Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቶ ሰይፍ ፋታሁን እባክህን ድቅ ብቃት ያላትን ብዙ ያልተዘመርላትን ተዋናይት እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን በጣም ጠካራ ነች ለኔ ልዩ ነች አቅርብልን
Makda temasgen እረ ማር እኔም ሁሌ አቅርባት ብዬ ነው እንደጨቀጨኩት ነው
Makda temasgen betam tekekel she is the best from all
ኸር እኔም የሚሰማኝ ጠፍቶኝ እንጂ እንዴት እንደምወዳት ውይ
ሰላም የሐገሬ ልጆች ስለ አዳዴስ የስልክ apps & Games እንዲሁም የኮምፒውተር software & Games ብዙ ምርጥ ምርጥ ነገሮችን እናውራለን ይህን ይንኩት👉🏽ua-cam.com/channels/HxhjHSPRdm837kwfL8hIIA.html?view_as=subscriberአስተያየታቹ ያስፈልገኛል plz 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 👉🏽👉🏽👉🏽Subscribe ደሞ
እኔም በጣም ነው የምወዳት በጣም ጎበዘች ነች
ቴዳ ማኛ ሠው እድሜ ጤና ይስጥህ አምላክ በሞገስላይ ሞገስ ይጨምርልህ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘
ቴዲዮ ተባረክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜን አሜንንን አሜን
Mark Chaoul please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው
ሰይፊሻ ሲመችህ ነው እዴ የምትመጣው ቴዲዮ በወጣ ይተካ በእውነት እጅግ መልካም ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
Hgg Yethv ሆ
ውስጤ ነው የምር አራዳ መንገድ ላይ መኪና አቁሞ ማየት የተሳናትን ሴት ብዙ ርቀት ሲያሻግር ያየሁት ቀን ነው ውስዝቴ የገባሀው ይመችህ ጭሱ
ቴዲዮ አድናቂህ ነን ይቅናህ የኔ ማር ልጅህ ሲያምር ከባለቤትህ ጋር ታረቁ ለልጃችሁ ስትሉ እሺ
hana love eshi
Sami Adegh malat mekeru eko la tade naw lanta aydalame naw tade nahe
ቴዲዩ ስወደው እኮ♥♥♥ እናመስግናል ስይፍየ ስላቀርብክልን።
ሰይፍ በወር አንዴ ሆነ እንደ ፕሮግራሙቴድዮ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይስጥህ
Teddy yo, honestly speaking, you are the king of hipop! keep it up!
True!
ምርጥ ልጅ ቴዲ ዮ ♥♥♥♥
ትክክል ነው
ሰይፍሻ በሰላም ነው ምነው ጠፋህ የኛ ተናፋቂቴድ በርታ በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ
ቴዲሻ ድቅ ወጣት🥰🥰🥰🥰🥰
ሴፉ ሰርዓት ያለው ጠያቄ ጠይቀ እባከህ ቴዳየ እናከበረሀለን❤❤❤
ሰይፉ ግን እስኪ ልጠይቅህ አለምሰገድ ጋር ጠበኛ ናችሁ እንዴ አላቀርብም አልክ እኮ
አምባሰል ወለዬ ነኝ Eko
Hooo temagere eko esu midea lay mewatat ayfelgm embi new mlew blo negerachu ekoo
@@jasminea4147 ewntsh nw
😂😂
8:54 ሆ ምነው ሰይፉ ድርቅ አረገህሳ😳😳 ቴዲ ዮ የአራዳ ልጅ🔥
የነጭ ዋይ ፋይ የኢትዩ ፊልም የሰይፍሻ ወሬ ባይኖር በባእድ አገር በድብት እናልቅ ነበር ሰይፋሻ ውስጤናህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ በል አትጥፋባባ ን ታሪኩ ብርሃኑን ብታቀርብል ደሥ ይለናል
I honestly love this guy. He is funny, articulate and looks kind for doing something like this. Hiphop is a huge art in the western countries and I admire Tedy Yo to start this art in Amharic language as well.
ሠይፍሻ በሚቀጥለው እድለወርቅ ጣሠውን አቅርብልኝ ስለምንህህህህህ♥♥♥♥♥♥
ዋውውውውው ታልድዩ ምርጥ ልጅ።መልካምነት ለእራስ ነው።የሰራሀው ስራ በጣም በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው።እኝ ኑረን የሌሎችን ህይወት መታደግ በጣም ደስ ይላል።እግዚያብሄር ይባርክህ።ሰይፍሻ ምናለበት እኔንም ለሚድያህ ብትጋብዘኝ በጣም የማወራውና የማስተላልፈው መልእክት ነበርኝ ብትጋብዘኝ ደስ ይለኝል
ወደደኝ ያንን ሁሉ ደስ ይለኛል
ቴዲማኛዉ አንደኛነዉ👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👍👌👌👍👋👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👍👍👍👌👍👍
Hi
Minute Minute 🔴☩
ቴዲ ዬ ይህን ካየው ጀምሮ አስጠላህኝ ደባሪ ሰው ነህ የምታወራውና ያንተ ማንነት በጣም ይለያያል ቀፋፌ ዱርዬ
ሰይፍሽ ተት ሄድክ ጠፋክ በሰላም ነው ቴድዮ በጣም ጎበዝ ነክ ለሌሎችም ምሳሌ ሆነሀል በርታ
ሰይፍሻ የዛሬው እስታይልህ ከቴዲዮ በለጥክ ❤️❤️❤️❤️!!!
በስም አውቀዋለኩ ቴዲ ዩ ሲያዩት ክፎ ይመስላል ግን ካፌፍ ነው ሳቂታ ማሻአሏህ ..እድሜና ጤና ይስጥክ ....በጉ ስራክ ይበርታታል ....ቀጥልበት ....
Bint Islam migermew ahun birr legeso sem agegn enji arase eyalech mistun kederja geftro beza new yetlyayut yenberew ahun tekeyero yehonal
አው ሊሁን ይችላል ግን ዋናው ነገር ወደ ጥሩ ስነምግባር መመለሱ ነው ጥሩ ስራ በጉ ምልስብ በራሱ መልካምነትን ያውርሳል ውንድሜ ....ለጽብ እርቅን ለህመም ፍውስን ስላምን ይስጠን ማለት ነው ...
የተጎዳ ህዝብ ልጅ ነህ። ቀጥልበት!
ቴዲዮ ዬዬዬ❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ን ለመዉደድ የተቀደድሽበት ተመችቶኛል ግን ሂፕ አፕ የምእራባውያን ነዉ
Lij Michael,did good job....
ስዬፍሽዬ ጠፍተህብን እኮ ተጨነቅን ነበር እንኳን መጣህልን ፡
ቴድዮ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
Teddy yo Thank u seifu
Td yo gkbzhe brta bzalye degmo ewekthe dese ylale
hip hop ከ ሽለላና ቀረርቶ ነው የመጣው ብለህ ስላስተማርከን ቴዲዮ እናመሰግናለን my Nig
man to tell the truth that is aifircan aimercan style not Ethiopian
እደውበፈጠርህ አቶሰይፉ አለምሰገድንና ታርኩባባን አቅርብልን ስተየ ተናገርኩ ሰሚጠፍ ምን ይሻላል ውይይይ ስለምወዳቸውነው ዋውውውነው ቴድ
ሰይፉ ፋንታሁን ፐርሰናል ጥያቄ ለምን እንደምትጠይቅ አይገባንም እባክህ ይህን ፀባይህን አቁም🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱
ቴዲዬ የኔ ውድ አድናቂክ ነኝ ውዴ
Yene mer Arada malet👉tedi Yo😘😘😘
ቴድ ዬ በጣም የምወደው ልጅ ነው
እስቲ የኔንም ቭድዮ ነካካው ሴፉ ምርጥ ሰዉ
ሰይፉ በጣም አድናቂህ ነኝ እስቲ ቴዲ ለምን አታቀርበውም
በጣም ማደንቀው እና ማከብረው ልጅ ነው በርታ
Wow behageru lay yalew aquam yedenekal arif koyeta neber enamesegenalen Selam le Ethiopia.
ቴዲየ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ
ሠይፍሻ ምነዉ ጠፋህ በሠላም ነዉ የሥንቱን ናፍቆት እንቻለዉ ሆሆሆ ቴድዮ ባወጣ ይተካ የልጅ አዋቂ
ቴዳ አንደኛዬ ስወድክ በብዙ
ቴዳየ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰፍሻ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር እስኪ መሰረት መብራቴ አቅርብልን
ሰይፋ.እንዴትነክ. በጣምጠፋክ.ፕሮግራሙ. ተውክዴ.ቴዲ.ስወድክ. ፓባብ.አሪፍነው. ጎበዝ
ሰይፍሻ የኔ ፎንቃ እንዲህ ጥፍት ትላለክ ኧረ አለምሰገድ እና እድለወቅን ጋብዝልን
እሰማ የኛ አይደለም። አላማክግን ደስ ይላል በርታ ቴዲዮ
ቴድዮ ምርጥ ያራዳ ልጅ እንወድሀለን
Sefifu ኢርምያስን አቅርብልይ አቤት ስወደው ውስጤ ነው
አለምሰገድ እድለወር ጣሰው መሰረት መብራቴ ታሪኩ ወዘተ አቅርቡልን
Thank you Teddy YO.
ቴዲ ሰላምክን ያብዛልህ እ/ግ ይርዳህ
Sefu ebakih Gorebetamochu Layi miserawun Lij akrbew tedy man / Yosef mibalewun Lij fikr sayizegni ayikerim kesu zimbilo yinafikegnal 😢😢😢
ጭሱ ጭሷ ዮዮ የኔ አንበሳ ሰላምና ጤና ተመኘው
💚💛❤️👍teddy yo
ቴዲዬ እግዚያአብሄር ይባርክህ ሰይፍሽ መብሬን አቅርብልን
ሰይፉ ግን የሚነግሩህን አሰማም እስኪ መሰረት መብራቴን አቅርብልን ብዙ ጊዜ ጠይቀናል መልስ ማፊ
የኔ አድርቅ መጣህልኝ ሠይፉሻ ጀመርክ ልቤን ልታቆሥል በሣቅ
ሰይፍሻ የት ጠፍተህብን ነበር ውይስ እሚቀርብ ሰው ጠፋ እኔ አለሁ እኮ ስለ ስደት ብዙ እማወራው አለ ቴድዮ በወጣበት ይተካልህ
we'll come back Teddy Yo you won all the best
ቴዲ በወጣ ይተካ♥♥አንተ ግን እንዲም ቆንጆ ነህ ለኬ
ሴፍሻ የት ጠፍተህ ነው ቴዲ ዮ ምርጥ ስው በውጣ ይትካልህ ፈጣሪ
እውነት ለመናገርኮ ራፕን የጅመርው ቴዲዮ ነው ልጅ ሚካዬል ከ ቴዲዮ ቡሀላ የመጣ ይመስለኛል ምን ትላላችሁ ቴዲዬ ነው የምትሉ ላይክ ግጩኝ
ምርጥ ስው
TEDDY YO 👌💞😘
እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብ ምጥ ተዋናይ ነች ሰይፍሻ
ተድዮ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
Seifuye tefa I MISS YOU
I love this show
ቴዲዬ ማኛ ስላምህን ይብዛ
Ye tediyo muzika betam mirt nachew .. Chisu
Teddy Yo 😘😍😍
ሰይፍየ ወላሂ ተናፍቀህ ነበር የታባህ ነው የጠፋሀው ለምን ትጠፋለህ
መሳቅ ነው አመሌ anche endanashe alashe waye sente amate honashe nawe tamalesashe matashe nawe
+Jouliana Jouliana ደና ነኝ የት ነው የተመለስኩት? እንተዋወቃል/
መሳቅ ነው አመሌ yanakong awekesalahu bafete youtube laye awarashe nabare esekahune ezehe nashe tafetasehe nabare laza nawe tamalesashe matetaseh nawe yalekushe yekerta sayeshe batame danagateku
Jouliana Jouliana kkkkkkkkkkkk asakachugn eko😃😃
W0rkinesh Tufa ክክክክክ መላጣው ነው ወሬው ይየናፈቀሽክክክክ
teddy yo lovely boy from eritrea
ቴድ በርታ በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ
alazar asmaraw please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው
ሠይፍሻ ጃኪን አቅርብን እሥቴ የጃኪ አድናቂዉ ላይክ
Tdyo mrt sew berta 👌👌👌👌
teddyo yene tafach 💕
ሠይፍይ ምነዉ ሠዉ ያስባል አይባልም ወይስ የምታቀርበዉ ሠዉ ጠፋ እኔ አለዉልክ ምን ችግር ስለስደት ብዙ ነገር የምነግርክ ነለ አቅርብኝ😂😂
😅
በጣም ምችችትት የሚመቸኝ ልጅ ነዉ
ይቅናህ ቴድሾ መልካም ሠው
እ/ር ይርዳክ ቴድ
እግዚአብሔር ካአብይ አህመድ አገዛዝ ይጠብቅህ እመብርሀን ታቃናልህ ትዳርህም መልሶ ይጠገንልህ።
ያራዳ ልጅ ቴዳ❤
ሰይፍሻ ግን ለምን አለምሰገድ ተስፋየን አታቀርብልንም ውውውይይይይ ውስጤ ነው እውነት በጣም በጣምምምም
The best hipap in ethiopia tedi yo
Ene gn tedi yo yasaznegnal lemn endehone alawqm 😙
አዲሱ እኮ "ወንበርሽ" ነው። መቼ ነው እንደ አዲስ አበቤነትህ አንተስ ድምፅ የምትሆነው?"አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ መዲና እንዲሁም ለአዲስ አበቤዎች ሁሉም ነገር ነች"
Teddy yo my favorite
እንኳን ሰላም መጣህ ሰይፍሻ
Betam temechitehenal teddy yo
wow yegna mehonun alakm nebr nays👍👍👍
ቴድዮ ስወድ
ቴድዬ እንደኔ ከሚስትህ ጋር ብትታረቅ ደስ ይለኛል
sefsha yiwenet besemam betam nafekheg nebr temsgen
Berta tedyo gobez nehi
የግል ህይወት መጠየቅ የለበትም በሚዲያ
ዋውው ጥሩ ነው በርታ እኔ ዘፈኑን። ሳይወን የጫትና የመጠጥ እርድና የተባለው እኔ ወድጂዋለው
ቴዲዬየህዝብ ልጅ ስወድህ...ስይፎዬ........ምርጦ...አዳድቀን ስስድብህ....አዳዴ.ስወድህ......ቴዲን እንወደዋለን ንገርልን.አታጨናንቀው
አቶ ሰይፍ ፋታሁን እባክህን ድቅ ብቃት ያላትን ብዙ ያልተዘመርላትን ተዋናይት እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን በጣም ጠካራ ነች ለኔ ልዩ ነች አቅርብልን
Makda temasgen እረ ማር እኔም ሁሌ አቅርባት ብዬ ነው እንደጨቀጨኩት ነው
Makda temasgen betam tekekel she is the best from all
ኸር እኔም የሚሰማኝ ጠፍቶኝ እንጂ እንዴት እንደምወዳት ውይ
ሰላም የሐገሬ ልጆች
ስለ አዳዴስ የስልክ apps & Games እንዲሁም የኮምፒውተር software & Games ብዙ ምርጥ ምርጥ ነገሮችን እናውራለን
ይህን ይንኩት👉🏽ua-cam.com/channels/HxhjHSPRdm837kwfL8hIIA.html?view_as=subscriber
አስተያየታቹ ያስፈልገኛል plz 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 👉🏽👉🏽👉🏽Subscribe ደሞ
እኔም በጣም ነው የምወዳት በጣም ጎበዘች ነች
ቴዳ ማኛ ሠው እድሜ ጤና ይስጥህ አምላክ በሞገስላይ ሞገስ ይጨምርልህ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘
ቴዲዮ ተባረክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜን አሜንንን አሜን
Mark Chaoul please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው
ሰይፊሻ ሲመችህ ነው እዴ የምትመጣው ቴዲዮ በወጣ ይተካ በእውነት እጅግ መልካም ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
Hgg Yethv ሆ
ውስጤ ነው የምር አራዳ መንገድ ላይ መኪና አቁሞ ማየት የተሳናትን ሴት ብዙ ርቀት ሲያሻግር ያየሁት ቀን ነው ውስዝቴ የገባሀው ይመችህ ጭሱ
ቴዲዮ አድናቂህ ነን ይቅናህ የኔ ማር ልጅህ ሲያምር ከባለቤትህ ጋር ታረቁ ለልጃችሁ ስትሉ እሺ
hana love eshi
Sami Adegh malat mekeru eko la tade naw lanta aydalame naw tade nahe
ቴዲዩ ስወደው እኮ♥♥♥ እናመስግናል ስይፍየ ስላቀርብክልን።
ሰይፍ በወር አንዴ ሆነ እንደ ፕሮግራሙ
ቴድዮ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይስጥህ
Teddy yo, honestly speaking, you are the king of hipop! keep it up!
True!
ምርጥ ልጅ ቴዲ ዮ ♥♥♥♥
ትክክል ነው
ሰይፍሻ በሰላም ነው ምነው ጠፋህ የኛ ተናፋቂ
ቴድ በርታ በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ
ቴዲሻ ድቅ ወጣት🥰🥰🥰🥰🥰
ሴፉ ሰርዓት ያለው ጠያቄ ጠይቀ እባከህ ቴዳየ እናከበረሀለን❤❤❤
ሰይፉ ግን እስኪ ልጠይቅህ አለምሰገድ ጋር ጠበኛ ናችሁ እንዴ አላቀርብም አልክ እኮ
አምባሰል ወለዬ ነኝ Eko
Hooo temagere eko esu midea lay mewatat ayfelgm embi new mlew blo negerachu ekoo
@@jasminea4147 ewntsh nw
😂😂
8:54 ሆ ምነው ሰይፉ ድርቅ አረገህሳ😳😳 ቴዲ ዮ የአራዳ ልጅ🔥
የነጭ ዋይ ፋይ የኢትዩ ፊልም የሰይፍሻ ወሬ ባይኖር በባእድ አገር በድብት እናልቅ ነበር ሰይፋሻ ውስጤናህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ በል አትጥፋ
ባባ ን ታሪኩ ብርሃኑን ብታቀርብል ደሥ ይለናል
I honestly love this guy. He is funny, articulate and looks kind for doing something like this. Hiphop is a huge art in the western countries and I admire Tedy Yo to start this art in Amharic language as well.
ሠይፍሻ በሚቀጥለው እድለወርቅ ጣሠውን አቅርብልኝ ስለምንህህህህህ♥♥♥♥♥♥
ዋውውውውው ታልድዩ ምርጥ ልጅ።መልካምነት ለእራስ ነው።የሰራሀው ስራ በጣም በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው።እኝ ኑረን የሌሎችን ህይወት መታደግ በጣም ደስ ይላል።እግዚያብሄር ይባርክህ።ሰይፍሻ ምናለበት እኔንም ለሚድያህ ብትጋብዘኝ በጣም የማወራውና የማስተላልፈው መልእክት ነበርኝ ብትጋብዘኝ ደስ ይለኝል
ወደደኝ ያንን ሁሉ ደስ ይለኛል
ቴዲማኛዉ አንደኛነዉ👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👍👌👌👍👋👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👍👍👍👌👍👍
Hi
Minute Minute 🔴☩
ቴዲ ዬ ይህን ካየው ጀምሮ አስጠላህኝ ደባሪ ሰው ነህ የምታወራውና ያንተ ማንነት በጣም ይለያያል ቀፋፌ ዱርዬ
ሰይፍሽ ተት ሄድክ ጠፋክ በሰላም ነው ቴድዮ በጣም ጎበዝ ነክ ለሌሎችም ምሳሌ ሆነሀል በርታ
ሰይፍሻ የዛሬው እስታይልህ ከቴዲዮ በለጥክ ❤️❤️❤️❤️!!!
በስም አውቀዋለኩ ቴዲ ዩ ሲያዩት ክፎ ይመስላል ግን ካፌፍ ነው ሳቂታ ማሻአሏህ ..እድሜና ጤና ይስጥክ ....በጉ ስራክ ይበርታታል ....ቀጥልበት ....
Bint Islam migermew ahun birr legeso sem agegn enji arase eyalech mistun kederja geftro beza new yetlyayut yenberew ahun tekeyero yehonal
አው ሊሁን ይችላል ግን ዋናው ነገር ወደ ጥሩ ስነምግባር መመለሱ ነው ጥሩ ስራ በጉ ምልስብ በራሱ መልካምነትን ያውርሳል ውንድሜ ....ለጽብ እርቅን ለህመም ፍውስን ስላምን ይስጠን ማለት ነው ...
የተጎዳ ህዝብ ልጅ ነህ። ቀጥልበት!
ቴዲዮ ዬዬዬ❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ን ለመዉደድ የተቀደድሽበት ተመችቶኛል ግን ሂፕ አፕ የምእራባውያን ነዉ
Lij Michael,did good job....
ስዬፍሽዬ ጠፍተህብን እኮ ተጨነቅን ነበር እንኳን መጣህልን ፡
ቴድዮ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
Teddy yo
Thank u seifu
Td yo gkbzhe brta bzalye degmo ewekthe dese ylale
hip hop ከ ሽለላና ቀረርቶ ነው የመጣው ብለህ ስላስተማርከን ቴዲዮ እናመሰግናለን my Nig
man to tell the truth that is aifircan aimercan style not Ethiopian
እደውበፈጠርህ አቶሰይፉ አለምሰገድንና ታርኩባባን አቅርብልን ስተየ ተናገርኩ ሰሚጠፍ ምን ይሻላል ውይይይ ስለምወዳቸውነው ዋውውውነው ቴድ
ሰይፉ ፋንታሁን ፐርሰናል ጥያቄ ለምን እንደምትጠይቅ አይገባንም እባክህ ይህን ፀባይህን አቁም🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱
ቴዲዬ የኔ ውድ አድናቂክ ነኝ ውዴ
Yene mer Arada malet👉tedi Yo😘😘😘
ቴድ ዬ በጣም የምወደው ልጅ ነው
እስቲ የኔንም ቭድዮ ነካካው ሴፉ ምርጥ ሰዉ
ሰይፉ በጣም አድናቂህ ነኝ እስቲ ቴዲ ለምን አታቀርበውም
በጣም ማደንቀው እና ማከብረው ልጅ ነው በርታ
Wow behageru lay yalew aquam yedenekal arif koyeta neber enamesegenalen Selam le Ethiopia.
ቴዲየ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ
ሠይፍሻ ምነዉ ጠፋህ በሠላም ነዉ የሥንቱን ናፍቆት እንቻለዉ ሆሆሆ ቴድዮ ባወጣ ይተካ የልጅ አዋቂ
ቴዳ አንደኛዬ ስወድክ በብዙ
ቴዳየ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰፍሻ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር እስኪ መሰረት መብራቴ አቅርብልን
ሰይፋ.እንዴትነክ. በጣም
ጠፋክ.ፕሮግራሙ. ተውክዴ.ቴዲ.ስወድክ. ፓባብ.አሪፍነው. ጎበዝ
ሰይፍሻ የኔ ፎንቃ እንዲህ ጥፍት ትላለክ ኧረ አለምሰገድ እና እድለወቅን ጋብዝልን
እሰማ የኛ አይደለም። አላማክግን ደስ ይላል በርታ ቴዲዮ
ወደደኝ ያንን ሁሉ ደስ ይለኛል
ቴድዮ ምርጥ ያራዳ ልጅ እንወድሀለን
Sefifu ኢርምያስን አቅርብልይ አቤት ስወደው ውስጤ ነው
አለምሰገድ እድለወር ጣሰው መሰረት መብራቴ ታሪኩ ወዘተ አቅርቡልን
Thank you Teddy YO.
ቴዲ ሰላምክን ያብዛልህ እ/ግ ይርዳህ
Sefu ebakih Gorebetamochu Layi miserawun Lij akrbew tedy man / Yosef mibalewun Lij fikr sayizegni ayikerim kesu zimbilo yinafikegnal 😢😢😢
ጭሱ ጭሷ ዮዮ የኔ አንበሳ ሰላምና ጤና ተመኘው
💚💛❤️👍teddy yo
ቴዲዬ እግዚያአብሄር ይባርክህ ሰይፍሽ መብሬን አቅርብልን
ሰይፉ ግን የሚነግሩህን አሰማም እስኪ መሰረት መብራቴን አቅርብልን ብዙ ጊዜ ጠይቀናል መልስ ማፊ
የኔ አድርቅ መጣህልኝ ሠይፉሻ ጀመርክ ልቤን ልታቆሥል በሣቅ
ሰይፍሻ የት ጠፍተህብን ነበር ውይስ እሚቀርብ ሰው ጠፋ እኔ አለሁ እኮ ስለ ስደት ብዙ እማወራው አለ ቴድዮ በወጣበት ይተካልህ
we'll come back Teddy Yo you won all the best
ቴዲ በወጣ ይተካ♥♥
አንተ ግን እንዲም ቆንጆ ነህ ለኬ
ሴፍሻ የት ጠፍተህ ነው ቴዲ ዮ ምርጥ ስው በውጣ ይትካልህ ፈጣሪ
እውነት ለመናገርኮ ራፕን የጅመርው ቴዲዮ ነው ልጅ ሚካዬል ከ ቴዲዮ ቡሀላ የመጣ ይመስለኛል ምን ትላላችሁ ቴዲዬ ነው የምትሉ ላይክ ግጩኝ
ምርጥ ስው
TEDDY YO 👌💞😘
እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብ ምጥ ተዋናይ ነች ሰይፍሻ
ተድዮ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
Seifuye tefa I MISS YOU
I love this show
ቴዲዬ ማኛ ስላምህን ይብዛ
Ye tediyo muzika betam mirt nachew .. Chisu
Teddy Yo 😘😍😍
ሰይፍየ ወላሂ ተናፍቀህ ነበር የታባህ ነው የጠፋሀው ለምን ትጠፋለህ
መሳቅ ነው አመሌ anche endanashe alashe waye sente amate honashe nawe tamalesashe matashe nawe
+Jouliana Jouliana ደና ነኝ የት ነው የተመለስኩት? እንተዋወቃል/
መሳቅ ነው አመሌ yanakong awekesalahu bafete youtube laye awarashe nabare esekahune ezehe nashe tafetasehe nabare laza nawe tamalesashe matetaseh nawe yalekushe yekerta sayeshe batame danagateku
Jouliana Jouliana kkkkkkkkkkkk asakachugn eko😃😃
W0rkinesh Tufa ክክክክክ መላጣው ነው ወሬው ይየናፈቀሽክክክክ
teddy yo lovely boy from eritrea
ቴድ በርታ በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ
alazar asmaraw please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው
ሠይፍሻ ጃኪን አቅርብን እሥቴ የጃኪ አድናቂዉ ላይክ
Tdyo mrt sew berta 👌👌👌👌
teddyo yene tafach 💕
ሠይፍይ ምነዉ ሠዉ ያስባል አይባልም ወይስ የምታቀርበዉ ሠዉ ጠፋ እኔ አለዉልክ ምን ችግር ስለስደት ብዙ ነገር የምነግርክ ነለ አቅርብኝ😂😂
😅
በጣም ምችችትት የሚመቸኝ ልጅ ነዉ
ይቅናህ ቴድሾ መልካም ሠው
ወደደኝ ያንን ሁሉ ደስ ይለኛል
እ/ር ይርዳክ ቴድ
እግዚአብሔር ካአብይ አህመድ አገዛዝ ይጠብቅህ እመብርሀን ታቃናልህ ትዳርህም መልሶ ይጠገንልህ።
ያራዳ ልጅ ቴዳ❤
ሰይፍሻ ግን ለምን አለምሰገድ ተስፋየን አታቀርብልንም ውውውይይይይ ውስጤ ነው እውነት በጣም በጣምምምም
The best hipap in ethiopia tedi yo
Ene gn tedi yo yasaznegnal lemn endehone alawqm 😙
አዲሱ እኮ "ወንበርሽ" ነው።
መቼ ነው እንደ አዲስ አበቤነትህ አንተስ ድምፅ የምትሆነው?
"አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ መዲና እንዲሁም ለአዲስ አበቤዎች ሁሉም ነገር ነች"
Teddy yo my favorite
እንኳን ሰላም መጣህ ሰይፍሻ
Betam temechitehenal teddy yo
wow
yegna mehonun alakm nebr nays👍👍👍
ቴድዮ ስወድ
ቴድዬ እንደኔ ከሚስትህ ጋር ብትታረቅ ደስ ይለኛል
sefsha yiwenet besemam betam nafekheg nebr temsgen
Berta tedyo gobez nehi
የግል ህይወት መጠየቅ የለበትም በሚዲያ
ዋውው ጥሩ ነው በርታ እኔ ዘፈኑን። ሳይወን የጫትና የመጠጥ እርድና የተባለው እኔ ወድጂዋለው
ቴዲዬ
የህዝብ ልጅ ስወድህ...ስይፎዬ........
ምርጦ...አዳድቀን ስስድብህ....አዳዴ.ስወድህ......ቴዲን እንወደዋለን ንገርልን
.አታጨናንቀው