"ደውሉን ከአናትሽ ላይ ሰቅለሽ በየት በኩል ልመልስ" 🤣 አዝናኝ ጨዋታ ከጌዲ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 бер 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 232

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 місяці тому +94

    መቅዲ ስትመጣ ዳኒ እራሱ ነቃ አለ የምር መቅዲዬ ኑሪልን እረበሽኩኝ አይደል እኔ እኮ እንዲህ ነኝ ፀሀይ ከነካኝ ደስ ይላል😂😂😂😂😂😂😂ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ❤❤❤❤

    • @Shewayeammanu
      @Shewayeammanu 4 місяці тому +5

      በጣም አታካብዱ እሱም የራሱ ችሎታ አለው በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ምን ያንሰዋል

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 4 місяці тому +5

      @@Shewayeammanu እኔ ደስ አይልም አላልኩም ግን አንዳንዴ ተጫዋች ሰዎች ከተጫዋች ሰዎች ጋር ሲገናኙ ድምቀት ይኖረዋል ቪዲዮቹን ማየት ይቻላል

    • @user-hz7qo4pd4h
      @user-hz7qo4pd4h 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @kelemdesta1888
      @kelemdesta1888 3 місяці тому +1

  • @user-uh7gs8fi2q
    @user-uh7gs8fi2q 4 місяці тому +72

    መቅዲ እረባሽ ያምርብሻል❤❤

  • @Shewayeammanu
    @Shewayeammanu 4 місяці тому +47

    በነገራችን ላይ ሉላ ያልተነገረላት በጣም ሙሉ ሰው ናት ዳኒም በጣም ❤

  • @tenagneworqtenu448
    @tenagneworqtenu448 4 місяці тому +27

    ጌዲ የልጅነታችን ድምቀት ነበርክ ስላየውህ ደስስ ብሎኛል

  • @user-rx2vu6kj6g
    @user-rx2vu6kj6g 4 місяці тому +23

    የእኔ ጌታ ጌዲ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሁሌም ደስተኛ እድትሆን እመኝልሃለው ❤❤❤ ebs የእኔ አደኞች ኑሩልኝ

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 4 місяці тому +27

    አቤት መቅዲ ድምቀት ነሽ የምር❤❤❤❤

  • @abiygetachew11
    @abiygetachew11 4 місяці тому +33

    መቅዲ እንዲ ደስ ትላለች እንዴ 🔥🔥

  • @jesuslord365
    @jesuslord365 4 місяці тому +5

    በእውነት መቅዲ ዳኒ እንኳን ፈታ አለ እንደ ጀመረ ምናለ የልጃች ጊዜ ቢያቀርብ በአባባ ተስፋዬ ተክቶ ብዬ አስብ ነበር ለካ መቅዲን እየጠበቅ ነው ቅመም ነሽ ❤🎉

  • @frehiwot88
    @frehiwot88 4 місяці тому +16

    መቅዲ በስመአብ አንቺ ስትመጪ አነቃቃሽው ጨምረሻል ይመችሽ ድምቅ አደረግሽው❤❤

  • @user-qd3sf1mi1r
    @user-qd3sf1mi1r 4 місяці тому +21

    አይይ አስፊቲ እፍፍፍፍፍ ባየሗችሁ ልክ ትዝ ይለኛል የምር😭😭😭

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 4 місяці тому

      Yemote tegoda hiwot yeketelal

  • @ArsemaSelam-qf3cv
    @ArsemaSelam-qf3cv 4 місяці тому +23

    ኧረ መቅዲ ግን አቦ ከአይን ያውጣሽ

  • @MB-wn1ym
    @MB-wn1ym 4 місяці тому +5

    ሚቅዲ እና ዳኒ በጣም ሰውን እያዝናናች ነው ማች ሆናቸው እናታ ስራችው መዝናኝ ቢሆን ጥሩ ነው ድባብን ይቀየራል አኛ የምንፈልገው ጥረት የለው ስራ ነው ሉላይ አንቺ ረጋ ይልሽ ሰለሆን እንታዋወቅ ፕሮግራም ቆንጆ ነው ሞር ከዚህ የበለጠ አሻሹዮው በጣቃላይ የእውድ ፕሮግራም በጣም ቆንጆ ነው ቅዳሜን ትንሽ አስታካኩሉት ደመቅ አድረጉት ❤❤❤❤❤

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067 4 місяці тому +78

    ዳኒ የebs ድምቀት ሆነሀል በዚው ቀጥል

  • @user-qi3cu2oj5u
    @user-qi3cu2oj5u 4 місяці тому +15

    መቅደየ አንች ካለሽ ይደምቃል የኔ ፍልቅልቅ❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 4 місяці тому +17

    መቅዲ ድምቀታችን🎉🎉🎉

  • @muluawir8399
    @muluawir8399 4 місяці тому +18

    እረ መቅድ ጨምረሽነው የመጣሽው

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m 4 місяці тому +17

    መቅድየ የኔ እረባሺ ወላሂ እብደትሺ ይጋባል አላህ ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 4 місяці тому +12

    ጌድየ ክብር ይገባሀል ውብ ሰው ነህ

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 4 місяці тому +15

    ጌዲ ቆንጆ ስላንተ ፈጣሪ ይክበር ይመስገን አሑንም ውስጥሕ የቀረ ወደኋላ የሚወስደው ጨርሶ ካንተ ይራቅ ካንተ ይሒድ ከዚም በኋላ መልካም የስራ ግዜ ሸበላው በዚ ሑሉ ውስጥ አሑንም ውብ ነሕ በርታ 🙌

  • @zewdneshtesfaye1917
    @zewdneshtesfaye1917 4 місяці тому +17

    መቅዲ ስትመጣ ቤቱ ሞቅ አለ የ EBS ድምቀት መሆኗም ተረጋግጧል

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 4 місяці тому +27

    መቅድዬ ትችላለች❤❤❤❤

  • @user-gx2ck2rf9p
    @user-gx2ck2rf9p 4 місяці тому +16

    የኔ ዉድ መቅዲእ እደዉ ምን ላርግሽ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 4 місяці тому +4

    ፍታ ነው እሚርገው የጨዋታ ፕሮግራም ከሁሉምም

  • @HanaAnderga
    @HanaAnderga 4 місяці тому +9

    መቅዲዬ የኔ እረባሽ እዴት እደምውድሽ

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 4 місяці тому +2

    ጌዲ እንደዚህ ደስተኛ ሆነን በማዬቴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ደስተኛ ያርግህ ጌዲዬ ❤

  • @Tesfa7
    @Tesfa7 4 місяці тому +14

    ጌዲ ትዝታ ውስጥ ያፈቅራት የነበረች ልጅ እንዳለችበት ያስታወሳችሁ ስንቶቻችሁ ናችሁ?

  • @user-kx8nt7fi9q
    @user-kx8nt7fi9q 4 місяці тому +3

    የምር እኔ ኮሜንት ፅፌ አላቅም ነበር ግን ዛሬ ልፃፍ እስኪ አስፍቲ ናፈቀኝ ወላሄ ለምን እንደሁ አላቅም በቃ እንባየ መጣ ታስታውሳላቹህ አስፋው ሳለ ኤርፎን አድርገው ሲጫወቱ😢😢 ግን ለምን ሳቃቹህ ለምን ተጫወታቹህ እያልኩኝ አለደም እሄ ስራ ነው አይ ዱኒያ😢

  • @kiyaye4314
    @kiyaye4314 4 місяці тому +4

    የምር እየ ፕሮግራም ደስ ይለኛል አንድም አልሳሳትም

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 4 місяці тому +10

    መቅዲየ የኔ እረባሺ ሲምርብሺ መረበሺ😂❤

  • @እምነት
    @እምነት 4 місяці тому +12

    መቅድ የኢቢሲ አድማቂ

  • @alemalem9255
    @alemalem9255 4 місяці тому +21

    ሉላ እርጋታሽ ደስ ሲል❤❤

  • @Gofla111
    @Gofla111 4 місяці тому +2

    ሉላየ ስወድሽ ኮ🎉

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 4 місяці тому +2

    ጌዲየ ሙዚቃዎችህን ሰምቼ አልጠግባቸውም ስወድህ ❤ስኬት የተባሉ ነገሮች ሁሉ አንዲገጥምህ ምኞቴ ነው 🙏

  • @menen9475
    @menen9475 4 місяці тому +2

    ዳንኤል ጎበዝ አርቲስት ነው በትወናው ዘርፍ ግን Tv Host ግን የተሻለ ሰው ብትመርጡ ለምሳሌ እንግዳሰው ሀብቴ እንደአስተያየት

  • @GenetWendmagene-qy5sy
    @GenetWendmagene-qy5sy 4 місяці тому +5

    መቅዲህ በሳቅ ገደለችኝ

  • @yodibayu
    @yodibayu 4 місяці тому

    መቅዲዳዲዲዲዬ የኔ ፍልቅልቅ የEBS ድምቀት ደሞኮ ሲያምርብሽ ሁሉንም ስትተውኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @yihunatube
    @yihunatube 4 місяці тому +3

    Ebs Hululachihu liyu nachihu. Ye Mekdi netsanet degmo liyu new.Keep it Up!

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m 4 місяці тому +12

    ሉላየ እርጋታሺ አላህ ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eh3cy7yx6k
    @user-eh3cy7yx6k 4 місяці тому +6

    መቅዲ በጣም ነው የምወድሺ❤

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 4 місяці тому +13

    Mekdi eko ❤❤❤❤❤😊❤😂

  • @nebiatsiyoum6832
    @nebiatsiyoum6832 4 місяці тому +4

    you guys are great, amazing, especially Mekidi, keep it up!

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p 4 місяці тому

    መቅዲ ደብረ በጥብጤ ደስስትሉ የ ebs ድምቀት እኮ ነሽ ❤❤❤

  • @YeshiWerdofa
    @YeshiWerdofa 4 місяці тому +3

    አረ መቅዲያችን😮😂❤❤❤❤❤

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 4 місяці тому +9

    ደስ ሲሉ❤❤❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 4 місяці тому +5

    ❤❤❤❤መቅዲ የኔ ማር😂😂😂

  • @user-jr2vz6dx2z
    @user-jr2vz6dx2z 4 місяці тому

    ሉላዬ ምታሽቃብጠዋ part i can't😂😂😂

  • @hiwotadane2287
    @hiwotadane2287 4 місяці тому +5

    መቅዲ ቆንጆ

  • @user-gu7pd8ev7l
    @user-gu7pd8ev7l 4 місяці тому

    በጣም ሚገርመኝ ነገር ቢኖር የሉላ እርጋታዋ በጣም ደሰ ትለኛለች

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 місяці тому

    Danny ,Gedi ,mekdi and Lulayie betam enwedachwalen ❤❤❤

  • @ayshakwt3181
    @ayshakwt3181 4 місяці тому +2

    መቅዲ አስፊቲን ተክታ አረፈች ድምቀት❤

  • @romantola5947
    @romantola5947 4 місяці тому +3

    Nice play ebs ka madam kushinaa comtu

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p 4 місяці тому +1

    በዚ ለይ ናፍቆት ብትኖር ያበደ ነበር የሚሆነው💃💃🕺🕺

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 4 місяці тому +3

    ወይ መቅዲ😂😂😂😂የሖንሽ አዝግ ጌዲዬ ስወደው❤😘

  • @user-je1qu9xk4c
    @user-je1qu9xk4c 4 місяці тому +7

    አይ ሉላዬ

  • @TiggyTG-eu8re
    @TiggyTG-eu8re 4 місяці тому +1

    Yene konjo mekd le anche bey ebc wedekut ewnt.....❤❤❤❤❤❤

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 4 місяці тому +5

    😂😂😂😂 ትለያላችሁ እኮ ❤❤❤

  • @TinsayeAyalew
    @TinsayeAyalew 3 місяці тому

    Mekdi ebed nesh 😂😂ebs u guys are the best

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 4 місяці тому +1

    ጌድዬ በተራ በተራ..መቅዲ አንደኛ::

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i 4 місяці тому +2

    ዳኔ በጣም ነው የምወደው❤❤

  • @lubabahussain671
    @lubabahussain671 4 місяці тому +10

    ሉላ ኩል ነሽ

    • @hyyy797
      @hyyy797 4 місяці тому

      መለት ?

  • @ChrisHiwot
    @ChrisHiwot 4 місяці тому +1

    Daniel mirit sew le ebs demeket honehal ke mekdi gar ,lula Gedion hulachehum ❤❤❤

  • @ijhhjhi
    @ijhhjhi 4 місяці тому +2

    መቅድዬ የኔ እብድ❤❤❤❤❤ ሁላችሁም ውድድድድድ

  • @user-om3lr1pi4p
    @user-om3lr1pi4p 4 місяці тому +4

    Mekydi my love❤

  • @ayshakwt3181
    @ayshakwt3181 4 місяці тому +2

    ሁላችሁንም ውድድድድ❤❤❤

  • @FenetHirko
    @FenetHirko 4 місяці тому +8

    መቅዲዬ

  • @kidistmolla5048
    @kidistmolla5048 4 місяці тому +1

    ምርጥ መቅዲ ❤❤

  • @shalsuwhsjwwjw
    @shalsuwhsjwwjw 4 місяці тому +1

    ማነው እደኔ አስፋውን ያስታወሰ 😢😢😢

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 4 місяці тому +3

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤

  • @user-zw5mc1qe2g
    @user-zw5mc1qe2g 4 місяці тому +6

    Mekdeya sewedsh eco❤❤❤❤❤❤

  • @fevenfeven8807
    @fevenfeven8807 4 місяці тому +6

    Mekdiyey ❤👸

  • @yeshiikiraKira
    @yeshiikiraKira 3 місяці тому

    ቢቢ እደሚገል መስለህ ድብልቅ አላለችም ሉላዬ❤😂😂😂😂😂😂

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 4 місяці тому +2

    መቅዲየ የኔ ድምቀት

  • @natsenetahferom3028
    @natsenetahferom3028 4 місяці тому

    I love this program very funny

  • @yitbarekyitbarekberhe3142
    @yitbarekyitbarekberhe3142 4 місяці тому +1

    ይመቻቹ ደስ ስትሉ

  • @selmonkerub
    @selmonkerub 4 місяці тому +2

    አይመቅዲ ነብስ ዘራሽበት

  • @ArsemaSelam-qf3cv
    @ArsemaSelam-qf3cv 4 місяці тому +3

    ኧረ መቅዲ አቦ ይመችሽ

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 4 місяці тому +3

    መቅዲ የኔ ቀውጢ😂😂😂

  • @lebeam4937
    @lebeam4937 4 місяці тому +2

    Wow ዳኒ

  • @osolutions4405
    @osolutions4405 4 місяці тому +6

    መቅዲ አፍልታ ነው የመጣችው😅😅😅😅

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 4 місяці тому

    መቅዲና ዳኒ ግን አልተቻሉም ❤❤❤❤ሉላዬ የኔ ደረባባ ጊዱዬ፠ምነዉ ጠፉህ ሰላየህህ ደስ ብሉኛል

  • @user-qe9uy6dy6i
    @user-qe9uy6dy6i 4 місяці тому +1

    መቅዲየኢቤስአድማቂነሽበርቺ

  • @emamiyo
    @emamiyo 4 місяці тому +3

    Awo dani bartalin❤❤❤❤

  • @gebyaneshzeleke6858
    @gebyaneshzeleke6858 4 місяці тому

    ዳኒሾ በርታ

  • @Makeda568
    @Makeda568 4 місяці тому +3

    ዳኒ ጎበዝ

  • @kalye1768
    @kalye1768 4 місяці тому +1

    😂😂 ልክ እንደቢንቢ አናቷን ድብልቅ😂😂Lulayee you sometimes forget your coolness

    • @maryamawit406
      @maryamawit406 4 місяці тому

      😂😂😂 አስቃኛለች

  • @saraasefa8952
    @saraasefa8952 4 місяці тому

    Meqadi eko ye eba demaqati nechi ❤❤❤❤❤❤ maqadi kooo❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-hl4fp7xd3o
    @user-hl4fp7xd3o 4 місяці тому +1

    ስወዳችሁ

  • @aidaghidey8132
    @aidaghidey8132 4 місяці тому

    Gideon is the best singer of the 90

  • @agarit4416
    @agarit4416 4 місяці тому +1

    ስወዳች❤❤❤❤

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 4 місяці тому +7

    Mekidye

  • @tigiyeabelij
    @tigiyeabelij 3 місяці тому

    😂😂😂😂weye mekdi feta aregedhge❤❤❤

  • @bitimaki2499
    @bitimaki2499 4 місяці тому +2

    Mekdi❤

  • @makidagethcw8908
    @makidagethcw8908 4 місяці тому +2

    mekidiy❤❤❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 4 місяці тому

    መቅዲ ግን ቀድመው ምልሱን የነገሯት ያህል ነው የምታውቀው❤️❤️❤️

  • @sarasara996
    @sarasara996 4 місяці тому +1

    ኪኪኪኪኪ ሉላዬ

  • @MadeMade-mm3tn
    @MadeMade-mm3tn 4 місяці тому +1

    አቦ ሁሌም ቀሚሥ ልበሡ አጫጭር ቀሚሥ አትልበሱ ልክ አደዚህ እረዘም ያለ

  • @marthagetachew4723
    @marthagetachew4723 4 місяці тому

    Mekidi fikir sewedish...❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamyoutube4792
    @selamyoutube4792 4 місяці тому

    this program need VAER

  • @selunabay7237
    @selunabay7237 4 місяці тому +1

    መቅዲ የebs ድምቀት ❤❤

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 4 місяці тому +2

    Ay mekdi fikr ebd