ጊዜን መቅደም !! ኤልያስ ሽታሁን (eliasshitahun)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 53

  • @MinilikKassahun-k3y
    @MinilikKassahun-k3y 3 місяці тому +2

    ጥሩ እይታ ነው.....
    እግዚአብሔር ያክብርልን...🙏🏿

  • @አይናጌሻማርያምና21

    በእውነት አመሰግናለሁ ውድ ወንድመ
    እግዚአብሔር ያክብርልን ❤

  • @meseretyenew
    @meseretyenew 10 місяців тому +1

    እርፍ ነው ያልኩት ።
    ተባረክ የበሰሉ ሀሳቦች እና የሚኖሩ ፍልስፍናዎችን ስላካፈልከን እላለሁ ደግሜ ተባረክ።

  • @BENJAMIN-zg9tr
    @BENJAMIN-zg9tr 11 місяців тому +5

    "ጊዜ የለኝም “ በሽታችንንን ነገርከን
    እጓለን ስላከበርክልን ክበረልኝ
    "ማንበብ የህይወት አካል ነው " ትክክለኛ ገለፃ ።

  • @danielhailemeskel1828
    @danielhailemeskel1828 10 місяців тому

    Elias I have no words to say Thank you for your advice and all your Poem. I am number one Fan!

  • @TigiSisiay-u3h
    @TigiSisiay-u3h 11 місяців тому +2

    ኤላዬ ሃሳብህ ድንቅ ነው ተሰምተህ የማትጠገብ አንደበተ ርቱ ነህ ❤

  • @KalegetaAlamaw
    @KalegetaAlamaw 11 місяців тому +3

    የጥበብ ቤት ፈጣሪ ሁሌም ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @tigistkebede9939
    @tigistkebede9939 11 місяців тому +3

    በጣም ቆንጆ ምክር ነው ኤላዬ🙏🙏🙏

  • @befkadumesafint
    @befkadumesafint 11 місяців тому +2

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @tsegaye21
    @tsegaye21 10 місяців тому

    ኤልያሴ አንተ በኔ ትዉልድ ካሉ ጥሩ ሰዎች አንዱ ነህ እወድህአለሁ

  • @TsiTeti
    @TsiTeti 11 місяців тому +2

    ኤላ የእዉነት ጥሩ አመለካከት ነዉ ያካፈልከን
    በተለይ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያረጋል ለሚለዉ የሰጠኸዉን ምላሽ👍
    🙏🙏🙏

  • @Elsa-m7e2l
    @Elsa-m7e2l 11 місяців тому +2

    Tnsh metshafoch alugn yalachhu sewich btawsugn betam des ylegnal betam kbr slalegn bentshna new myzew 🙏

  • @banibani1930
    @banibani1930 11 місяців тому +3

    My hero👏

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab 11 місяців тому +1

    በጣም ትክክል ነህ ኤላዬ እንደውም እኮ ከሰው ይልቅ መፅሐፍትን ጓደኛ ያደረጉ ሰዎች ናቸው ትርፋማ እግዜር ያክብርልኝ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው በጣም አመሰግናለሁ 👏👏በርታልን❤❤❤❤

  • @rodri-c7x
    @rodri-c7x 11 місяців тому

    Elias❤️❤️❤️❤️king of this generation in poem

  • @kiroshabtom2363
    @kiroshabtom2363 10 місяців тому +1

    Thanks bro 🙏

  • @ALef378
    @ALef378 11 місяців тому

    ኤላዬ ሚገርም ጥበብ ነው ያለህ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @Deva_lone12
    @Deva_lone12 11 місяців тому +1

    የተባለው ሀሳብ በጣም ቆንጆ ነው ኤላዬ ክበርልኝ🥰

  • @serkalemtsegaye4904
    @serkalemtsegaye4904 11 місяців тому

    አመሰግናለሁ ከማለት ዉጪ ምንም የሚገልፅህ ቃል የለም።🙏

  • @hasethaset6453
    @hasethaset6453 11 місяців тому +1

    ኤላዬ❤❤❤❤

  • @eneyehaile
    @eneyehaile 11 місяців тому +1

    ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል❤ኤላነት❤

  • @BethelhemBekele-mv4zi
    @BethelhemBekele-mv4zi 11 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ኤላ ጊዜህን ሰተህ ሀሳብህን ስላካፈልከን!
    አሁን ላይ ግን እንደማስበው አንተም እንዳልከው ከሆነ የማንበብ ዋነኛ ጥቅሙ ያለችንን አጭር እድሜ በሌሎች የእድሜ ተሞክሮ አባዝተን ትርፋማ ህይወት መኖር ይመስለኛል። ባለፋት ጊዜያት የሰዋችን የህይወት ጭማቂ ለማግኘት የግድ መፀሃፎቻቸውን ማንበብ ተጠብቆብን ሊሆን ይችል ይሆናል አሁን ላይ ግን እንኳን እና የተወሰኑ ዕለታት ተሞክሮዎችን ይቅርና የቀን ተቀን እንቅስቃሴዎችን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል። ታድያ በእዚህ ጊዜ መፅሀፍን በማንበብ ብቻ የምናገኘው ምን ሊሆን ይችላል? እስቲ ከተሞክሮህ አጋራን

  • @AsSa-bq5dc
    @AsSa-bq5dc 11 місяців тому

    እውነትነው

  • @rediatm7189
    @rediatm7189 11 місяців тому +2

    Amazing😊

  • @yoyokids3511
    @yoyokids3511 11 місяців тому +1

    ኤላዬ 🥰🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @RabiaHassen-u2h
    @RabiaHassen-u2h 11 місяців тому

    በትክክል ኤላየ ማንበብ ትልቅ ሰው ያደርጋል

  • @HaymanotShimeles-x6q
    @HaymanotShimeles-x6q 11 місяців тому +1

    papa 💛

  • @kmqsk
    @kmqsk 10 місяців тому

    ኤሉዬከባድሰው❤❤

  • @yordanosandualem4916
    @yordanosandualem4916 11 місяців тому +2

    Elaye❤

  • @tigistwondimu9002
    @tigistwondimu9002 11 місяців тому +1

    በትክክል 👌🥰🥰

  • @mekdestadesse4071
    @mekdestadesse4071 11 місяців тому +1

    Thanks 🙏

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ 11 місяців тому +1

    ኤሉናዬ💙🖤

  • @kingethio6050
    @kingethio6050 10 місяців тому

    ኤላዬ በጣም የማደንቅህ የምወድክ እድሜ ይስጥህ
    1 ጥያቄ አለኝ ነገሮችን የምታይበት እንዲሁም የምታስታውስበት ጥበብ እንዴት ገነባኋው?

  • @FyiuChy
    @FyiuChy 11 місяців тому

    ማበብ ጡሩ ነዉ👍👍❤

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 10 місяців тому

    Elaye Betam New Miwedih Imebete Takbirilign❤❤

  • @obsifekadu2344
    @obsifekadu2344 11 місяців тому

    ኤላዬ❤❤❤❤ አንደበትህ ይጣፍጣል 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @emiyosef2384
    @emiyosef2384 11 місяців тому +2

    👍🏽👍🏽👌🏽👏🏾👏🏾👏🏾

  • @edenmuna-ek2cw
    @edenmuna-ek2cw 11 місяців тому

    በርታ ❤

  • @israelgebreyohanis328
    @israelgebreyohanis328 10 місяців тому

    ወንድሜ ድንቅ ነው ፍልስፍናው

  • @MarMarrye
    @MarMarrye 11 місяців тому +1

  • @hanateshome6507
    @hanateshome6507 10 місяців тому

    እኔ አለሁ አይደል!
    ማንበብ የተሳነኝ ……በስንፍና

  • @EvaWazema
    @EvaWazema 11 місяців тому +1

    😍😍😍

  • @tsiont2545
    @tsiont2545 11 місяців тому +1

    Mariam techlaleh

  • @Yemariamtekatorusha-ym4ie
    @Yemariamtekatorusha-ym4ie 10 місяців тому

    Pls Recommend books

  • @DanawitFisseha
    @DanawitFisseha 8 місяців тому

    selam endet nuw ewentu lemenger manbeb alwedem gen madamet ewedalhu metefo yemeselhal edakeh melseln

  • @rakisahilutube19
    @rakisahilutube19 11 місяців тому

    Ante dinki sew neki ❤

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 11 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @aids906
    @aids906 11 місяців тому

    ❤🦋

  • @AbdelCell-q3g
    @AbdelCell-q3g 11 місяців тому

    ❤️❤️❤️❤️✅✅🥰

  • @kalmohammed1838
    @kalmohammed1838 10 місяців тому

    Le ante comment mesetete elaye yekbdeyale kalye mewdede ena akeberote malete nw mn endemlhe alawekem becha bertalen

  • @betelhemkifle9222
    @betelhemkifle9222 10 місяців тому +1

    💙

  • @AbdelCell-q3g
    @AbdelCell-q3g 11 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @HermelaYehualashet
    @HermelaYehualashet 4 місяці тому +1

    ❤❤