የባህል እቃዎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 | Price of Cultural goods In Addis Ababa Ethiopia 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2022
  • የባህል እቃዎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 | Price of Cultural goods In Addis Ababa Ethiopia 2022
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

КОМЕНТАРІ • 19

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  Рік тому +2

    00:33 አጋዝ የባህል እቃዎች መሸጫ -> ዋናው ፖስታ ቤት አካባቢ ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት ስልክ - 0911219969
    4:43 አበራሽ ደምሴ የባህል እቃዎች መሸጫ -> መርካቶ መሶብ ተራ ስልክ - 0911630685/ 0991737025

  • @hana967
    @hana967 Рік тому +3

    የፈረጂ ኮተት ምን አስባሰበኝ የሃገሬ እንቁ ኦርጅናል የክብር እቃ እያለ ሲያምር ለዛውም ውድ አደለም ተመስገን

  • @Embete-
    @Embete- Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ዋጋ ነው መሶቦቹ በጣም ያምራሉ

  • @Nurlander
    @Nurlander Рік тому

    የወደረ (የጉራጌን ምመብያ ሱፍራ) ምንጣፍ ስትይ አስቆኛል 😊
    ጥሩ ገለፃ ነው ባጠቃላይ። ዋጋቸውም ተመጣጣኝ ነው።

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @werkitumola1299
    @werkitumola1299 Рік тому +1

    ዎወ ዎጋው ምርጥ ነው

  • @hen6964
    @hen6964 Рік тому +1

    Aberash gare lijuuu betam esate lebaaaaa néw wede wesete geba beluna gezuuu abiso chikua weshetaaaaammmm nateee betam yikerata kederesebign teneseche néw

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe5422 Рік тому

    አሪፍ ነው

  • @user-tm7dr9ww7u
    @user-tm7dr9ww7u 10 місяців тому

    ዋው❤

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Рік тому

    አሪ
    ፍነዉ በርቱ

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w 9 місяців тому

    Wawa❤❤❤❤❤

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 3 місяці тому

    ሰፌድ ብቻ ነው እንዴ

  • @shineyourlightwithraz
    @shineyourlightwithraz Рік тому

    💜🙏

  • @almazgizaw8675
    @almazgizaw8675 Рік тому

    Ye Harer mesob yelem price how much please ❤

  • @meryshewa7883
    @meryshewa7883 Рік тому

    መስቀል በአል አያደለም እሸ ሰናስራት አታፍሪም እድ አሺ

  • @meryshewa7883
    @meryshewa7883 Рік тому

    መስቀል መደኚ ነወ መዋብያ አያደለም።

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Рік тому

    🥰👍👍👍👍👍🙏

  • @naturalhairchallenge476
    @naturalhairchallenge476 Рік тому

    ወደ ውጭ ይልካሉ