የሚሸጥ ምርጥ መኖሪያ ቤት ሁሉም ነገር የተሟላ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 чер 2021
  • UA-cam👉አማርኛ👇👇👇👇
    / @smedia4175
    UA-cam👉AFAAN OROMO 👇👉 / @smediaone9635
    Telgeram 👇👇👇👇👇👇👇👉t.me/SEIDMEDIA
    📞0025190083610

КОМЕНТАРІ • 143

  • @user-tk9qd5pc4c
    @user-tk9qd5pc4c 3 роки тому +30

    ተመልካች በአብዛኛው የአረብ ሀገር ስደተኞች ነን። ግን ሚሊዮን የሚባለውን ብር መች ነው ኑሮን የምንገዛው ስራችን ማየት ብቻ ሆነ

    • @kemilatube
      @kemilatube 3 роки тому +1

      አይዞንአንድቀንይሞላልናልአብሽርብቻተስፋአትቁረጭ😘

    • @allahbetanewallahbeqiyanew5497
      @allahbetanewallahbeqiyanew5497 2 роки тому

      awo qelel yalefelg

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 роки тому

      ህህህ የልቤን ነው የገለፅሽልኝ በዚህ አያያዛቸው ወጠን መቅረታችን ነው

    • @user-wb4qr9qf8g
      @user-wb4qr9qf8g 2 роки тому

      እኛ በማየታችን ብቻ ሚሊዮን ቁጠሩበት። ሥዴተኛ ነን መቸ ልንገዛዉ ቅቅቅ

    • @smedia4175
      @smedia4175  2 роки тому

      ተሰማሙና አንድ ላይ መሥራት

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 роки тому +14

    ጎበዝ እንኳን ሰላም መጣህ ።በል አዲስ አበባ በጣም ባልበዛ ዋጋ አቅርብልን በርታ

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 3 роки тому +5

    እኳን ደህናመጣህ ይሄልጅ እዴት ደስእደሚለኛ አብራርቶነው ሚናገረው

  • @sarawendosen
    @sarawendosen 3 роки тому

    ማርያምን በጣም አሪፍ ዋጋ ነዉ ተወዳጆች ግዙት እኔ ካየሁት አንፃር ቤትእየሠራሁ ነበር ግን መግዛት ይበልጣል

  • @molla469
    @molla469 3 роки тому +2

    ወልደያ ቆጂየ አዲስ ቤት ሁሉም ያለቀለት አቅርብልን

    • @molla469
      @molla469 3 роки тому

      የቡልኬት ቤት አሳየን

  • @sifenkejela9205
    @sifenkejela9205 3 роки тому

    Sandafan jiracha ture bayye qoriti male bayye namatti tolti 😍😍😍

  • @yosefyohannes2711
    @yosefyohannes2711 2 роки тому +2

    መጀመርያ ዋጋው እና ሰፌር ከተማው ብትነግር የፈልገውን ያገጃሃል thanks

  • @sifenkejela9205
    @sifenkejela9205 3 роки тому +2

    Mee burayuti hamma Kuma dhibba lamatti na barbaadime 😍😍😍😍❤️💚❤️😍😍😍😍

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 Рік тому

    👍👍

  • @user-pc8fp3jd6s
    @user-pc8fp3jd6s 3 роки тому +5

    አአ ኮንዶምነየም ወይም ባዶቦታ አሳየን በተመጣጣኝ ዋጋ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 роки тому

    Woooww

  • @shukreahussen9374
    @shukreahussen9374 2 роки тому

    ማሻ አሏህ

  • @galaxtprime1330
    @galaxtprime1330 3 роки тому +1

    ዋአሊይም መሰላም ውራእምቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @rahmaomar2161
    @rahmaomar2161 3 роки тому

    👍👍👍

  • @johnarigawe3277
    @johnarigawe3277 3 роки тому

    Bertaln bro GB ye voice tirat yigolewal

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 роки тому

    ደሴና ኮቦልቻ ካለህ ዋጋዉንና ቦታዉን ግልፅ አድርግልን ወደማችን

  • @tube-xm4ii
    @tube-xm4ii 2 роки тому +1

    😭😁👌ውድ ነው

  • @zulfaomar3841
    @zulfaomar3841 2 роки тому

    መሸ አለህ

  • @sifenkejela9205
    @sifenkejela9205 3 роки тому

    Sent kaare new maretu??

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i 3 роки тому +2

    ሪከርድ አታስረዝም አጠር አጠር አድርገህ ለማስረዳት ሞክር

  • @bedryaadem4166
    @bedryaadem4166 3 роки тому +1

    የት አካባቢ ነው የት ሰፈር በጣም እፈልገዋለሁ የት እንደሆነ ንገረኝ

  • @user-ci3sp9eb3g
    @user-ci3sp9eb3g 3 роки тому

    እናመሰግናልን እስኪ አድሳባ ህጋውይ ቦታ ብታቀርብልን ? 🙏

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 3 роки тому

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አረ አዲስ አበባ ካለ አሳውቀን

  • @shemsagulbet8357
    @shemsagulbet8357 Рік тому +1

    ጎደር፡ላይ፡ፐላፎርም፡የላችሁም፡ካለ፡መግዛት፡እፈልጋለሁ

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 3 роки тому +1

    አዲስ አበበ ብሆን ጥሩ ነበር

  • @silebs28
    @silebs28 3 роки тому

    ስላም ብያለሁ ኤስ ሚዲያ
    ይሄኛው ቤት ያለው የት አካባቢ ነው እኔ እፈልገዋለሁ አሁኑኑ አሳውቀኝ

  • @sifenkejela9205
    @sifenkejela9205 3 роки тому

    Akkam jirta naguma ati

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 3 роки тому +6

    በጣም አሪፍ ነው መንግስት አያበድረኝም ብር እየሰራው ከፍላለው መቼም ምን ይደረግ

    • @bettyabuta1682
      @bettyabuta1682 3 роки тому +1

      ዳያስፖራ አካውንት ካለሽ እና የወለድ መጠኑን ከቻልሽው ያበድርሻል ቢያንስ በአካውንትሽ የተወሰነ ብር ሊኖር ይገባል ያለሽበት ሃገር ህጋዊ የስራ ኮንትራት እና የባንክ ስቴትመንት ማቅረብ ከቻልሽ ያበድሩሻል

    • @ruqiyaahmed1282
      @ruqiyaahmed1282 3 роки тому

      @@bettyabuta1682 የዲያስፎራ ባንክ ውጭ ሆኖ መክፈት ይቻላል?

    • @bettyabuta1682
      @bettyabuta1682 3 роки тому

      @@ruqiyaahmed1282 እሱን ብዙም እርግጠኛ አይደለሁም ግን ኢምባሲ ብትደውይ ይበልጥ ያብራሩልሻል

  • @Rosa-yc6of
    @Rosa-yc6of Рік тому

    ጃማ ፈልግልኚ መሰመርዳራ ፀድት ይለቤት

  • @worldpeace668
    @worldpeace668 3 роки тому

    Sent ameteh new werah rasu gena yalbesele lej aynet nw beza lay gezi new arif new yamral yemilew enji ante rsseh cherskew tenesh mebsel yasfelegehal demo wechi sefer semay genb selk enchet menamen mekrets yeha hulu ayasfelegem weram atabza

  • @aabadriah8586
    @aabadriah8586 2 роки тому

    አዳማ ላይ አሳየን

  • @jenetuabdullah345
    @jenetuabdullah345 3 роки тому +3

    ሎሚ ሜዳ አቅርብ

  • @kasechgebru2899
    @kasechgebru2899 2 роки тому

    የትይምገኛው

  • @user-wf9ju8bc2l0
    @user-wf9ju8bc2l0 2 роки тому

    💚💛❤💐💐💐💐

  • @woudassieephraim9143
    @woudassieephraim9143 3 роки тому

    የዚህን ቤት ዋጎውን ተናገርክ እንጂ የት እንደሆነ እንኳን አልተናገርክም ዝም ብለህ የባጥ የቆጡን ከምታወራ በመጀመሪያ ስታሳያን ዋጋውንና ቦታውን ነው መናገር ያለብህ ለሌላ ጊዜህ

  • @melektube
    @melektube 3 роки тому +2

    በርቻ ኮንዶሚኒየም አ፣አ አቅርብልን 20(80&40(60

    • @smedia4175
      @smedia4175  3 роки тому +2

      አለ በዚህ ሳምንት ኢንሻአላህ

  • @lovemom4156
    @lovemom4156 3 роки тому +2

    አረ ለኛም አዲሰ አበባ አከባቢ ወይም ጎንደር

  • @fatamafatama9513
    @fatamafatama9513 3 роки тому +1

    በሀርዳር ካለ አሳየን

  • @user-us5sk6fi4j
    @user-us5sk6fi4j 3 роки тому

    Meretu tarazo new mibalew

  • @kasechgebru2899
    @kasechgebru2899 2 роки тому

    ዋጋስትነው

  • @user-tb4jp6hh9f
    @user-tb4jp6hh9f 3 роки тому

    ማሻ አላህ ተባርክ አሏህ በጣም አሪፍ ነው

  • @egzabiranttakalh682
    @egzabiranttakalh682 2 роки тому

    የት አካባቢነዉ

  • @user-yg1sr8su8t
    @user-yg1sr8su8t 3 роки тому

    ስንት ነው

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 3 роки тому

    የት አገር ነው

  • @stinatasfaye8146
    @stinatasfaye8146 3 роки тому

    Kara Laga xafo yo jirate natimi

  • @mameman7651
    @mameman7651 3 роки тому +7

    ወንድም አዲስ አበባ ክልል ለምን አትለቅልንም ካለ አንደኛ ገዥ እኔ ነኝ

    • @smedia4175
      @smedia4175  3 роки тому +2

      አድስአበባ አለ ግን አቅሙ ካለ ጠፍቶ ሳይሆን ለመግዛት አቅም ያለው ጠፋ

    • @mameman7651
      @mameman7651 3 роки тому +1

      @@smedia4175
      አቅም ያገናዘበውን መፓሰት ነው ወንድም

    • @user-rc4fv2vt5u
      @user-rc4fv2vt5u 3 роки тому

      ወጋው በጣም ውድ ነው

    • @user-im4ts9ev8m
      @user-im4ts9ev8m 3 роки тому

      ለመረጃህ እናመሰግናለን ወንድም አድስ አበባ ክልል ውስጥ የብሎኬት ሆነ የእንጨት ቤት ስንት ይግኛል

    • @user-xm1yo9dq1u
      @user-xm1yo9dq1u 2 роки тому

      @@smedia4175 ይኽ የት ነው

  • @weynitesma8517
    @weynitesma8517 3 роки тому +1

    አለም ገና አከባቢ ቤት ካለ አሳየን እባክህ

  • @user-zn2td6wg7y
    @user-zn2td6wg7y Рік тому

    የትሀገርነው

  • @hshshhehehe5389
    @hshshhehehe5389 2 роки тому

    የት ነው

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 роки тому

    ወላሂ ከቡልኬት ቤት አይተናነስም በጣም ቆንጆ ነው 👌👌👌👌👌

  • @mahboobamussa26
    @mahboobamussa26 2 роки тому +1

    ምንናምን ታበዛለህ

  • @tadelechgirmaa8500
    @tadelechgirmaa8500 3 роки тому

    Waggaa sint newu ples

  • @hageretube6095
    @hageretube6095 3 роки тому

    Burayu yet kilil new?

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 роки тому

    የት ነው ይህ ተው ግን ባህርዳር በተመጣጣኝ ዋጋ ቤት እይልኝ ቢያንስ አንድ መኪና ማቆም የሚችል ቤት ራሱን የቻለ ግቢ ያለው ሁለት መኝታ ቤት እና አንድ ሳሎን ኪችን አንድ ሽንት ቤት ያለው ዘመናዊ የሆነ

  • @AaAa-vi5no
    @AaAa-vi5no Рік тому

    ውድ ነው 800ሺ አድስ ቤት ይሰራል

  • @bezaayana8176
    @bezaayana8176 3 роки тому +1

    Burayu bado maret pls

  • @user-xm1yo9dq1u
    @user-xm1yo9dq1u 2 роки тому

    ስንት ነው የት ነው

  • @zynebtube3600
    @zynebtube3600 2 роки тому

    የት ነው??

  • @Fiker9911
    @Fiker9911 Рік тому

    ቦታዉ የት ነዉ?

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 3 роки тому +1

    ውሀ የለችም ኢትዮጵያ ግን መቸ ነው እውሀ እና ማንራት እምትኖረው

  • @shdfhdhjfj5276
    @shdfhdhjfj5276 3 роки тому +4

    ሸዋሮቢት ምርጥ ቤት ያለቀለት በተመጣጣኝ ዋጋ አሳየኝ በጣም እፈልጋለሁ

  • @mkyosdave8607
    @mkyosdave8607 3 роки тому +2

    እበኪ ቢሾፍቱ ላይ ቤት ፋልግ

  • @hageretube6095
    @hageretube6095 3 роки тому

    Sendafa yet new?

  • @aneshamohammed9789
    @aneshamohammed9789 3 роки тому

    ደሴ ና ኮቦልቻ ካለ አሳውቀን

  • @user-fd9ec1lm5p
    @user-fd9ec1lm5p 2 роки тому

    ከሚሴ እና ቃጩሪ

  • @kamumohammed7918
    @kamumohammed7918 3 роки тому

    Yet new

  • @SaraMohamed-uv7ql
    @SaraMohamed-uv7ql 3 роки тому

    Adam felgelghe

  • @zdtube333
    @zdtube333 3 роки тому

    ለቻናልህ አድስ ነኝ ወደ ደሴ ፈልግልን

  • @user-fd9ec1lm5p
    @user-fd9ec1lm5p 2 роки тому

    ከሚሴ አሳየንንንንን ቤት

  • @denaathuby4112
    @denaathuby4112 3 роки тому +1

    ደብረብርንአቅርብ

  • @tsehayabebe9485
    @tsehayabebe9485 3 роки тому

    አምስት ብቻ ፈልግልኝ አድክልም ቢሆንም

  • @user-fd9ec1lm5p
    @user-fd9ec1lm5p 2 роки тому

    ከሚሴ ቤት ፈሊጊሊን

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 роки тому

    ይሄም የ 7 ወር የቀረበ ነው ምን ሆናችሁ ነው

  • @tptp3564
    @tptp3564 3 роки тому

    በአላህ ደሤ ፈልግ

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s 3 роки тому +1

    ምነው ሰዳፋወች የት ልትገቡነው ቤታችሁን ሽጣችሁ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 роки тому +1

      ኦሮሚያ ክልል ማን ይቀመጣል

  • @sisayhirpa4385
    @sisayhirpa4385 2 роки тому

    ሠላም ይሄ ቤት ተሸጣል ወይስ አለ?

  • @merilove5932
    @merilove5932 3 роки тому

    Esti adama weyem aselaa aseyen wedema

  • @user-tx1mq8ye8f
    @user-tx1mq8ye8f 3 роки тому

    ዋሊኩም ሰላም ወድሜ የት አገር ነው

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 3 роки тому

    Yet bota nw ?

  • @user-ps5si1oq9x
    @user-ps5si1oq9x 3 роки тому +2

    ሀይቅ ፈልግልኚ

    • @wahacool2240
      @wahacool2240 3 роки тому

      እኔም እፍልጋለሁ ሀይቅ

  • @amsalemilashu3867
    @amsalemilashu3867 Рік тому

    ከላይ ባለው ስልክ ልናገኝህ አልቻልንም በ iMO TELGRAM ቢሆን የለህም

    • @smedia4175
      @smedia4175  Рік тому

      በዋትሰአፕ ይህ ቤት ተሽጧል

  • @GiGi-ew4vv
    @GiGi-ew4vv 3 роки тому

    u

  • @aishaa8339
    @aishaa8339 3 роки тому

    Jima.akababe.felegelng.wendem.betemetatang.wagaa

  • @user-ep6th9ry7o
    @user-ep6th9ry7o 3 роки тому

    ቢሾፈቱ ያለቀለት ብሎኪት የጨቃቤት

  • @hayathayaat6267
    @hayathayaat6267 3 роки тому +1

    አዲስአበባየለምወይኮንድሚንየምእና75ካሬእናሌሎችምካሉንገረን

  • @meskeremmeskerem6287
    @meskeremmeskerem6287 3 роки тому

    2000,000 dokem kagighek Gezalew

  • @nbggbhg8806
    @nbggbhg8806 Рік тому

    የለጠፍከው ስልክ ማይ ስራ ነው ቡዙ ጊዜ ሞከርኩት

  • @saadyiamohammed9060
    @saadyiamohammed9060 Рік тому

    ደሴ ና ኩታበር አሳየን ብዙ አለን የምንፈልግን? ??

    • @smedia4175
      @smedia4175  Рік тому

      ደሴ አለን ቴሌግራም ግባ

  • @enatmulu6095
    @enatmulu6095 3 роки тому +2

    ጫንጮ ወይንም ሱልልታ ፈልግልኝ ለኔ

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 3 роки тому +2

    ወንድም ወልዲያ ሂደህ ያለው ብታሳየን ኮዶሚኒየም ሊሎች ቤተችም

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 Рік тому

      እኔን ግዙኝ ወልደያ አደጉር

    • @emuyoutube6702
      @emuyoutube6702 Рік тому

      @@medifentaw7513 ስንት ነው የት አለ እንዴት አይተን እንግዛሽ?

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 3 роки тому

    የት ሀገር ነው

  • @hayatmohammad1179
    @hayatmohammad1179 2 роки тому

    በኬሚሴ ከተማ አሣየን

    • @user-fd9ec1lm5p
      @user-fd9ec1lm5p 2 роки тому

      እረ ለኔም ከሚሴ እፈሊጊነበረ

  • @mskarmegthiwebximearfeniwe3850
    @mskarmegthiwebximearfeniwe3850 2 роки тому

    Botwe yite niwe

  • @shmsdnejbre3128
    @shmsdnejbre3128 2 роки тому

    አሌ አልተሸጠም ወይ

  • @mshow5474
    @mshow5474 3 роки тому

    me nama gudda clasi bayye qabu jimma na barbadi gati kuma 200n

  • @sifenkejela9205
    @sifenkejela9205 3 роки тому

    Kaare meeqa lafichi

  • @bettyabuta1682
    @bettyabuta1682 3 роки тому +1

    በባንክ መጨረስ እንችላለን?

    • @smedia4175
      @smedia4175  3 роки тому +2

      ይቻላል በንክ ካሽ ከከፈለ

    • @bettyabuta1682
      @bettyabuta1682 3 роки тому +1

      @@smedia4175 ጥሩ ሃሳብ ነው ያው እንደምታውቀው መጀመርያ ባንክ መተማመኛ ቼክ ይሰጡንና ውልና ማስረጃ ሄደን ስም ስናዛውርና ካርታው በገዥ ስም ሲዞር ካሹ ይለቀቃል በዚህ ከተስማሙ ለወኪሌ ልደውል

    • @yonasbelachew1528
      @yonasbelachew1528 3 роки тому

      ስንዳፋ ከተማውስጥ ሌላ ካለ ደጋግመ አቅርብልን ከነ አካባቢው ለአማራጭ እንዲሆነን

  • @hayatmohammad1179
    @hayatmohammad1179 2 роки тому

    የትነው

  • @Tube-mh4ey
    @Tube-mh4ey 3 роки тому

    በደብ አሰይን አትፍጠን ወንድሜ በታርፋ በርታ

    • @user-tk9qd5pc4c
      @user-tk9qd5pc4c 3 роки тому +2

      አረ አልፈጠነም ከዚህ በላይማ እንቅልፍ ያመጣል

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 роки тому

    ይሄን ካቀረብክ አራት ወር አለፈው አልተሸጠም።።ለምን ደገምከው