ነው የምታዩት ሚበሉት የላቸውም ምናምን ነው የምትሉ የትግራዋይ ምግቡ ነፃነቱ ነው በሰላም ራሱ በራሱ መስተዳደሩ ነው በሰላም ወቶ መግባቱ ነው ምግብ ብቻ የታመልኩ ወዮላቹ
ላጠቃልለው ያው ኣግብተሃል ና የተባረከ የትዳር ዘመን ያድርግልህ ወልደህ ለመሳም ያብቃህ የወለድካችውውም እዝጋኣብሄር ያሳድግልህ
በስማም እንደው ምን ይሻላችሁዋል ለምን ህዝቡ እንዲህ ጠላን ብላቹ አታስቡም ሀያ ሰባት አመት እኛ ያ ሁሉ ስቃይ ሲደርስብን አብዛኛዎቻቹ ትጨፍሩ ነበር ትቢታችሁ ግን ይገርማል የሚበሉት የላቸውም ትሉናላቹ አልሽ ብትችሉማ ታረጉት ነበር ስለማትችሉ ነው ቢሆንማ እኛም መንገዱን ጨርቅ ያርግላቹ እንላለን ከናንተ ይልቅ እኛ ደስተኞች ነበርን ሰላማችንን እናጣጥም ነበር
ፈጣሪ እኳን ለዚህ አበቃህ ይስማከ ለኢትዮጵያ ወሳኝ ሰዉ ነህ ከዚህም በላይ ኑርልን ኩራታችን ነህ እምትሳደቡ ሰዎች እባካችሁ ቢአተፋም ለመዉቀስ ያሳፍራል
በየ ሄዳችሁበት እንዳበደ ውሻ ለፍልፋችሁ ልትሞቱ ነው
ayiiiii edew yehen hulu seat semtsh yawetashew yehnene new ....tsegur sentekama ayawatanm ...ahun yehen hulu lemtsaf gize keyet agegnsh weyy
@@hereiam3692 ኣንችስ የፃፍኩትን ሁሉ ለማንበብ ግዜ ከየት ኣምተሽ ነው
አረ በፈጠራቹ ምላሳቹን ሰብስቡ ኣገሪቱ ገደል እየከተታቹኋት ነው ያላቹ
ጦብያ ለዚ ሁሉ ጣጣ ልትገባ ያደረጋት እናንተ ሚድያ ላይ ወታቹ በምትረጩት መርዛም ንግግር ነው አረ ተው ኣገሪቱ ልትበተን ነው
እኛ ተጋሩ ካሁን ቦኋላ ሃገሪቱ ብትበተንም ብትቃጠልም ብትጨስም ምንም ኣይመስለንም ምክንያቱ በባለፉ 9 ወራቶች ሃዘናችን እምባችን ሁሉ ጨርሰናል ልናዝን ብንልኳ ልናነባ ብንልኳ የሌለን የጨረስነውን እምባ ከየት ይመጣል ?
ስለዚ 9 ወር ሙሉ የትግራይ እናት ደም ስታነባ እናንተ ጁንታ እያላቹኋት ስታሸፉባት ነበር ትግራወይቲ እናት የነበራትን ሁሉ ኣታለች ካሁን ቦኋላ የፈለገ ሃዘን ቢመጣ ትችለዋልውች ከባለፈ የባሰ ችግር ኣይመጣምና
ሃገሪቱ ልትበትኗት ጫፍ ላይ ያደረሳችኋት ሰዎች ሆይ ምላሳቹ ሰብስቡ በየሚድያ እየወጣችሁ ኣስሬ ትግራይ ትግራይ ኣትበሉ
ከየከተማዎቹ እየታፈሰ የሚታሰር ኋላ ደግሞ ሙርከኛ ነው ተብሎ በtv የሚታየው የዚ ሁሉ ትግራዋይ ግፍ በፈጣሪ ዋጋቹ እንደምታገኙ ማወቅ ጥሩ ነው
" ምንም የማይሳነዉ አምላካችን እግዚአብሔር ስሙን እየጠራ በሚዋሸዉ ላይ ፍርዱን ይሰጣል"
============================================
ከብዙ በጥቂቲ ስለ ሱስ በተለይ ስለ ቡና
ሱስ ምንድነዉ ?
ሱስ ማለት ከባድ ነገር ነዉ ። አንድ ነገር ፣ አንድ ተግባር ፣ በግድም ሆነ በዉዴታ በተደጋጋሚ ተጠቅመህ በቶሎ ማቆም ፣ በቶሎ መርሣት አለመቻል ማለት ነዉ ።
ይህ አለመቻላችን እና አለማቆማችን ደግሞ አካላዊ ፣ ስነ-ልቦናዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳትና ተፅዕኖ ሊያሳድርብን ይችላል ።
................ ይድረስ ለይስማዕከ ወርቁ በ Singapore ብዙ የግል ጉዳይ እንደ ሃገር የተከለከሉ ቢሆኑም እኔም አንተን እንድትከለከል ከምፈልጋቸዉ ጉዳዮች ዉስጥ "ቡና መጠጣትህን ነዉ"
ከሌሎች ታሪክና ከድርሳን ያገኘሁትን ላካፍልህ መሪጌታ ይስማዕከ
ድርሳነ ጽዯን ማርያም ፦ ገፅ 267 ከ 6 - 8 ስለ ቡና ምን ይናገራል !? ታሪኩ እንዲህ ይላል።
አንድ "ካልዲ" የሚባል የፍየል እረኛ የሚጠብቃቸዉ ፍየሎች የሆነን ዛፍ ፍሬን ÷ በልተዉ ያልተገባ ባህሪ ማሳየት ጀመሩ ።
፩ - " ድርሳነ ፅዯን ማርያም " ፦ ተአምር ፩ - ላይ የተፃፈዉ በሙሉ ይህ ነዉ ሰማያዊት የሆነችዉ "እናታችን" ጽዯን ማርያም ፀሎቷና በረከቷ ህዝብ ክርስቲያን ከሆን ከሁላችን ጋር ይሁን።
ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን ህዝበ ክርስቲያን ሆይ ፤ ልንገራችሁ ሁላችሁም ስሙ በቅዱሱ የተፃፉ መፅሐፍ ሁሉ እኛ ልንመከርበት ተፅፏል እንዳለ ጳውሎስ ሮሜ ፩፫÷፬
√ √ √ ከአዳም ልጆች ወገን "ሴሩህ" የሚባል ሰዉ ነበር ለሴሩህ ስሙ "ብኑ" የሚባል ልጅ ተወልዶለት በህፃንነቱ ሞተበት "በብኑ" ስም በተቀረፀዉ ጣዖት መመለክ ተጀመረ ÷ በመቃብሩም ላይ ሰይጣን የሚወዳት ከሱስ የተነሳ ደምን የምታሽር ዲያብሎስ አምጥቶ ዘራት " ••••••• የከፋች እፅ በቀለች " ማቴ ፲፫ ÷ ፳፲ በብኑ ስም "ቡን" ተብላለች ቡና ማለት ነዉ ።
ማክሰኞ ከተፈጠሩት እፀዋት መልካምና ክፉ አሉ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ክፉም ዛፍ ክፉን ፍሬን ያፈራል።እንዳለ ማቴ ፯ ÷ ፲፪
እስማኤላዊያን የሚያመልኳቸዉ የጣዖታቸዉ መስዋዕት ሆነች የተንባለት አለቃ የሚሆን እስከ " ነብዩ መሃመድም " ትደርሳለች እዚህ ጋር ልብ በሉ እስልምና ሐይማኖትን እግረ መንገዳችሁን ቃኙት ምን ያህል ለመራራ ህይወት ፣ ለእርኩሰት እና ለጥፋት ፤ ቅርብ እንደሆነ ተንባለትም ያለ እርሷ ሌላ አይሰዋም ።
* ተንባለት ማለት የመሃመድ ተከታዮች ናቸዉ ጣዖት የሚያመልኩ ባለ ዛራሞች ናቸዉ የሚሰዉትም ይችን ነዉ ።
የቡና ሱስ ያዘን ብለዉ ፆምን የሚሽሩ በበአል የሚወቅጡ ራሳችንን አመመን በማለት በዉስጣቸዉ ላደረ ለሱስ ጋኔን የሚገብሩ ብዙዎች ናቸዉ ።
ወደ ቅዳሴም እንዳሄዱ በጧት እሷን እየጠጡ ይች እፅ ክፉ ሁና ሰዉን ስታስት ኑራለች ።
፪ - ተአምር
ሌላም የሚያስረዳና ልብን የሚያፀና ስሙ ልንገራችሁ የተንባለት መምህር የነበረ ስሙ መሃመድ የሚባል አንድ ሰዉ ከመካዱ የተነሳ ከአጋንት ጋር ይዉላል ።
ከዕለታት አንድ ቀን ሲሰግድ በልጅነቱ ያመዉ የነበረ የራስ ምታት በሽታ ይነሳበታል ። በዚህ በሽታ እየተሰቃየ ሳለ ከዕለታት በአንዱ ቀን ዲያብሎስ በተንኮሉ ያስተዉ ዘንድ ወደ እርሱ መጥቶ ወዳጀ መሃመድ ሆይ ምን ሆንክ ይለዋል ? የራስ ምታት በሽታ የሆነበት እርሱ ራሱ ዲያብሎስ እንደሆነ እንኳን አለማስተዋሉ መሃመድ እንዲህ አለ ከፍተኛ የራስ ምታት ነበረብኝ በዚህ ደዌ እጨነቃለሁ !? ይለዋል ዲያብሎስም የራስ ምታት መድኃኒት ብነግርህ ታደርገዋለህን ? የልቦናየን ፍቃድ ትፈፅማለህን ? ይለዋል መሃመድም ካዳንከኝ ያልከኝን ሁሉ አደርገዋለሁ ብሎ ይመልስለታል ።
¶ ¶
ከዚህ በኋላ ዲያብሎስ
፩ - እፀ -ጌት የተባለች "ጫትን"
፪ - እፀ -ኩስራ የተባለች "ቡናን"
፫ - እፀ - ስጥራጢስ የተባለችዉን "ጥን-ባሆን"
እነዚህን ሶስቱን እፀዋት ከአሉበት አምጥቶ መድኃኒት ናቸዉ ብሎ ይሰጠዋል።
ይህንንም ቡና ከጠጣህ ፈጥነህ ትድናለህ በልጅ ልጅህ ዘመን በመካ መዲና መስዋዕት አድርገህ ሰዋ ብሎ ቆልቶ ያሳየዋል መሃመድ ብረት ምጣድ አግሎ በል እንደ መልኬ ክሰል አስመስለህ አጥቁረህ ትቆላለህ ይለዋል እንዳለዉ አድርጎ ከሰል አስመስሎ ይቆላል ሁልግዜም እንደዚሁ ካላከሰልክ መድኃኒት አይሆንም ይለዋል ራስ ምታቱም ለግዜዉ የተወዉ ይመስለዋል ኋላ ግን ሰአት እየጠበቀ ይነሳበታል።
በመሃመድ ስረአትና ህግ የሚጓዙ አወል ፣ ቶና ፣ በረካ የሚባሉ ሶስት ሰዎች ለንግድ የመጡ መስለዉ ከአምስት ተከታዮቻቸዉ ጋር እነዚህን እፀዋት ይዘዉ ይመጣሉ እነዚህም ጫት ፣ ቡና ፣ ጥንባሆ ናቸዉ አህዛብ ለሰይጣን የሚያቀርቧቸዉ የጣዖት መስዋዕት ናቸዉ ።
የእግዚአብሔር መስዋዕት ግን " ••• ስንዴ ፣ ዘቢብ ፣ ዕጣን ናቸዉ " ስለዚህ ስንዴዉን ከእንክርዳዱ እንለይ በፆም ሰአት ብዙ ሰዎችን በራስ ምታት የሚቀውረዉ ቡና ነዉ ቡና ካልጠጡ ደስታቸዉን የሚያጡ የሚነጫነጩ ፣ የሚሳደቡ ፣ የሚደብራቸዉ እልፍ-አእላፍ ናቸዉ ።እግዚአብሔር የሰጠንን አእምሮ "መጠበቅ" ብቻ በቂ ነዉ ቀሪዉ ክፍል ድርሳነ ማርያም ላይ እናንተ አንብቡት ስል በትህትና እጠይቃችኋለሁ ።
ይስማዕከ ራስህን ከቡና አግልል ሚስቴም በቡና ነዉ መድኃኒት የሰጠችኝ ስትል ሰምቸሃለሁ ከዚህ በኋላ ምንድነዉ የምትጠብቀዉ አሁንም የሚመጣዉም ትዉልድ ካንተ ብዙ ነገር ይጠብቃል ቡናን ለመሃመዳዊያን ተዉላቸዉ
አይሻልህም ለመርጌታ ንገረው ለታቦቱ ማለት ለእንጨቱ
@@safakemal3198 መሃመዳዊያን እዩት ሲንጫጫ
@@safakemal3198 ✌🏾
@@misikernigatu5254 =You are stupid. If you want respect .....You need to respect other people believes ...!!!
@@hey1232 መስፈርትህ ምንድነዉ ??
የቀበሌ መታወቂያ ሳይኖርህ እንዴት ፖስፖርት ታወጣለህ አረ የምታወራውን እንደ መፅሀፍህ ትልቅነት በጥንቃቄ ተናገር
Menalbat esu pasportun yawetaw ke 1990woch befit lehin yechilal.
ከባድ ኣይደለም ገንዘብ ካለ
@@galgaloogaraadaa5716 =ውሸታም ነው...!!!
እረረረረ ጉድ ነው🙆🏾♂️ ከፍሎ ወይም ሰርቆ ነው መፆሀፉን ያፃፈው 😳
ብቁ ጋዜጠኛ ሆነህ ወሳኝ ጥያቄዎችን አላቀርብክለትም እኔ አንተን ብሆን የማቀርብለት እስካሁ ስለላነበባቸው መፅሐፍቶች የሚወዳቸው መፅሐፍቶች የሚያከብራቸውና የሚያደንቃቸው ኢትዮጵያውያን ደራሲዎች ና የዓለም ፀሐፍት መካከል እነማንን እንደሚያደንቃቸው ለምን ? የመሳሰሉ ስነፅሑፍ ነክና ፀሐፊዎቻቸው ላይ ማተኮ ያስፈልግ ነበር::
የቀበሌ መታወቂያ ሳይኖረው እንዴት passport ኖረው......
መታወቂያ ሳይወጣ ነው እንዴ ፓስፖርት የሚወጣው እንዴት እስኪ አስረዱኝ
ፓስፖርት ላይ ብሄር ስለሌለ አውጥቶ አዞ ይዞር ነበር
አንተ በቃ ጀግና ነህ ምስኪን
Ewqet kesu memar yeshalal weyes selezer mawrat amarega tenagari mehon yasedebal ede meqegoch qentachubet new enkan terefek fetari yemesgen
Ye ethiopia Denkoro black eyeglasses yadergalu night&day
Gazetejaw gotito gotito wede andi wegen liwesidew bimokirim alitechalem, derasiw midenek new Allah tenah yimelisilih rejim edime
Ethiopia could be changeable because Ethiopia means citizenship but we can not change my oromuma or gambela or Amhara or tigria or hamer or kembata or kemant or Agaw or harari or argoba....!!
How you have pasport with out I'd????? It doesn't make sense.
ትዋሻለሕሕሕሕ? ያው የዘመኑን ነጠላ ዜማ የዘር ጉዳይ ለማዜም የፈለክ ትመሰላለህህህህ
ትንሽ አጨብጫቢ ከያዝክ በቃ ሀይለኛ ታዋቂ ትሆናለህ::
He had & switch it to passport & throw out z id so
@@Ti-hy3pl ስራው ከበቂ በላይ ይመሠክርለታልቲፎዞ አያስፈልገውም አንተ ምን ሰራህና ትታወቃለህ አልኩ ባይ
እውነት ይሄ ነው ዴርቶጋዳን የፃፈው ?
😂
??????????????
Ethiopia is not identity because there is so many different identities in political geography map of Ethiopia but it’s citizenship !! So I can change my citizenship not my oromiiyaa identity or Somali or sidama or Amhara!! Right??
Yes correct brother fact.
የታላላቅ ጎሳዎች ብዛት ጠቀሜታው በምርጫ ጊዜ በቁጥር ስለሆነ ተጠቃሚ ወዘተ ሆነዋል
I’m soo proud of bekalo for not laughing at this soul 🤣
Wejlcome
Salakh betam neber emwedh sakh betam astelahegn kedada tnsh bher tlalehde zere bis
ከትንሸ እኮ ያለው በቁጥር ነው አማርኛ ሁለኛሽ ቋንቋሽ ነው እንዴ
በቃሉ መርጌታ ነህ ስትለው በጣም ነው የገረምከኝ አንድ ሰው ቅኔ ሊማር ይችላል አቋቋም ፣ የቅዳሴ ትምህርት ሊማር ይችላል ግን መርጌታ ነው ማለት አይደለም ቅኔ ተምሮ ጨርሶ ቅኔ ዘርፈ ማለት መርጌታ አይደለም መርጌታ ለመባል ማስመስከር አለበት
መጀመርያ እደግ ህፃን
መቀኛ መሀይምነት ነው
እስቲ መጀመርያ አነጋገርህ አስተካክል አሁንም ለባለ ጊዜው እያሽቋበጥክ ነህ አንተ ደራሲ ነህ ስትጽፍ እንጂ ሰለ ፖለቲካ ስትተነትን አያምርብህም ከዚ በፊት የነበረው የሀገራችን የድህንነት ቢሮ ለሀገሪቱ በጣም አስፈላጊ እና ለዜጎቹ እንደ ከለላ ጠባቂ ነበር እንደ አሁኑ አያርገው እና ደህንነታችን ተጠብቆ ነበር አሁን በየቦታው እንደ ዶሮ የሚታረደው ክቡር የሰው ህይወት የረከሰበት ጊዜ ደርሰናል ይሄ ማለት የድህንነት ቢሮው አስተማማኝ አይደለም ማለት ነው የድሮው የድህንነቱ ቢሮ ሀላፊ ኢትዮጵያዊያን ሰው በመሆናቸው ብቻ ተክብሮ እንዲኖሩ የሰው ህይወት ክብሩ እንደሆኑ አረጋግጠሉን ነበር ሞት የለም በፈለከው ክልል ሄደክ የመስራት እና የመኖር መብት ተሰጦን ነበር እሳቸው የመዝለፍ ሞራል የለህም
Yani sw endedoro lalemetaredu mn maregagecha yenoral metfo yesera metefo teru yesera teru yebalal gize daga nw gize yeferedal
የምር ግን ይህ ሰዉ መፅሀፍት ፅፏል?
ጤንነት አልተረጋገጠም 🤣🤣😂😂😂
በጣም ማደንቀው ፀሃፊ ነው ግዜ ካላቹ ኣንብቡት
የኦጋዴን ድመቶች ጥቁር ድንጋይ ድህንነቱ ኦርቶጋዳ እጄ ላይ ያሉ መፅሃፎች ከመፃፍ መጀመርያ ማንበብ
የምር ግን እንታይ ሰው መፅሀፍ አንብበህ ታውቃለህ 😃😃😃
@@wegahtagebre1020
እረረረረ ጉድ ነው🙆🏾♂️ ከፍሎ ወይም ሰርቆ ነው መፆሀፉን ያፃፈው 😳
With out ID how it possible to get passport?
እኔ ለምሳሌ መታወቂያ አንዴ አውጥቼ እሱንም ለፓስፖርት ማውጫ ብዬ ካወጣሁ በህዋላ መታወቂያዬን ተጠቅሜ አላውቅም ፓስፖርት ብቻ ምን አስደነቃችሁ
@@abiimiheretu5240 = እሱ ያለው ሌላ አንቺ የምታወሬው ሌላ....😂
እሱ ያለው መታወቂያ ሳይኖረኝ ፓስፓርት አወጣሁ ነው ያለው.........ውሸትትትት በውሸትትትትትት🙆🏾♂️
ቅርሶችን ወድመዋል ደስ ካለህ! በዛ አይደለም ኢትያ የሚገለጠው ፣ it is manipulated man
ቄሮ ሜንጫዉ በማይመለከታችሁ ኢትዮጵያ ሀሳብ አትስጡ።
ዴርቶ ጋዳ የሚለውን ቃል የት አገኘኸው?
ቴክሱ አትቀበጣጥር......ኦሮሞነት በመወለድ በመዳቀል በጉዲፈቻነት በሰፋሬነት ብቻ አይገኝም......ኦሮሞነት አስተሳሰብም ነው.......በኦሮሞ ስም የሚነግዱ የቀድሞ ኦፒዲዮ የዘመኑ ብልፆግናዎች እና ባንዳዎቻቸው የኦሮሞን ህዝብ በፍፁምምምምምም አይወክሉትም......ይሄንን ካላወቅክ ዝምምም ብትል ያምርብሀል....!!!.
Bekalu, I believe that you are one of the very few journalists who are doing wonderful journalism in today's Ethiopia. Please don't bring such a stupid guest on your show. He is full of lies. He is a drunken man who drink day & night, only comeing home to bit up & abuse his wife.
Mo Mo I agree, I am from Eritrea 🇪🇷 and I don’t know this guy before but I listened to his interview the other day talking about his health issues and ex- wife and I felt he was laying. I don’t think he is honest man, something is not right.
@@mhaymanot1290 so who cares you are eritrean? N. Korea of Africa
ለዚነዋ ቅርሱቹንና በቤተክርስቲያን ፣ ቀሳውስቱን ምእመኑን ያወደሙት +++ ምድረ ቅብዝብዝ ምቀኝነታችሁ ዋጋያስከፍላቸዋል እግዚአብሔር ።
ያወደመው በደህናቀን ያልተሳለመው በጦርነት ግዜ ሆንብሎ ምሽግ ያደረገው ወያኔ ጁንታ ነው
እና እሱ ምን ያድርግህ ተራ ደራሲ እንጂ ባለስልጣን መሰለክ እንደ
ትግርኛ ኣልችልም ብለሃል፡፡ ok fine even we don't need you to speed Tigrigna, but you cann't speak Amharic so to whom you are belong? "Am ethiopian" will not any more meaning full because.... I can tell you a lot