Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይስማ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እድለኛም ነው ቀና ልብ ያላት ሚስት ስለሰጠው ሜላት ቆንጅየ ፍልቅልቅ ውብ ነሽ😍😍😘😘
ምንም አርገህ ሳይሆን በጭንቅላት ስለምትበልጣቸው ብቻ ነው ጭንቅላትህን መጉዳት የሚፈልጉት ፈጣሪ ይጠብቅህ ሜልዬ ደግሞ ምርጥ ጀግና ሚስት💚💛❤👏👏👏
ያች ጭራቅ ሚስቱ ናት ያስደበደበችው
@@ግዮናዊትማሚ ትቅቋ
የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ።
ሜላት ....እግዚአብሔር ...ይባርክሽ .... ዘርሽ ይባረክ...ሞገስ ብቻ ይሁን ዘመንሽ... አንቺ የከበርሽ ሴት ነሽ...ያንደበትሽ ጨዋነት የውስጥሽ ሀይል ግሩም ነው!
የምወድህ የማከብርህ ይስማእከ ወርቁ እንዲህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ወደፊትም ጤናህን ይስጥህ መድሃኒያለም🙏ባለቤትህንም እግዚአብሔ ይስጣት😍
በዙህ ቃለ መጠይቅ ይስመአከ ልዩ ብቃቱን የሚመጥን ጥሩ ጠያቂ አላገኘም።
ለተራ አርቲስቶች ከሚሰጠው ክብር በላይ ለይሰማዕከ ልዩ ክብር ሊሰጠው ይገባል ።
ከመልካሞ ባለቤትህጋ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤
ይስማዕከ ወርቁ ፈረንጅ ደራሲ ሆኖ ቢሆን ኖሮ እንዴት ይከበር ነበር መሰላቹ እንኳን ሊደበደብ ባለቤቱ ሜላት ጥልቅ እይታ ያላት አምባቢ ሴት ነች በርቺ እህትዋ
ውይ ታላቁ ደራሲ ይስማክ እደዚ ደግሜ በሰላም ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ባለፈው አደጋ ገጥሞህ ነበር ሲባል በጣም አዞኜ ነበር ልኡል እ/ር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቀጣዩ ዘመንህን በሰላም እድትኖር አሰፀልያለው
እግዚአብሔር ለዝች ቀን መድረስህ እጅግ በጣም ደስተኛነኝ ከእግዚአብሔር ያልሆነ ሁሉ አይሆንም ያጠቃው ሰው ነው አምላኩ ጠባቂው ነው ምን አረገ ይሄ ሰው እባካችሁ ከክፋታችን እንመለስ እባካችሁ
የኔ ጥበበኞችይስማዕከ ሞት ሲፈርዱብህ የነበሩ ከንቱዎች ባንተ ከፍታ ይፈሩ ሁሌም ደምቀህ ሰንጥቀህ የምታልፍ ያድርግህባለቤትህም ጠንካራ እና አስተዋይ ናት ጀግና ሚስት ተባረኪ
ውይ ታላቁ ደራሲ ይስማክ እደዚ ደግሜ በሰላም ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ባለፈው አደጋ ገጥሞህ ነበር ሲባል በጣም አዞኜ ነበር ልኡል እ/ር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቀጣዩ ዘመንህን በሰላም እድትኖር አሰፀልያለው🙏🙏🙏❤
በጣም ሚገርመኝ የሚስቱ ጥልቅ እይታ ነው በሚገርም ሁኔታ ውስጡ ገብታ ነው ምታውቀው ድንቅሚስት አለህ
አሏህ በፍቅር የሚስተሳስሩ ምርጥ ልጆቺ ከሰላም ከጤና ከርዝቅ ከዲሜ ጋር ይስጣቺሁ ያረቢይ
አሜን
በጣም እናመሰናለን። ይስማእከ፣ ዶር ሮዳስ፣ ዶር አብይ፣ ዳንኤል ክብረት እና የመሳሰሉ ድንቅ ክስተቶች አሉን ። እድሜ ይስጥልን
Amen 🙏
The right selection!
@@bebitube9931 አሜን !
አብይ አማራን አሳራጅ የሰዉ ፅሑፍ ሰራቂ ሌባ የአለም ዉሸታም ከ እነዚህ እንቁዎች ጋር ይወዳደራል ኧረ ለሕሊናችሁ ኑሩ
ይስማዕከ የእኔ ትውልድ አርዓያ፡፡ ማንበብን ስላለማመድከኝ አመሰግናለሁ፡፡ ከእነ ሚስትህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡ ከዚያች ሹጢያም አስመሳይ ሴት እንኳን ፈጣሪ አላቀቀህ፡፡
ማንበብ ተለማምዶ እንደዚህ መፃፍ አይከብድም?
ይስማክ ወርቁን በጣም አከብረዋለው እድሜና ጤናውን እመኝለታለው ዘመንን የቀደመ የረቀቀ ከሣይንስ ፊክሽን የሚመደብ ፅሁፎችን ያበረከተ ነው
ደግሞ እኮ ስታምር ሁሉም ለባሉ የሴት ቁንጮ ይባላል ሜሉ ግን የሴት ቁንጮ ሆንሽብኝ ሜሉየ ከአላህ በታች ጠብቂልን ወንድማችንን ይስማእከ ስወድክ እስከ ጥግ እርጋታችሁ ልዩ ነው
ይህን ታላቅ ደራሲ ይህን እንቁና ሜርኩሪ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ሙዚየም ሊንከባከብው ይገባል ሚስቱንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካት
ዴርቶጋዳ ዋው የሆነ መፅሐፍ ነው ድንቅ ነህሚስትህንም አንተም እግዚአብሔር ዮጠብቃችሁ😊🌻❤🌻🌻🌻🌻🌻
አትሆነውም። አስመሳይ ነች
@@kifluabayerom8156 ሆይ ይቅር ይበሎዎት ቅናት መሰለኝ😎
መፅሀፊን ልግዛው ቆንጆ ነው?
@@Peacefullife0404 በጣም እኔ አንቢቤዋለዉ❤
ወንድሜ እንኳን ለዚህ በቃህ አይዞህ እግዚአብሔር ያልቆረጠው ነፍስ ይቆስላል ይደማል ግን አያልፍም። የሚጠብቅህ አይተኛም
በጣም ጎበዝ መልካም ሴት ነሽ ትዳራችሁ የአብሀም የሳራ ያርግላችሁ
ተመስገን እንኳን ኖርክልን ፈጣሪ ደግ ነው 🙏🙏🙏
ይስማከ ወርቁ እግዚአብሔር በበለጠ ስራ ሊከብርህ ነው ከክፉዎች መንገጋ አውጥቶ በነፃነት እድታወራ ይህን ጊዜ ይስጥህ።የኢትዮጵያ እንቁ ነህ።ኑርልን !!!
ተሻለው ባለፈው ድግሚ አደጋ ደርሱበት በክምና ነው ሲባል በጣም አዝኛ ነበር አሁን ሰላየውህ ደስ ብሎኝን
አቤት ...የምትገርም ሴት " ከመምሰል መሆን ይቅደም "!!! ይስማከ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማለም !!
ምርጥ ሚስት ስለእርሷ አንድ መፅሃፍ እጠብቃለው ። ግጣሙ ናት ። የብዙ ሰው ችግር ያለግጣሙ ለመግጠም መሞከሩ ነው ። ግጣምን መፈለግ አለብን ።
መቸም አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ እግዚሐብሔር ጤናውን ይስጥህ የአብረሐም የሳራ ትዳር ያርግላችሁ
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድምአለም ሚስትህንም አንተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሚስትህ መልካም ሴት ናት❤❤❤
እህታችን ፈጣሪ ይባርክሽ የመልካም ልቦና ምሳሌ።
ሜላት እንደስምሽ ጣፋጭ አንደበ ት ያለሽ ብስል ያልሽ ድርብብ ያልሽ እንዲሁም ለዚህ ውጣ ውረድ መፍተሔ የሆንሽ ድንቅ ሚስት ነሽ:: ይሥማእከ የምትገርም ፀሐፊ ነህ:: ግን ለምን ጠላቶችህ በዙ? በርቱ ትዳራችሁ ይባረክ::
አይምሯቸው የበሰበሱት ናቸው ስለሚቀኑ አንተ ላይ ጥቃት የሚፈፅሙት ግን ፈጣሪ ከዚች ምድር ያስወግዳቸው🙏 ባለቤቱ ደግሞ ፍልቅልቅ ሳቂታ ነሽ ንግግርሽ በጣም ጣፋጭ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤️❤️
ይስማከ በጣም የማደንቀው የተሟላ ስብዕና ያለው ምርጥ ሰው ነው። እስክንድርን ነጋን መሠረት ያደረገ በዕውነት ላይ የተመሠረተ ልብ ወለድ እንዲፅፍ ሀሳብ እሰጠዋለሁ።
ይህች ሴት ምሳሌ 31 ያለችውን ልባም ሴት ትመስለኛለች። ዘመንሽ ይባረክ ይሄን የመልካምነት ዋጋ ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሄር ነው የምታገኝው። ለሴቶች ምሳሌ ነሽ ተባረኪ።
እንቁ ደራሲ ዘመናቹ ይባረክ
Denze mahym weyane tawaki sew aydebedbem endante aynet dedeb mahim leagerm lewgnem sele matetekmu yegedlehale
ሃገሩ ኢትዮጵያን በልኳ የተረዳ እንቁ ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ፡ እንኳን ለዚህ አበቃህ፡ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ።
ይስማከ..ነብስ.በእግዛበረ.እጀ.ናት.ሊየጠፉ.ይፈልጋሉ.ፈጣሪ.አለ.አሁንም.ጀገና.ነክ.ምርጥ.ኢትዮጵያዊ.ነክ.አይዞክ
በእውነት ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን እንኮንም እግዚአብሔር ማርህ እግዚአብሔር በጣም ነው የሚውድህ ይገርማል ደግሞ መልካም ሴት ስጠህ ረጀም እድሜ ይስጥህ
Wow ሚገርም ነው 👍👍👍 ሚገርም ረዳት ነው ያለህ wow
ይስሜ ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅሕ አንተ ልዩ ሰው ነሕ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለሕ ። ባለቤትሕም ጥሩ ሴት ናት እግዝአብሔር ይባርካት።
ይስማዐከ ወርቁ‼ዘመናችን ከፈጠራቼ እንቁና አይተኬ ደራሲ ነው።ይስማዐከን መተካት ጨርሶ እሚቻል አይመስለኝም!!!ተባረክ‼
ተባረኪ መልካም ልብ ያለሽ ሴት ነሽ የሴቶች ኩራት ደስ ትላላቹሁ ዘራቹሁ ይባረክ ለፍሬ ያድርሳቹሁ ቀሪውን ዘመናቹሁ የጣፈጠና ያማረ ይሁንላቹሁ 🙏😍❤🇪🇷❤🇪🇹❤
ቤት እና ባለፀግነት ከቤተሰብ ይወረሳል አስተዋይ ሚስት ግን ከአግዚአብሔር ዘንድ ናት ዘመናችሁ ይባረክ 💚💛❤
ጉበዝ ዉጣት ደራሲ ነው። ግን ግንበሚሊሻ በ ካድሬ ሳይሆን እውቀት ባለው በ professional journalist ቢጠየቅ እንዴት ጥሩ ነበር።
ቆሻሻ ነህ አቦ ጀግና ነፍጠኛ ነው ወርደህ ጠርቅ ...ተኳሽ ዳሞቴ ነው
ሚሚ ስብሐቱ አሳስታው ነበር አሁን ግን ይቅርታ አድርገንለታል:: አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ቢጠይቀው ነፍስ ይዘራበት ነበር
መልካም ሴት ከእግዚያብሔር ዘንድ ናት ተብላ በትክክል የተሰጠች ሴት ናት ባለቤትህ አንተ በቃል የማትገለፅ ጀግና ውድ እንቁ ነክ እናከብርሃለን ይስማከ ወርቁ
እግዚአብሔር ይመስገን። አንተ እንቁ የሆንክ የኢትዮጵያ ልጅ እንደዚህ በጤና ስላየውህ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል።
ዴርቶጋዳን በተከታታይ ፊልም መልክ እንኳን ተሰርቶ ቢቀመጥ የማይረባ ፊልም እያሳዩን ከሚዬዙጉን
ይህ የኔም ሀሳብነው
ከሁሉ በላይ የምትረዳህን ዕንቁ ሴት የሰጠህን ፈጣሪህን አመሥግን እኔም አመሥግኜልሀለሁ በግሌ ። ለቀሪ ዘመንህ የሥራህ ሥኬቶች ሁሉ ሜላት ተሠጥታሀለች ዕድሜ ከጤና ከሀብት ጋራ ይሥጣችሁ ። በርቱ የማይገኘውን ድንቅ ዐዕምሮህን ሊያበላሹብን ነበር እነዚያ ቆርቆሮ እራሶች የተፈታተኑህ ግን ዕድሜና ሥብዕናህ የፈጣሪ በመሆኑ ለዛሬ በቅተሀል ይመሥገን ። ሃብትና ባለፀግነት ከአባቶች ይወረሳል ፣ አሥተዋይ ሚሥት ግን ከእግዚአብሔር ናትና ይህንንም የታደልክ ይመሥለኛል ምኞታችሁ ሁሉ ይሳካላችሁ ። ወደፊትም የበለጠ እንደምትሠራ ተሥፋ አደርጋለሁ ኑርልን ድንቅ ሥጦታችን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ይስማዕከ እንቋችን እንኳን ኖርክልን ስላየሁህ እጅግ ደስብልኛል። ለባለቤቱም ክብር ይገባሻል ጎበዝ ሴት።
ልዩ ተፈጥሮ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሆነህ ብዙ እንደምሰራ አውቃለሁ የእግዚአብሔር ጥበቃ ያብዛልህ እህቴም እግዚአብሔር የአጣመረሽን ሰው አብራችሁ በስታ እንድትኖሩ እመኝላችኃለሁ💚💛❤💕🇨🇬🌺🇨🇬
መሪጌታ ይስማዕከ ዳቦውን የሚቆርሱት አቡነ ዘበሰማያትን ሳይደግሙ ነው እንዴ?!ኻኻኻኻኻ!!!በነገራችን ላይ በዚህ ሁኔታ አይሃለሁ ብየ አላመንኩም ነበር::ደህና ሆነህ ሥላየሁህ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል::አሁንም አምላክ ይጠብቅህ!!!!አንተም ተጠንቀቅ ራስክንም በጸሎት ጠብቅ!!!!ኪዳን ላይ ማኅሌት ላይ ተገኝ ቢያንስ አልፎ አልፎ
Betkekl
የቤተ-ክህነት ዕውቀት አዕምሮውን አብርቶለታል!! መልካም ዘመን ከጤና ጋር እመኝለታለሁ!!
እግዚአብሔር ይመስገን የማከብርህ ደራሲ ይስምአከ ወርቁ!እንኳን አደረሰኽ!ለዚህ በመብቃትህ እግዚአብሔር ይመስገን!
an intelligent author who produces volumes confronting with people suffering from inferior complexities. He will win all the devilish messengers
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ነው ነገሩ ።ዛሬም ነገም የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ነህ
ኢንተርቪውን በደንብ ሰምተከዋል ግን
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ደስ ይላል ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
ሜላት ፍቅር የሆነች ተወዳጅ ሴት ናት ከአንድ አንበሳ (ይስማእከ ወርቁ) ጀርባ ያለች ምርጥ ኢትዮጵያዊት.....I have to make a salute to you.
በጣም ያአሳዝናልሰዉ ባሀገሩ መኖር እዴት አይችልም ፈጣሪ ጤናህን ይመልስህል ህ ወድሜ ሰዉ እዉነቱን ሲናገር አይወደዱም እና እራስህን ጠብቅ ያለፈዉን ፈጣሪ ይካስህ ሜሌ የእኔ ቆጆ ምርጥ ሚስት ዘዉድ ናት ስወድሽ ፈጣሪ ይባርካችሁ።
በርቱ ጥሩ ሚስት የቀኝ እጅ ናት! ነገርግን ጋዜጠኛው ትልቅሰው ይመስላሉ አጠያየቅ ላይ ችግር አለባቸው... የመንደር ጎረምሳ አቀራረብ ነው ያላቸው...
ድንቅና ክብቃት በላይ የሆነ የድርስት ጥግ የምትፅፍ ልዩ ስው ነህ እግዚአብሔር አንተንም ትዳርህንም ይጠብቅልን ይባርክ እሚገል እሚአድን እግዚአብሔር ነው በስንቱ እንቁስል እህህ🥲📗📒📕
ይስመዐከ እውቀት ብቻ አይደለም የታደልኸው ሚስትም ጭምር ነው ይገርማል ፈጣሪ ይባርካቹህ
እእግዚአብሔር ይመገን ይስማከ ወርቁ እንኮን ጌታ ለዚህ አበቃ ይስማይክ ስፀልይህ ነበር ጌታ ይወድሃል ጌታ ይወድሃል
በጣም ጎበዝ ነው ሚስቱም እንደዛዉ አንድ ነገር ተማርኩበት በክፉ ጊዜ ከጎንህ የነበረች ሴት ምንጊዜም ዘላለማዊ ሚስት ትሆናለች
የኢትዮጵያ እንቁ ታላቁ ደራሲ/ሰው/ ይስማከ አሁን ካለህበት በላይ ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ በአንተ ነው ይህቺን አስፈሪ፣ አስቀያሚ ፣ አስደሳችና ውብ አለም ያየሁት 💚💛❤
yismaeke worku is my great poet and author and also the author of my prophecy my God grant you life and health. maythe virgin mary be with you
መሠረት አታላይን ሳየው ሚሚ ስብሀቱንና የክብ ጠረጴዛ ፕሮግራማቸውንና ወዘተ ነገሮቻቸውን ሳስታውስ አይ ጊዜ እንድል አስታወሰኝ
ቆሞ መሄዱ ሁሉ የአንዳንድ አፈጣጠር ይገርመኛል ።በጣም ሕሊና ቢስ ነው።
@@ethiopiaafrica5008 በምን ምክንያት
ይስማከ ዘመን የማይሽርሕ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምንወድሕ እረጅም እድሜና ጤና ከነሙ ቤተሰቦችሕ
ይስማዕከ ወርቁ በጣም የሚገርም ወጣት ደራሲ ነው
ይሄን ሰዉየ ከሰማያዊ ወገን የሆነ በሰው ስጋ የሚንቀሳቀስ በህወት ያለ አንድ መላእክ አድርጌ ነው ምቆጥረው!!! ደሞ ሚስቲቱ በልኩ የተሰፋች ናት!!! ፈጣሪ ያክብራችሁ!!!
ይስማዕከ ደራሲ ነው ብለው ከማያምኑት ወገን ነኝ። ይህ ሰው ነብዩ ኤርምያስን ይመስለኛል። ነብዩን እስራኤላውያን በፍጹም ሳይቀበሉት ቆይተው፥ የተረዱት በናቡከደነፆር ምርኮ ምክያት ነው። ዴርቶጋዳ ደርሰት ነው ለምትሉ ያለፉትን ሦስት ዓመታት እያጣቀሳችሁ አመሳክሩ።
ይስማከ ማለት ቃላት የማይገልፀው ክቡር ሰው ነው።
ውይ እሠዬ ይሄ ልጅ ድኖ ስላየሁት ደስስ አለኝ
ይህ የሚታወሩት ሁሉ አይመለከተንም ብል እንደሚትቀየሙኝ አውቃለሁ ምክኛቱም እኛ ያልነው ሁሉ ልክ ነው ስለምትሉ
ፈጣሪ ለንደዚህ አይነት ራሱ ፈጣሪ ገና በልጅነቱ የቀባው ሊቅ ደራሲ እንደዚህች አይነት ሞገስ የሆነች ሚስት ሲሰጠው ፈጣሪን ብቻ አመሰገንኩት !! ይስማአከ አይዞኝ ወንድሜ አንተ ለዚች ሀገር የተሰጠህ ጥቁር ፈርጥ !!! አንተን የደበደቡ እጆች እውነት የሰው ልጆች እጆች ናቸው ግን ???
ሚስጥራዊ ሰው!!!
እግዚአብሔር ይመስገን!
His books are amazing!!!
Good to see Yismake Worku. He contributed a lot.
መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ይሉሃል እንዲህ ነው
በትክክል
እግዚአብሔር ይመስገን ይሰማል ሰላየሁክ ደሰብሎኛል ።ግን በሚዲያ በትቀርብ ጥሩ ነው ጠላቶችህ ሊያጠፈ እንቅልፍ የላቸውም ሰለዝክ እራስህን ጠብቅ
ሳይደግስ አይጣላም !#ቸሩ_አምላክ ዕደለኛ ነው አንቺን የመሰለ የተባረከች የህይወት አጋር ሰጥቶታል
ሁሌም አዲስ የሚሆንብኝ ሰው.።
ጥልቅ ረቂቅ የሆነ የምጡቅ አእምሮ ባለቤት መታደል ነው❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሜሉ የኔ መልካም ይባርክሽ ጌታ❗️❗️❗️ ይስሜ አንበሳው አንተ ሕያው ነህ አትፍራ❗️
Thanks God my hero we love you 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ወይኔ ፈጣሪ ይመሰገን ይህ ልጅ ዳነ ፈጣሪ ይመሰገን🙏🙏🙏
ምን ሁኖነው
እንዴት ታምራለች ቆንጆ
ጎበዝ አስተዎይ ሴት ነሽ በህመሙ ተፈትነሽ ባልሽ አረግሽው አብሮ ያኑራቸሁ አያት ቅድመ አያት ያርጋቸሁ
በመጀመሪያ EBCን ማመስገን አፈልጋለው። ጋዜጠኛ መሠረት እራሱ አንድ ፕሮግራም ቢሰራለት ከኢትዮጵያ ሬዲዮ እስከ Etv ያፈራውን ልምድ፣ ተሞክሮ እንዲሁም ተወዳጅነት ለትውልድ ቀርፆ ማቆየት ይገባል።ደራሲ ይስማዕክ የብዙዎቻችንን ዓይን ያበራ፣ ተስፋንና ብሩህነትን ያሳየን ውድ የኢትዮጵያ ልጅ፣ እንዲህ ባለ የዱርዬዎች ሰለባ ሲሆን ተገቢው ጥንቃቄ አለመደረጉ ገርሞኛል። አሁንም ለዚህ ዕንቁ ሰው ከለላ ቢደረግለት ጥሩ ነው። ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
የኔ መልካም ሴት ከቁንጂና ጋ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ
የቀድሞ ቤተሰቡን ከነልጁ የሚተው ዝነኞች በዝተዋል በኢትዮጲያ እግዚዮ
ደግ አረገ
የሚያመነዝር የሰው ትዳር የቀማ ሀጢያተኛ ጁንቲት የርጎ ዝንብ ሳይጠሯት ጥልቅ ሌባ ቅምጥ
የበለጠ ብዙ የ ደጎስ ያሉ ኖቭልስ ወይም የ ታሪክ መፃህፍት ሊያስነብበን የሚችል ገና ብዙ የሚሰራ ታላቅ ደራስ ነው እንከባከበው
መሰረት የሚሚ ስብሀቱ 👶👶👶👶
Early mid 50s a student was invented MOTOR BIKE as a boat at Polytheistic institute Bahirdar. Visited by king and awarded . It was open for public to visit during the 60s . Ask him to write more about Tana & Debremariam 👍😄🌴🌿
ይስማዕከ ትለያለህ ሜሉዬ በደንብ ተንከባከቢው በርቱ ውለዱ ።
ይሄ ሰው በእይወት መኖሩ ለኢትዮጵያ ትልቅ ጠቀሜታ አለውና ከዚህ በኋላ ምንም እንዳይገጥመው ከእግዚአብሔር በታች መንግስት ሊጠብቀው ይገባል ኢንተርቪው እራሱ ተምርት ነው
አሁን ይህን እንቁ መዓዛ ብሩ ብትጠይቀው
ነፍ አመትኑር ይስማክወርቁ ሜሉ ተባረኪ
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!!!!!!!!
ይስምአከ ይህ ድብደባ በዚሁ ከቀጠለ ለህይወትህ አደጋ ነው ምንችግር አለው ደና ማእቀብ ፈልገህ እማትይዝ መቸም ላንተ አልነግርህም ዳዊት ድገም ዱላውን እዲያስቀርልህ
ይህ ሁሉ ድብደባና ስቃይ የደረሰበት ያረመኔው የወያኔ ጁንታ ስራ ነው ።
እኮ ያለነሱ ማንም ጨካኝ አረመኔ የለምና ፈጣሪ ከምድር ገፅ ያጥፍልን
ሕፍረተ-ቢስ፡ እሳት ለኳሽ!
ይስማ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እድለኛም ነው ቀና ልብ ያላት ሚስት ስለሰጠው ሜላት ቆንጅየ ፍልቅልቅ ውብ ነሽ😍😍😘😘
ምንም አርገህ ሳይሆን በጭንቅላት ስለምትበልጣቸው ብቻ ነው ጭንቅላትህን መጉዳት የሚፈልጉት ፈጣሪ ይጠብቅህ ሜልዬ ደግሞ ምርጥ ጀግና ሚስት💚💛❤👏👏👏
ያች ጭራቅ ሚስቱ ናት ያስደበደበችው
@@ግዮናዊትማሚ ትቅቋ
የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ።
ሜላት ....እግዚአብሔር ...ይባርክሽ .... ዘርሽ ይባረክ...ሞገስ ብቻ ይሁን ዘመንሽ... አንቺ የከበርሽ ሴት ነሽ...ያንደበትሽ ጨዋነት የውስጥሽ ሀይል ግሩም ነው!
የምወድህ የማከብርህ ይስማእከ ወርቁ እንዲህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ወደፊትም ጤናህን ይስጥህ መድሃኒያለም🙏ባለቤትህንም እግዚአብሔ ይስጣት😍
በዙህ ቃለ መጠይቅ ይስመአከ ልዩ ብቃቱን የሚመጥን ጥሩ ጠያቂ አላገኘም።
ለተራ አርቲስቶች ከሚሰጠው ክብር በላይ ለይሰማዕከ ልዩ ክብር ሊሰጠው ይገባል ።
ከመልካሞ ባለቤትህጋ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤
ይስማዕከ ወርቁ ፈረንጅ ደራሲ ሆኖ ቢሆን ኖሮ እንዴት ይከበር ነበር መሰላቹ እንኳን ሊደበደብ
ባለቤቱ ሜላት ጥልቅ እይታ ያላት አምባቢ ሴት ነች
በርቺ እህትዋ
ውይ ታላቁ ደራሲ ይስማክ እደዚ ደግሜ በሰላም ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ባለፈው አደጋ ገጥሞህ ነበር ሲባል በጣም አዞኜ ነበር ልኡል እ/ር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቀጣዩ ዘመንህን በሰላም እድትኖር አሰፀልያለው
እግዚአብሔር ለዝች ቀን መድረስህ እጅግ በጣም ደስተኛነኝ ከእግዚአብሔር ያልሆነ ሁሉ አይሆንም ያጠቃው ሰው ነው አምላኩ ጠባቂው ነው ምን አረገ ይሄ ሰው እባካችሁ ከክፋታችን እንመለስ እባካችሁ
የኔ ጥበበኞች
ይስማዕከ ሞት ሲፈርዱብህ የነበሩ ከንቱዎች ባንተ ከፍታ ይፈሩ ሁሌም ደምቀህ ሰንጥቀህ የምታልፍ ያድርግህ
ባለቤትህም ጠንካራ እና አስተዋይ ናት
ጀግና ሚስት ተባረኪ
ውይ ታላቁ ደራሲ ይስማክ እደዚ ደግሜ በሰላም ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ባለፈው አደጋ ገጥሞህ ነበር ሲባል በጣም አዞኜ ነበር ልኡል እ/ር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቀጣዩ ዘመንህን በሰላም እድትኖር አሰፀልያለው🙏🙏🙏❤
በጣም ሚገርመኝ የሚስቱ ጥልቅ እይታ ነው በሚገርም ሁኔታ ውስጡ ገብታ ነው ምታውቀው ድንቅሚስት አለህ
አሏህ በፍቅር የሚስተሳስሩ ምርጥ ልጆቺ ከሰላም ከጤና ከርዝቅ ከዲሜ ጋር ይስጣቺሁ ያረቢይ
አሜን
በጣም እናመሰናለን። ይስማእከ፣ ዶር ሮዳስ፣ ዶር አብይ፣ ዳንኤል ክብረት እና የመሳሰሉ ድንቅ ክስተቶች አሉን ። እድሜ ይስጥልን
Amen 🙏
The right selection!
@@bebitube9931 አሜን !
አብይ አማራን አሳራጅ የሰዉ ፅሑፍ ሰራቂ ሌባ የአለም ዉሸታም ከ እነዚህ እንቁዎች ጋር ይወዳደራል ኧረ ለሕሊናችሁ ኑሩ
ይስማዕከ የእኔ ትውልድ አርዓያ፡፡ ማንበብን ስላለማመድከኝ አመሰግናለሁ፡፡ ከእነ ሚስትህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡ ከዚያች ሹጢያም አስመሳይ ሴት እንኳን ፈጣሪ አላቀቀህ፡፡
ማንበብ ተለማምዶ እንደዚህ መፃፍ አይከብድም?
ይስማክ ወርቁን በጣም አከብረዋለው እድሜና ጤናውን እመኝለታለው ዘመንን የቀደመ የረቀቀ ከሣይንስ ፊክሽን የሚመደብ ፅሁፎችን ያበረከተ ነው
ደግሞ እኮ ስታምር ሁሉም ለባሉ የሴት ቁንጮ ይባላል ሜሉ ግን የሴት ቁንጮ ሆንሽብኝ ሜሉየ ከአላህ በታች ጠብቂልን ወንድማችንን ይስማእከ ስወድክ እስከ ጥግ እርጋታችሁ ልዩ ነው
ይህን ታላቅ ደራሲ ይህን እንቁና ሜርኩሪ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ሙዚየም ሊንከባከብው ይገባል ሚስቱንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካት
ዴርቶጋዳ ዋው የሆነ መፅሐፍ ነው ድንቅ ነህ
ሚስትህንም አንተም እግዚአብሔር ዮጠብቃችሁ😊🌻❤🌻🌻🌻🌻🌻
አትሆነውም። አስመሳይ ነች
@@kifluabayerom8156 ሆይ ይቅር ይበሎዎት ቅናት መሰለኝ😎
መፅሀፊን ልግዛው ቆንጆ ነው?
@@Peacefullife0404 በጣም እኔ አንቢቤዋለዉ❤
ወንድሜ እንኳን ለዚህ በቃህ አይዞህ እግዚአብሔር ያልቆረጠው ነፍስ ይቆስላል ይደማል ግን አያልፍም።
የሚጠብቅህ አይተኛም
በጣም ጎበዝ መልካም ሴት ነሽ ትዳራችሁ የአብሀም የሳራ ያርግላችሁ
ተመስገን እንኳን ኖርክልን ፈጣሪ ደግ ነው 🙏🙏🙏
ይስማከ ወርቁ እግዚአብሔር በበለጠ ስራ ሊከብርህ ነው ከክፉዎች መንገጋ አውጥቶ በነፃነት እድታወራ ይህን ጊዜ ይስጥህ።የኢትዮጵያ እንቁ ነህ።ኑርልን !!!
ተሻለው ባለፈው ድግሚ አደጋ ደርሱበት በክምና ነው ሲባል በጣም አዝኛ ነበር
አሁን ሰላየውህ ደስ ብሎኝን
አቤት ...የምትገርም ሴት " ከመምሰል መሆን ይቅደም "!!! ይስማከ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማለም !!
ምርጥ ሚስት ስለእርሷ አንድ መፅሃፍ እጠብቃለው ። ግጣሙ ናት ። የብዙ ሰው ችግር ያለግጣሙ ለመግጠም መሞከሩ ነው ። ግጣምን መፈለግ አለብን ።
መቸም አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ እግዚሐብሔር ጤናውን ይስጥህ የአብረሐም የሳራ ትዳር ያርግላችሁ
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድምአለም ሚስትህንም አንተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሚስትህ መልካም ሴት ናት❤❤❤
እህታችን ፈጣሪ ይባርክሽ የመልካም ልቦና ምሳሌ።
ሜላት እንደስምሽ ጣፋጭ አንደበ ት ያለሽ ብስል ያልሽ ድርብብ ያልሽ እንዲሁም ለዚህ ውጣ ውረድ መፍተሔ የሆንሽ ድንቅ ሚስት ነሽ:: ይሥማእከ የምትገርም ፀሐፊ ነህ:: ግን ለምን ጠላቶችህ በዙ? በርቱ ትዳራችሁ ይባረክ::
አይምሯቸው የበሰበሱት ናቸው ስለሚቀኑ አንተ ላይ ጥቃት የሚፈፅሙት ግን ፈጣሪ ከዚች ምድር ያስወግዳቸው🙏 ባለቤቱ ደግሞ ፍልቅልቅ ሳቂታ ነሽ ንግግርሽ በጣም ጣፋጭ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤️❤️
ይስማከ በጣም የማደንቀው የተሟላ ስብዕና ያለው ምርጥ ሰው ነው። እስክንድርን ነጋን መሠረት ያደረገ በዕውነት ላይ የተመሠረተ ልብ ወለድ እንዲፅፍ ሀሳብ እሰጠዋለሁ።
ይህች ሴት ምሳሌ 31 ያለችውን ልባም ሴት ትመስለኛለች። ዘመንሽ ይባረክ ይሄን የመልካምነት ዋጋ ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሄር ነው የምታገኝው። ለሴቶች ምሳሌ ነሽ ተባረኪ።
እንቁ ደራሲ ዘመናቹ ይባረክ
Denze mahym weyane tawaki sew aydebedbem endante aynet dedeb mahim leagerm lewgnem sele matetekmu yegedlehale
ሃገሩ ኢትዮጵያን በልኳ የተረዳ እንቁ ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ፡ እንኳን ለዚህ አበቃህ፡ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ።
ይስማከ..ነብስ.በእግዛበረ.እጀ.ናት.ሊየጠፉ.ይፈልጋሉ.ፈጣሪ.አለ.አሁንም.ጀገና.ነክ.ምርጥ.ኢትዮጵያዊ.ነክ.አይዞክ
በእውነት ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን እንኮንም እግዚአብሔር ማርህ እግዚአብሔር በጣም ነው የሚውድህ ይገርማል ደግሞ መልካም ሴት ስጠህ ረጀም እድሜ ይስጥህ
Wow ሚገርም ነው 👍👍👍 ሚገርም ረዳት ነው ያለህ wow
ይስሜ ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅሕ አንተ ልዩ ሰው ነሕ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለሕ ። ባለቤትሕም ጥሩ ሴት ናት እግዝአብሔር ይባርካት።
ይስማዐከ ወርቁ‼
ዘመናችን ከፈጠራቼ እንቁና አይተኬ ደራሲ ነው።
ይስማዐከን መተካት ጨርሶ እሚቻል አይመስለኝም!!!
ተባረክ‼
ተባረኪ መልካም ልብ ያለሽ ሴት ነሽ የሴቶች ኩራት ደስ ትላላቹሁ ዘራቹሁ ይባረክ ለፍሬ ያድርሳቹሁ ቀሪውን ዘመናቹሁ የጣፈጠና ያማረ ይሁንላቹሁ 🙏😍❤🇪🇷❤🇪🇹❤
ቤት እና ባለፀግነት ከቤተሰብ ይወረሳል አስተዋይ ሚስት ግን ከአግዚአብሔር ዘንድ ናት ዘመናችሁ ይባረክ 💚💛❤
ጉበዝ ዉጣት ደራሲ ነው። ግን ግን
በሚሊሻ በ ካድሬ ሳይሆን እውቀት ባለው በ professional journalist ቢጠየቅ እንዴት ጥሩ ነበር።
ቆሻሻ ነህ አቦ
ጀግና ነፍጠኛ ነው ወርደህ ጠርቅ ...
ተኳሽ ዳሞቴ ነው
ሚሚ ስብሐቱ አሳስታው ነበር አሁን ግን ይቅርታ አድርገንለታል:: አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ቢጠይቀው ነፍስ ይዘራበት ነበር
መልካም ሴት ከእግዚያብሔር ዘንድ ናት ተብላ በትክክል የተሰጠች ሴት ናት ባለቤትህ አንተ በቃል የማትገለፅ ጀግና ውድ እንቁ ነክ እናከብርሃለን ይስማከ ወርቁ
እግዚአብሔር ይመስገን። አንተ እንቁ የሆንክ የኢትዮጵያ ልጅ እንደዚህ በጤና ስላየውህ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል።
ዴርቶጋዳን በተከታታይ ፊልም መልክ እንኳን ተሰርቶ ቢቀመጥ የማይረባ ፊልም እያሳዩን ከሚዬዙጉን
ይህ የኔም ሀሳብነው
ከሁሉ በላይ የምትረዳህን ዕንቁ ሴት የሰጠህን ፈጣሪህን አመሥግን እኔም አመሥግኜልሀለሁ በግሌ ። ለቀሪ ዘመንህ የሥራህ ሥኬቶች ሁሉ ሜላት ተሠጥታሀለች ዕድሜ ከጤና ከሀብት ጋራ ይሥጣችሁ ። በርቱ የማይገኘውን ድንቅ ዐዕምሮህን ሊያበላሹብን ነበር እነዚያ ቆርቆሮ እራሶች የተፈታተኑህ ግን ዕድሜና ሥብዕናህ የፈጣሪ በመሆኑ ለዛሬ በቅተሀል ይመሥገን ።
ሃብትና ባለፀግነት ከአባቶች ይወረሳል ፣ አሥተዋይ ሚሥት ግን ከእግዚአብሔር ናትና ይህንንም የታደልክ ይመሥለኛል ምኞታችሁ ሁሉ ይሳካላችሁ ። ወደፊትም የበለጠ እንደምትሠራ ተሥፋ አደርጋለሁ ኑርልን ድንቅ ሥጦታችን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ይስማዕከ እንቋችን እንኳን ኖርክልን ስላየሁህ እጅግ ደስብልኛል። ለባለቤቱም ክብር ይገባሻል ጎበዝ ሴት።
ልዩ ተፈጥሮ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሆነህ ብዙ እንደምሰራ አውቃለሁ የእግዚአብሔር ጥበቃ ያብዛልህ እህቴም እግዚአብሔር የአጣመረሽን ሰው አብራችሁ በስታ እንድትኖሩ እመኝላችኃለሁ💚💛❤💕🇨🇬🌺🇨🇬
መሪጌታ ይስማዕከ ዳቦውን የሚቆርሱት አቡነ ዘበሰማያትን ሳይደግሙ ነው እንዴ?!ኻኻኻኻኻ!!!
በነገራችን ላይ በዚህ ሁኔታ አይሃለሁ ብየ አላመንኩም ነበር::ደህና ሆነህ ሥላየሁህ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል::
አሁንም አምላክ ይጠብቅህ!!!!አንተም ተጠንቀቅ ራስክንም በጸሎት ጠብቅ!!!!ኪዳን ላይ ማኅሌት ላይ ተገኝ ቢያንስ አልፎ አልፎ
Betkekl
የቤተ-ክህነት ዕውቀት አዕምሮውን አብርቶለታል!! መልካም ዘመን ከጤና ጋር እመኝለታለሁ!!
እግዚአብሔር ይመስገን የማከብርህ ደራሲ ይስምአከ ወርቁ!
እንኳን አደረሰኽ!
ለዚህ በመብቃትህ እግዚአብሔር ይመስገን!
an intelligent author who produces volumes confronting with people suffering from inferior complexities. He will win all the devilish messengers
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ነው ነገሩ ።
ዛሬም ነገም የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ነህ
ኢንተርቪውን በደንብ ሰምተከዋል ግን
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ደስ ይላል ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
ሜላት ፍቅር የሆነች ተወዳጅ ሴት ናት ከአንድ አንበሳ (ይስማእከ ወርቁ) ጀርባ ያለች ምርጥ ኢትዮጵያዊት.....I have to make a salute to you.
በጣም ያአሳዝናልሰዉ ባሀገሩ መኖር እዴት አይችልም ፈጣሪ ጤናህን ይመልስህል ህ ወድሜ ሰዉ እዉነቱን ሲናገር አይወደዱም እና እራስህን ጠብቅ ያለፈዉን ፈጣሪ ይካስህ ሜሌ የእኔ ቆጆ ምርጥ ሚስት ዘዉድ ናት ስወድሽ ፈጣሪ ይባርካችሁ።
በርቱ ጥሩ ሚስት የቀኝ እጅ ናት! ነገርግን ጋዜጠኛው ትልቅሰው ይመስላሉ አጠያየቅ ላይ ችግር አለባቸው... የመንደር ጎረምሳ አቀራረብ ነው ያላቸው...
ድንቅና ክብቃት በላይ የሆነ የድርስት ጥግ የምትፅፍ ልዩ ስው ነህ እግዚአብሔር አንተንም ትዳርህንም ይጠብቅልን ይባርክ እሚገል እሚአድን እግዚአብሔር ነው በስንቱ እንቁስል እህህ🥲📗📒📕
ይስመዐከ እውቀት ብቻ አይደለም የታደልኸው ሚስትም ጭምር ነው ይገርማል ፈጣሪ ይባርካቹህ
እእግዚአብሔር ይመገን ይስማከ ወርቁ እንኮን ጌታ ለዚህ አበቃ ይስማይክ ስፀልይህ ነበር ጌታ ይወድሃል ጌታ ይወድሃል
በጣም ጎበዝ ነው ሚስቱም እንደዛዉ አንድ ነገር ተማርኩበት በክፉ ጊዜ ከጎንህ የነበረች ሴት ምንጊዜም ዘላለማዊ ሚስት ትሆናለች
የኢትዮጵያ እንቁ ታላቁ ደራሲ/ሰው/ ይስማከ አሁን ካለህበት በላይ ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ በአንተ ነው ይህቺን አስፈሪ፣ አስቀያሚ ፣ አስደሳችና ውብ አለም ያየሁት 💚💛❤
yismaeke worku is my great poet and author and also the author of my prophecy my God grant you life and health. maythe virgin mary be with you
መሠረት አታላይን ሳየው ሚሚ ስብሀቱንና የክብ ጠረጴዛ ፕሮግራማቸውንና ወዘተ ነገሮቻቸውን ሳስታውስ አይ ጊዜ እንድል አስታወሰኝ
ቆሞ መሄዱ ሁሉ የአንዳንድ አፈጣጠር ይገርመኛል ።በጣም ሕሊና ቢስ ነው።
@@ethiopiaafrica5008 በምን ምክንያት
ይስማከ ዘመን የማይሽርሕ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምንወድሕ እረጅም እድሜና ጤና ከነሙ ቤተሰቦችሕ
ይስማዕከ ወርቁ በጣም የሚገርም ወጣት ደራሲ ነው
ይሄን ሰዉየ ከሰማያዊ ወገን የሆነ በሰው ስጋ የሚንቀሳቀስ በህወት ያለ አንድ መላእክ አድርጌ ነው ምቆጥረው!!! ደሞ ሚስቲቱ በልኩ የተሰፋች ናት!!! ፈጣሪ ያክብራችሁ!!!
ይስማዕከ ደራሲ ነው ብለው ከማያምኑት ወገን ነኝ። ይህ ሰው ነብዩ ኤርምያስን ይመስለኛል። ነብዩን እስራኤላውያን በፍጹም ሳይቀበሉት ቆይተው፥ የተረዱት በናቡከደነፆር ምርኮ ምክያት ነው። ዴርቶጋዳ ደርሰት ነው ለምትሉ ያለፉትን ሦስት ዓመታት እያጣቀሳችሁ አመሳክሩ።
ይስማከ ማለት ቃላት የማይገልፀው ክቡር ሰው ነው።
ውይ እሠዬ ይሄ ልጅ ድኖ ስላየሁት ደስስ አለኝ
ይህ የሚታወሩት ሁሉ አይመለከተንም ብል እንደሚትቀየሙኝ አውቃለሁ ምክኛቱም እኛ ያልነው ሁሉ ልክ ነው ስለምትሉ
ፈጣሪ ለንደዚህ አይነት ራሱ ፈጣሪ ገና በልጅነቱ የቀባው ሊቅ ደራሲ እንደዚህች አይነት ሞገስ የሆነች ሚስት ሲሰጠው ፈጣሪን ብቻ አመሰገንኩት !! ይስማአከ አይዞኝ ወንድሜ አንተ ለዚች ሀገር የተሰጠህ ጥቁር ፈርጥ !!! አንተን የደበደቡ እጆች እውነት የሰው ልጆች እጆች ናቸው ግን ???
ሚስጥራዊ ሰው!!!
እግዚአብሔር ይመስገን!
His books are amazing!!!
Good to see Yismake Worku. He contributed a lot.
መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ይሉሃል እንዲህ ነው
በትክክል
እግዚአብሔር ይመስገን ይሰማል ሰላየሁክ ደሰብሎኛል ።ግን በሚዲያ በትቀርብ ጥሩ ነው ጠላቶችህ ሊያጠፈ እንቅልፍ የላቸውም ሰለዝክ እራስህን ጠብቅ
ሳይደግስ አይጣላም !
#ቸሩ_አምላክ ዕደለኛ ነው አንቺን የመሰለ የተባረከች የህይወት አጋር ሰጥቶታል
ሁሌም አዲስ የሚሆንብኝ ሰው.።
ጥልቅ ረቂቅ የሆነ የምጡቅ አእምሮ ባለቤት መታደል ነው❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሜሉ የኔ መልካም ይባርክሽ ጌታ❗️❗️❗️ ይስሜ አንበሳው አንተ ሕያው ነህ አትፍራ❗️
Thanks God my hero we love you 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ወይኔ ፈጣሪ ይመሰገን ይህ ልጅ ዳነ ፈጣሪ ይመሰገን🙏🙏🙏
ምን ሁኖነው
እንዴት ታምራለች ቆንጆ
ጎበዝ አስተዎይ ሴት ነሽ በህመሙ ተፈትነሽ ባልሽ አረግሽው አብሮ ያኑራቸሁ አያት ቅድመ አያት ያርጋቸሁ
በመጀመሪያ EBCን ማመስገን አፈልጋለው። ጋዜጠኛ መሠረት እራሱ አንድ ፕሮግራም ቢሰራለት ከኢትዮጵያ ሬዲዮ እስከ Etv ያፈራውን ልምድ፣ ተሞክሮ እንዲሁም ተወዳጅነት ለትውልድ ቀርፆ ማቆየት ይገባል።
ደራሲ ይስማዕክ የብዙዎቻችንን ዓይን ያበራ፣ ተስፋንና ብሩህነትን ያሳየን ውድ የኢትዮጵያ ልጅ፣ እንዲህ ባለ የዱርዬዎች ሰለባ ሲሆን ተገቢው ጥንቃቄ አለመደረጉ ገርሞኛል። አሁንም ለዚህ ዕንቁ ሰው ከለላ ቢደረግለት ጥሩ ነው። ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ።